Singer Asfaw Melese ''Melselen'' - መልስልን -

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 766

  • @zekigetachew1078
    @zekigetachew1078 4 ปีที่แล้ว +219

    ከድሮም እስከዛሬም በንግግርህም በስብከትህም እንዲሁም አድምጬው በማልጠግበው ዝማሬህ
    እግዚአብሔር አምላኬን እዳየሁ ነው እንኳን ቁምነገርህ
    መጋቢ አስፈው ቁጣህ እራሱ ይናፍቀኝል ::
    ዛሬም እንደገና በዝማሬህ ነፍሴን ከአምላኬ
    ጋር አቆራኝተሀታል መልስልን ያንን ደመና
    ብዙ ትርጉም አለው መቼም ለሚያስተውለው
    እግዚአብሔር ይባክህ
    መጋቢ አስፋው

    • @minasetube9994
      @minasetube9994 4 ปีที่แล้ว +3

      አብረን እነዴግ ደመሩኘ th-cam.com/video/m_PHHhvcUyU/w-d-xo.html

    • @mebrateasaminew8030
      @mebrateasaminew8030 4 ปีที่แล้ว

      Lekam melkam sewu kutawu rasu yinafkal enkuwan kumnegeru

    • @Tsion-13
      @Tsion-13 4 ปีที่แล้ว

      Brother Zeki Getachew amen wendma betam lek naw

    • @robelgetnet4021
      @robelgetnet4021 4 ปีที่แล้ว

      Brother zeki you are also an anointed singer of God. Yr songs heal my soul every time i listen to it. Keep singing bruh

    • @masreshategene1790
      @masreshategene1790 4 ปีที่แล้ว +4

      እውነት ብለሃል ወድሜ የእኔ ከፈጣሪ ስጦታ የተቸረኝ ውድ ባሌቤቴ ሰለመዳኃኒታቺን ስታወራት የሚሰማ ጅሮ ደሰባ ለብሶ ነች ሆኖ ግን ገታ የበረከው ወድማችነን መዝሙር በጥሞና ታደምጠዋለች እንደ እድ እግዛአብሄር ፍቃድ አንድ ቀን ወደ ሀገሬ ሰመጣ ከዘማሪ አሰፍዩ ጋራ ለማገናኘት እሞክራለሁኝ።

  • @abebesigegn9909
    @abebesigegn9909 3 ปีที่แล้ว +141

    ተወዳጁ ዘማሪ አስፋው ያተን መዝሙር መኪና ውስጥ ከፍተውት ሰምቼ ወዲያው ጌታን የግል አዳኜ አርጌ ተቀበልሁ ተባረክ

  • @pastorbinyamwaleministry5292
    @pastorbinyamwaleministry5292 4 ปีที่แล้ว +109

    አስፍሽዬ ወዳጄ እጅግ የምወድህና የማከብርህ የእግዚአብሔር ሰው ነህ ለጊዜው የሚያስፈልገንን ትክክለኛ መልዕክት ይዘህ ስለመጣህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ::

    • @Hana-3838
      @Hana-3838 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል እናቱን። ጠልቶ። ልጁን። ለወደደ። ፍርዱ። ለእሱ። ሐይማኖቴን ኦርቶዶክስ። የነካ። አባቶች ዘማሪ። ለአይኔ አያሳየኝ። እናቴ። ትስጥ መልሱን

    • @tewodroszeleke1346
      @tewodroszeleke1346 4 ปีที่แล้ว +7

      @@Hana-3838 እናት እኮ ናፍቆቷ ልጇ እንዲወደድላት ነው እሱ የሚላችሁን አድርጉ እሱ ምን አድርጉ አለ? እኔ መንገድ ህይወት እውነት ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። እሱ ያለውን ማድረጋችን ብቻ ነው እናቱን ሊያስደስታት የሚችለው።።ሌላውን ሁሉ ትጠየፈዋለች በቶሎ ተመለሽ እህቴ።

    • @EndaleDuressa
      @EndaleDuressa 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/ZaUoqJJgoGg/w-d-xo.html

    • @fruittvethiopia_9843
      @fruittvethiopia_9843 4 ปีที่แล้ว

      Fruit TV Ethiopia ነብይ ይድነቃቸው ብርሃኑ_አይደለሁም ለብቻዬ
      ክርስትያኖች ከታች ሊንኩን በመጫን ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
      th-cam.com/video/MJqBAWQFAw4/w-d-xo.html

