‹‹ነዳጅ ስለተወደደ በእግራችሁ ሂዱ›› አስገራሚው የጠቅላይሚኒስትሩ ምሽት|ETHIO FORUM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 871

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
    @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 2 ปีที่แล้ว +30

    የተረገመው የ ኢትዮጵያ ህዝብ ይህም ሲያንሰው ነው እናመሰግናለን ኢትዮ ፎረም

  • @seikhakalbakalba4497
    @seikhakalbakalba4497 2 ปีที่แล้ว +64

    መለስ ነፍስህን ይማረው
    እሄ ልጅነቱን ያልጨረስ መንግሥት መጣብን አሁንማ ተሟዘዘ ጉድ ነው ዘንድሮ

    • @ermwor8524
      @ermwor8524 2 ปีที่แล้ว

      አምላክ ፡ "በፍጥነት" ፡ ከከጂውና ፡ የፋሽስት ፡ ባርያ(ባንዳ) ፡ ጌታህ ፡ ጋር ፡ ያገናኝህ ።

    • @likuali1299
      @likuali1299 2 ปีที่แล้ว +1

      ተበዳ ከሟችአባትጋ ተቀበር

    • @seikhakalbakalba4497
      @seikhakalbakalba4497 2 ปีที่แล้ว

      @@likuali1299 denez diqalaa

  • @Teame6
    @Teame6 2 ปีที่แล้ว +13

    ኢትዮጵያ ብትንትና ወጥታ መየት ይሚፈልግ እስከ ላይክ ያርግ

    • @somemeasha
      @somemeasha 2 ปีที่แล้ว

      Anatih yebeten Ethiopia tinesalechi diben bel

  • @samitefera9623
    @samitefera9623 2 ปีที่แล้ว +3

    አማራ ሆይ ተጠቅ ተደረጅ ሰልጥን ተነስ አማራ አንድ ሁን

    • @MD-cv4gn
      @MD-cv4gn 2 ปีที่แล้ว

      ሰልጥን የሚለው በደንብ ይሰመርበት

  • @nigusetadesse2939
    @nigusetadesse2939 2 ปีที่แล้ว +31

    ዕድሜና ጤና ይስጥህ ኢትዮ ፎረም ምርጥ ጋዜጠኛ ተወዳጅ

  • @abelguesh7231
    @abelguesh7231 2 ปีที่แล้ว +6

    እዚ ዝተረገመ ሰበአይ ፈጣሪ ሀደ ተዝገብረልና ዋ ህጂስ ደኺምና

  • @ማህደርትግራዋይ
    @ማህደርትግራዋይ 2 ปีที่แล้ว +41

    ፍትህ ለትግራይ ፍትህ ለትግራይ ህዝብ

    • @sahije8289
      @sahije8289 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል 👍👍👍

    • @surafelgera1996
      @surafelgera1996 2 ปีที่แล้ว

      ፍትህ ለአማራ

    • @abnetreact315
      @abnetreact315 2 ปีที่แล้ว +3

      ፍትህ ለትግራይ ህዝብ 🙏🙏🙏🙏

    • @abebechimbae7252
      @abebechimbae7252 2 ปีที่แล้ว +1

      @@surafelgera1996 አናንተ አማ ምን ፍትህ ያሰፍልጋቸሐል ?አረጉራው አያላቹህ ኤርትራ ሰራዎት አምጥታቹህ አናንተም ታዝላቹህ የሰው አገር ሰትውሩ በገጅራ ጡትና አንገት አዬቆረጣቹህ የገድላቹህ አገር ያፍርሳቹህ ምን ፍትህ ያሰፍልጋቸሐል ይህ ሁሉ ጉድ 1983የፍርሰ አህዳዊ ሰርዓት ለመመለሰ ያመጣቹህት ጣጣ ሰለሆነ የሚመጣቹህ ጉድ ቻሉት አሺ የጊሬቤት አገር ሰው

    • @ማህደርትግራዋይ
      @ማህደርትግራዋይ 2 ปีที่แล้ว +2

      @@surafelgera1996 ምን ጎደለህ ምን ቸገረህ እና ነው ፍትህ የማስፈልግህ

  • @fefefefe333
    @fefefefe333 2 ปีที่แล้ว +35

    አምላኬ ለትግራይ እዝብ ድረስ ጌታይሄ ልጆችህን ከሰው በላ የሰው ጅብ ጠብቅልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛

