የውሎ አዳር አቅራቢ አስካለ ተስፋዬ አርአያ ሰው ሽልማት ተሸለመች 'Wulo Adar' host Askale Tesfaye honored.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @asmaaaaa23
    @asmaaaaa23 5 ปีที่แล้ว +240

    እልልልልልልልልልልል እንኳን ተሸለምሽ አስካልየ የኔ ፍልቅልቅ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ. ገና እስክሪን ላይ. ሳየው እንደት ደስስስስስስስስስ እንዳለኝ. እስኪ ማነው በመሸለሟ እንደኔ በደስታ ፍጥዝጥዝ ያለው አቦ ላይክ

    • @keepitupgoodjobGirma
      @keepitupgoodjobGirma 5 ปีที่แล้ว +1

      Wow

    • @hanaasemamaw2888
      @hanaasemamaw2888 5 ปีที่แล้ว +2

      አዉረታ ሳይሆን ሰረታ ያሳየች ጋዜጠኛናት በጣም ይገባታል

    • @ወንድምለእህቱመከታነው
      @ወንድምለእህቱመከታነው 5 ปีที่แล้ว +2

      እኔ በጣም ደስስስ ብሎኛን ይገባታን የኔ ድቡሽቡ

    • @ramidani2747
      @ramidani2747 5 ปีที่แล้ว

      Ena asku yebuzu sew arya nechi balagern yemetneku bezu astemerachwalechi

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 ปีที่แล้ว +37

    እውነት ለመናገር አስኩ መሸለሟ እኔ የተሸለምሁ ያክል ነው የተደሠትሁኝ ይገባሻል ጀግና ነሽ በርቺ ክፉ አይንካሽ ደግ አይለፍሽ

    • @tasfaayaliw1516
      @tasfaayaliw1516 4 ปีที่แล้ว

      የኔ ቅመም ይገባሻል የእዉነት በጣም ነው የምወድሽ ደሞ አስኩ ማኛ ፈጣሪ ይጠ ብቅሽ የሀገር ፍቅር በተ ግባር አሳየሽን

  • @apromisinglifeትስፉዉናብራ
    @apromisinglifeትስፉዉናብራ ปีที่แล้ว +1

    Congratulations Asku yigebashal Btam gobez nesh ❤😊

  • @liyubiru1453
    @liyubiru1453 5 ปีที่แล้ว +170

    ይገባታል 👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏🏆🏆🏆🏆

    • @zeadenshe3054
      @zeadenshe3054 5 ปีที่แล้ว

      Ewnte. Ygbadhiale. Gobze

    • @zainabzainab7374
      @zainabzainab7374 5 ปีที่แล้ว

      ✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋

    • @assadassad1756
      @assadassad1756 5 ปีที่แล้ว

      bemgba

    • @rozirozi8084
      @rozirozi8084 5 ปีที่แล้ว

      Batam

  • @berhanegerey4682
    @berhanegerey4682 5 ปีที่แล้ว +7

    Oh congratulations I love this show been watching it from the beginning make me feel I am back home. Asksle you are the best you showing the love and hope of Ethiopian keep it up thanks

  • @galilarout6344
    @galilarout6344 5 ปีที่แล้ว +131

    መግስት ዝግጅት አርጏ መሽለም አለበት ለዝች ጀግና

  • @አንችነፍሴአላህንፍሪ
    @አንችነፍሴአላህንፍሪ 5 ปีที่แล้ว +97

    ሽልማት ዛሬ ገና ቦታውን አገኘ በተረፈ አስኩየ በጣም አድናቂሽ ነኝ ይገባሻል ላንች

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 5 ปีที่แล้ว +51

    ይገባታል ጎበዝ ጋዜጠኛ ነች ሀገራችንን ባህላችንን በደንብ አስተዋውቃናለች ተባረኪ

  • @ambaryeju3891
    @ambaryeju3891 5 ปีที่แล้ว +2

    ዉይይይይይ አስካልዬ እማልረሳው ድምፅ "አስካል ተስፋዬ ነኝ...." በልጆች ክፍለ ጊዜ....!!! ጨዋ ኢትዯጵያዊት!!!! You deserve it!!!!👏👏👏👏🍾🍾🍾🍾🙏🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያ-መ6ቀ
    @ኢትዮጵያ-መ6ቀ 5 ปีที่แล้ว +87

