የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 24 | ስምህ ይቀደስ | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 24 | By Mamusha Fenta

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ส.ค. 2024
  • #እነሆ_ንጉሥሽ
    #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
    #ስምህ_ይቀደስ
    📖 ማቴዎስ 6:9-13
    👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
    ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
    👉 / @equipmedia2577
    አድራሻ:- በኢትዮጵያ ህይወት ብርሀን ቤተክርስቲያን አዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
    👉maps.app.goo.g...

ความคิดเห็น • 76

  • @TinaTina-fh1fl
    @TinaTina-fh1fl ปีที่แล้ว +4

    ያስተማረን የመከረን ጌታየሱስ ይባረክ
    በሰማንበት መሰረት መኖር እንድንችል እግዚአብሄር ይርዳን ስሙን ማክበር ይሁንልን አሜን
    ተባረክ ማሙሻ ጌታየሱስ ይባርክህ❤❤

  • @bereketbatira1862
    @bereketbatira1862 ปีที่แล้ว +4

    ስምህ ይቀደስ! ማሙሻዬ ስለአንተ ጌታን አመሰግነዋለሁ ፀጋ ይብዛልህ!

  • @henockayalew8048
    @henockayalew8048 ปีที่แล้ว +1

    “ቤተ ክርስቲያንን በሚገባ የሚያስተዳድሩ፣ ይልቁንም በመስበክና በማስተማር የሚተጉ ሽማግሌዎች ዕጥፍ ክብር ይገባቸዋል፤”
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 5፥17 (አዲሱ መ.ት)
    ዶክተር ማሙሻ
    ከእግዚያብሄር በተቀበልከው አገልግሎትህ ተጠቃሚ ሆኛለሁ ጌታ እየሱስ ይባርክሕ በእውነት ላመሰግንህና ላከብርህ እወዳለሁ።

  • @etaferahufikreselassie7722
    @etaferahufikreselassie7722 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ጌታ ሆይ እንዳስከብርህ እርዳኝ ጌታ በዚህ ዘመን እውነትን ለማስተማር አንተን ስለሰጠን እግዘብሔርን አመሰግናለሁ ፀጋ ይብዛልህ።

  • @easypc8806
    @easypc8806 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለእግዚአብሔር አብ
    ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
    ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንተ አምላክህ ይሁን አሜን አሜን
    አባታችን ሆይ ስምህ ይቀደስ
    እናመሰግናለን ወንድማችን ፀጋና ሰላም ያብዛልህ ኢየሱስ ክርስቶስ ❤❤❤

  • @degefahelamo5964
    @degefahelamo5964 ปีที่แล้ว +2

    አሁንም ፀጋውን እና የቃሉን እውቀት ያብዛልህ ወንድሜ ማሙሻ!!

  • @biniyamsolomon1884
    @biniyamsolomon1884 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ማሙሻ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ 🙏🙏🙏

  • @mail2hasset
    @mail2hasset ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው እግዚአብሄር ቀረበን እንጂ አላነሰም ስላቀረበን ጸጋው ስሙ ለዘለአለም ይባረክ!

  • @hanatesfaye1604
    @hanatesfaye1604 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ጌታ ሆይ ሰምህ ይባረክ በተወደደ ወንድማችን ያንተ እዉነተኛ ባሪያህ በሆነዉ ፀጋህን ባበዛህለት እዉነትን ገልጠህ ወደ ሀሳብህ እያስጠጋከን ስለሆነ ፠፠ተመስገን ማሙሻይ ተባረክልኝ ፀጋ ይብዛልህ😊😊😊😊😊

  • @MasiTube-ed8ml
    @MasiTube-ed8ml ปีที่แล้ว

    ❤አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏ተበራኩ

  • @eyerusbirhanu3592
    @eyerusbirhanu3592 10 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen amen 🙏 amen 🙏🙏🙏

  • @danielgemechu
    @danielgemechu ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ሆይ በእኔ ላይ በቤትህ ላይ በአገሬ ላይ በምድር ላይ አንተ ተከበር!

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ባለማወቂ ስምህን ባላከበርኩበት ሁሉ ይቅር በለኝ❤

  • @MsTaAwano
    @MsTaAwano ปีที่แล้ว

    አሜን ስሙ ይቀደስ!! ዶ/ር ማሙሽ ጌታ ይባርክህ!!