    • @sabareda6345
      @sabareda6345 2 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

    • @ata3829
      @ata3829 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen 🙏
      Amen.🙏

    • @vkxr254
      @vkxr254 2 ปีที่แล้ว

      ኣሜንንን

    • @abm1344
      @abm1344 2 ปีที่แล้ว +2

      የሰው ጅቦቹማ ጁንታዎቹ ናቸው ሌላ ማን አለ?

    • @lensami2970
      @lensami2970 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @ገዳማትትግራይ
    @ገዳማትትግራይ 2 ปีที่แล้ว +60

    ኣቡዪ ስቃይህ በሰማይና ምድር ይሁን😥 እግዚአብሔር ኣምላክ ምስ ህዝቢ ትግራይን ኩሉ ዓለምን ይኩን ሰላም የውርደልና✝️😥
    ተጋሩዋኒ ሳብስክራይብ ሓግዙኒ ንሓፍትኩም❤💛

    • @aexum1597
      @aexum1597 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen 🙏 yebelwo 3 selasie ❤❤💛❤❤

    • @tinatina2096
      @tinatina2096 2 ปีที่แล้ว

      ✌✌✌❤💛❤💛❤💛❤💛💛

    • @ane5012
      @ane5012 2 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @ata3829
      @ata3829 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen

    • @lensami2970
      @lensami2970 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @seble6594
    @seble6594 2 ปีที่แล้ว +21

    You are a Real Journalist እኮ ❤❤👌👌

  • @seikhakalbakalba4497
    @seikhakalbakalba4497 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮ ፎረም ነጭ ነጯን እኮ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ መልካም ስው ፈዛዛ የሆነ መንግሥት ።

  • @merongg4019
    @merongg4019 2 ปีที่แล้ว +2

    ኣብዛ ዓለም የለን ብሓይሉ ዘምበርክኽና💪
    ኣብ መሬት የለን ብሓይሉ ዘምበርክኸና💪
    ብስረስ 💪አወ ብስረስ💪 ኣይንሕመን ተጋሩ እንዲና 💪💛❤️
    ትግራይ ትስዕር 💪💛❤️

    • @sabareda6345
      @sabareda6345 2 ปีที่แล้ว

      ☝️☝️👍👍👍👍

    • @friehiwotkohler8680
      @friehiwotkohler8680 2 ปีที่แล้ว

      ዝም ብለህ ከአፍ እየተቀበልክ አታዉራ አንተ መንግስት ብትሆን ሁሉን መቆጣጠር ትችላለህ ሰዉየዉን ተዉት

  • @KM-jw8vn
    @KM-jw8vn 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ጠቅላይ ሚኒስትሩ No action

  • @thankgodforeverything6361
    @thankgodforeverything6361 2 ปีที่แล้ว +7

    የሰላም ባለቤት ለኡል አምላካችን ሆይ ሰላምህ አውርድ

  • @Pencipta_tahu
    @Pencipta_tahu 2 ปีที่แล้ว +6

    Welcome ብያለዉ ዉድ ወንድማችን
    ⏭ ፍትህ ለ18 ወራት ለሚሰቃየዉ ለተበዳይ
    የትግራይ ህዝብ።✊
    ⏭ ፍትህ በብልግና መንግስት በየ ቦታዉ ለሚገደለዉ የትግራይ ህዝብ ✊

    • @thankgodforeverything6361
      @thankgodforeverything6361 2 ปีที่แล้ว +1

      ፍትህ ለ18 ወራት በእስርበት ለምሰቃዩ የትግራይ ተወላጆች

  • @tgebru14
    @tgebru14 2 ปีที่แล้ว +31

    አዲስ አበቤ እንግዲህ ያለህ አማራጭ
    ሙዝ በዳቦህን እየበላህ በእግርህ መሸክሸክ ነው ; የደረቀ ሳር ካየህ ለሚመለከተው አካል ሪፖርት ማድረጉን በፍፁም እንዳትረሳ; እግረ መንገድህንም የፎቆቹን ቀለም አመራረጥ በትዝብታ ተመልከት. መልካም የብልፅግና እግር ጉዞ !