  • @selamtube6038
    @selamtube6038 4 ปีที่แล้ว +12

    አሰፋው የድሮ የጥንቱ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ባንተ መዝሙር ያልተባረክ የለም ጌታ ይባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አኔ የናፈቀኝ የድሮ ክርስትና ቢያንስ በ አለባበሳቺን አንከዋን ብንስትካከል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 4 ปีที่แล้ว +15

    ተመስገን ጥቂት እግዛብሄርን የሚፈሩ ባሪያዎች አሁንም ሥላሉን። ዘመንህ ይባረክ የጌታዬ ባሪያ።

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 4 ปีที่แล้ว +11

    የሚወድህና ልዩ ቦታ የሚሰጥህ ዘማሪህ አስፋዬ ተባረክልኝ ጸጋው ይብዛልህ

  • @birukayele04
    @birukayele04 4 ปีที่แล้ว +30

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የአንተ መዝሙር በጣም ቁምነገረኛ ነው ልብ ውስጥ ይገባል እናመሰግናለን።

  • @sololom3427
    @sololom3427 4 ปีที่แล้ว +49

    እኔ ኢርቲዶክስ ነኝ፣ ነገር ግን ያንተ መዝሙሮች ክልጅነቴ ጀምሮ እስካሁን ያረኩኛል፣ እንዲሁም ይባርኩኛል!

    • @kingyaya1285
      @kingyaya1285 3 ปีที่แล้ว +2

      jesus loves you wedaje

  • @garomadabajaleta394
    @garomadabajaleta394 4 ปีที่แล้ว +28

    ወንድሜ አስፋው,
    ኢየሱስ ጰጥሮን እንዳለው, እኔም እልሃለሁ "በሰማያት ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ"
    ጌታ ሁለም የጊዜውን ቃል አብዝቶ ይስጥህ, ይጠቀምብህ, አብዝቶም ይባርክህ

  • @kidistalemayehu8148
    @kidistalemayehu8148 4 ปีที่แล้ว +25

    ልብን የሚፈትሽ፣ ከወዴት እንደወደቅን የሚያሳይ፣ የሳፈቀን የሚገስፀን እና የሚያርመን መዝሙር ነው ጌታ ይባርክህ ይጨምርልህም እንወድሃለን 🙏❤

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 4 ปีที่แล้ว +49

    መልስልን ያንን ደመና !!!
    አሜን ወደ ቀድሞችን ይመልሰን🙏🙏🙏🥰

    • @EndaleDuressa
      @EndaleDuressa 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/ZaUoqJJgoGg/w-d-xo.html

  • @demekehaile7855
    @demekehaile7855 4 ปีที่แล้ว +7

    አስፍዬ ዘማንህ ትውልድህ አገልግሎትህ ይባሪክ ጌታ ሁለንታነህን ይበረክ ፀጋ በፀጋው ለይ ይጫመራልህ።ሁሌም ሰምቼህ የመልጠግበው ዚማሬውችህና እግዚአብሔር የሰጣው ፀገህ ያስደስተኛል ።በጣም እወድሃሁ። ከህፀንነቴ ጀምሬ ነው እምወድህ ።

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 4 ปีที่แล้ว +9

    ብዙ ተባርከናል
    ስለ አንተና ስለ ፀጋህ እግዝአብሔር
    ይመስገን ለአማችን ለምድሪቱ አምላክ ምህረቱን ያዉርድልን

  • @ayeleasnake4289
    @ayeleasnake4289 4 ปีที่แล้ว +21

    በመጀመርያ ቀን መዝሙሩን ስሰማ በማልቀስ ነበር ኣሁን commentንም ስጽፍ በእንባ ነው አስፍሽየ ዘመንህ ይባረክ ።
    የዝማረው መልእክት አገልግሎተን መለስ ብየ እብድመለከት አነሳስቶኛል።
    ደግሞም ውድቀተን አይቸዋለሁ ።ደማናው እንደሄደ ተገንዚበዋለሁ።
    አስፍሻ በዘመነ ስላንተ አንተን ለእኛ ሲለ ሰጠህ እግዜብሔርን አመሰግናለሁ ።
    ወዳጀ ዘመንህ በበቱ ይለቅ ። ተባረክ እወድሃለሁ

