የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 25 | መንግሥትህ ትምጣ | Matthew Teaching 25 | By Mamusha Fenta

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 69

  • @tanabahrdar3426
    @tanabahrdar3426 ปีที่แล้ว +20

    ቅንጥብጥብ እና ቃርሚ ከሆነ አመጋገብ ወደ ተትረፈረፈ ጤናማ ግብዣ ነብሴ ረሰረሰች ። በእናንተ ስለተገለጠው የእግዚአብሔር ጸጋ ጌታ ይክበር....

  • @SirgutTamene
    @SirgutTamene 29 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን ጌታ እግዚአብሔር ሆይ የመንግስትህ ህዝቦች ስላደረከን ተባረክ ጌታ ሆይ

  • @kudusankudusan2607
    @kudusankudusan2607 ปีที่แล้ว

    Ooooooooooo amennnnnmmmm amennnnnnmmmmmm yes mesya enable endaskalow. Ya sow LG. Leskal yegsbal. Eyoses lord Jesus amennnnnnnnmmmmm easy easy semehe yekadas semehe yekadas elelelllllllllllllllll elelellllllllllllllll elelellllllllllllll pastar tabarke sagaw yebzaleh we love you

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤Ameeeen Ameeeen Ameeeen Geta Yebarki Zamani Yebarki Kibir Lageta Yehuni❤❤❤❤

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን ሆይን እንደዚህ አክብጄ አይቼው አላቅም ነበር እንደ ልምድ ነበር የማለበልበው ተባረክ ስላስተማርከን❤

  • @serguttilahun2443
    @serguttilahun2443 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለምም የተመሰገነ ነው በእውነት ወደደን አንድ ልጁን ስጠን መንግትህ ትምጣ በተወደድንበት መንግሥት ውስጥ ለመኖር እንጠማ አሜን ይሁንልን

  • @ሠላማዊትየኢየሱስተከታይ
    @ሠላማዊትየኢየሱስተከታይ ปีที่แล้ว +1

    ዉድ አባታችን ዶክተር ማሙሽ በእዉነት ትምህርቶችህን በሰማሁ ቁጥር መረዳቴ እየጨመረ እየጨመረ መጣ ዋዋዋዋዉዉዉዉዉ ድንቅ የሆነ የቃል ጊዜ ስለ ሁሉ ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜንንንንንንንን🍇🍇🍇🍇🍇
    ማስተዋል ጥበብ ጸጋ እዉቀት አሁንም ይጨመርልህ በኢየሱስ ስም ክፉ ነገር በፍጹም አያግኝህ

  • @bogalewondimu5527
    @bogalewondimu5527 ปีที่แล้ว

    የመድረኮቻችን ከባድ ሚዛን ነህ ፡ፀጋ ይብዛልህ ፡ከዋኖቻችን አንዱ ነህ ዶር

  • @tsegeabebe6113
    @tsegeabebe6113 ปีที่แล้ว

    Amen!!!!

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 ปีที่แล้ว

    Amennnn halleluja D/r Mamush Egziabher ybarkh❤❤❤

  • @ሠላማዊትየኢየሱስተከታይ
    @ሠላማዊትየኢየሱስተከታይ ปีที่แล้ว +2

    መንግሥትህ ትምጣ በሁሉም ነገር ላይ እግዚአብሔር አባታችን ሆይ አሜንንን👍👍👍👍

  • @TimnitElias-n3t
    @TimnitElias-n3t ปีที่แล้ว

    God bless you more and more Dr Mamusha, zemenhe yelemlem,

  • @semharasevaw8353
    @semharasevaw8353 ปีที่แล้ว +4

    ሁልግዜ ቢሰማ አይጠገብም ማሙሻ ፅጋ ይብዛልህ እየሱስን በደምብ የምታሳየን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selame2713
    @selame2713 ปีที่แล้ว +1

    ማሙሽዬ እድሜና ጤና ጌታ ጨማምሮ ይስጥህ ይጨምርብህ ኑርልን

  • @shashukeleta5428
    @shashukeleta5428 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much for your enlightment

