ጓደኛዬን ተዋወቋት/ስራ ቦታ ያጋጠመኝን ላጫውታቹ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 71

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 3 หลายเดือนก่อน +18

    ሳምሪዬ እኝ ኢትዮጵያ እና ኤርትራዊ መልካችን በጣም ቆንጆ ስለሆንን በጣም ነዉ የሚቀኑት ከነሱ እራቂ በጣም ቅናተኝ ናቸዉ ሰለምንበልጣቸዉ

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 3 หลายเดือนก่อน +5

    የውጪ ሀገር ህይወት ሁሌ አልጋ ባልጋ አይሆንም ተቀምጠሽ ዩቱዩብ መስራት ለምደሽ በትምህርትሽ ደስተኛ አልሆንሽም ስታማርሪ ሁለተኛ ጊዜሽ ነው ጠንካራ ሆነሽ መማር አለብሽ

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 3 หลายเดือนก่อน +8

    ነጭ ማነው እንደኛ ሰወች ናቸው እነሱም እኛ ሀበሾች መቸ ዝቅ እናቃለንና ከመዳም ጋር እራሱ ስንተናነቅ አይደል የምንውለው ክክክ

  • @ahme9759
    @ahme9759 3 หลายเดือนก่อน +7

    ሳምርይ ያምርብሻል ሁሉ ነገር ቅበጭ እድሜሽነው እዳሰሜያቸው ቅናተኞችን።❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hindiyahussen2030
    @hindiyahussen2030 3 หลายเดือนก่อน +4

    Ehhh samri gobez weta weta bey teru guegna kagegnesh mother hood it’s dangerous if you don’t have friends have friends lovely ❤🎉

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 3 หลายเดือนก่อน +3

    Awo kebad naw be'weche .... beteleye aniche merecha endalish eyasebish / woyem merecha selalesh ..... kebad naw, zik belo .... chelo .... meketel, financial chegerem selelelibesh.. gobeto menesat yikebedal. Egezehaber yeridash .... glad you are explaining to us ❤, endeminem chelesh elefew .... 😢. Geze yehedal ... self confidence selalish sijemer yetemidushal ... woy gud.... egezehaber yeredash. Tanzania's are so sweet and calm, bereche Samiree ❤, the struggle is real.
    Gobiz

  • @lulu-vb1ko
    @lulu-vb1ko 3 หลายเดือนก่อน +28

    የሳምሪ ላይክ ለምንድነው የቀነሰው 😢 ለይኩ ለይኩ ❤🎉

    • @Marwacheru
      @Marwacheru 3 หลายเดือนก่อน

      ገና እኮነው 52ደቂቃ ከተለቀቀ

    • @Faeza852
      @Faeza852 3 หลายเดือนก่อน +4

      ራቁት ትሄዳለይ

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 3 หลายเดือนก่อน

      አንዳንዱ ሰው ንፉግ ስሆነ ይመስለኛል 😁😁😁 ያየው ሰው 9000 ነው ላይኩ 600

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 3 หลายเดือนก่อน +5

    ሳምሪዬ አፍሪካኖች ስንባል የተረገምን ምቀኞች ነን ምንም አይሰማሽ ስራሽ ላይ ብቻ አተኩሪ

  • @Mekdi8871
    @Mekdi8871 3 หลายเดือนก่อน +6

    እውነት ነው በጣም ይቀናሉ

  • @liyuhbt9443
    @liyuhbt9443 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wene gn lemn edeza yasbalu denkoro hula enem besra bota endezi getmognal 😣🥰

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 3 หลายเดือนก่อน +6

    እኛ ሀበሾ ልዩ ነን በከረላችን ❤❤❤

  • @MesiZed-hn8ho
    @MesiZed-hn8ho 3 หลายเดือนก่อน +2

    Samri gobez kiltfnash betam new des yemilew. Drom wechi yadegu lijoch ymechugnal bezihu ketyi memarshinm atakumi❤