    • @fruittvethiopia_9843
      @fruittvethiopia_9843 4 ปีที่แล้ว

      Fruit TV Ethiopia ነብይ ይድነቃቸው ብርሃኑ_አይደለሁም ለብቻዬ
      ክርስትያኖች ከታች ሊንኩን በመጫን ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
      th-cam.com/video/MJqBAWQFAw4/w-d-xo.html

  • @አብላካትልጄኑርልኝ
    @አብላካትልጄኑርልኝ 4 ปีที่แล้ว +15

    አስፋውዬ የኔ ውድ በብዙ ዝማሬ ጌታ ይባርክ ዘርህ ይባረክ

  • @እግዚአብሔርአዋቂነውእግዚ
    @እግዚአብሔርአዋቂነውእግዚ 4 ปีที่แล้ว +28

    የምወድህ እና የማከብርህ ወድም ጌታ እየሱስ አብዞት አብዝቶ ይባርክህ እባክህ አስፊሽ አትጥፋ ትናፍቀኛለህ ብዙ ጊዜ የቱዩብ የራስህ ቻናል ካለህ ብዬ ሠርች ሣደርግ ዝማሬ ብቻ ነዉ የሚመጣልኝ እናም በጌታ ፍቅር ዉድድድድነዉ ማረግህ ተባረክልኝ ባለህበት ስፍራ

    • @EndaleDuressa
      @EndaleDuressa 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/ZaUoqJJgoGg/w-d-xo.html

    • @fruittvethiopia_9843
      @fruittvethiopia_9843 4 ปีที่แล้ว

      Fruit TV Ethiopia ነብይ ይድነቃቸው ብርሃኑ_አይደለሁም ለብቻዬ
      ክርስትያኖች ከታች ሊንኩን በመጫን ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
      th-cam.com/video/MJqBAWQFAw4/w-d-xo.html

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 2 ปีที่แล้ว +3

    ኦርቶዶክድነኝ. ያተንመዝሞር. በጣእወደዋለው. እርቦኝእንጀራእደበላው. እቆጥረዋለው. በጣምልቤ. ተሰበረ. ነጋዴነኝ. ስራአስጠላኝ መጠጥ. አሎድም. አሆን. በብስጭት. እጠጣለው. የልጆቼአባት. አበሳጭኝ. እየሶስጌታነው. ለምስክርአብቃኝ

    • @geletaurgesa4472
      @geletaurgesa4472 2 หลายเดือนก่อน

      Eyesus yiwedshal dmom yasarfshal wede ersu ney

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ አስፋው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ መዝሙሮችህ ለኔ ለመዳኔ ምክንያት ናቸው ጌታን ሳላቅ አዳምጣቸው ነበር ይሄ መዝሙርህ ደግሞ የእያንዳንዳችን ህይወት የሚመለከት የጊዜው መልእክት ነው ፀጋውን ያብዛልህ

  • @misskren6720
    @misskren6720 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንክ ህይወት በእውነት በሰማያዊ ፀጋ የተባርከ ይሁን ዘማሪ አስፋው በውስጥ ያለው ፀጋ በጣም ሀይለኛ ነው ስለአንተ እየሡሥ ይክበር

  • @ተሙፍቃዱ-ሐ1ጘ
    @ተሙፍቃዱ-ሐ1ጘ 4 ปีที่แล้ว +3

    አስፍሽ ወንድሜ በጣም ነው የምወድክ እውነት የአንተ መዝሙር ነው ለኔ መሰላል የሆኑልኝ ወደ ጌታ ለመምጣቴ ጌታ እየሱስ ይባርክክ

  • @ሚሚጌታኢየሱስባርያነኝኢየ
    @ሚሚጌታኢየሱስባርያነኝኢየ 4 ปีที่แล้ว +9

    Tebareki ❤😘😘😘 በጣም ተባርክያሎ አንተ መዘሙር ጌታ ፍጻሜ አሳምርልክ ጌታ ሆይ መልሰኝ😭😭😭😭

  • @fikeralmue1915
    @fikeralmue1915 4 ปีที่แล้ว +3

    አቤት እቤት በአንተ መዝሙር ከስንት ነገር ወጥቻለሁ አስፍው ቦረና በድቅድቅ ጨልማ ስመላለስ ያንተመዝሙር ነበር የሚያበራልን
    የአንተ መዝሙር ሁሌ መለኮታዊ ጸጋ ነዉ ተባረክ