  • @tedyshalom9285
    @tedyshalom9285 ปีที่แล้ว +7

    Thank you brother Mamusha! We're lucky to have like you in this generation!! God is bigger than anything he has Always someone hmm so amazing Thank you Lord 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ስምህ......
    መንግስትህ........
    ፈቃድህ..... .
    አሜን መንግስቱ አገዛዙ ሁለንተናችንን ይውረስ ይግዛ በሙላት በህይወት በኑሮ በአገልግሎታችን በዘመናችን መንግስቱ ትገለጥ ትምጣልን ከልማድ ከድግግሞሽ ከባዶ ሃይማኖት መውጣት ይሁንልን እውነተኛ የመንግስቱ አምባሳደሮች ያድርገን 🙏🙏🙏!!! ዶ/ር ማሙሻጌታ ኢየሱስ ዘመንህን የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ይጠብቅ ብዙ ጸጋ ይጨመርልህ በጣም ነው የምንወድህ የምናከብርህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩ ጸጋም ይብዛላችሁ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fikirtetadessekassaye-3291
    @fikirtetadessekassaye-3291 ปีที่แล้ว +1

    Equip media dr mamusha and Dr Abraham tebareku tsega yibzalachu

  • @AbaynehKebede-d6l
    @AbaynehKebede-d6l ปีที่แล้ว

    Thank you Dr. Mamusha, God bless you all.

  • @እታየመዳምቅመም
    @እታየመዳምቅመም ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንአሜንንንንአሜንንንን መንግስትህ ትምጣ ጌታሆይ ♥♥♥♥♥ዘመንህ ይባረክ ♥♥

  • @AdaneAnechiso
    @AdaneAnechiso ปีที่แล้ว

    Babizu Tabarik Dr mamusha

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን በእይወቴ ሙንግስት ትምጣ አምላኬ ❤እግዚአብሔር ይባርክ ዶክተር ማሙሻ❤❤

  • @Haragash-cj9bf
    @Haragash-cj9bf ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ ዶ,ር ማሙሻ በእውነት ሰሞኑን በዚህ ትምህርት እየተባረኩ ነው ❤

  • @tesfaaman5291
    @tesfaaman5291 ปีที่แล้ว +1

    በዘመንህ ሁሉ ተባረክ

  • @tiruworkassrse6185
    @tiruworkassrse6185 ปีที่แล้ว +2

    You always Glorify God,Hod bless you and your family, Stay humble as you teach us , I learned a lot from you t b humble my self and to put God first, Thank you .

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent ปีที่แล้ว

    Amen Amen !!!! How sweet and satsfaying is the pure word of God. Glory to the spirit of God that revealed this to you.

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 ปีที่แล้ว +2

    እግዛብሔረ ስለሰጠህን ወንድሞች አመሰግንሀለሁ ዘመናችሁ ይባረክ ❤

  • @TigistSlewondm
    @TigistSlewondm ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እየሱስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @hannacheru7774
    @hannacheru7774 ปีที่แล้ว +3

    Thank you Dr Mamusha, what a revelation. God bless you more.

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንንን❤ አሜንንንንንንን❤ አሜንንንንንን❤ እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏🙏🙌🙌🙌አቤቱ መንግስት ትምጣ አቤት አብ አባት🙏🙌❤

  • @mulukenmihretu
    @mulukenmihretu ปีที่แล้ว +1

    አሜንን ክብር ሁሉ ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን መሙሻ ተባረክ በጌታ በኢየሱስ ስም 🙏🖐🖐🖐

  • @Jony_1986
    @Jony_1986 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ትምህርት ተባረክ❤

  • @selamwitekassa1386
    @selamwitekassa1386 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Geta Abzeto Yebareki

  • @blueladder4971
    @blueladder4971 ปีที่แล้ว +2

    I cried from my soul when i hear this preach Got U are still watching us God bless you servant of christ mamusha fenta......sew bebzu yilfal e/r hulun begizew wib argo sertual

  • @mebchurko5229
    @mebchurko5229 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ ❤

  • @felekewedajo746
    @felekewedajo746 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ Dr ማሙሻ ሁሌ መማር የሚፈልገውን ርዕስ ነው::

  • @yegileact689
    @yegileact689 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏🏾

  • @marthakifle5060
    @marthakifle5060 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሂር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏🏾

  • @semharasevaw8353
    @semharasevaw8353 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልሕሕ

  • @ArsemaVlog
    @ArsemaVlog ปีที่แล้ว

    Ere Amen …..blessed u r 🙏🙏🙏

  • @kassahunmekuria4629
    @kassahunmekuria4629 ปีที่แล้ว +3

    This is amazing ! Stay blessed!