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 2 ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣🤣

    • @AndualemAsayeET
      @AndualemAsayeET 2 ปีที่แล้ว +3

      ሲያንስው ነው፣ ያ አስመሳይ ጭራውን ሲቆላ የከረመ ህዝብ። ያልጠየቀው መች ተስጠው? ከ9 ወር በፊት እናንተ ናቹ ምትመሩኝ ብሎ የመረጣቸው ስዎች ናቸው እኮ ቂጡን በሳማ ሚገርፉት።

    • @abebadesawit8537
      @abebadesawit8537 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

    • @FatumaAhmed-x6d
      @FatumaAhmed-x6d ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

  • @AsmelashHaftu
    @AsmelashHaftu ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ህዝብ የእጁ ነው ያገኘው እሰየው ያስብላል እኛ እንደተጋሩ አይበረደንም አይሞቀንንም ቻለው

  • @youshiindala9948
    @youshiindala9948 ปีที่แล้ว

    ኢሜሬት መቶ አይቶ ነው እሄንን የሚናገር ቀለም አንድ አይነት የሚል ይልቅ ህዝቡን ከኑሮ ውድነት ከመሰደድ ከማለቅ ብታድን መልካም ነው 👈👈🙏🙏

  • @th-ef6me
    @th-ef6me 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks Ethio forum good job

  • @kassahungebremeskel7332
    @kassahungebremeskel7332 2 ปีที่แล้ว +9

    በለው !!!እኛ የቸገረን የከተማ ግድግዳ ቀለም አይደለም መጀመርያ መኖር እንቻል

  • @Non-nb3pi
    @Non-nb3pi 2 ปีที่แล้ว +26

    አቤት ትንተናህ ኑርልን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ

  • @blenfiseha7293
    @blenfiseha7293 2 ปีที่แล้ว +3

    ስለ አድጉ አገሮች በረዶ ማስፃት ያወራል እንዲሁም ስለቀለም አቀባብ ያደለው ያገሬ ወገኔ በርሀብ እና በጦርነት ያልቃል😭😭😭😭

  • @addisualemayehu4997
    @addisualemayehu4997 2 ปีที่แล้ว +1

    ከአፋህ ማር ይዝነብ ። ፈጣሪ ከዚህ በላይ የተቀደስክ ያርግህ ከዚህ በላይ ለእዉነት መመነን የት አለ ።የእዉነት አርበኛ ጋዜጠኞና ሚዲያና ።የዉነት ሁለቴ ነዉ ደግሜ ያደመጥኩህ።

  • @fremedia7215
    @fremedia7215 2 ปีที่แล้ว +44

    ሰላምን ርግኣትን ንመላእ ዓለም ፡፡ ሰናይ ትምኒት ካብ ድምጺ ውጽዓት FRE MEDIA

  • @e.g8912
    @e.g8912 2 ปีที่แล้ว +65

    ፍትህ ለትግራይ ህዝብ ይሁን

  • @SisayMengesha-s4z
    @SisayMengesha-s4z ปีที่แล้ว

    እዝጋብሔር ይርዳህ ያለው ችግራችን ለመንግስት ያስማህልን።

  • @BneJe-or9hg
    @BneJe-or9hg ปีที่แล้ว

    ጡሩ ትንተና እት ፎረም እናመሰግናለን

  • @ferewoyanitsegazeab7631
    @ferewoyanitsegazeab7631 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ነው በእግር መሆድ ለጤንነት ለዳይት ሙዝ በዳቦ ው እንዲፈጭ !