  • @User-lu8gn
    @User-lu8gn 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሳምርዬ የኔ ቆንጆ you look both very bautiful 🥰

  • @MesiZed-hn8ho
    @MesiZed-hn8ho 3 หลายเดือนก่อน +3

    Samri chershe ayehut enkuwan tekeyersh. African setochu awo ykenalu be habesha. Wendochu demo betam new yemiwedun😂

  • @salemmola80
    @salemmola80 2 หลายเดือนก่อน +1

    I wish i have a friend like you really. I am so shy that i cant ask anything

  • @azeb4321
    @azeb4321 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሳሪን የሚወድ

  • @ZAHRASEID-v4g
    @ZAHRASEID-v4g 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሳምሪዬ የእኔ ቅመም

  • @SablaSalba
    @SablaSalba 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ በርቺ እራሥሸን ጠብቂ

  • @Cutepets_1-c
    @Cutepets_1-c 3 หลายเดือนก่อน +3

    You have no idea how much i love you 😍

  • @salemmola80
    @salemmola80 2 หลายเดือนก่อน +1

    Go Italyyyyyyyyy

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg1716 3 หลายเดือนก่อน +2

    Erasehin tbke lmanenawome samrya ensu mtfowoche nachiwo

  • @Sara-wz5sg
    @Sara-wz5sg 3 หลายเดือนก่อน +2

    ልጆችሽን ማን ይጠብቃል ስራ ስትሄጂ

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 3 หลายเดือนก่อน +2

    Samri what is your hair routine? I love your curls.

  • @tisdenyatisdenya827
    @tisdenyatisdenya827 3 หลายเดือนก่อน +1

    AW al ena phd temaria negen gen besemam tinesh prof communicate sidergegne beka ersaun letseke tedersalch

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy 3 หลายเดือนก่อน +5

    ሣምሪሻ ፀጉርሽ ሢያምር

    • @FikruTafese
      @FikruTafese 3 หลายเดือนก่อน +1

      የእውነት በጣም ያምራል ዋውው

  • @melber7957
    @melber7957 3 หลายเดือนก่อน +1

    Sele Africa mind, ye US nersoch yengerush konjye😂😂😂

  • @SintayehuEshetu-hg8us
    @SintayehuEshetu-hg8us 3 หลายเดือนก่อน

    አፍሪካን ሴቶች በጣም ደባሪ ናቸው ነገረኛ በስማም የደረሰበት ያውቀዋል

  • @tsehaysermolo7774
    @tsehaysermolo7774 3 หลายเดือนก่อน +3

    አይ አብሻ ትንሽ ሲያገኝ ከነሱ በላይ ሀብታም ያለ አይመስለውም የደሀ ነገር

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd 3 หลายเดือนก่อน +3

    ስወድሽ❤

  • @merondagne4251
    @merondagne4251 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ere ur hair mn tetekmesh new siyamer😍😍

  • @lydiashkor7472
    @lydiashkor7472 3 หลายเดือนก่อน +1

    EL& N London wow I konw the place 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 pistachio uuuummmmmm

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሳምሪ ቀላል ያልሽ ነሽ እኔ ከሠዉ ጋርሰሆን ፊትሽ አይገለጥ ይሉኛል ተፈጥሮዬ ነዉ😊