  • @tseyontucho1838
    @tseyontucho1838 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ ተባረክ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adishewot5720
    @adishewot5720 ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ማሙሻ አሜን ብያለሁ ስሙ ይቀደስ።

  • @zewdnhebelete4972
    @zewdnhebelete4972 ปีที่แล้ว +1

    ኦ እግዚያብሔር ሆይ በአእኔነቴ ላይ አንተን አስከብርህ ዘንድ እርዳኝ:: ስምህ ከዘላለም እሰከዘላለም ይቀደስ።

  • @hanaweba1541
    @hanaweba1541 ปีที่แล้ว

    በእኔ ጀምሬ በ እኔ የምጨርሰዋን እኔ እራስ ወዳዷን ጌታ ሆይ ማረኝ በህይወቴ ሁሉ አንተን ለማስከበር እምኖር ስምህ በህይወቴ እንዳስቀድም እርዳኝ። ዶር ማሙሻ ይህን ድንቅ ቃል ስላስተማርከን ተባረክ።

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m ปีที่แล้ว +1

    አሜንን አሜን አሜን❤
    እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ይቀደስ በሕይወቴ ላይ ስም ይከበር በስራዬ ስምህ ይከበር በቤተሰቦቼ ስምህ ይከበር በጎረቤቶቼ ስምህ ይከበር በሃገሬ ስምህ ይከበር ሰሶሻል ሚድያ ሀሉ በአለም ሁሉ ስምህ ይፈራ ስምህ ይቀደስ ስምህ ይከበር !!!😥😥😥😥😢❤❤

  • @mehretgtsigie271
    @mehretgtsigie271 ปีที่แล้ว +1

    መቼም ቃላት የለኝም😭 ምህረት ያድርግልን እግዚአብሔር ስሙን ባቀለልንበት ሁሉ
    ደግሞ ቅሬታ ሆነን የስሙን ክብር እንድንነግር እንድንኖርበት እግዚአብሔር ይርዳን ::
    አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይክበር ::
    በርታ ዶክተር

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 ปีที่แล้ว

    ✞ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✞❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”- ሮሜ 11፥36

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ስሙን አክብረን አስከብረን ስሙን ፈርተን መኖርም ማለፍ ም ይሁንልን ማስተዋልን ይስጠን ያብዛልን.. ማስፈራቱን የሚያስመልስ ትውልድ ያድርገን ስሙ በህይወታችን ይቀደስ ይከበር 🙏❤ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እጅግ በጣም የምንወድህ ማሙሻ ጸጋም ይብዛልህ ተባረኩ ሁላችሁ ተወዳጆች❤❤❤

  • @tsehayaychiluhm1990
    @tsehayaychiluhm1990 ปีที่แล้ว +1

    እልእልእልእልእልእልእልእል ስምህ ይቀደስ አብ አባት ሆይ ... ❤❤❤

  • @user-fg6nf6rg3e
    @user-fg6nf6rg3e ปีที่แล้ว

    God bless you more and more Dr Mamusha.

  • @eliget9409
    @eliget9409 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ስምህን እንቀድሰው ዘንድ እርዳን ,ቃልህን መማር አውቀንህ እንድናመልክ ያደርጋል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቻችን ማሙሻ እና አብርሽ

  • @serkadisasfaw7721
    @serkadisasfaw7721 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ማሙሻ
    እግ/ር ይባርክህ! በየቀኑ ፀጋ ይጨመራል!

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 7 หลายเดือนก่อน

    Seme yekedese geta hoye❤❤❤❤ tebreke aba

  • @Zeena-cb6wy
    @Zeena-cb6wy ปีที่แล้ว

    ጌታአብዝቶ ይባርክሕ

  • @GJPhoebe
    @GJPhoebe 2 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @kali2839
    @kali2839 ปีที่แล้ว

    Amen tebareke

  • @tikurfert7665
    @tikurfert7665 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ ዋና ሰአቴን ውሰደው

  • @WalelignAyele
    @WalelignAyele ปีที่แล้ว

    አሜን የጌታ ፀጋ ይብዛልን አመሰግናለሁ

  • @charisa2910
    @charisa2910 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ጌታ ሆይ! ምህረት አድርግልን። ወደ ቀልባችን መልሰን።

  • @millii1
    @millii1 ปีที่แล้ว

    ዶር ማሙሻ ስለአኅተ እግዚአብሔርን እባርከዋለሁ።

  • @asnakechabera6939
    @asnakechabera6939 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ስሙን ባለንበት ሁሉ እንድናከብር ጌታ ይርዳን አሜን!!!!!!!

  • @tesfaaman5291
    @tesfaaman5291 ปีที่แล้ว

    አንተ እግዚአብሔር የባረከህ

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent ปีที่แล้ว +2

    May his name get glorified in this generation and beyond. Thank you for bringing this amazing teaching!

  • @tseganeshsmith2313
    @tseganeshsmith2313 ปีที่แล้ว

    አሜን ስምህ ይቀደስ

  • @romantadesse3318
    @romantadesse3318 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @lemlemghebremedhinweldeghi5205
    @lemlemghebremedhinweldeghi5205 ปีที่แล้ว

    ስምህን ማክበር እንድችል፡በቀረው ዘመኔን ጌታሆይ እርዳኝ። ደግሞ ይህንን የመሰለ የሰባ ማእድ ወደእኛ ስለመጣ ተባረክ።

  • @Tesema76
    @Tesema76 ปีที่แล้ว

    አወን እግዚአብሔር ቀረበን እንጂ አለነሰብንም ተባራክ

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ማሙሻ ተባረክልን በብዙ🙏 ጥልቅ መልዕክት ነው

