ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በ ሊባኖስ ያለን ወንድም እህቶቼ ሠላም ለናተ ይሁን እዴት አደራቹ አካባቢያቹ ሠላም ነው በያለንበት የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለየን 🙏🙏🙏
እልል ትራምፕ ወዳጀ ይመችህ ዝጋልኝ የሸርሙጦች እና የቦዘኔዎች አፕልክሽን ነው ቲክ ቲክ ።
የምትጠቀምባቸው ቃላቶች ፀያፎች ናቸው
Yes
ያረቢ ለዘላለም ይዘጋ ቲክቶክ
አሜን
ግን እሁሉም ሀገር ይዘጋል ወይስ አሜሪካ ብቻ ነው የኢትዮዺያ ህዝብ አበደዋል
@@Ayehut ሁሉም መሰለኝ ትውልድ እየጠፋ ነው በዘጉት
@@genetmelese7487 በጣም እንግዲህ ፈጣሪ ይርዳን
ቲክቶክ ቢዘጋ ሌላ platform ይመጣል እኮ። አሜሪካ ለሰው ልጅ አስባ አይደለም እኮ። አሜሪካ እራስ ወዳድ ስለሆነች ነው የምታስዘጋው። ማለትም ከቲክቶክ የሚገኘውን ጥቅም ስታሰላው አሪፍ ሆኖ አገኘችው እናም ባይትዳንስን ከጥቅሙ ላይ እኔንም አካቱኝ ብላ ስትጠይቅ እምቢ ስላሏት ነው።
አሜን አሜን አሜን መልካም እለተ ሰንበት መልካም የፆምና የፀሎት ጊዜ ይሁንልን አሜን❤
ይህን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
አሚን እስኪ ዱአአድርጉልኝ ጨንቆኛል ደክሞኛል የልብሽን ይሙላልሽበሉኝ በስዴት ነዉ የምኖርው ሀገር ወገንናፍቆኛል ግንምንዋጋለለዉ ምንይዥስል እዚሁ ቀርሁ
ፍት በደራ ለሚታረዱ ምስኪን ህፃን ህዝብ 😭😭😭
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
እሰይ እልልልልልልልልአረ ከምድረ_ገፅ ያጥፋልን ልዑል❤🤲👏👏👍
Stop Amhara genocide !! ፍትህ የሚዳያ ሺፋን ለማያገኘዉ የአማራ ህዝብ !!
😂😂😂
😂😂😂😂እሱን ለእራሱ ለፋንዶ ንገረው
😂😂@@BETLHMEGetahew
😂 አይዞን😂
ቻለው 😂የበላይ ዘለቀ ዘር 😂😂😂ሚኒሊክ ከመቃብሩ ወጥቶ ያድንህ!
“ዳሩ ግን የነገር ሁሉ መጨረሻ ቀርቦአል። እንግዲህ እንደ ባለ አእምሮ አስቡ፥” - 1ኛ ጴጥሮስ 4፥7
የቲክቶክ መዘጋት፣ ለዐለማችን ትልቅ ጥቅም ዐለው፣ በተለይ እንደኢትዩጵያውያን አይነት ያልሠለጠነን ሕዝብ ጨርሦ ገደል ይዞ የሚገባ ነው።
እልልልልልል ያርግልን ቲክቶክን መዘጋት አለበት ኢትዮጵያዊያን ተጃጀለዉብናል
ድል ለአባት ሀገር ራሺያ💪💪
እሰይ ይዘጋእሰይ በተለይ ለኛአኤትዮጴያኖች እሰይይ ምድርዘረኞች ልሳናችሑን ፈጣሪይዘጋልን
ምነው እውነት ብሆን በታለይ ለኢትዮጵያ ህዝብ ስባል ብዛጋ🙏🙏🙏
ብዘጋም ከአሜሪካ ምቻ ነው ምዘጋው እኮ
ፍትህ ለተጨቃኝ ህዝብ
እስይ ተመስገን ቲክቶክ መዘጋት አለበት በተለይ የእኛ የኢትጱያ በታተነን እራስ በራሣቸን አባላን ሴት እህቶቻችን እራቆታችዉ እየወጡ ምንስ ጉድ አላየን ባአፋጣኝ ይዘጋልኝ😢😢😢😢😢
It will be banned only in USA. It might not be applicable to Ethiopia.