  • @zenebechkebede7457
    @zenebechkebede7457 2 ปีที่แล้ว +4

    የኢትዮጵያ ቤቶች ሆይ ዩኒፎርም ሊሰፍላችሁ ነው። ምንአይነት ብትሉኝ መልሱ ጠቅላዩ የመረጡት። እንዲህ ነው ከጨለማ ወደ ብርሃን መምጣት።

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni ปีที่แล้ว

    ላሀጫም የመልኳ ማስጠላት የንግ ግሯ አለማ ማ ር

  • @trophaag265
    @trophaag265 2 ปีที่แล้ว +27

    ሰውም የሚለብሰው የተዘበራረቀ ስለሆነ መንግስት ህዝቡ ዩኒፎርም እንዲለብስ ማረግ አለበት 😁

  • @رتتورت
    @رتتورت ปีที่แล้ว

    ትክክል እድህ ያለ መንግሥት አለ እንዴ ፈጣሪ ያሣልን☝️☝️☝️☝️☝️

  • @asfahawolde7915
    @asfahawolde7915 2 ปีที่แล้ว

    Ethiopia is blessed with abyi.
    Great PM abiy.
    He have brilliant solutions to ethiopian/ethiopians.

  • @zeritualemu8784
    @zeritualemu8784 2 ปีที่แล้ว +19

    እባካችሁ ሌላ ነገር ከመናገር እግዚአብሔር ምህረቱን ለሀገራችን ያወርድልን ዘንድ በየእምነታችን ፊቱ እንዉደቅ እንፀልይ ።

    • @berekethagoshagos4889
      @berekethagoshagos4889 2 ปีที่แล้ว +1

      ሂድና ገብርኤል ቁ'ልቢ ተንከባለል። ቀጥለህም ወደ ኣባ ግርማ ሂደህ ኣስጠንቁል። ከዛም ደብረ ሊባኖስ ሂደህ ዙርበትና ዓቢይን ተራገም።

    • @AbuabdillahAbdullah
      @AbuabdillahAbdullah ปีที่แล้ว

      ​@@berekethagoshagos4889😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @nuramuhammad9702
      @nuramuhammad9702 ปีที่แล้ว

      @@berekethagoshagos4889plp

    • @KassayeAlemu
      @KassayeAlemu ปีที่แล้ว

      O9iiiiiiiiiiiiihj9p0p 😮😮😮
      ​@@berekethagoshagos4889

  • @belultauruskinda2476
    @belultauruskinda2476 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናችን ሺህ ዓመት ግዛ!!!

    • @pastorseyoumayele7240
      @pastorseyoumayele7240 2 ปีที่แล้ว

      ያውማከክ ጀምረሃል ቀሪውን ህይወትህንም በማከክ ትቀጥላለህ

  • @etheth5034
    @etheth5034 2 ปีที่แล้ว +8

    ወያኔ ማሪኝ ብያለሁ እኔ በግሌ

  • @gizegize4486
    @gizegize4486 ปีที่แล้ว

    ተመሰገንድምፃቹያሰማንጌታ

  • @mehariabera2771
    @mehariabera2771 2 ปีที่แล้ว +13

    Welcome EF and thank you for the NEWS and very good ANALYSIS !!!

  • @aexum1597
    @aexum1597 2 ปีที่แล้ว +10

    Ethio form the best media 🙏 Geta yedfah aebie kene kadrowoch Amen Amen Amen

  • @DrTtt-t1i
    @DrTtt-t1i ปีที่แล้ว

    ሀሲቢ አለሀ ወንበል ወኪል አገረቺን አለሀ ነሲሮን የዉሪድል👐👐አሚን የረቢ

  • @willviva9338
    @willviva9338 2 ปีที่แล้ว +4

    Wow you are amazing please stay where you are brother you’re a great example to generation Thank you

  • @AliKhan-e2d1x
    @AliKhan-e2d1x ปีที่แล้ว

    ድል ለፋኖ

  • @e.g8912
    @e.g8912 2 ปีที่แล้ว +43

    ፍትህ ለትግራይ ህዝብ

    • @surafelgera1996
      @surafelgera1996 2 ปีที่แล้ว +5

      ፍትህ ለአማራ ህዝብ

    • @Tegaruforum
      @Tegaruforum 2 ปีที่แล้ว

      @@surafelgera1996 🤣🤣🤣

    • @lensami2970
      @lensami2970 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @furtunabelay465
      @furtunabelay465 2 ปีที่แล้ว +1

