ሰበር ዜና - አሳዛኝ ዜና ተሰማ አፋር | ግብፅ ወደ ግድቡ የላከችው ነገር | ጉደኛው ሰው በአዲስ አበባ ተያዘ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 228

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 2 ปีที่แล้ว +19

    አያቹሁ እግዚአብሔር አለ ከኢትዮጲያ ጋር ግብፅ ተኮል ብታስብ የእግዚአብሔር ሀይል ይበልጣል

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +35

    እባካችሁ የፍርድ ቀን እንዳለ ሳንዘነጋ ከክፋት በመራቅ የፍቅር ስወች ሆነን ህይወታችን ከዘላለም ሞት እንታደግ ከክፋት ሁሉ እንራቅ ።

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 2 ปีที่แล้ว +3

      ትክ ቶክ የሚባል እያለ መቼ ፍቅር እና ሰላም ለሐገራችን ይሰብካሉ ወንድሜ አሳልፈዉ ለዉጪ ጠላት ሰጡ ኢ ት ዮ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @cocobwatola7107
    @cocobwatola7107 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያዛዝና

  • @melkamargeni3104
    @melkamargeni3104 2 ปีที่แล้ว +7

    አቤሌ የምሬን ነው የምልህ አንተን ጧት ካልሠማሁ ቁኔ ጥሩ አይሆንም ተሥፋዬ እባላለሁ የምነግረን ዜናዎችህ ከምንም የፀዱ ነገሮች ሥለሆኑ ቀልብ ይሥባሉ በርታ እንወድሃለን

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 5 หลายเดือนก่อน +2

    እሰይ እንኳን ጠፉ ብናገኝ እንገላቸዋለን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว +25

    እንዴት አደርሽ ሀገሬ ኢትዮጲያ💚💚💛💛❤❤ የሚጠብቅሽ ልኡል እግዚአብሔር አይተኛም አያንቀላፋም አይዞሽ ሀገሬ ጠላት ብዙ ቢያሴርብሽ አይሆንለትም ሚስጥሩ ከላይ ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @አልፋቲዩብ1
    @አልፋቲዩብ1 2 ปีที่แล้ว +3

    ምንም ይሁን ምን ከናንተ ሂወት ምንም ነገር አይበልጥም በአለም ላይ በዋጋ የማይተመነው ህይወታችን ብቻ ነው እና አርዳታ ጠይቁ ሰው አይጠፋምና በሰላም ቆዩልኝ

  • @cocobwatola7107
    @cocobwatola7107 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @lisaneamhara1665
    @lisaneamhara1665 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤል ብርሃኑ እውነተኛ የመረጃ ምንጭ የፅናት ተምሳሌት ነው።

  • @fathimashifa6463
    @fathimashifa6463 2 ปีที่แล้ว +3

    እስይ ድብን ይበሉ አይ ሃገሬ ትልቅ አምላክ አለሽ ።

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 2 ปีที่แล้ว +2

    bee iyesus sim waqayyoo Ethiopia naga haa godhuuu 🇪🇹🙏🙏🙏

  • @yeshuma2672
    @yeshuma2672 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን

  • @hayathayatyot5755
    @hayathayatyot5755 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ዬ ሰላምሽ ይብዛልን

  • @emebateemebate3488
    @emebateemebate3488 2 ปีที่แล้ว +4

    Yaa Waqayyoo Ethiopia Nuufii Egii 💚💛❤️☝️☝️☝️

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 2 ปีที่แล้ว +26

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ን ይጠብቃት

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚብሔር እተ ጠብቀን እደውም ምን ይሻላል

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የኢትዮጵያ አምላክ እንኳን ንስር የታጠቀዉን የመንግስቱን ሐይልም እያፍረከረከዉ ነዉ

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 2 ปีที่แล้ว +11

    🙄🙄🙄😂😂😂😂😂ወዮ ወዮ ግብፅ አቤት ክፉት መቼም አይሳካላችሁም የኢትዮጵያ አምላክ አይተኛም

  • @tigistchamisso9703
    @tigistchamisso9703 2 ปีที่แล้ว +6

    በኢትዮጵያ ላይ የሚሰራ ሴራ ሁሉ እግዚአብሔር ያፈርሳ በንስሮቹ ላይም የሆነው ይህ ነው ገና ማነኛው ነገር በኢትዮጵያውያን ላይ የሚጠነሰሰው ጥንስስ የኢትዮጵያ አምላክ ያፈርሳል ብቻ በትእግስት ና በፀሎት እንጠብቅ 🙏🙏🙏🙏
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር❤️❤️❤️❤️
    💚💛❤️💚💛❤️