የምመካ ቢኖር በእግዝአቢሔር ይመካ እጂ መሳርያ ከአምላክ እጂ አያዲንም መግሲታት የተባሉሞኝናቼሁ መሳር በእግዝአቢሔር እጂ እቁላልነዉ ከኛ የምጠበቀዉ የሰዉ ዘር ፀሎትያሲፈልጋል
እንኳን ደና መጣህ አቤሎ ስለምትሠጠን ትክክለኛ መረጃ እናመሠግናለን♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏
ይጥፋ ቲክቶክ
እንደው ስለቴ ነው የሚሰምረው ቲክቶክ ቢዘጋ👐 በተለይ የኢትዮጲያውያን ህዝብን ጭንቅላትና ልብ ደፍኖታልና የኛውም ፓርላማ እንዲዘጋው ቢያደርግ ምኞቴ ነው😢 ከጥቂቶች ቁምነገር ከሚያስተላልፉት በስተቀር አብዛኛው ህዝቤ እንደ አይን ጠፍቷልና💔
ይቺን ፁሁፍ የምትመለከቱ ሁሉ ❤በአላህ❤ በማርያም ብያቹሀለሁ 10ሺ እድገባ እርዱኚ🙏ፈጣሪ ከፈቀደልኚ ጥሩ ነገር እሰራበታለሁ።
በአላህ ሥላልሽ ደምሬሻለሁ በርቺ
BE MARYAM SLALISH ENEM EREDASHALEW
መድሀኒአለም ቴክቶክን ያጥፋው ዋዉ ከጠፋ ሰለቴ ሰመረ
አሜን አቤሎ ቸር ያውለን ያቆየን!
🎉እልልልል ቲክቶክ ሊዘጋ ተመስገን
Wow, what a nice day! thank you
ድል ለሩሲያ🎉🎉🎉🎉
የቲክታክን መዘጋት ያስደሰተው የዘረኝነትን ጥግ ያየንበት እንደው በጠፋ ❤
ያርብ እንዳይመለስ የዘጋ. ብጉጉት የጠብቅን ነዉ
በስላም ያሳደረን ፈጣሪ በስላም ያውለን ውድ የ ተዋህዶ ቤተሰቦች እንኳን ለ ፆም ነቢያት አደረሳችሁ የ በረከት ፆም ይሁንልን ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ስለ መረጃ እናመሰግናለን አቤሎ 🥰🥰🙏እሄ የ ትክቶክ አፕ ሙሉ በሙሉ ቢዘጋ ጡሩ ነው አስፈላጊ አይደለም ትውልድን እያበላሽ ነው
እዳው ይኸ ሸይጧን የሆነ አፕላኬሽን ሥንቱን አጠፍ
አሜን አሰከ ዘለአለም በተዘገ አልል
justice for SALALE people .... comment kana like godhaa sagalee ta'aa ijoollee Oromoo
ምእራባዊያን የሩሲያን ከሀያልም ሀያል መሆኗን ረስተውታል በጭራሽ አይችሏትም ።
Wel come Abela
አቤሎ ታይላንድ ሆነህ ነው የምትዘግበው ታድለሃል ❤
InshaAllah yizega
ብዙዎችን ያነፈዘ የወጣቱን አእምሮ የገታ ቲክቶክ ዛሬውን ይዘጋ !
እሺ ብትሉ በረከቴን ትበላላችሁ እምቢ ብትሉ ግን ሠይፍ ይበላችኋል ይላል እግዚአብሔር
ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ከዘላለም ሞት ከሲኦል ከፍርድ ያድናል ።
እራሡን አላደናም እንካን እኛን ላድን😅😅😅😅😅😅😅😅
እየሱስ ደካማ ፍጡር ነዉ ማዳን ሚችለዉ እየሱስን የፈጠረ አላህ ብቻ ነዉ
@@malikshibaz911እሱን ሲዖል ስትገባ ነው የምታረጋግጠው።ማዳኑማ ግልፅ ነው ይልቅ ጊዜ አታባክን
@@GebremedihinAmbayeGebreSewu Ammelaki
ይዘጋ ለዘላለሙ እኔ ቲክቶክ ስገባ ራሴን ኣላቅም በጣም መጥፎ ነዉ😢 በጣም
ሰላም ሰላም ቤተሰብ
የአለማችን የማይድን ካንሰር ማለት አሜሪካ ነች
ወይኔ አንድ ቀን እንኳን ሳላብድ tik ቶክ ሊዘጋ ነው 😂😂😂
I am the first one today 😅😅😅
Mastawekyaw beza abelaa🎉
ለቲክቶክ መላ ያወረደው አምላክ ለአለም ሰላሙን ያምጣልን 😢😢😢😢
ሰሞኑን ምንድነው mic ማስተካከል ትልቅ issue honebih
ወይኔ ሲያሣዝኑ ሊዘገባቹ ነው😢😂 kk
Tiru naw bezega le hagerachinm!😭 sintun asayen😭Yihen sil bizu alu Tiktok ,watsup...melkam sira meseru🙏
ይዘጋ
ከመላው አለምነውደ ታዳ እሚጠፋው እዳው በጠፋ ቲክቶክ
ቶሎ ይዘጋልንንንን ቲክቶክ
Putin's warning is not just a rumor, like European leaders. Rather, Putin is implementing what he says, so caution is needed.