  • @user-wo5qn7uv6m
    @user-wo5qn7uv6m ปีที่แล้ว

    ማሙሻ ተባረክ😊

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 ปีที่แล้ว

    May the 😊Almighty Lord God bless you more Dr mamusha you are inspiring always 🙏 ❤❤❤❤❤

  • @proudsemayawi9052
    @proudsemayawi9052 ปีที่แล้ว

    ማርታ፣ ማርታ፤ ለምንስ ትጨነቂያለሽ፤ ትዋከቢአለሽም፤ እንዳለው ጌታ፥ እርፍ ብለን እንደ ማርያም ከጌታ እግር ስር ቁጭ ብለን ቃሉን እንድንማር ይርዳን። ይህንንም ከእኛ ዘንድ ማንም አይወስድብንም! አሜን!
    ⦁ ምቾቴ አንተን ማክበር ነው!!

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንንን አብ አባት እግዚአብሔር ሆይ ስምይቀደስ❤ አብ አባት ስምህን ባላከብርንበት ይቅር በለን😥🙏ጌታ ይባረክ ዶክተር ማሙሻ❤ 🙏🙌ተባረኩ❤🔥🔥🔥

  • @takelebzuayehu7520
    @takelebzuayehu7520 ปีที่แล้ว

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ

  • @felekewedajo746
    @felekewedajo746 ปีที่แล้ว

    Wow ሁሌ ብማር የማልጠግብ ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ Dr ማሙሻ ፀጋዉን ያብዛሊክ ::

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንን እግዚአብሔር ይባረክህ ❤❤❤❤

  • @yegileact689
    @yegileact689 ปีที่แล้ว

    Amen! Abba may Your name be kept holy amen! Blessings

  • @ashenafibedada6353
    @ashenafibedada6353 ปีที่แล้ว

    እንዳስከብረው ጌታዬ ኢየሱስ ይርዳኝ።

  • @user-gp3cp6kk3b
    @user-gp3cp6kk3b ปีที่แล้ว

    Amen! Thank you For teaching about God glorified

  • @eyerusbirhanu3592
    @eyerusbirhanu3592 10 หลายเดือนก่อน

    Bless you 🙏🙏♥️

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏🏾

  • @birukhilemichale6442
    @birukhilemichale6442 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ ስምህ ይቀደስ አሜን ስምህ ይቀደስ ለዘላለም😢😢😢

  • @takelebzuayehu7520
    @takelebzuayehu7520 ปีที่แล้ว +1

    እውነትም የአለም ብርሀንና ጨው

  • @gezahegngessesse5112
    @gezahegngessesse5112 ปีที่แล้ว

    Hallowed be thy NAME !!
    God bless you 🙏🙏

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m ปีที่แล้ว +1

    ይህን ፀጋ የሰጠህ እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል አሁንም ይጨምርልህ
    D.R mamusha!!!❤❤❤🙏🙏
    ስለ አንተ ጌታን ከልቤ ነው የማመሰግነው!!❤❤👏

  • @eliget9409
    @eliget9409 ปีที่แล้ว

    Ohhhh Geta hoy

  • @helengossa771
    @helengossa771 ปีที่แล้ว

    Ere woyehu lene 😢 abetu ene yerekesku sew negn 😢 abetu Behayleh Semehen beene qedesew!🙏🏽 Semehen beene akberew🙏🏽 ketefat tebqen abetu 🥹🥹

  • @AbelTeshome-ef2yd
    @AbelTeshome-ef2yd 3 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv ปีที่แล้ว

    ኦልያሥ የኳየሩን መዝሙር አሥቀየረ.. እግዚአብሔር አምላክ ነው

  • @amanueltariku8139
    @amanueltariku8139 ปีที่แล้ว

    ስሙ በኔ ህይወት ይቀደስ

  • @Bereket-mi5sg
    @Bereket-mi5sg ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሄር ይባርክህ ወንድሜ ።

  • @merrydavid1221
    @merrydavid1221 ปีที่แล้ว

    😭

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 ปีที่แล้ว

    ከጌታ ያልተቀበልነው ምን አለ እንቀደስለት ! ተባረክ በብዙ ዶክተር

  • @WalelignAyele
    @WalelignAyele ปีที่แล้ว

    የጌታን ስም ማስከበር ስሙ እንዲፈራ ለስሙ ክብር መኖር በጣም መኖር...

  • @meseretgemeda7582
    @meseretgemeda7582 ปีที่แล้ว

    Amen!

  • @bereketyakim9717
    @bereketyakim9717 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ በጉጉት እየጠበኩኝ ነበር

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise ปีที่แล้ว

  • @tikurfert7665
    @tikurfert7665 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ ዋና ሰአቴን ውሰደው

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 ปีที่แล้ว

    Amen!

  • @misgananigussie8090
    @misgananigussie8090 ปีที่แล้ว

    Amen