      ፈትህ የኢትዮጵያን ሁሉ ከዚህ እንጭጭ መሪ ይጠብቃት

  • @ismailmohammednur8243
    @ismailmohammednur8243 2 ปีที่แล้ว +18

    ይሄ ስውዬ ድምፅ መስማት በጣም ነው የምጠላው ለጋዜጠኛው ስል ነው የማዳምጠው አብይ ፈጣሪ መጨረሻእን ያሳየን የገዳፊ እጣ ያንስካል

    • @lensami2970
      @lensami2970 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @umaninlv
      @umaninlv 2 ปีที่แล้ว

      Me too

    • @fanaalganesh1531
      @fanaalganesh1531 2 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን እውንት

  • @menberemariam8877
    @menberemariam8877 ปีที่แล้ว +1

    #እየመጡ_ነው‼️
    #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️

  • @habtomzewldi6176
    @habtomzewldi6176 2 ปีที่แล้ว

    Thanks 👍good news!!ኢትዮጵያ አለቀላት!!በዚህ የማይረባ ሰው 😭😭😭😭😭😭😭

  • @buruksu7016
    @buruksu7016 2 ปีที่แล้ว +27

    እኔስ የገጠር ልጅ ስለሆንኩ በባዶ እግር ለምጀዋለሁ ይብላኝ ለከተሜው አይይይይይይይይይ 27 አመት ጨለማ ውስጥ ነበርን አለ ህዝባችን አሁን በደንብ ጸሀይ ወጣልን kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk እረ ወይኔ አህያ የሆነ ህዝብ

    • @fanaalganesh1531
      @fanaalganesh1531 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

    • @aynadisteklu1626
      @aynadisteklu1626 ปีที่แล้ว

      አህያ ብለህ ሰውን የምትሳደብ ባለጌ አህያ ያሳደገህ ደደብ ነህ እራስህን መርምር

    • @aynadisteklu1626
      @aynadisteklu1626 ปีที่แล้ว

      ትዕቢተኞች ይዋረዳሉ የጊዜ ጉዳይ ነው

  • @elsagaiem4132
    @elsagaiem4132 ปีที่แล้ว

    ሙሊስ ሙሞቶ ኢቲዩፒያ ለዚህ ሽጊር ቱዳሪጋች የዊያነ ውሎታ ኡሆን የኢቲዮፓያ ህዚብ ❤❤❤

  • @womikayltebekegn5409
    @womikayltebekegn5409 ปีที่แล้ว

    እረጉድ ነው ዘድሮ እባካችሁ ይሔሰው አገሪቱን ሳያፈርሳት እንታደጋት ጎበዝ

  • @elsabetbogale6397
    @elsabetbogale6397 2 ปีที่แล้ว +38

    ኢትዮፎረሞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jesusislord2901
    @jesusislord2901 2 ปีที่แล้ว +10

    አቦ ይበለው አሞት ለሌለው ህዝብ ሲያንሰው ነው

  • @chogxi1017
    @chogxi1017 2 ปีที่แล้ว +1

    እትዮ ፎሮም በጣም ነው ምወዳቹ ❤💛

  • @sibhatgebregzabher2349
    @sibhatgebregzabher2349 2 ปีที่แล้ว

    ስለ እውነት የቆማችሁ ለህሊናችሁ የምትኖሩ ስለ አገርና ስለ ህዝባችሁ የምትቆረቆሩ ስለ ፍትህ የምትጮሁ የእውነት የሜዲያ ፈርጦች ያየህሰው አበበ እንዲሁም ባጠቃላይ የኢትዮፎረሞች ባለሞያዎች በርቱ ጠንክሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @pandafamilytube
    @pandafamilytube 2 ปีที่แล้ว +32

    በድንጋይ ና በጥይት በእረኞችናበመከላከያ ሰራዊት ተቀጥቅጦ የተገደለ ልጅ አቅርብልን የኢ/የ ህዝብ ማየት አለበት ፍትህ ለትግረይ ህዝብ😭😭😭

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl 2 ปีที่แล้ว

      💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ata3829
      @ata3829 2 ปีที่แล้ว

      💔😭💔😭💔😭💔😭💔

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 ปีที่แล้ว

      ልጁ ተጋሩ ነበር እንዴ? ያሳዝናል! ነፍሱን ይማር!!!

