ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Ameb 🙏🙌❤
ሮቤል በጣም ጥሩ ትምህርት ነበር፣ እርጋታህ፣ ድምጽህ፣ ትምህርቱ ሁሉ ነገር በጣም perfect ነበር። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!! - የእለት እንጀራችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የማይጠፋ የዘላለሙ እንጀራ።📖ዮሐ.6፥35 "...የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።
ወንድም ሮቤል ግታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ
Ameeeen Ameeeen Geta Yebarki❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Geta yibark tabarki kibir lgeta yuni
አሜን አሜን የእግዚአብሔር ሰም ብሩክ ይሁን ተባረክ ወንድሜ
እግዚአብሔር አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልህ ራሴን በቃሉ ስመረምር ስፈትሽ ነበረ!!ይህን ቃል እንድታካፍለን የረዳህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሁንም የቃሉ መገጥ ይብዛልህ!!ምርጥ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ሮቤል ማሙሻ አብርሽ እግዚአብሔር ጸጋውን ይጨምርላችሁ በርቱ!!❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ሮቢ❤ ጌታ ይባረክ ወንድሜ❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙏
God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Amennn Amennn aba ye elet enjerachinin siten🙏🙏🙏 tebarek betifu
Wawww...,የቃሉ መገልጥ የሰጠህ ጌታ ስሙ ይባረክ, ሮቢ ጌታ በብዙ ይባርክህ,
ወንድሜ እሮቢ ደስ የሚል አባባል ሰው ላይ ስላየን እንጂ ስለሚያስፈልገን አደለም ደስ የሚልአባባል።በዚህ ስለሚተላለፈው ትምህርትክብሩ ለጌታ ይሁንለት!! ተባረክ ዘርህ ይባረክወንድሜ ማሙሻ ወንድሜ አብርሽ ዘራችሁ ሁሉ ይባረክ ለዚህ ፕሮግራም በግልጽ በሰውር የምት ተጉ ሁሉ ጌታ እግዚአብሔር እናንተንና የናንተ የሆኑትን ሁሉ ይባርክ።
God bless you brother robel.
የህይወትን ቃል🙏🙏
አሜን አሜን እግዛብሔረ እረኛዬነው ነሜያሳጣኝ የለም እግዛብሔረ ይመስገ ስለቃሉ ተባረክ ወንድሜ❤
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
Amen egziabiher metamegaye new.Geta eyesus yebarikh wendime Robel.
🎉🎉❤❤❤robeey GBU❤❤❤🎉🎉
አሜን ዋናችን እርሱ ነው የህይወት እንጀራ በልተነው የማንራብበት ጠጥተነው ለዘላለም የማንጠማበት ያረካን ያሳረፈን ከሰማይ የወረደልን መና ...መኖሪያችን የዘላለም አምላክ የሚያስፈልገን መታመኛችን እርሱና እርሱ ብቻ ነው 👏👏👏❤❤❤ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ሮቢ ጸጋም ይብዛልህ የአንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ ይጠበቅ እንወዳችሗለን❤❤ ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩ👏👏
ተባረክ ሮባ ❤❤
ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ የሚኖር አይደለም የምንፀልየው ለውስጠኛው ሰው የቃሉን መና በየእለቱ ለመንፈሳችን እንዲመግበን እንጂ በየቀኑ ቁርስ ምሳ እራቴን አምጣ አይደለምየመና ምሳሌ የሚያሳየውም ከአለም ወጥተን በሕይወት ጉዞ በየእለቱ መንፈሳዊ መና ከቃሉ እየተመገብን መጓዝ እንዳለብን ነው
May God bless you more and more 🙏.
Much Blessings, Robi!! Such a wonderful word of God!
ሮቢ ድንቅ ትምህርት ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!
God bless you.
May God bless you Very good exposition
❤❤❤❤❤❤
May God bless you brother!
