🛑ሰላም ተስፋዬ እንደምትወደው በይፋ ተናገረች መንሱር ጀማል በዱባይ ደገመው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 375

  • @BERRYGRANDEUR
    @BERRYGRANDEUR 3 หลายเดือนก่อน +24

    Thank you benja, Zare ledete new

    • @benjatube2
      @benjatube2  3 หลายเดือนก่อน +3

      መልካም ልደት

    • @BERRYGRANDEUR
      @BERRYGRANDEUR 3 หลายเดือนก่อน +3

      @@benjatube2 Amesegnalew Benja Mert sew

    • @mobilemobile7500
      @mobilemobile7500 3 หลายเดือนก่อน +3

      አረ ስሙ ኤርሚያስ ነዉ ሰዉ ነዉ ቀለሜ በለሁ ጠሩት በሆነ ክርክር ስላልተግባብ ቀለሜ አሉት እጂ ሰሙ አደለም

    • @alammassafa186
      @alammassafa186 3 หลายเดือนก่อน +1

      🎉🎉🎉🎉🎉h b d

    • @BERRYGRANDEUR
      @BERRYGRANDEUR 3 หลายเดือนก่อน

      @@alammassafa186 Thank you sweetie

  • @nefisasemane
    @nefisasemane 3 หลายเดือนก่อน +31

    ቤጃ ዳሌ የሚያሳዩ አታሳየኝ ጨጋራዬ የምኛል ማፈርያ የሆኑ ሴቶች

    • @arditube7340
      @arditube7340 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@nefisasemane ማበረታታት ነው በጭራሽ ስለነሱ አታውሩ ባለጌ አሰዳቢዎች

    • @tigistgezahgne7920
      @tigistgezahgne7920 3 หลายเดือนก่อน +1

      ጨጋራዬ

    • @arditube7340
      @arditube7340 3 หลายเดือนก่อน

      @@tigistgezahgne7920 የጨጓራየ

  • @nuruabdella5166
    @nuruabdella5166 3 หลายเดือนก่อน +11

    የ ጨ ነገር ፈታ አርጎናል!!ወይ ጨ ጉድ እኮ ነው!!

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 3 หลายเดือนก่อน

      ገራሚ ነው 😂😂😂😂😂

  • @zahrazahra3249
    @zahrazahra3249 3 หลายเดือนก่อน +6

    ቤጃ ምርጥ ምርጥ ነው ይዘህ የምትመጣ ግን በጣም እረጅም ነው ጌዜውን አሳጥር 45 ደቂቃ በጣም በዝቷል።

  • @KBRM21
    @KBRM21 3 หลายเดือนก่อน +5

    የ ጨ life matters📢📢

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 3 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይስጥ ዘመዴ ፍቅር ዚም ብሱበታል

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael 3 หลายเดือนก่อน +5

    Bየመጀመርያ ምርጫዬ❤❤🎉🎉

  • @nefisasemane
    @nefisasemane 3 หลายเดือนก่อน +4

    ቢጫ ወባ ግን ምን አሰብው ነው የሚያቀርቡት

  • @yiftertaweke3080
    @yiftertaweke3080 3 หลายเดือนก่อน +4

    ቢኒ ትክክለኛዉን የ6000 ኢንተርቪ ፓስተር ሶፊ ላይ አለልህ

  • @saramachu2527
    @saramachu2527 3 หลายเดือนก่อน +6

    ቀዳዳ ኖሮት ውሀ የሚይዝ ነገር እስፖንጅ ነው

  • @You-are-the-People
    @You-are-the-People 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጨዋታ

  • @arditube7340
    @arditube7340 3 หลายเดือนก่อน +3

    የጨ ነገር በጣም አዝናኝ ነው

    • @nezifamohammed-wb6lu
      @nezifamohammed-wb6lu 3 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ነው ያሳቀኝ ደግሞ ምንም አይስቅም

  • @tewabechyohanes2021
    @tewabechyohanes2021 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ምርምር ምን ስታረግ አሰብከው ጨለልክ እኮ

  • @amourtube
    @amourtube 3 หลายเดือนก่อน +3

    ፍትህ ለ ጨ ጨነግ

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 3 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 3 หลายเดือนก่อน