  • @workeyemengesha8190
    @workeyemengesha8190 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያየ ምነው ሀዘንሽ በዛ ኡፍፍፍፍ

  • @cocobwatola7107
    @cocobwatola7107 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዝናል

  • @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ
    @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ 2 ปีที่แล้ว +24

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ከምናየው ከምንሰማው ይጠብቀን 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ተመስገንአምላኬ-ሠ2ረ
    @ተመስገንአምላኬ-ሠ2ረ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኢትየጲያ አምላክ ነው ያስጠፋቸው

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +13

    Romans 3 (አማ) - ሮሜ
    23: ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤
    24: በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።

  • @nabilanabila8892
    @nabilanabila8892 2 ปีที่แล้ว +1

    selamuni temegnwu lewuduwa hagere 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ 2 ปีที่แล้ว +5

    እምዬ ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ 😭😭😭😭

  • @bruktyrose5879
    @bruktyrose5879 2 ปีที่แล้ว +2

    Emiye Ethiopia Geta yedrslesh❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያና የኢጂፕት ግኑኝነት ይጠንክር ሠላም ጤና ፍቅር ይብዛ .

  • @guchj14
    @guchj14 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ግብፅ

  • @pierrenajem3319
    @pierrenajem3319 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ለአገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹

  • @msie8749
    @msie8749 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሰላም ይሥጣት ጠላቶቿ እንደ ትንቤይ ይፍረሱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅

  • @ሀይማኖት-ጘ9ቀ
    @ሀይማኖት-ጘ9ቀ 2 ปีที่แล้ว +4

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀአይ ግብፅ እግዜአቤሔር ከኢትዮጵያ ጋር መሆኑን አታቅም

  • @fetlealem3902
    @fetlealem3902 2 ปีที่แล้ว +4

    ምነው አልሲሲም እንደ አሞራዎቹ ፈጣሪ ቢያጠፋልን። ነሴጣን ሰራ አይከናወንም። ኢትዮጵያ ጠባቂ አምላክ አለት።

  • @HhHh-xn9jy
    @HhHh-xn9jy 2 ปีที่แล้ว +1

    አየ መስር ጡሲ መላክነው የቀራቸው ሀሀሀ

  • @fonogono2786
    @fonogono2786 2 ปีที่แล้ว +1

    አሞራወቹሞቱአሪፋነውከዛየአሲሲንሞትያሰማን

  • @taruyegetaliji4243
    @taruyegetaliji4243 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ነው እኔ በህሜ አሞራውን በድንጋይ መትቼ ነበር መጥፎ አሞራ ነበር

  • @salealhosani1206
    @salealhosani1206 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ግብጽ በወፍ ደግሞ መጣ አፍር ወገኖችን ነበስይማር

    • @Shaida-go4nb
      @Shaida-go4nb 2 ปีที่แล้ว

      ሆሆ ይገርማሉ

  • @ayshamohammed8906
    @ayshamohammed8906 2 ปีที่แล้ว +10

    ሁሌም ቢሆን አመስግኝ እንሁን አልሀምዱሊላህ የዛሬዋን ቀን ለማያት ያብቃን ላምላካችን ምስጋና ይገባው ስንቶች አሉ ተኝተው ያልተነሱ ተነስተው ያልተኛ ብዙ ናቸው እኛን ግን አላህ በረህመቱ የዛሬዋን ቀን ለማየት አብቅቶ ሀናነ እናስ እኔም እናንተም አልሀምዱሊላህ ብሌን የዛሬዋን ቀን በምስጋና እንጂ የምረት ለሀገራችን ለህዝቦቻችን አላህ ሰለሞን የኦሮ ድልን ሁላችንም በየ ሀይማኖታችን ዱአ እናደርግ አዲስ ቀን አዲስ ተስፋ የዛሬው ዓቀን ልዩና ለኔ አልሃምዱሊላ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +12

    1 John 4 (አማ) - 1 ዮሐንስ
    21: እግዚአብሔርንም የሚወድ ወንድሙን ደግሞ እንዲወድ ይህች ትእዛዝ ከእርሱ አለችን።

  • @semiccell6821
    @semiccell6821 2 ปีที่แล้ว +8

    መንግሥት ባለ አገር ሕዝብ ሞት ያማል፡በጣም እናመሰግናለን አቤል

    • @hiwetaneshedengel2484
      @hiwetaneshedengel2484 2 ปีที่แล้ว

      ምን መንገስት አለ?????