  • @ኢዚውንኪሓልፍኢዩኢዚውንኪ
    @ኢዚውንኪሓልፍኢዩኢዚውንኪ 4 ปีที่แล้ว +8

    ኣስፊሽ ያንተ መዝሙር ሁሉ ኣይተገብን ጎይታ የሱስ ይባርክህ (ኣስፋው ብታኢሚ ትዝምሮ መዝሙር ሰሚኣ ሰሚኣ ኣይጸግቦን ኣምላክ ይባርካ መመሊሱ ጸጋ የብዛሃልካ ከማካ የብዛሃዮም ቡሩክ ሃወይ ንበረከት ኩን

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 3 ปีที่แล้ว +8

    Asfawu you are really messenger..

  • @abcddubai7731
    @abcddubai7731 4 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ የማከብርህ ተሰፋዬ ነው መዝሙሮች አቆሞኛል ያን ክፉ ዘመን አልፊቀታለሁ አሁን አለ ከኔ ጋር ሞት ክፋው እስከሚወስደኝ አሰፋው መዝሙርህን አላቋርጠውም በእምነቱ ወሰጥ አይደለሁም

  • @Abelasefaguta
    @Abelasefaguta 10 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክልኝ አስፍዬ ተልቅ ቃል ነው። ራሴን አይቼበታለሁ። ተባረክ!!!

  • @danielseiweni7384
    @danielseiweni7384 4 ปีที่แล้ว +15

    Can all Ethiopians Gospels songs have English Subtitles please, because Faith cometh by hearing the words through gospels songs - From : Papua New Guinean, a Country North of Australia = Much love in Jesus Name. Very great lyrics and its song.

  • @Sisiti
    @Sisiti ปีที่แล้ว +4

    Omg Amazing worship ....ትክክለኛ ሜሴጅ ነው። ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ወንድማችን።

  • @ZerihunAdefris
    @ZerihunAdefris 14 วันที่ผ่านมา

    የዘመኑ መልእክት ነው። እንዲህ አይነት መዝሙር በጠፍበት ጊዜ እንዲህ እራሳችንን እንድናይ ስለረዳህን ተባረክ😊

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 4 ปีที่แล้ว +1

    አስፍሽ ሁሌም መዝሙሮች ጠከር ያለ መልክት አላቸው ተባረክ ወንድማችን ለሌሎችም ምሳሌ ነህ

  • @joscartjobs3557
    @joscartjobs3557 4 ปีที่แล้ว +12

    May God bless you more and increase you Asfaw Melese....

    • @eliana1263
      @eliana1263 ปีที่แล้ว

      አሜንአሜንአሜንአሜንእሜንአሜንአሜን❤❤😢😢❤ታባረክ

  • @hanakidus
    @hanakidus ปีที่แล้ว +1

    አዎ መልሰኝ ያነ ደምና የክበር እየሱሴ መሌ ጌታ በብዙ የባረክህ

  • @rahelasfeha3753
    @rahelasfeha3753 4 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይባርክህ ለኒሁሉም መዝሙሮችህን የሚያስተምርና የሚባርኩ ናቸው ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ephremb9260
    @ephremb9260 3 ปีที่แล้ว +53