    ብኖረኝ ለልጆቼ እናት ከዚህ በላይ ባደረኩላትና 💋💋💋💋

  • @liliykebede5467
    @liliykebede5467 3 หลายเดือนก่อน

    ቤንጃ ወንድሜ በመጀመሪያ ስለ ስነ ምግባርህ አመሰግናለሁ ።
    ነገር ግን ይሄ ስወልዱ እንደዚህ ማድረግ ምንም ብርቅ አይደለም ነገር ግን አስተዉለህ ከሆነ በሀብት ማማ ላይ የነበሩ ያሉ ወይንም በምቾት ያደጉ እንደዚህ ሲያደርጉ አይስተዋልም እና ይገርመኛል አንተስ ታዝበህዋል ።

  • @AaaBbb-et7zg
    @AaaBbb-et7zg 3 หลายเดือนก่อน +5

    ለጫላ እንኳን ደህና ነገር አላስጨበጡትም ጫላ ጩቤ ጨበጠ

    • @jaysisay1450
      @jaysisay1450 3 หลายเดือนก่อน

      Abebes baso cabito

  • @AmanuelWondimu-y4w
    @AmanuelWondimu-y4w 3 หลายเดือนก่อน +2

    Devine show interview hawariyawe mathios

  • @H.G3989
    @H.G3989 หลายเดือนก่อน

    ገና እደወለድ እዲህ የሚሮጥ ከሆነ በየቀኑ መውለድ ፈለኩኝ

  • @zt1799
    @zt1799 3 หลายเดือนก่อน +1

    I am a lawyer. If someone calls you by a name that is not your name, the person calling you cannot be a criminal. But you have the right to remain silent or not respond to that part.

  • @MarkiGirma-z8p
    @MarkiGirma-z8p 3 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁ እኔም ዛሬ ልደቴ ነው!!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @benjatube2
      @benjatube2  3 หลายเดือนก่อน

      መልካም ልደት

  • @meazareta6560
    @meazareta6560 3 หลายเดือนก่อน

    Benja መረጃውን ከፈለከው ዲቫይን ሾ የዘፀአት ሪል እስቴትን ዋና ስራ አስኪያጁን የጠየቀበት ነው

  • @mesfinararsa5898
    @mesfinararsa5898 3 หลายเดือนก่อน

    ልጅ ሲወለድ ያው ቤተሰብ ይደሰታል ፡ እንደየአቅሙ ደግሞ ደግሶ ወዳጅ ዘመድ የደስታው ተካፋይ እደንዲሆን ያደርጋል ፡፡ ግን አንደንድ የገነነ ዝግጅት አስፈላጊነቱ እምብዛም ነው፡፡ ልጅን የሚሰጥ ፈጣሪ ነው ፡ በዕጅ ወይም በሰው ችሎታና ጥበብ የሚደረግ አይደለምና ከፈለገ

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 3 หลายเดือนก่อน +3

    ስፖንጅ

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael 3 หลายเดือนก่อน +4

    B🎉❤❤

  • @truthneverdies7552
    @truthneverdies7552 3 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር መኩው የእሷ አይደለም በስሟ ቢሆን እንዴት ታርጋ ኖረው ?

  • @KsaKsa-s2o
    @KsaKsa-s2o 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቤንጃ ሰላም ነው እኔ ምልክ ቂጣቸውን የሚበጠብጡብንን ሸሌዎችን እሪያክን አታርጉአቸው እያስተዋወቃቹአቸው ነው ፕሮሞት ነው

  • @enemewonde
    @enemewonde 3 หลายเดือนก่อน

    ለማንኛውም ማስተዋልን ባልሸን እንዳትነጥቅሽ ጠንቀቅ በይ የእኔ እናተ ወንድሟ ቢሆንም አትመርም ጠንቀቅ በይ ዋዋዋዋወ

  • @blackbeauty6306
    @blackbeauty6306 3 หลายเดือนก่อน +1

    Fikirsism ejun dekemew ende??😂😂😂

  • @DiboraMekonnen-ko3ct
    @DiboraMekonnen-ko3ct 3 หลายเดือนก่อน

    Zare ledeta nw selastawesken enamesegnalen ❤❤

  • @AmanuelWondimu-y4w
    @AmanuelWondimu-y4w 3 หลายเดือนก่อน +1

    Be ferede bet endekeyere new yetenagerew kelme

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 3 หลายเดือนก่อน

    ቀለሜ
    ቀለሜ
    ቀለሜ 👌👌ናና አሳስረኝ

  • @almazgonsamo7095
    @almazgonsamo7095 2 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ የባለቤቴ ልደት ነው

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ ሰላም እንግሊዘኛ መዝፈንኮ ግዴታ አደለም🤣 አስቲ የዘፈንሽውን ፃፊልን