ትክቶክ ለዛላላም ይጥፈ ፣፣፣ ትዳር አይበረክት ሀይማኖት አይከበር እርስ በእርስ መወደድ ጣፈ😂😂😂 ይዘገልን ዘረኝነትም ይጥፈልን
Ara benatih yehen mastawokia mesmat selechgn?
ፍትህ ለ19 97 ኮንደመኒዬም ተመዘጋቢዎች!
Min honu😢
@Thewahido እስካን እየቆጠቡ ነው ግነ አልተሰጣቸውም እናቴ ቆጥባ ሳይደርሳት ህወቷ አለፈ😢
@@liyadegefu8525እና ቅም አሉ እኮ ባለ ጊዜወቹ😢😢😢
@@liyadegefu8525 ልሰድብሽ ነበር ግን የእናትሽን ማረፍ ስለፃፍሽ ትቼዋለሁ። ለማንኛውም በጋዛ ውስጥም የሚሞቱት ንፁሃንም እንደዚሁ ነው ሚያሳዝኑት እሺ። እነሱም ለሌሎች እናት እና አባት ናቸው። ገና ለገና ሙስሊም ጠል ስለሆንሽ ብቻ ከአይሁድ ጎን አትቁሚ። እኛ ክርስቲያኖችን ጠልተን አይደለም ለጋዛ የምንደግፈው። ከአይሁዳውያን ጋር ነው ፀባችን።
@unkn5033 sewiyew tenegna nehi menun kemin agenagnehew?
እሰይ
Selam betam des yemil mereja new tiktok dedebochinew tawaki yaderegew😂😂
Ya rab min alebat betzega ethiopian chimer
ፑቲን ወንድ ነው
🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺❤❤❤🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪💪💪💪💪
😂😂😂😂😂
መሳቅ መደሰት ከፈለጋቹ የተለቀቀ video አለ ገብታቹ እዮ❤😊
ኢየሱስ ክርስቶስ ብቸኛው የአለም ሁሉ አዳኝ ነዉ በእርሱ የሚያምን የዘለዓለም ህይወት አለው የማያምን ግን አሁን ተፈርዶበታል
ብቸኛዉ አዳኝ የሰዉ ልጅ የሆነዉን እየሱስን የፈጠረዉ አላህ ብቻ ነዉ
Mebal ylem eysus kerstos yalem medanet newu egza sayrefd beshe amelthe@@malikshibaz911
America alemachin lay lemifeterew chgir hulu wanawa teteyaki nat dil le Russia.