    *to be honest Asfaw Melese is my favorite gospel singer stay Blessed*

    • @KedirHuluf
      @KedirHuluf ปีที่แล้ว +4

      ተባረኩ በዘመናች እደዚህ አይነት ዝማሬ እግዚአብሔር አብዝቶ ዘማሪወችን ያስነሳ ልናል በመፈሱ እሱ ብቻ ይችላል❤❤❤❤

    • @TigistTakeleAdmasu
      @TigistTakeleAdmasu ปีที่แล้ว +1

      Same here and I'm not protestant

    • @Abysinia-rg9kg
      @Abysinia-rg9kg 11 หลายเดือนก่อน +1

      God blessed him

  • @DebebeDaniel-v8q
    @DebebeDaniel-v8q ปีที่แล้ว

    Ante zemen yemaylewthe yegzer Dmtse Zemenhe Ybarek Bethen Egziabher Yagelgle

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዋው ጌታ ዘመንህ ይባርከው ወድ ዘማሪ ከማር የበለጠ መዝሙር ልብ የሚያፅናና መዝሙር ቡዙ ወድሚቼ በሀዘን ላይ ሆነወወ የአንተን አስትፏስ ከደዊት የተቸርከሁን መዝሙር ልብ የሚነካ የሚረጋጋ መንፈስህ ቡዙዋቹ በአንተ ልባቸው ይፅናናሉ ።ምክኒያቱም ድምፅችህ ጌታችን አየሱስ ክርስቶስ በቅኔ ሰሲገልፅላቸው የአንተ ደሞ መዝሙሮችህ እጀግ ቅኔዋች ናቸው ጌታ ዘመንህ ይባርከ። እኔ ለምታበረክትልን በረከት አስራት ለቤት ክርስቲያ በአንተ ሰም መላክ አፈልጋ ለሁኝ የት እንደ ሆነ በትነግሩ ደስታዩ ነው።

  • @mastewalbeqalu5017
    @mastewalbeqalu5017 4 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ቅዱስ የእግዚአብሔር አገልጋይ አሁንም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። የሚሰማ ቢኖርም ባይኖርም በተበሰጠህ መክሊት ከማገልገል አትቆጠብ። እግዚአብሔር ይርዳህ ፣ አብዝቶም ይባርክህ።

  • @NewUaq-i4u
    @NewUaq-i4u วันที่ผ่านมา +1

    Amene Amene eyesu eyesu Amene tebarki geta zemenene yebarki tebarki tebarki ❤❤❤🎉🎉

  • @MeleChego
    @MeleChego 2 ปีที่แล้ว +2

    Yes, we need repentance. Such messages and songs are also taken from us. Back to the cross. Thank you Asfaw.

  • @yonatanasirat3608
    @yonatanasirat3608 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሀብታም ዝነኛ አድርገሄኝ በቻዬን ትተህ አትህድ ጌታ ከህይወት ለልቱን ሙሉ አልቅሸ እየሰማሁኩ ነው አስፍዬ ተባረክ 😢😢😭😭😭😭😭😭

  • @fantujesusislord5871
    @fantujesusislord5871 4 ปีที่แล้ว +6

    መልስልን ያንን ደመና
    አሜን ጌታ ሆይ መልስልን ያንን ደመና😢😢
    God bless you mor asfish

  • @dudum9358
    @dudum9358 3 ปีที่แล้ว +1

    Zemen zelalemih yebarek pastor Asfaw! Ahunem yegeta Eyesus tega betefu yebezalih!!!!

  • @geletuwakjira140
    @geletuwakjira140 4 ปีที่แล้ว +4

    What kind of people's dislike this song. Thank you amazing song.

  • @የእግዚአብሔርሰትዲቡራ
    @የእግዚአብሔርሰትዲቡራ ปีที่แล้ว +1

    Tebareki geta zemnikin hwetekin yebareki

  • @samieliyas2771
    @samieliyas2771 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ አብዝቶ ይባርክ ተወዳጁ ዙማሪ አስፋው መለስ እኔ በበኩለ በጣም ነው ምወድህ ከልጅነት ጀምሮ ውስጤ ይረካል በመዝሙርችህ God bless ወንድማችን ።

  • @lilyacolom5039
    @lilyacolom5039 4 ปีที่แล้ว +5

    My favorite singer more blessings brother 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @waseariel8691
    @waseariel8691 4 ปีที่แล้ว +27

    What a powerful and timely message that God has put in your heart. This is Servant of Lord manifestation, whom help us to seek the Holy Spirit presence in the midst of all our activities. May the Holy Spirit be with us.

  • @TeferiTesso-n6l
    @TeferiTesso-n6l ปีที่แล้ว +1

    Oh 'I have no word to admire this music, simply I bless you in Jesus mighty name, really we lost our previous love , commitment . We need that cloud to be in our Church . God bless you it is heartbreaking song

  • @birtukantaye1932
    @birtukantaye1932 3 ปีที่แล้ว

    aye asefawwwwww tebark enje mene elalu

  • @meseretarega2899
    @meseretarega2899 4 ปีที่แล้ว +18

    እውነት ነው እጣ ነው ያንን ደመነ ስውደህ እኩ መዝሙሮችህ ሁሉ አይጠገቡም!