    • @semiccell6821
      @semiccell6821 2 ปีที่แล้ว

      @@hiwetaneshedengel2484 አዎ አገራችን መንግሥት የሌላት አገር ሆናለች

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 2 ปีที่แล้ว +5

    😭😭😭🇪🇹🇪🇹ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ

  • @teguaasefa7977
    @teguaasefa7977 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ግብፅ ይህ ሁሉ። ተንኮል ምን የረግላት ይሆን?

  • @Shewaentertainment
    @Shewaentertainment 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለእናት ሀገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕ኢትዮጵያ
    ሰላም ለሚስኪኑ ህዝቦቿ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏ፍቅር አንድነት
    ለኢትዮጵያ ህዝቦች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊
    የድግል ልጅ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን። በሀገርም ከሀገርም ውጭ ያሉ ኢትዮጲያኖችን ፈጣሪ ይችን ከድንገተኛ ሞት እና ባጠቃላይ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ፍቅር አንድነት
    መተሳስብን ያድለን🙏🏽🤲🏼

  • @yawebdar33yashe37
    @yawebdar33yashe37 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ይወዱናል ጠላት በዛብን የሚጠብቀን አይተኛም ቀጥሉ መጨረሻውን ፈጣሪ ያቃል ለሞቱት ነብስ ይማር 😭😭😭😭

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 2 ปีที่แล้ว +4

    መቼ ይሆን ደህና ነገር የምንሰማው ሁሌ ሀዘን😭 የኢትዮጵያ አምላክ አንተ እርዳን🙏🙏💚💛❤

    • @stube3784
      @stube3784 2 ปีที่แล้ว

      እኮ😭👌

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +9

    1 John 2 (አማ) - 1 ዮሐንስ
    17: ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 ปีที่แล้ว +1

      Ethiop 🇨🇬✊🇪🇹✊☦️☘️🌱

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ያህል ድካም አሞራ እስከማሰልጠን መሄድ ለምን አስፈለገ፡፡ ምን የተደበቀ ነገር አለ፡፡የኢትዮጵያ አምላክ ገና ያዋርዳቸዋል፡፡

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +12

    John 3 (አማ) - ዮሐንስ
    16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @esryvideos2558
    @esryvideos2558 2 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹◦◎ፋና ቲቪ መወያያ ◦ 🇪🇹

  • @beeityabera6741
    @beeityabera6741 2 ปีที่แล้ว +3

    ሠላም ለአገራችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @meselutadesse4925
    @meselutadesse4925 2 ปีที่แล้ว +7

    ክብር ሁሉ ለገናና የሀገራችን እና የእኛ የዜጐቿ ጠባቂ ለሆነው ልዕለ-ኃያሉ እግዚአብሔር ይሁን!!!
    ሲጀመር ንስር የመልካም ነገር ሁሉ ምሳሌ፣ የጥንካሬ፣ የኃይል፣ የእግዚአብሔር መንፈስ ጥንካሬና አሠራር መገለጫ የእግዚአብሔር ድንቅ ፍጡር እንጂ ልማትና ዕድገትን ለሚጻረር አፍራሽ ተልዕኮ መጠቀሚያ የሚሆን አዕዋፍ ስላልሆነ ነው የግብፅን ተልዕኮ ማሳካት ያልተቻለው፡፡
    ሚስጥሩ ዕምዬ ኢትዮጵያን እስካሁን የታወቅሽበት የማይመጥንሽ ታሪክሽ በእኔ ይቀየራል ትሻገሪያለሽ ያላት የቃል ኪዳን አምላክ እግዚአብሔር ነው፡፡

  • @Mimi-ex4si
    @Mimi-ex4si 2 ปีที่แล้ว +1

    ለአፋርና ለአማራ ህዝብ መሞት መንግሥትን እንጅ እነኚህ አውሬዎችን ተጠያቂ አላደርግም ምክንያቱም እነሱ ሊገሉ ሊሰርቁ ነው የሚገቡት መንግሥት ያላት ሀገር ግን ህዝቡን መጠበቅ ያልቻለ እግዚአብሔር ይፍረደው😭

  • @nabihaemuyeemu2968
    @nabihaemuyeemu2968 2 ปีที่แล้ว +2

    Egzabehar Hagerachineni Ethiopian Selam Adergilen Ketzatew Ketiweriweriw Anet Sewirelin Selamen Ametalin