  • @nezifamohammed-wb6lu
    @nezifamohammed-wb6lu 3 หลายเดือนก่อน

    ጭቃ ሪሱስ ጭልፊት እንዴት ንደምፈራት

  • @TigistGebru-gw6td
    @TigistGebru-gw6td 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንዴት ነክ ልደቴ ነው❤❤❤❤❤

  • @samuelbelete8674
    @samuelbelete8674 3 หลายเดือนก่อน

    happy birthday to my beloved husband sami cook ❤❤❤

    • @benjatube2
      @benjatube2  3 หลายเดือนก่อน

      Happy birthday

  • @kelemworkadmasu9013
    @kelemworkadmasu9013 3 หลายเดือนก่อน

    ተው ወንድሜ "ጨው" ምድርን እንዳጣፈጠ ረሳኸው?

  • @hana.6956
    @hana.6956 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ወላጆች ሲሰብሩ ምንም አይመስላቸውም። እኔ ግን ከተሰበረ ተሰበረ ነው አልቆጣም።ቀዳዳ ሆኖ ውሀ የሚይዝ ቀዳዳ ሁኖ ውሀ እንዴት ይይዛል?ሰው ሁሉ እንደቢጫ ወባ እፍረት የሌለው ጨቅላ ቢሆን እንዴት ደስ ይል ነበር።ወልዳ ህፃኑን የያዘችው ሰው የለም?እረ ባክህ ለምን አውሮፕላን አይገዛም እኛ ምን አገባን።የፍቅር ሲዝም አውቆ አብድ።የሚፈርሰው ተመችተውኛል።ባይሆን አሁን የሚተከለው ችግኝ የፍራፍሪ ዛፍ ቢሆን ጥሩ ነው በመንገድ እየቆረጥን እንድንበላ።

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 3 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክክክክክ ነፈርኩ በቅዱስ ገብርኤልጨለለ

  • @ytbarektube
    @ytbarektube 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yabede new man

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 3 หลายเดือนก่อน

    ቀለሜ ደፋባችሁ እኔ ሳውዲአረቢያ ነው ያለሁት ጀዳ ሻረ ኤራ ነው ያለሁት

  • @Tinchi9
    @Tinchi9 3 หลายเดือนก่อน

    የደላው ሙቅ ያኝካል አለች ሀያቴ 😮😮😮😮😮😮

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 3 หลายเดือนก่อน

    የልጅቷ ግንባር ነው ማልማት ነዋ በቴክኖልጅ ነው

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 3 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጲያ የወጣው ህግ እንድ አንቺ ዓይነቷ። ዲያስፓራ ማንም ትዝ አይለውም ህጉን ደግም የፍትህ ሚኒስቴር የስጠውን ማብራራያ አዳምጭ ሲጀመር ሳታዳምጭ አታውሪ

  • @Wagwanmen
    @Wagwanmen 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ ልደቴ ነው

    • @benjatube2
      @benjatube2  3 หลายเดือนก่อน

      መልካም ልደት

  • @YtB-nl8oq
    @YtB-nl8oq 3 หลายเดือนก่อน

    እረዘመ ደቂቃው ከ20እሰከ15 በቁነው አሪፍ አሪፉን ብሮ እደሀሳብ❤

  • @Abdi-ns9ed
    @Abdi-ns9ed 3 หลายเดือนก่อน

    Salam abazachew tadiya men yetabas daha setochen lema guwagat new men ynet bado set nat

  • @hailejembere
    @hailejembere 3 หลายเดือนก่อน

    አይን

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus 3 หลายเดือนก่อน

    አራስዋ ታድላለች ያለው ማማሩ!!!

  • @mekdeslove8770
    @mekdeslove8770 3 หลายเดือนก่อน

    Ethiopian president do better cause we’re not getting money from the tree 🌲

  • @tolaabate3636
    @tolaabate3636 3 หลายเดือนก่อน

    Kalame means TOTA MALET NEW .BA OROMIGNA

  • @elsabetLema-i7c
    @elsabetLema-i7c 3 หลายเดือนก่อน

    ግን የዘድሮ ናይት ክለብ ዘፋኞች ከየት ነው የመጡት እነደዚህ ካልተገላበጡ አይሆነንም እንዴ አረ ረጋ በሉ

  • @MTMayee
    @MTMayee 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን ደስ ብሎኛል!ይሄንን ለምስቱ ማድረጉ ተገቢ ነው እላለሁ።በበኩሌ እኔም ቢኖረኝ ከዚህ በላይ ነው የማደርግላት ለምን አላደርግላትም!እሱስ ኖሮት ለምወዳት ሚስቱ ይሄንን ማድረጉ ተገቢ ነው!!እኔ ስለለለኝና ያለው ለሚስቱ በሚያደርገው ለምን ይከፋኛል?ይልቁን እኔም እዲኖረኝ ጠንክሬ እንዲሠራ ያደርገኛል እንጂ!