  • @Duckthedude
    @Duckthedude 3 หลายเดือนก่อน +5

    አይ አንቺ እኔ ልክ እንዳንቺ ጥቁር አሜሪካኔዎች ጋር ነበር በብዛት የነበሩበት እና ዝም። ብለው ነገር ይፈልጉኛል አንድ። ቀን። ብነጋገራቸው ተሰብስበው መቀመጫ አሳጡኝ ነገር እየፈለጉኝ ጥዬው ወጣው እናንተ ጋር ደሞ ዘረኝነት አለ እና አንቺ አየረተሽ እንዳላየሽ ካልሆንሽ ከነሱ ጋር እልህ ተጋብተሽ አትችይውም በዛ ላይ ደሞ ካዛውንቶች ጋር ያላቸው ኮምንኬሽን ላልሽው እነሱ ስራው ላይ አርጅተውበት ሰልችቷቸዋል አንቺ አዲስ ስለሆንሽ ነው እንደነሱ ስትቆየረ እንደነሱ ነው የምትሆኚው እና በኛም ስለሚቀኑ እስከመደብደብ ነው የሚደርሱት አይተሽ እንዳላየሽ ሁኚ ቢያናድሽም ለወደፊትሽ ስራ ላይ ስትሆኚ ይሄ ነው የሚጠቅምሽ ignore አድርጊያቸው እንደጥቁር ባለጌ ፍጥረት የለም እዚህ። ምድር ላይ

  • @tsegatadele3891
    @tsegatadele3891 3 หลายเดือนก่อน +1

    Je t'aime Samriyeeeeee

  • @hanibee2831
    @hanibee2831 3 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤

  • @TsionAlex
    @TsionAlex 3 หลายเดือนก่อน +2

    True

  • @EthioEthio-q6l
    @EthioEthio-q6l 3 หลายเดือนก่อน +2

    በትክክል ነው የተናገርሽው በጣም ነው የሚቀኑት ደነዝ ናቸው

  • @salimsolum2208
    @salimsolum2208 3 หลายเดือนก่อน +1

    African Buda aye ayalflnim ko

  • @melber7957
    @melber7957 3 หลายเดือนก่อน +4

    South, west, Middle Africans has a problem/ they are Jules to East Africans specially Ethiopian ertierians and Somalis. Be smart samre! Be careful!

    • @lovepower1440
      @lovepower1440 3 หลายเดือนก่อน

      Be'amarigna please

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤

  • @GanatGuta
    @GanatGuta 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤😢❤❤❤😢😢

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሣምሪዬ❤

  • @Mesi-qb4zx
    @Mesi-qb4zx 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @melkamlove2830
    @melkamlove2830 3 หลายเดือนก่อน +3

    Drama queen

  • @WellsLindsay-e6e
    @WellsLindsay-e6e 26 วันที่ผ่านมา

    Thompson Anthony Walker Robert Garcia Michael

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AmeleworkMamuye
    @AmeleworkMamuye 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋

  • @YeatesByron-s1z
    @YeatesByron-s1z 28 วันที่ผ่านมา

    White Paul Walker Elizabeth Davis Cynthia

  • @Mekdi8871
    @Mekdi8871 3 หลายเดือนก่อน +1

    ☺️😘😘😘

  • @ESES783
    @ESES783 3 หลายเดือนก่อน

    😻😻😻😻

  • @sss-kz4vj
    @sss-kz4vj 2 หลายเดือนก่อน

    מפלפ

  • @ሠው
    @ሠው 3 หลายเดือนก่อน +10

    እዩኝ እዩኝ አብዝተሽ ነው አርፈሽ ተማሪ ባክሽ ይህን እድል ሥንት ያጣ አለ አትቅበጪ የዩቲዩብ ገቢ ሁሌ አያዋጣም ለልጆችሽም ተምረሽ አሣይ

    • @helinahelenseg1716
      @helinahelenseg1716 3 หลายเดือนก่อน +4

      Aworopa nwo yalchewo eko endflgche thune mekna habsha😂😂😂😂😂😂😂

    • @Nuha880
      @Nuha880 3 หลายเดือนก่อน +5

      Enkuan men agebash edafelgch bethone mekaga 😏

    • @Mekdi8871
      @Mekdi8871 3 หลายเดือนก่อน +2

      Mn agebash knatam mogaga🤨

    • @ነፃነትየድንግልልጅ
      @ነፃነትየድንግልልጅ 3 หลายเดือนก่อน +1

      እሰይ ምቀኛ

    • @ሠው
      @ሠው 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Nuha880እከካም

  • @weloyoutube9226
    @weloyoutube9226 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