    • @ተመስገንአምላኬ-በ4ረ
      @ተመስገንአምላኬ-በ4ረ 2 ปีที่แล้ว

      💔💔😭😭😭😭😭😭

    • @nigstaradom8368
      @nigstaradom8368 2 ปีที่แล้ว

      እወነት ነው 😭😭😭😭😭

  • @በለው-ከልው
    @በለው-ከልው 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ እጅዋ ነው ፡

  • @abnetreact315
    @abnetreact315 2 ปีที่แล้ว +16

    ኣምላክ 🌸🌸ዕድመን 🌸ጥዕናን 🌸ክህበኩም ጽላሉ ከጽልለኩም ተቆጺሩ 👈🌸🌸🌸ዘይውዳእ ፍርሓተ እግዚኣብሄር 🌸🌸🌸ፍቅሪ ንኣምላክ 🌸🌸🌸መንፈስ ቅዱስ🌸🌸🌸 ከሕድረልኩም ከሕድረልናን ዘይውዳእ ሰላም ቅሳነት🌸🌸🌸 ራህዋ ምግቢ ክህበኩም ክህበና ቅዱስ ፍቃዱ ይኩን ጸሎት ኣይንፍለ ንኣምላክ🌸🌸🌸 ብጸሎት ንዘክሮ ነመስግኖ ዝበለጸ ነገር ክህበና ምንም ነገር ዘይሰኣኖ ምድርን ሰማይን ዝፈጠረ ብዘይ ዓንዲ ሰማይ ዘቆመ ስላሴ ኣጋእስትኣለም መድሓኒ ዓለም 🌸🌸🌸 🙏🙏🙏

  • @biluaymi5869
    @biluaymi5869 2 ปีที่แล้ว +5

    ትግራይ ትስዕር

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy ปีที่แล้ว +1

    ያርብ አላህ ሀገራችንን ሰላም አርግልን😢😢

    • @SelamSelam-h8k
      @SelamSelam-h8k 11 หลายเดือนก่อน

      Amen❤❤❤❤❤😊

  • @yoma-media1149
    @yoma-media1149 2 ปีที่แล้ว +3

    Great information, thank you

  • @kflegebreanenya6016
    @kflegebreanenya6016 2 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ነው ግን ስለ ወዲ ነጮ የዜና ትንተና ስራልን።

  • @ፀረቦርጭ
    @ፀረቦርጭ 2 ปีที่แล้ว +1

    አንዳንዴ እውነትን እውነት በል እጂ !! ሙሉውን ስብሰባ ተቃውመህ ሰው ይታዘበኛል አትልም ?

  • @ነፈስ
    @ነፈስ 2 ปีที่แล้ว

    ህዝቡም መሪውም ተጠፋፍተዋል አልተግባቡም።ምፅፅ ቸር ያሰማን

  • @emubaba9425
    @emubaba9425 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሙስሊሙ ያለበትን ሁኔታ ግን ማድበስበስና ዝምታን መርጠካል ?
    ምነው ?

  • @rumenege6356
    @rumenege6356 2 ปีที่แล้ว +3

    ኣቤና ባልደረቦችህ እንኳን ደህና መጣችሁ፡ሚናቹህ ትልቅ ነውና፡ እናመሰግናቹሃለን !!!!

  • @gualtigray4684
    @gualtigray4684 2 ปีที่แล้ว +2

    Abiy Ahmed QETAFI.

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 2 ปีที่แล้ว +11

    የአብይ የእብደት መጨረሻውና🥺
    ሎሌውቹ ቁልጭ ቁልጭ እያሉ በፍርሀት ሲመለክቱ ያሳዝናል! ያሳፍራል🥱

    • @kidanweldegiorgies7896
      @kidanweldegiorgies7896 2 ปีที่แล้ว +1

      እብድ አይደለም አውቆ አበድ ነው አርቲስት ነው

  • @kedesaq7521
    @kedesaq7521 2 ปีที่แล้ว

    ሙዝ በዶባ የእግር ትራንስቦርት ተመስገን ዋናው ጤና

  • @LovelyCroissant-sg7vc
    @LovelyCroissant-sg7vc 11 หลายเดือนก่อน +1

    Yes

  • @AaAaa-he3tq
    @AaAaa-he3tq 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮ በሰላም ያኑርልን የኔ ጀግና❤❤ትውልድ ወድማችን❤❤❤❤ቸ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 ปีที่แล้ว