Hi
yitifa ke ibid wuchi tirf yelm😅😅
Bakih yemidenegitim yemiyasdenegitim yelem
ደደብ ከእነ ቅናት ጭምር አቤሎ ምን ያድርህ/ሺ
አሜሪካ መጣችልሽ ሩሲያ😂😂😂😂 እስሬያንስ ይሁዴያንስ ሞቅ ሞቅ አድርጉት እንጂ
ቲክቶክ ለትራምፕ ምርጫ ማሸነፍ ትልቁን ሚና ተጫውቷል። ቲክቶክ ግን መዘጋት የለበትም።
ግዘጋን
ይዘጋ ለዘላለም
አተቆሻሻ ጋዘጠኝ
ጥፊ ከዚ
Sidi nek bro balege
አንተ ድዝ ሰውን ለማስቀየም ማስተርስ አያስፈልገውም ደደብ መሆኑ በቂ ነው
🤔🤔🤔🤔
ትራብን ተሳደብ ቲክትክ ይዘጋል አራት ።
በ ሊባኖስ ያለን ወንድም እህቶቼ ሠላም ለናተ ይሁን እዴት አደራቹ አካባቢያቹ ሠላም ነው በያለንበት የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለየን 🙏🙏🙏
እልል ትራምፕ ወዳጀ ይመችህ ዝጋልኝ የሸርሙጦች እና የቦዘኔዎች አፕልክሽን ነው ቲክ ቲክ ።
የምትጠቀምባቸው ቃላቶች ፀያፎች ናቸው
Yes
ያረቢ ለዘላለም ይዘጋ ቲክቶክ
አሜን
ግን እሁሉም ሀገር ይዘጋል ወይስ አሜሪካ ብቻ ነው የኢትዮዺያ ህዝብ አበደዋል
@@Ayehut ሁሉም መሰለኝ ትውልድ እየጠፋ ነው በዘጉት
@@genetmelese7487 በጣም እንግዲህ ፈጣሪ ይርዳን
ቲክቶክ ቢዘጋ ሌላ platform ይመጣል እኮ። አሜሪካ ለሰው ልጅ አስባ አይደለም እኮ። አሜሪካ እራስ ወዳድ ስለሆነች ነው የምታስዘጋው። ማለትም ከቲክቶክ የሚገኘውን ጥቅም ስታሰላው አሪፍ ሆኖ አገኘችው እናም ባይትዳንስን ከጥቅሙ ላይ እኔንም አካቱኝ ብላ ስትጠይቅ እምቢ ስላሏት ነው።
አሜን አሜን አሜን መልካም እለተ ሰንበት መልካም የፆምና የፀሎት ጊዜ ይሁንልን አሜን❤
ይህን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
አሚን እስኪ ዱአአድርጉልኝ ጨንቆኛል ደክሞኛል የልብሽን ይሙላልሽበሉኝ በስዴት ነዉ የምኖርው ሀገር ወገንናፍቆኛል ግንምንዋጋለለዉ ምንይዥስል እዚሁ ቀርሁ
ፍት በደራ ለሚታረዱ ምስኪን ህፃን ህዝብ 😭😭😭
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
እሰይ እልልልልልልልል
አረ ከምድረ_ገፅ ያጥፋልን ልዑል❤🤲👏👏👍
Stop Amhara genocide !!
ፍትህ የሚዳያ ሺፋን ለማያገኘዉ የአማራ ህዝብ !!
😂😂😂
😂😂😂😂እሱን ለእራሱ ለፋንዶ ንገረው
😂😂@@BETLHMEGetahew
😂 አይዞን😂
ቻለው 😂
የበላይ ዘለቀ ዘር 😂😂😂
ሚኒሊክ ከመቃብሩ ወጥቶ ያድንህ!
“ዳሩ ግን የነገር ሁሉ መጨረሻ ቀርቦአል። እንግዲህ እንደ ባለ አእምሮ አስቡ፥”
- 1ኛ ጴጥሮስ 4፥7
የቲክቶክ መዘጋት፣ ለዐለማችን ትልቅ ጥቅም ዐለው፣ በተለይ እንደኢትዩጵያውያን አይነት ያልሠለጠነን ሕዝብ ጨርሦ ገደል ይዞ የሚገባ ነው።
እልልልልልል ያርግልን ቲክቶክን መዘጋት አለበት ኢትዮጵያዊያን ተጃጀለዉብናል
ድል ለአባት ሀገር ራሺያ💪💪
እሰይ ይዘጋእሰይ በተለይ ለኛአኤትዮጴያኖች እሰይይ ምድርዘረኞች ልሳናችሑን ፈጣሪይዘጋልን
ምነው እውነት ብሆን በታለይ ለኢትዮጵያ ህዝብ ስባል ብዛጋ🙏🙏🙏
ብዘጋም ከአሜሪካ ምቻ ነው ምዘጋው እኮ
ፍትህ ለተጨቃኝ ህዝብ
እስይ ተመስገን ቲክቶክ መዘጋት አለበት በተለይ የእኛ የኢትጱያ በታተነን እራስ በራሣቸን አባላን ሴት እህቶቻችን እራቆታችዉ እየወጡ ምንስ ጉድ አላየን ባአፋጣኝ ይዘጋልኝ😢😢😢😢😢
It will be banned only in USA. It might not be applicable to Ethiopia.