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ 3 หลายเดือนก่อน

    selam

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 3 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ጨጨጨጨጨጨ ጨጨብሳ ቤንጃ በሳቅ ሞተ

  • @HshwqiHsuauw
    @HshwqiHsuauw 3 หลายเดือนก่อน

    SAWE.BLWE.NAWE.YSAWE.ATMLKTU.EGZABHIR.YLBT.FKERKLA.BDABOM.BIKBER..SALMALWE.ENDSWE.SAYHON.ENDRSCHUN.NAWE.YMNENORWE.❤❤

  • @abrsh60
    @abrsh60 3 หลายเดือนก่อน

    arif naw 5 dekika betchemrebat😂👍👍

  • @MisrakTadesse-qd9gp
    @MisrakTadesse-qd9gp 3 หลายเดือนก่อน +8

    ቤንጃ ለምድን ነዉ እነዚህ አሳፋሪ ሴቶች ዘፋኞች የምታሳየን ሁልግዜ ባለፈዉ ከልጆቼ ጋር ቁጭ ብዬ እያየዉ ብልግና እዚጋ ልጆች አይሆንም በለን ወይ አታሳየን

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 3 หลายเดือนก่อน +4

    በናትህ ቤንጃ እነዚህ የናይት ክለብ ላይ ቂጣቸውን መላ ሚያሳጡ ሴቶችን አታቅርብብን እባክህ ይሄንን ኮመንት ላይክ እያረጋችሁ ተቃወሙ በጣም ያስጠላል

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 3 หลายเดือนก่อน +14

    ይህ ነገር በጣም የተጋነነ ስለሆነ በሾሻል ሜዲያ ባይቀርብ ደሃን ብቻ ሳይሆን መውልድ ያልቻሉትንም ልብ ይስብራል። ጥንቃቄ ይደረግበት

    • @godisgoodallthetime42
      @godisgoodallthetime42 2 หลายเดือนก่อน

      ሰው የሰራው አስመሰሉት። ምስጋና ለሰጪው ይሁንና ለደስታቸው መጠነኛቨነገር

  • @Asterdawit-mi2yz
    @Asterdawit-mi2yz 3 หลายเดือนก่อน +32

    ዛሬ የወንድሜ ልደት ነው እንኳን ተወለድክ በሉልኝ

    • @bezawitweldeselassie5845
      @bezawitweldeselassie5845 3 หลายเดือนก่อน

      Enkantewldek

    • @benjatube2
      @benjatube2  3 หลายเดือนก่อน

      እንክዋን ተወለድክ

    • @kebernsh208
      @kebernsh208 3 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን ተወለድክ🎉

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 3 หลายเดือนก่อน

      እንኳን ተወለድ መልካም ልደት

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 3 หลายเดือนก่อน

      ወንድ ነህ አሉባልተኛ ስለ መንሱር የምታወራው ደበርከኝ

  • @mekdabebe2125
    @mekdabebe2125 3 หลายเดือนก่อน +13

    ለሴት ልጅ ይገባታል ለዚያውም ስትወልድ መውለድ ማለት በሂወት እና በሞት መካከል መሆን ነው

    • @enemewonde
      @enemewonde 3 หลายเดือนก่อน

      ወልደሽ የገባሽዋ ልጅ ማስተዋልን ነው የአየኋት ባለሽን ጠንቀቅ በይ አንዳትቀማሽ ማስተዋል ወንደም ቢሆንም አትምረውም ዋዋዋ ብታርቄያት ጥሩ ነው አሁን በደንብ ቀንታለች ማስተዋልን ተጠንቀቂያት አታስገቢያት ከሂወትሽ አስወጫት ዋዋዋዋዋ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 3 หลายเดือนก่อน +6