    ያሳዝነል በጣም ፍተነው ገነነው

  • @BhHb32
    @BhHb32 2 ปีที่แล้ว +1

    After 27 years Ethiopian sun raised. ኢጦጵያ እየለመለምችናት ኣዛቹ ኢጦጵያዋን✊🇪🇹😂😂😂

  • @buzazewde8499
    @buzazewde8499 2 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ ቃላት እየሰነጠቃችሁ አትኑሩ ለሀገራችን ምን እንስራ አይሻልም

  • @fderfeet7866
    @fderfeet7866 2 ปีที่แล้ว

    ዳሕና ግና ናብ ሓመድ ክቅይራ ኡዩ ዕድመ እንድሕር ህብዎ ምድረ ኣጨብጫብ ትግራይ ግና ትደምቅ እያ 💊ሃገረይ 💪

  • @tffkkk2035
    @tffkkk2035 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ትንተና ነው፡፡😀😀😀

  • @FloWers-h6q
    @FloWers-h6q ปีที่แล้ว +1

    አይ አብይ 😥😥😥

  • @HilinaGirma
    @HilinaGirma ปีที่แล้ว

    ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebechimbae7252
    @abebechimbae7252 2 ปีที่แล้ว +6

    አልል በሉ የጉሬቤት አገር ሕዝብ ኢጦጰያ ይህ የመሰለ መሪ ያገኞቹህ ለናንተ የሚመጥን ሰለሆነ አንዃን ድሰ ኣላቹህ አናንላለን ተመሰገን በሉ አሺ 😀😀😀😀

  • @besobela8549
    @besobela8549 2 ปีที่แล้ว

    አሳፋሪው የአዲስ አበባ ካቢኔ የሚወርድበት ንቀት ስድብ እና ውርደት እንደ ከረሜላ አጣጥሞ ስድቡን ሲሰለቅጥ ማየት ከነዚህ ውስጥ አንድ የስጋ ዘመድ ስለሌለኝ ኩራት ተስማኝ ። በእውነት አሳፋሪዎች ምርጫቸው የተጭበረበረ በመመሪያ የተቀመጡ ባለስልጣናት በመሆናቸው የሾማቸው ቢያዋርዳቸው ተገቢ ነው ።

  • @buruksu7016
    @buruksu7016 2 ปีที่แล้ว

    ይህንን የመሰለ እውነተኛና ምርጥ ዘገባ ነው ግን ተመልካቹ ትንሽ ነው ሼር አርጉ

  • @genetgtekle8177
    @genetgtekle8177 2 ปีที่แล้ว +6

    የአዲስ አበባ ህዝብ አብቹ እያልክ መርጠህዋል እንዴ ኣምላክህ አሁን አብቹ ደግ አደረገህ

  • @ትጃኒሙስጠፋ
    @ትጃኒሙስጠፋ 2 ปีที่แล้ว +3

    መንግስታችን የመደመረ ፍልስፍና ከተናገሩ ይበቃል

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ ጀግናነሽ

  • @BoomBoom-op7hj
    @BoomBoom-op7hj 2 ปีที่แล้ว +15

    ገና በዳዴ ሂዱ ትባላላቹህ😂🤣

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 2 ปีที่แล้ว +2

      ገና በ ድዳችሁ ሂዱ ሰይላቸው ይቀራልል ብላችሁ ነው? 🤓🤪kkk

    • @frewassihun9563
      @frewassihun9563 2 ปีที่แล้ว

      Kkkkk motku ayee zendiroo

  • @surafelgezahegn5741
    @surafelgezahegn5741 2 ปีที่แล้ว

    አቤ 446 በላይ ኢንዱስትሪዎች ተዘግተውልሃል እንግዲ የብርሀን ዘመን አይደለ ይሄው ብርሃኑ ሁሉንም ነገር በመዝጋትና በማውደም ደምቐል።