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 5 หลายเดือนก่อน +1

    ግብፅንም ኝኝኝ ግድብንም ኝኝኝ ሳይሳካም አሞራም ካሙራም ኝኝኝ አማሪካም ኝኝኝ ምን ማለትንም ነዉ የጅል ንግግርንም። ማናባህንስ ካንተም ኝኝኝ ግብፅንም ቀደዳም ኝኝኝ ወርየህንም ምንሰማበትም ጀሮም የለንም ህዝብንም አማራም ።

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว +6

    ጅታና ግብፅ መቸም ለኢትዮጵያ ሰላምና ብልፅግና አይወድም አላህ ሞሳድን ሀገራችን
    ከመግባት ይጠብቅልን

  • @jimmatyubue989
    @jimmatyubue989 2 ปีที่แล้ว +1

    ምናለበት እሄን ሳባር ሳባር የምለዉን አስቀያም ቃላት መጠቀም ብትተዉት ኤረ ዳባረን አሁን ስንተነዉ የምትሠባብሩ አይደበራቹምግን

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 2 ปีที่แล้ว +6

    ክክክክክክክክክክ።እነዚህ እባቦች ደግሞ ባሞራመጡ ድግምታሞች ፈጣሪአምላክ አይመልሳቸው

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 2 ปีที่แล้ว +3

    የኢቶጵያ አምላክ ያጠፍቸው

  • @seadiyoutbe4855
    @seadiyoutbe4855 2 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ በቃ በለን እስከመቸ

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔ በእይወቴ የመኪና አደጋ እፈራለው ወጥቼ እስክመለስ አባታችን ሆይ አላቋርጥም

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 2 ปีที่แล้ว +1

    ወፍች እማ ህዚም አሜሪካ እየሰለሉ ነው!!

  • @cocobwatola7107
    @cocobwatola7107 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ትግራዬ ያዛዝናል

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 ปีที่แล้ว

    GOD PRAY CREATED GOD LEADER .

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +9

    መዳን በማንም የለም መዳን የምንችለው በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ( የሃዋሪያት ስራ 4: 12)

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +12

    ለተቀበለሁት (ኢየሱስን የግል አዳኝ አድርገው ያመኑ ) ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ስጣቸው ። (ዮሃንስ 1: 12 )

  • @guchj14
    @guchj14 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ አገሬ

  • @ትጃኒሙስጠፋ
    @ትጃኒሙስጠፋ 2 ปีที่แล้ว +4

    መሽቶ በነጋ ቁጥረ አሳዛኝ ነገረ ብቻ ነው የምንሰማው

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +8

    James 1 (አማ) - ያዕቆብ
    26: አንደበቱን ሳይገታ ልቡን እያሳተ እግዚአብሔርን የሚያመልክ የሚመስለው ማንም ቢኖር የእርሱ አምልኮ ከንቱ ነው።

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 2 ปีที่แล้ว

      ምንድነው እዚህ ስበካው አዲስ ጴንጤ ነሽ መስለኝ

    • @selamtesfaye1648
      @selamtesfaye1648 2 ปีที่แล้ว

      @@emebetzewde7492 የመጨረሻው ዘመን ስለደረሰ የእግዚአብሔር ቃል ሁሉም ይሰማ ዘንድ ግድ ነው።

  • @user-mf6ml3zg8p
    @user-mf6ml3zg8p 2 ปีที่แล้ว

    🌷🌷

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 2 ปีที่แล้ว +4

    የእግዚአብሔር ሀይል ማን ይችለዋል

  • @haimnotedjaleam1922
    @haimnotedjaleam1922 2 ปีที่แล้ว +1

    አትዮ ሀገራ ቤት🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤️💘🤲🤲

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +9

    1 Corinthians 1 (አማ) - 1 ቆሮንቶስ
    30-31: ነገር ግን፦ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ፡ ተብሎ እንደ ተጻፈው ይሆን ዘንድ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው።

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes962 2 ปีที่แล้ว +11

    የኢትዮጵያ አምላክ ገድሎአቸው ነው ኢትዮጵያን መስለል አይቻልም!!ከእዚያብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ!!