  • @eliasgelan5735
    @eliasgelan5735 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክ ማሙሻ🙏 ስለናንተ ባጠቃላይ በዚህ የምታገለግል ተባረኩ።

  • @yonasketa6017
    @yonasketa6017 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @samuelmesfin4733
    @samuelmesfin4733 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @bitaniyaelias6514
    @bitaniyaelias6514 ปีที่แล้ว

    God bless you mamusha!❤

  • @tizitamamo5368
    @tizitamamo5368 ปีที่แล้ว +1

    May God bless you for this tremendous preaching ❤

  • @semharasevaw8353
    @semharasevaw8353 ปีที่แล้ว

    ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ማሙሻ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @proudsemayawi9052
    @proudsemayawi9052 ปีที่แล้ว +4

    መንግስቱ እንድትመጣ፤ @ 51:20 መንግስቱ መምጣቱ በሙላት እንዲታይ፤
    ⦁ የእግዚአብሔር መንግስት መገለጫዋ አንዱ፤ እግዚአብሔር በግልጽ ሲሰራ መታየቱ ነው!
    ⦁ ohhh እግዚአብሔር በመካከላቸው አለ!!
    አሜን!

  • @YamrotAdana
    @YamrotAdana ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርካቹ ❤❤❤❤❤

  • @amykussa7270
    @amykussa7270 ปีที่แล้ว

    God bless you 🙏

  • @tseyontucho1838
    @tseyontucho1838 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rahelbetruzenebe4023
    @rahelbetruzenebe4023 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @teketelebelete-iy3wk
    @teketelebelete-iy3wk ปีที่แล้ว

    D.mamush tsga babizu taberki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tedlacherkosteddy8662
    @tedlacherkosteddy8662 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤‼️

  • @mtlileso2218
    @mtlileso2218 ปีที่แล้ว

    ማሙሻ እንዴት በጥበብ ቃል የተባረክህ ነህ!! የምትናገርበት ዘይቤ፣ ምሳሌያዊ አነጋገር ሰምተን የማናውቀው ቃል እስኪመስለኝ ደጋግሜ እሰማወለሁ! እንኳን ባረከህ፤ እኛም አተረፍን ፥ ከተናገረው ልድገምና፥ ፦አረረ ይህ ሌላ ነው!! ጮማ ነገር ነው😂😂፣አሳቀኝ 😂 ፀጋው ይጨመርልህ ይብዛልህ፣ በክርስቶስ ኣየሱስ ስም።

  • @ሠላማዊትየኢየሱስተከታይ
    @ሠላማዊትየኢየሱስተከታይ ปีที่แล้ว

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @እታየመዳምቅመም
    @እታየመዳምቅመም ปีที่แล้ว

    ♥♥♥♥♥♥♥

  • @sweetasfaw6069
    @sweetasfaw6069 ปีที่แล้ว +1

    እመነኝ ዶ/ር ማሙሻ ማርያምን አንተን አለመስማት አልችልም ምንም እንኳን "የሃይማኖት"ልዩነት ቢኖረንም እየመረጥኩ ደስ ብሎኝ ፈልጌ አስሼ አደምጥሃለው።
    የኔ ጥያቄ ግን ያንተ እና የሌሎች የመጻህፍት (የወንጌል) መምህራን ድንቅ የትምህርት ቪድዮ እንዴት 5k ወይም 10k ብቻ ይታያል ? ይገርመኛል።

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 ปีที่แล้ว

      ስዉ እኮ ክርስቲያኑም ቢሆን የእግዚአብሔርን ቃል ከሚያዳምጥ ይልቅ ወሬና ስድድብ ቢያይ ይቀለዋል

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise ปีที่แล้ว

  • @millii1
    @millii1 ปีที่แล้ว

    አሜን።

  • @fevenmebrahtu2959
    @fevenmebrahtu2959 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @semharasevaw8353
    @semharasevaw8353 ปีที่แล้ว

    አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbaynehKebede-d6l
    @AbaynehKebede-d6l ปีที่แล้ว

    Thank you Dr. Mamusha, God bless you all

  • @aster657
    @aster657 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