    ኸረ ይቺን የምትጨፍረዋን ሴት አታሳየን

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 3 หลายเดือนก่อน +6

    ለአራስ ካለ ይገባታል ከለለ የለም

  • @lindafikru2673
    @lindafikru2673 3 หลายเดือนก่อน +4

    የ ጨ ነገር ግን በጣም ጨነቃነኝ

  • @ኦልዳ
    @ኦልዳ 3 หลายเดือนก่อน +5

    ለሊሞ ከሌለህ እሽኮኮ ብለህ መውሰድ ነው።ራስህን እንደ ሊሞ አስበህ

  • @endalkeshetu9922
    @endalkeshetu9922 3 หลายเดือนก่อน +7

    ቪዲዮውን 50እና40 ደቂቃ እያደረክ አታንዛዛው።አሪፍ አሪፉን መርጠህ በ20ደቂቃ ጨርስ

    • @tgistasmare7569
      @tgistasmare7569 3 หลายเดือนก่อน

      እኔኮ ጀምሬ ነው ምተወው 😂😂ደቂቃ ሲበዛ ሐሳብ ነው ሚሆነኝ

  • @bamelakbereket2487
    @bamelakbereket2487 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጨ 😂 ጨዋ ናት በአንዱ ጆሮዋ ሰምታ በአንዱ ታፈሰዋለች ጨረቃን እያየች ።አንተግን ጨርቁን ምነው እረሳኸው ገላችንን የሸፈነልንን ጨጉዋራስ ቢሆን ጨ አልተጨቆነችም በልልኝ ።ጫልቱ ነኝ የጫላ ሚስት😊

  • @TukaMekonnen-ls6ds
    @TukaMekonnen-ls6ds 3 หลายเดือนก่อน +4

    ቤንጂ ሁሌም የምታቀርባቸው ምርጥ ናቸው በርታ 💖🙏

  • @HAbdirashid
    @HAbdirashid 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሰይ እንኳን ሰጣት መልካም ባል ለመልካም ሚስቱ ዬሚሰጣት ስጦታ ነዉ አይኑን በአይኑ ያሳዬችዉ ሚስቱን መኪና መስጠት ያንስባታል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fatima123Ali-y2e
    @Fatima123Ali-y2e 3 หลายเดือนก่อน +1

    Bንጃ ምነው ሴትየዋን ቢቀርስ ምንድነው እዛው ተሳታፊው አይቶታል በቃ አንተ አጋነንከው ።

  • @KsaKsa-s2o
    @KsaKsa-s2o 3 หลายเดือนก่อน +2

    በቃ እሪያክት አታርጉልን እኛ አፈልግም ከኔጋ ቁጭ ብሎ ብዙ ሰው ነው ሚያየው

  • @zemzemfaraja2953
    @zemzemfaraja2953 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቧንቧ

  • @Yitbanazehabesha
    @Yitbanazehabesha 3 หลายเดือนก่อน +1

    እስፖንጅ ነዋ

  • @bereketalemayehu720
    @bereketalemayehu720 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሮሮ ቤንጃ ጨለለ😂😂😂

  • @hanaeshetu2714
    @hanaeshetu2714 3 หลายเดือนก่อน +2

    Benja bhezibe genizebnwe yemamolekikuti sertawe endimaselhi hezibe asechinkwe hegeri lelemhui mesalhi

  • @andnetzelekew3294
    @andnetzelekew3294 3 หลายเดือนก่อน +2

    Benja dekemog neber feta aderkeg yemecheke abo👍👍👍

  • @YibekalKifle
    @YibekalKifle 3 หลายเดือนก่อน

    የ6 ሺ ብሩ ወሬ በ ዲቫይን ሾ ላይ ነዉ

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቶሎቶሎ

  • @me43720
    @me43720 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቀዳዳ ሆኖ ውሀ የሚይዝ ነገር ደመና ነው

  • @TatooTt
    @TatooTt 3 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂😂

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅 ወይኔ ቀለሜን አመጣክልል ይሄ ቀዳዳ በሰሙ የሚያፍር ወንበዴ ይሁዳ ነው ጎበዝ ወንድሜ ቀለሜ ቀለሚንጦ ነው😅😅😅 ሲውዘላንድ ባለ ህግ ነው የሚከሰክ 😅😅 እሰፓይናሉ እሰፓይደር ሆነበት😅😅😅

  • @yigermalhailu6329
    @yigermalhailu6329 3 หลายเดือนก่อน

    ቤንጃ... ዛሪ ገና ሳታጣራ አወራህ..."ቀለምወርቅ የሚባለው ግለሰብ በፍርድ ቤት ወደ ኤርሚያስ ካስቀየረ በኋላ ለመሳደብ ቀለሜ ብለው ሲጠሩት ነው ሰውየው እከሳለሁ ያለዉ" ..pls ቤንጃ መጀመሪያ ሚሉ ቪዲዮውን ብታየዉ ...እንዲም ሁኖ ትመቸኛለህ