  • @tamiratabayne
    @tamiratabayne 4 ปีที่แล้ว +7

    Ameeen Waa'i Eda Eda Maseona

  • @yikealogirmay829
    @yikealogirmay829 4 ปีที่แล้ว +2

    አስፍየ እግዚአብሔር ይባርክሕ, ያብዛልህ, የእውነት መንፈሱ በዘመንህ ሁሉ አይወሰድብህ:: በብዙ ናፋቀንህ ነበር በአዲስ ዝማሬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል.

  • @እንደልቤአበበ
    @እንደልቤአበበ 4 ปีที่แล้ว +4

    አስፍው እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ጥሩ መልክት አለው በጣም ❤❤❤❤❤❤

  • @Betty-kd9yn
    @Betty-kd9yn 2 หลายเดือนก่อน

    አመን አትሂድ ጌታዬ ተባረክ እደ ሐዋርያ እሩጫክ በመስቀሉ ፊት ይፈጸም አሜን🙌🙌🙏🙏🙏🙋🙇🙇

  • @tshayiyegetaliji3264
    @tshayiyegetaliji3264 4 ปีที่แล้ว +2

    መለሰልኝ ያንን ደመና 😭😭እግዚአብሔር ሆይ እባክህ አጣናዉ ያንን ደመና ተባረክ በብዙ

  • @tesfaldetabrham3449
    @tesfaldetabrham3449 4 ปีที่แล้ว +6

    God bless you and shining his face upon you I have seen myself through this song i touched my heart and cry before my God what amazing lord my jesus I love my lord jesus I will serve him you are so blessed

  • @admasualemayehu7287
    @admasualemayehu7287 4 ปีที่แล้ว +2

    Asficho...Swedihko...Be Bzu Tebarkebhalew! Zemenih Kezih Bebelete Megelet Yetebareke yihuN!!

  • @tagessemathewossugebo2127
    @tagessemathewossugebo2127 4 ปีที่แล้ว +8

    Great song as usual. May almighty God bless you more and more with his grace, Asfisha!

  • @fekadehebehewiteyehone9643
    @fekadehebehewiteyehone9643 3 ปีที่แล้ว

    Geta bebezo yebarekehe tebarek le berekete hone .

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ አስፋው ከወንድም ኬፋ ጋር የደረከውን ቃለ ምልልስ ገና ዛሬ ሰማሁ። ጌታ ይባርክህ። ብዙ አነቃኸኝ። ዝማሬህ ራሴን አሳየኝ። ብሩክ ሁን ለዘላለም።

  • @ብርሀንይሁን
    @ብርሀንይሁን 4 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም መዝሙር ነው ተባረክልኝ አስፍሽ 🙏🌷
    መልስልን ያንን ደመና መልስልን ያንን ደመና አሜን ይመለስ የጌታ ክብር ይመለስ የጌታ መገኘት ይሰማን ህልውናህ ይሰማን መገኘትህ ይሰማን
    መልስልን መልስልን መልስልን አሜን አሜን!!

    • @rarecell4924
      @rarecell4924 4 ปีที่แล้ว

      አሜንንንን
      🎶🎵🎵🎼🎼

  • @hunhana2008
    @hunhana2008 ปีที่แล้ว +2

    ❤️❤️❤️❤️🔥🔥🛐🍇🍇🍇🤲🤲ዉድ ዛማርህ በ ጌታ በ እየሱስ ስም ታብራክ

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 4 ปีที่แล้ว +3

    ሁፊፊፊፊ አጌልጋይ አድርግህኝ ጠለህኝ አትህድ ጌታዬ አምላከ የሁሉ ነጌር ዉበታችን አንተ ነህ ስንደክም አበረታን ስንወድቅም አንሳን

  • @beka1435
    @beka1435 3 ปีที่แล้ว +3

    God bless you Pr. Asfaw.
    የቆዩ ዝማሬዎችን በ youtube ገጽህ ብታስገባ ናፍቀኸናል።

  • @philposwolde1554
    @philposwolde1554 4 ปีที่แล้ว +23

    Pastor Asfaw, You’re blessed, this is season message for the church of Christ, we need back the glory of a cloud of God, Amen amen!