“ሰውም ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ነገር ሁሉ በሕይወት እንዲኖር እንጂ ሰው በእንጀራ ብቻ በሕይወት እንዳይኖር ያስታውቅህ ዘንድ አስጨነቀህ፥ አስራበህም፥ አንተም ያላወቅኸውን አባቶችህም ያላወቁትን መና አበላህ።” - ዘዳግም 8፥3
እንደምን ከረማችሁ የሚተላለፈው መልክት እጅግ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን አንድ አስተያየት አለኝ እሱም ስታስተዋውቅ አንደኛ የማሙሻ ትምህርቶች አትበል ምክንያቱም ሌሎችም ስለሚያስተምሩ በመቀጠል ሌሎችንም የሚያስተምሩ ወይም የሚሰብኩ ከዛው ከቤ/ክኗ ላሉ እድል ስጡ ለማለት ነው ተባረኩ!
የንግግር ፍጥነትህን ልለምደው አልቻልኩም..በዛ ላይ ማይኩን በትክክል ተጠቀም... ይቅርታ
እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልሽ እህቴ ሆይልክ እንደ ብሉይ ዘመን እስራኤል ሠዎች የእግ/ር በጎውን ስራ ማየት ያቃተው ህዝብ አይነት አመለካከትና አስተሳሰብ ነው።ይህ መልካም አይደለም ሮቢ ጌታ በረዳው መጠን በበቂ ሁኔታ ነው የገለፀውና በዝርዝር ያስተማረው።
ትምህርቱን አልተቸውም ግን ይፈጥናል ነው ያልኩት.. አንዳንዴ ማይኩን ወደአፉ አያሥጠጋም ይህን ማለቴ ንሥሀ ግቢ ያሥብላል
ራሥሽ ንሥሀ ግቢ ያላልኩትን በማለትሽ
@@TsionGirma-im7qvእህቴ የራሳችንን እይታ ስናቀና የጠመመ ቢኖር እንኮ ቀንቶልን እንጠቀማለን
አንተ ሮቤል ተፈራ ዘለቀ ነህ?
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Ameb 🙏🙌❤
ሮቤል በጣም ጥሩ ትምህርት ነበር፣ እርጋታህ፣ ድምጽህ፣ ትምህርቱ ሁሉ ነገር በጣም perfect ነበር።
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!! - የእለት እንጀራችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የማይጠፋ የዘላለሙ እንጀራ።
📖ዮሐ.6፥35 "...የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።
ወንድም ሮቤል ግታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ
Ameeeen Ameeeen Geta Yebarki❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Geta yibark tabarki kibir lgeta yuni
አሜን አሜን የእግዚአብሔር ሰም ብሩክ ይሁን ተባረክ ወንድሜ
እግዚአብሔር አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልህ ራሴን በቃሉ ስመረምር ስፈትሽ ነበረ!!
ይህን ቃል እንድታካፍለን የረዳህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሁንም የቃሉ መገጥ ይብዛልህ!!
ምርጥ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ሮቤል ማሙሻ አብርሽ እግዚአብሔር ጸጋውን ይጨምርላችሁ በርቱ!!❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ሮቢ❤ ጌታ ይባረክ ወንድሜ❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙏
God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Amennn Amennn aba ye elet enjerachinin siten🙏🙏🙏 tebarek betifu
Wawww...,የቃሉ መገልጥ የሰጠህ ጌታ ስሙ ይባረክ, ሮቢ ጌታ በብዙ ይባርክህ,
ወንድሜ እሮቢ ደስ የሚል አባባል ሰው ላይ ስላየን እንጂ ስለሚያስፈልገን አደለም ደስ የሚልአባባል።በዚህ ስለሚተላለፈው ትምህርትክብሩ ለጌታ ይሁንለት!! ተባረክ ዘርህ ይባረክ
ወንድሜ ማሙሻ ወንድሜ አብርሽ ዘራችሁ ሁሉ ይባረክ ለዚህ ፕሮግራም በግልጽ በሰውር የምት ተጉ ሁሉ ጌታ እግዚአብሔር እናንተንና የናንተ የሆኑትን ሁሉ ይባርክ።
God bless you brother robel.