  • @sifanymamoo3946
    @sifanymamoo3946 2 ปีที่แล้ว +1

    የገደለን መግደል ቢጀመር ግድያ ይቀንሳል

  • @user-ve7jg5qv2i
    @user-ve7jg5qv2i 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፍጣሪ ምን ይጥብቅ መሰለህ አልስሲ

  • @dukamedia19
    @dukamedia19 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ሀገሬ

  • @مسرتالوهابي
    @مسرتالوهابي 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዝይቤሒራ አምላክ ኢትዮጵይን ይጠብቅልን

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +9

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝቦች 🇪🇹🙏

  • @ሲዳማ
    @ሲዳማ 2 ปีที่แล้ว +1

    በዚህ አይነት ጁታ የማረካቸውን ገለድለው ቀብረዋል ማለት ነው

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +6

    Romans 8 (አማ) - ሮሜ
    1: እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም።

  • @ትጃኒሙስጠፋ
    @ትጃኒሙስጠፋ 2 ปีที่แล้ว +4

    ግብፅ ያለ ግድቡ ሌላ ስራ የላቸውም በቃ

  • @maedottube7716
    @maedottube7716 2 ปีที่แล้ว +13

    ሰላም ሰላም ውድ ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራውያን እግዚአብሔር ሀገራችንና ህዝባችን ይጠብቅልን

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም የአቤሎ ቤተሠብ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 ปีที่แล้ว +8

    እየሱስ ክርስቶስ ብቸኛው የአለም ሁሉ አዳኝ ነው

    • @hayatbilal6211
      @hayatbilal6211 2 ปีที่แล้ว

      አሟድነውየፈጠረንጌታአላህብቻነው

    • @hayatbilal6211
      @hayatbilal6211 2 ปีที่แล้ว

      እሚገለንምፈጣሪነው

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 2 ปีที่แล้ว

      @@hayatbilal6211 እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጆ ነው ሚያድነው

  • @akalone1339
    @akalone1339 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዛብሔር ጣልቃ ስለገባ ምክራቸዉኅ ስላፈረሰዉ ነዉ አሞሮቹ የጠፉዉት
    መክበቡኅስ ከበቡኅ በእግዛብሔር ስም አሸነፍናቸዉ።

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 2 ปีที่แล้ว +1

    ግብፅ የራሳን ችግር አቻለችም እኛ እንጠክር በወሬ ህዝብን አትረብሹ

    • @የእናቴናፋቂs
      @የእናቴናፋቂs 2 ปีที่แล้ว

      ግብፅ ጀግና ሀገር ነች እንደው አፍርሳው በተገላገልን ከሰው ግድብ በለጠ እኮ

  • @Zinet.EndAhmed
    @Zinet.EndAhmed หลายเดือนก่อน

    ያረብ አገራችንን ሰላሟን መልስልን ያኢላሂ አልቻልንልህ ጭንቅ

  • @ruru5375
    @ruru5375 2 ปีที่แล้ว

    Ay Egyptian abedu adel egezabeher lebe yesetachu

  • @ztube8522
    @ztube8522 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰቦች!!!!
    መልካም ቀን!!!!!!!

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +8

    Galatians 5 (አማ) - ገላትያ
    19: የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥
    20: መዳራት፥ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥
    21: መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።

  • @ይችላል
    @ይችላል 2 ปีที่แล้ว +1

    የቃናው ትርጉት አኢትዮጵያም ተከሰተ.

  • @cocobwatola7107
    @cocobwatola7107 2 ปีที่แล้ว

    እንካን ጠፉ

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 ปีที่แล้ว

    GOD

  • @yeshuma2672
    @yeshuma2672 2 ปีที่แล้ว

    ሲጀመረ ግብፅ ማለት የኢትዮጵያ ዝዘቦች በሰድት እነደንሳደድ የጥት መቅኛ ናት ሃቅ ይውጣ

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም 1አፍታ ! ኢትዮጵያዊያን መሳሪያ ከሰጣችሁ ከፈታችሁ ባርነታችሁን በፍቃዳችሁ ተቅብላችውሃል ። ትርፍ መሳሪያችሁን ማንም ሳያያችሁ ቅብሩ ጥይት አትባክኑ

  • @wafikasimyoutube9256
    @wafikasimyoutube9256 2 ปีที่แล้ว

    Hi

  • @anondes1099
    @anondes1099 2 ปีที่แล้ว

    ለመሆኑ ሰሞኑን መረጃ አቀባይ አለ ሲባል ነው? አሞራ የሆኑት?
    ፉገራው ይቅርና ሰላዩ ይታነቅ!
    ቆንጆዎቹ የኢትጵያ ንስሮች አማለዋቸው ተከትለው ወደ መሃል አገር ሄደው ነው።የግብጹ ሰላይ እጣ ደርሶባቸው¡ ምስኪን አሞሮች።

  • @tadelotade387
    @tadelotade387 2 ปีที่แล้ว

    😘😍😍😢😭

  • @woinhabesha5165
    @woinhabesha5165 2 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮጽያ አምላክ እንኳን ንስር አሞራ ገና ግብጽን ያጠፋታል፡፡