    • @EndaleDuressa
      @EndaleDuressa 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/ZaUoqJJgoGg/w-d-xo.html

    • @som275
      @som275 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን ታበራክ 😭😭😭

    • @mentiwabwondimagagen155
      @mentiwabwondimagagen155 4 ปีที่แล้ว

      አሜንንን አሜንንን 💜💜💜❣️❣️❣️❣️📖📖📖📖📖📖

  • @getsolomon
    @getsolomon 4 ปีที่แล้ว +2

    ዘማሪ ወንድማችን መጋቢ አስፋው የዘመረው መልካም እና የአሁኑ ዘመን ,,,

  • @tsinegne3166
    @tsinegne3166 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ፓስተር አስፋው የአንተን መዝሙሮች እየሰማውት ነው ያደኩት

  • @bilisummaabokkuu5734
    @bilisummaabokkuu5734 4 ปีที่แล้ว +2

    uuuuuuufffffff Wayine Asfaw endet endemiwed Bante newu getan yawekut uuuuffffffff ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rutabelongstojesus6461
    @rutabelongstojesus6461 4 ปีที่แล้ว +1

    አስፍሽዬ እንዴት እንደምወድህ ተባረክልኝ በብዙ 🙇🙌🙌🙌

  • @marekegnmamo2406
    @marekegnmamo2406 4 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወድና የማከብር ወንድሜ ዘማሪና መጋቢ አስፋው መለሰ እግዚአብሔር ይባርክ እንደዘመርከው ይመለስልን የክብሩ ደመና ምርኮአችን በጣም እወድሃለው ተባረክ

  • @waseariel8691
    @waseariel8691 4 ปีที่แล้ว +5

    Checkout your life and ministry through this powerful and timely Gospel song. Oh! Lord the Holy
    Spirit, I can't wait for any longer Plz come again.

  • @jacobnemieh7655
    @jacobnemieh7655 4 ปีที่แล้ว +5

    አዎ መልስልን ያንን መንፈስ ቅዱስ ሀይልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @eyobedpetros9048
    @eyobedpetros9048 4 ปีที่แล้ว +4

    I expect a new albums from you dear Asefawu Meles please brother. I love your songs. ♥️♥️♥️🙏🏼🌻

  • @زيلاتيساثيوبيا
    @زيلاتيساثيوبيا 4 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌምራከውበዝመሬህየምራከውአሥፈ መለሠበሚድራ በደየምተነፀው ጌተ ዛማንህይበርክአሜንንንንንንሐሌያ ።

  • @ፍቅርነኝ-ኸ1ሰ
    @ፍቅርነኝ-ኸ1ሰ 4 ปีที่แล้ว +2

    እሰይይይይይ ጌታ ዘመንህን ይባርክ መዝሙሮችህ ልብን ያፅናናሉ

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 4 ปีที่แล้ว +4

    AMEN MAN OF GOD ASFAW U ARE BLESSED
    GOD BLESS U MORE ILIKE U&U'RE SONGS

  • @dawitabaynehoficial2512
    @dawitabaynehoficial2512 4 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeen ameeeeen. ይመልሰን ፓስተር ተባረክልኝ።

  • @aserlevi8856
    @aserlevi8856 4 ปีที่แล้ว +3

    Like new asfaye bebetu wuste zefen ametanko yikibere yibelen

  • @ejigayehuasfaw2855
    @ejigayehuasfaw2855 4 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወድህና የማከብርህ ወንድሜ ፓስተር አስፋው መዝሙሮችህ በህይወቴ ውስጥ ትልቅ ቦታ አላቸው ለፀሎት ያንበረኩክኛል የጌታን ፍቅር ይጨምሩብኛል ዘመን አልፈው የሚያሻግሩ ናቸው።ጌታ አብዝቶ ዘመንህን አገልግሎትህን ቤተስብህን ይባርክ።ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ ተወዳጅ ወንድሜ ተባረክልኝ!!!