የምመካ ቢኖር በእግዝአቢሔር ይመካ እጂ መሳርያ ከአምላክ እጂ አያዲንም መግሲታት የተባሉሞኝናቼሁ መሳር በእግዝአቢሔር እጂ እቁላልነዉ ከኛ የምጠበቀዉ የሰዉ ዘር ፀሎትያሲፈልጋል
እንኳን ደና መጣህ አቤሎ ስለምትሠጠን ትክክለኛ መረጃ እናመሠግናለን♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏
ይጥፋ ቲክቶክ
እንደው ስለቴ ነው የሚሰምረው ቲክቶክ ቢዘጋ👐 በተለይ የኢትዮጲያውያን ህዝብን ጭንቅላትና ልብ ደፍኖታልና የኛውም ፓርላማ እንዲዘጋው ቢያደርግ ምኞቴ ነው😢 ከጥቂቶች ቁምነገር ከሚያስተላልፉት በስተቀር አብዛኛው ህዝቤ እንደ አይን ጠፍቷልና💔
ይቺን ፁሁፍ የምትመለከቱ ሁሉ ❤በአላህ❤ በማርያም ብያቹሀለሁ 10ሺ እድገባ እርዱኚ🙏ፈጣሪ ከፈቀደልኚ ጥሩ ነገር እሰራበታለሁ።
በአላህ ሥላልሽ ደምሬሻለሁ በርቺ
BE MARYAM SLALISH ENEM EREDASHALEW
መድሀኒአለም ቴክቶክን ያጥፋው ዋዉ ከጠፋ ሰለቴ ሰመረ
አሜን አቤሎ ቸር ያውለን ያቆየን!
🎉እልልልል ቲክቶክ ሊዘጋ ተመስገን
Wow, what a nice day! thank you
ድል ለሩሲያ🎉🎉🎉🎉
የቲክታክን መዘጋት ያስደሰተው የዘረኝነትን ጥግ ያየንበት እንደው በጠፋ ❤
ያርብ እንዳይመለስ የዘጋ. ብጉጉት የጠብቅን ነዉ
በስላም ያሳደረን ፈጣሪ በስላም ያውለን ውድ የ ተዋህዶ ቤተሰቦች እንኳን ለ ፆም ነቢያት አደረሳችሁ የ በረከት ፆም ይሁንልን ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ስለ መረጃ እናመሰግናለን አቤሎ 🥰🥰🙏
እሄ የ ትክቶክ አፕ ሙሉ በሙሉ ቢዘጋ ጡሩ ነው አስፈላጊ አይደለም ትውልድን እያበላሽ ነው
እዳው ይኸ ሸይጧን የሆነ አፕላኬሽን ሥንቱን አጠፍ
አሜን አሰከ ዘለአለም በተዘገ አልል
justice for SALALE people .... comment kana like godhaa sagalee ta'aa ijoollee Oromoo
ምእራባዊያን የሩሲያን ከሀያልም ሀያል መሆኗን ረስተውታል በጭራሽ አይችሏትም ።
Wel come Abela
አቤሎ ታይላንድ ሆነህ ነው የምትዘግበው ታድለሃል ❤
InshaAllah yizega
ብዙዎችን ያነፈዘ የወጣቱን አእምሮ የገታ ቲክቶክ ዛሬውን ይዘጋ !