የህይወትን ቃል🙏🙏
አሜን አሜን እግዛብሔረ እረኛዬነው ነሜያሳጣኝ የለም እግዛብሔረ ይመስገ ስለቃሉ ተባረክ ወንድሜ❤
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
Amen egziabiher metamegaye new.
Geta eyesus yebarikh wendime Robel.
🎉🎉❤❤❤robeey GBU❤❤❤🎉🎉
አሜን ዋናችን እርሱ ነው የህይወት እንጀራ በልተነው የማንራብበት ጠጥተነው ለዘላለም የማንጠማበት ያረካን ያሳረፈን ከሰማይ የወረደልን መና ...መኖሪያችን የዘላለም አምላክ የሚያስፈልገን መታመኛችን እርሱና እርሱ ብቻ ነው 👏👏👏❤❤❤ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ሮቢ ጸጋም ይብዛልህ የአንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ ይጠበቅ እንወዳችሗለን❤❤ ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩ👏👏
ተባረክ ሮባ ❤❤
ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ የሚኖር አይደለም
የምንፀልየው ለውስጠኛው ሰው የቃሉን መና በየእለቱ ለመንፈሳችን እንዲመግበን እንጂ በየቀኑ ቁርስ ምሳ እራቴን አምጣ አይደለም
የመና ምሳሌ የሚያሳየውም ከአለም ወጥተን በሕይወት ጉዞ በየእለቱ መንፈሳዊ መና ከቃሉ እየተመገብን መጓዝ እንዳለብን ነው
May God bless you more and more 🙏.
Much Blessings, Robi!! Such a wonderful word of God!
ሮቢ ድንቅ ትምህርት ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!
God bless you.
May God bless you
Very good exposition
❤❤❤❤❤❤
May God bless you brother!
“ሰውም ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ነገር ሁሉ በሕይወት እንዲኖር እንጂ ሰው በእንጀራ ብቻ በሕይወት እንዳይኖር ያስታውቅህ ዘንድ አስጨነቀህ፥ አስራበህም፥ አንተም ያላወቅኸውን አባቶችህም ያላወቁትን መና አበላህ።”
- ዘዳግም 8፥3
እንደምን ከረማችሁ የሚተላለፈው መልክት እጅግ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን አንድ አስተያየት አለኝ እሱም ስታስተዋውቅ አንደኛ የማሙሻ ትምህርቶች አትበል ምክንያቱም ሌሎችም ስለሚያስተምሩ በመቀጠል ሌሎችንም የሚያስተምሩ ወይም የሚሰብኩ ከዛው ከቤ/ክኗ ላሉ እድል ስጡ ለማለት ነው ተባረኩ!
የንግግር ፍጥነትህን ልለምደው አልቻልኩም..በዛ ላይ ማይኩን በትክክል ተጠቀም... ይቅርታ
እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልሽ እህቴ ሆይ
ልክ እንደ ብሉይ ዘመን እስራኤል ሠዎች የእግ/ር በጎውን ስራ ማየት ያቃተው ህዝብ አይነት አመለካከትና አስተሳሰብ ነው።
ይህ መልካም አይደለም
ሮቢ ጌታ በረዳው መጠን በበቂ ሁኔታ ነው የገለፀውና በዝርዝር ያስተማረው።
ትምህርቱን አልተቸውም ግን ይፈጥናል ነው ያልኩት.. አንዳንዴ ማይኩን ወደአፉ አያሥጠጋም ይህን ማለቴ ንሥሀ ግቢ ያሥብላል
ራሥሽ ንሥሀ ግቢ ያላልኩትን በማለትሽ
@@TsionGirma-im7qvእህቴ የራሳችንን እይታ ስናቀና የጠመመ ቢኖር እንኮ ቀንቶልን እንጠቀማለን
አንተ ሮቤል ተፈራ ዘለቀ ነህ?