    • @prophetmelakuelias7154
      @prophetmelakuelias7154 4 ปีที่แล้ว

      አስፍሽ በጣም ነው የምወድህና የማከብርህ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክ ኑርልን መቼም ከልብ የማይወጣ መልክት ነው የዘህልን የመጣሀው ተባረክ ውድድድድድድ

  • @user-po3kr8sy5z
    @user-po3kr8sy5z 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንን መልስልን ያንን ደመና እግ/ር ሆይ የቀድም ፊቅር መልሰን አስፋ ተባረክ

  • @benyamaklog
    @benyamaklog 4 ปีที่แล้ว +6

    Thank you brother for listening the voice of the Lord

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ትልቅ ሰው አርገሀኝ ጌታዬ ጥለሀኝ አትሂድ ብቻዬን ኡኡኡኡኡኡኡ. እውነት ነው ተባረክ አስፋው ወንድሜ

  • @anduyeboglij9270
    @anduyeboglij9270 3 ปีที่แล้ว +1

    Good bless you my love brother 👌👍!!!!!

  • @zawedazaweda3071
    @zawedazaweda3071 ปีที่แล้ว

    ❤አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ ያተን መዝሙር ሰሰማ ሁሉንም ነገር እርሳለሁ በጣም ነዉ እምወደዉ

  • @zinashbekele5629
    @zinashbekele5629 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you Asfaw🙏🙏your songs are really touch me.

  • @bedasatube1910
    @bedasatube1910 ปีที่แล้ว

    waaqayyoo guddaa sa ebbisu sagalee kanan jireenyiiko fayera

  • @mogesmtube8104
    @mogesmtube8104 ปีที่แล้ว

    Asefw betam betam new mewodk be ante mezmur bezu zemen geta ayechalug🔥

  • @demekehailehadibecho7220
    @demekehailehadibecho7220 3 ปีที่แล้ว +1

    AMEN zamanih hulu yibarak tabarakilign .

  • @DanielKasaye-s6x
    @DanielKasaye-s6x 5 หลายเดือนก่อน

    ተውዳጁ የእግዚአብሔር ሰው አስፋዉ መለሰ ተባረክ❤ በመዙሙሮች ተባርከናል🙏

  • @bethanyaabiy2185
    @bethanyaabiy2185 3 ปีที่แล้ว +2

    Your song touched my very soul❤️❤️❤️❤️ and may the lord bless you my brother thank you 🙏🙏🙏for trying to send a good message for the good of the people

  • @monkeytube9206
    @monkeytube9206 3 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ሳይሆን ድሮ ማለት ከ12 ዓመት በፊት ጌታን ሳላውቅም እንደውም በልጅነቴ ታላቅ እህቴ ነብሶን በሱ ቀኝ ያርግልኝ እና ስትሰማ በልጅነት አንደበት ሲዘምር አብሬ እዘምር ነበር እግዚአብሔር ይባርክህ አባቴ ነህ

  • @amityyelebe1965
    @amityyelebe1965 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ ያጣነውን ፍቅር መልስልን አሜን ተባረክ ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏

  • @tsegenashlemaaitethoph4732
    @tsegenashlemaaitethoph4732 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen wed wonideme geta eyesusi abisti yibareki🀄🕊🙏🌱

  • @senagemechu4124
    @senagemechu4124 3 ปีที่แล้ว +2

    My lovely singer you are blessed ❤❤

  • @tenayebebegudamiyetawajewu264
    @tenayebebegudamiyetawajewu264 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን የመልስልን ጌታ አጣን ጤና ሰላም እርካታ አንድናት......ጌታ ሆይ እርዳን ራራልን 🙏🙏

  • @sweetlove2592
    @sweetlove2592 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ያጣነውን ክብሩን ይመልስልን ተባረክ ጸጋው ይብዛልህ ።

  • @genetkebede2894
    @genetkebede2894 4 ปีที่แล้ว

    Ameen Amen malesani woda kadimo 🙇🙇🙇🙇Asifiye geta yebarikiki tabaraki zamaniki yebaraki bageta fikir ewodikalewi tabaraki🙌🙌🙌

  • @BeziBe
    @BeziBe ปีที่แล้ว

    Amen amen Amlakie melislgn yanin demena😭 Egizabher ybarkih sint gize endesemahut

  • @mariamabrahim6059
    @mariamabrahim6059 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንን ጌታሆ ምርኮችን ይመለስ የፍቅር ምርኮ የሕብረታችን ምርኮ ተወዶል ---መልስልን አባት ሆይ

  • @ebenezer8508
    @ebenezer8508 3 ปีที่แล้ว +1

    ያለ ደመናው ሁሉም ነገር ከንቱ እና አሰልቺ ነው ! ያ ደመና ይመለስልን አሜንንንን ....