  • @tigisttatek8826
    @tigisttatek8826 2 ปีที่แล้ว +2

    ጉድ በል ጎንደር 😀😀😀

    • @tinatina2096
      @tinatina2096 2 ปีที่แล้ว +2

      😅😅😅😅😅😅😅

  • @abnetreact315
    @abnetreact315 2 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮ ፎሮሞች 💛❤💛❤💛ትልቅ ላይክ 👍👍👍ለትግራይ ህዝባችን💛❤💛 እና ለመላእ ኣለም ተቆጥሮ የማያልቅ ፍርሃተ እግዚኣብሄር 🌸🌸ፍቅር ለፈጣሪ መንፈስ ቅዱስ ያሳድርልን ዘንድ ና ፍቅር ሰላም ቅሳነት ራህዋ ምግብ ይሰጠን ዘንድ ቅዱስ ፍቃድ ፈጣሪ ኣምላክ 🌸🌸🌸🌸ይሁን 🙏🙏🙏ኣጆና ደቂ ሪመይ❤💛 ጸሎት ኣይተቋርጹ ሰላም ክወርደልና

  • @bfeb2343
    @bfeb2343 2 ปีที่แล้ว

    Ethio Forum the voice of the people.
    Continue the good work.

  • @kidanetsegaye2482
    @kidanetsegaye2482 2 ปีที่แล้ว

    you knew this ,the country deserves abie period. congratulations.

  • @halawehaji912
    @halawehaji912 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ የደቡቡ ሀላባ ዞን ከተቃዋሚ(ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ) ቤተሰብ 3500 ካሬ ሜትር በፍርድ ቤት ብይን ያገኛ የወራሾች የሙዋች ልጆች መሬት ተወስዶብናል።የኛው ጉድ ብዙ ነው።ለማን አቤት እንበል? ልጅ ዳኛ አባት ቀማኛ በሆኑበት ደቡብ ክልል ሀላባ ቁሊቶ ከተማ።

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 2 ปีที่แล้ว +7

    አእዙቢላህ ምን አይነት የሰይጣን ቁራጭ መንግስት መጣብን

    • @berekethagoshagos4889
      @berekethagoshagos4889 2 ปีที่แล้ว

      "ኣርምሚ ኢትዮጵያ ዛሬ፡ ከሰማይ መጣልሽ በሬ።

  • @saronegebrmedhin6022
    @saronegebrmedhin6022 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ያለ እንጭጭ አተላ ነው እችን ሀገር የተለቀቀባት ህዳሴ ግድብ እኮ 3ተርባይን የተቀነሰበት ለምን ሆነና ጭቃ የሆነ ሙሁር ነኝ ባይ ግን እሄንን አይጠይቅም

  • @hbbjbxxcyygc4648
    @hbbjbxxcyygc4648 2 ปีที่แล้ว

    አቤ እውነተኛ ዘጋቢ በኢትዮጲያዊነቱ ያሉ ፕሬስ ቢጨመቅ አንድ አቤን አይመጥኑም አይመጥኑም💪💪

  • @316JOHNLT
    @316JOHNLT 2 ปีที่แล้ว +1

    He is crazy but Ethiopians don't want to admit....

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 2 ปีที่แล้ว

    True media thank you for you being honest and exposed those dirties

  • @oumerhassen5993
    @oumerhassen5993 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዬ ፎረም የኢትዮጵያ ጀግና በርካታልን

  • @ujjg1785
    @ujjg1785 2 ปีที่แล้ว

    እነሱ ስልጣናቸው ሰው በግፍ እያሰቃዩ ወበራቸው ያረዝሙ

  • @jm-yz9vx
    @jm-yz9vx 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ትንተና 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @sunshine-hq9fq
    @sunshine-hq9fq 2 ปีที่แล้ว +1

    The only true journalist God bless you

  • @berhetsegaye6068
    @berhetsegaye6068 2 ปีที่แล้ว +3

    የሻቢያ ኮፒ። ንው የህ ብርፖጋንዳ ውይን። ኢትዮጵያ

  • @mustafaahmad198
    @mustafaahmad198 ปีที่แล้ว

    ያንሳህገወርጊስአባቴ