እሺ ብትሉ በረከቴን ትበላላችሁ እምቢ ብትሉ ግን ሠይፍ ይበላችኋል ይላል እግዚአብሔር
ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ከዘላለም ሞት ከሲኦል ከፍርድ ያድናል ።
እራሡን አላደናም እንካን እኛን ላድን😅😅😅😅😅😅😅😅
እየሱስ ደካማ ፍጡር ነዉ ማዳን ሚችለዉ እየሱስን የፈጠረ አላህ ብቻ ነዉ
@@malikshibaz911እሱን ሲዖል ስትገባ ነው የምታረጋግጠው።ማዳኑማ ግልፅ ነው ይልቅ ጊዜ አታባክን
@@GebremedihinAmbayeGebreSewu Ammelaki
ይዘጋ ለዘላለሙ እኔ ቲክቶክ ስገባ ራሴን ኣላቅም በጣም መጥፎ ነዉ😢 በጣም
ሰላም ሰላም ቤተሰብ
የአለማችን የማይድን ካንሰር ማለት አሜሪካ ነች
ወይኔ አንድ ቀን እንኳን ሳላብድ tik ቶክ ሊዘጋ ነው 😂😂😂
I am the first one today 😅😅😅
Mastawekyaw beza abelaa🎉
ለቲክቶክ መላ ያወረደው አምላክ ለአለም ሰላሙን ያምጣልን 😢😢😢😢
ሰሞኑን ምንድነው mic ማስተካከል ትልቅ issue honebih
ወይኔ ሲያሣዝኑ ሊዘገባቹ ነው😢😂 kk
Tiru naw bezega le hagerachinm!😭 sintun asayen😭
Yihen sil bizu alu Tiktok ,watsup...melkam sira meseru🙏
ይዘጋ
ከመላው አለምነውደ ታዳ እሚጠፋው እዳው በጠፋ ቲክቶክ
ቶሎ ይዘጋልንንንን ቲክቶክ
Putin's warning is not just a rumor, like European leaders. Rather, Putin is implementing what he says, so caution is needed.
ትክቶክ ለዛላላም ይጥፈ ፣፣፣ ትዳር አይበረክት ሀይማኖት አይከበር እርስ በእርስ መወደድ ጣፈ😂😂😂 ይዘገልን ዘረኝነትም ይጥፈልን
Ara benatih yehen mastawokia mesmat selechgn?
ፍትህ ለ19 97 ኮንደመኒዬም ተመዘጋቢዎች!
Min honu😢
@Thewahido እስካን እየቆጠቡ ነው ግነ አልተሰጣቸውም እናቴ ቆጥባ ሳይደርሳት ህወቷ አለፈ😢
@@liyadegefu8525እና ቅም አሉ እኮ ባለ ጊዜወቹ😢😢😢
@@liyadegefu8525 ልሰድብሽ ነበር ግን የእናትሽን ማረፍ ስለፃፍሽ ትቼዋለሁ። ለማንኛውም በጋዛ ውስጥም የሚሞቱት ንፁሃንም እንደዚሁ ነው ሚያሳዝኑት እሺ። እነሱም ለሌሎች እናት እና አባት ናቸው። ገና ለገና ሙስሊም ጠል ስለሆንሽ ብቻ ከአይሁድ ጎን አትቁሚ። እኛ ክርስቲያኖችን ጠልተን አይደለም ለጋዛ የምንደግፈው። ከአይሁዳውያን ጋር ነው ፀባችን።
@unkn5033 sewiyew tenegna nehi menun kemin agenagnehew?
እሰይ
Selam betam des yemil mereja new tiktok dedebochinew tawaki yaderegew😂😂
Ya rab min alebat betzega ethiopian chimer
ፑቲን ወንድ ነው
🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺❤❤❤🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪💪💪💪💪
😂😂😂😂😂
መሳቅ መደሰት ከፈለጋቹ የተለቀቀ video አለ ገብታቹ እዮ❤😊
ኢየሱስ ክርስቶስ ብቸኛው የአለም ሁሉ አዳኝ ነዉ በእርሱ የሚያምን የዘለዓለም ህይወት አለው የማያምን ግን አሁን ተፈርዶበታል
ብቸኛዉ አዳኝ የሰዉ ልጅ የሆነዉን እየሱስን የፈጠረዉ አላህ ብቻ ነዉ
Mebal ylem eysus kerstos yalem medanet newu egza sayrefd beshe amelthe@@malikshibaz911
America alemachin lay lemifeterew chgir hulu wanawa teteyaki nat dil le Russia.
Hi
yitifa ke ibid wuchi tirf yelm😅😅
Bakih yemidenegitim yemiyasdenegitim yelem
ደደብ ከእነ ቅናት ጭምር አቤሎ ምን ያድርህ/ሺ
አሜሪካ መጣችልሽ ሩሲያ😂😂😂😂
እስሬያንስ ይሁዴያንስ ሞቅ ሞቅ አድርጉት እንጂ
ቲክቶክ ለትራምፕ ምርጫ ማሸነፍ ትልቁን ሚና ተጫውቷል።
ቲክቶክ ግን መዘጋት የለበትም።