  • @ManeWo
    @ManeWo 3 หลายเดือนก่อน

    ምነው ቤንጃው ። እንደ ሕጻኑ ቢኒያም ሽታዬ ሆንክሳ ። ሲጀመር ኤርምያስ ፓስተር አይደለም ። ሲቀጥል የፓስፖርትና የመታወቂያ ስሙ ኤርምያስ አበበ ነው ። የማይመጥንህን ሳታረጋግጥ ባታቀርብ

  • @negagmeskel194
    @negagmeskel194 3 หลายเดือนก่อน +1

    እምስ

  • @HehxgHdgrd
    @HehxgHdgrd 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን የምያስቅ የምያዝናና ብዙ ነገር አለ አንዳንዴ የምታቀርባቸው ቪድዮዎች በጣም ይደብራሉ እና በዝህ ላይ ብታስተካክል ባይ ነኝ በዕድሜም የበሰልክ ትመስላለህ ላንተ አስተያየት መስጠት አይደብርም ወንድሜ በተረፈ ይቅርታ ለተመልካች ማሰብ ጥሩ ነው ከማለት የተነሳ ነው

  • @LiyaGossay
    @LiyaGossay 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ቃሉን አልጠራውም ግን ልክ ነው እራቁታቸውን በየሶሻል ሚዲያው የሚፖስቱት ሴቶች አደብ ሊገዙ ይገባል

  • @wessenliben7656
    @wessenliben7656 3 หลายเดือนก่อน

    ተው ግድ የለህም አንተም ማስታወቂያ የምትሰራላቸው ነው የሚመስለው ሁሌ በእነሱ መግቢያህን ካላረክ ይጨንቅሀል መሰል 😂

  • @EvangelistpaulAbiye
    @EvangelistpaulAbiye 3 หลายเดือนก่อน

    ደብተራው ስማቸውን ፃፉልኝ የምትለው በድግምትና መተት አስማት መስተፋቅር የራስህ ልታደርጋቸው ነው ስራህ ይፍረስ።

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 3 หลายเดือนก่อน

    እያዳመጥኩህ እያለ መልካም ልደት ስትል ደስ አለኝ ያልክበት ቀን ሳየው ከሁለት ቀን በፊ ሰኔ ፪፩ ጨ ተመችቶኛል ሚኒስትራችንም ከጨ ናቸው አይደል

  • @Hop_Entertament
    @Hop_Entertament 3 หลายเดือนก่อน +3

    First 🔥🔥🔥

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 3 หลายเดือนก่อน

    sew endhakmu unur gen btam makabed eyugn eyugn malt ymewedu sewche srlalu ynuru endlbonachew

  • @EmuMiftah-vo3ft
    @EmuMiftah-vo3ft 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሴት ሽንት እቃ😅😅😅

  • @amenalme3355
    @amenalme3355 2 หลายเดือนก่อน

    ከነዝህ እኮ አደባባይ የወጡት ይሻላሉ ዘፈነ ወይስ ሊላ ነገር ነዉ አሁን እደዚህ አይነት ቦታ ባልና ሜስት ይሂዳል

  • @nezifamohammed-wb6lu
    @nezifamohammed-wb6lu 3 หลายเดือนก่อน

    ቀለሜን ለምን እንጠላው ታውቃለህ let me tell you በafaan Oromo ታረደ ማለት ነው

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 3 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ተብዬ ሁሉም እብዶች ናቸው በጣት የሚቆጠሩት ናቸው ጤነኞች

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 3 หลายเดือนก่อน

    አረ ይሄ ሁሉ ምን ሊጠቅም ዋናው በሰላም መገላገሏ ነው መጀመሪያ ለፈጣሪ ምስጋና ከዛም አበቃ

  • @nezifamohammed-wb6lu
    @nezifamohammed-wb6lu 3 หลายเดือนก่อน

    ጫላ ራሱ ጩቤ የጨበጠበት ዘመን ነው እኮ ጨቡዴም የሞተው
    ረሳህ ወይ ጭለማም አለ

  • @elsabetLema-i7c
    @elsabetLema-i7c 3 หลายเดือนก่อน

    አይይይ ቀለሜ እውነት ቀላጅ ነው ሲጀመር አግኝንቶ ነው ቀለሜ መባል ቀለም ይደፋበት እና