    ሰው በህወት እያለ ማድነቅ ይልመድብን ተሸለመች ሲባል በጣም ደስ ብሎኛል ይገባሻል አስኩዬ ምርጥ እርጂም እድሜ ይስጥሽ😍😍😍😍

  • @ፈገግታሱናነውደስተኛነኝአ
    @ፈገግታሱናነውደስተኛነኝአ 5 ปีที่แล้ว +6

    እኔም እምትሸለሚበት ቀን ናፍቆኝ ነበር የኛ ጀግና እንኳን ደስ አለሽ ደስ ብሎናል ይገባሻል ጠንክሪ ብዙ ካንች እንጠብቃለን ገና

  • @galilarout6344
    @galilarout6344 5 ปีที่แล้ว +122

    ይገባታል የኔ ጀግና 👑♥️♥️💎💎

    • @Chbt1234
      @Chbt1234 5 ปีที่แล้ว

      Good job

    • @redwanyasmin318
      @redwanyasmin318 5 ปีที่แล้ว

      Galila Rout ምን ዋጋ አለው ነገ ደግም አንስተን ማፍረጥ ነው የእኛ ነገር::

    • @redwanyasmin318
      @redwanyasmin318 5 ปีที่แล้ว

      ይገባዋል አብያችን የዝግጅቱን ነገር እንኩዋን አልደግፍም ምክንያቱም የስኔ 16 ቦንብ እንዳይደገም አብያችን ገና ብዙ ይሰራል ለአገራችን ይቆይልን ::

    • @serkalemgetaneh8580
      @serkalemgetaneh8580 5 ปีที่แล้ว

      askye:wyyyyyy:eynye:konjoooo:eskemteshelmii"eyetbkgn:nber:anbesayyy

    • @galilarout6344
      @galilarout6344 5 ปีที่แล้ว

      Redwan Yasmin ማንኛውም ስው በትክክል ከስራ አስቶ እሚፍርጥ የለም

  • @mulugeremew8084
    @mulugeremew8084 5 ปีที่แล้ว +8

    ዛሬ ገና ሺልማቱን ባግባቡ አዋላቺዉት እደዛሬ ደስስስስስስ ብሎኚ አያቅም የሚገባት ሰዉ ናት ጎበዝ በረቺልን

  • @hibrekelemat4
    @hibrekelemat4 5 ปีที่แล้ว +43

    የኔ የምንግዜም ምርጥ ጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ እንኳን ደስ አለሽ!!!

  • @ስህንነኝ
    @ስህንነኝ 5 ปีที่แล้ว +455

    አስኩ በመሸለሟ ደስ ያለው እንደእኔ

    • @kelemua2432
      @kelemua2432 5 ปีที่แล้ว

      👰😘😘💋💋💘💘💘💌💌💌💒💒💒🎥☎🕯🕯🕯🏅🏅🏅🏆🏆🎁🎁🎁🕊🕊🕊

    • @habashamarhic5675
      @habashamarhic5675 5 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ጎበዝነሽ እህቴ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

    • @tejemelkamu6388
      @tejemelkamu6388 4 ปีที่แล้ว +1

      Asku edimash erjim yhun

    • @salemethiopian4447
      @salemethiopian4447 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ጎበዞ ደሰ ይላል በመልካም ሥራ በመሸለም እድሜ ጤና የሰጣቸው

  • @imissmyfather8109
    @imissmyfather8109 5 ปีที่แล้ว +10

    ልዩ ቀን ነው ዛሬ ዋው ማሻአላህ ይገባታል ብችል ኢትዩ ስገባ ባገኘሁዋት

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 5 ปีที่แล้ว +29

    እንደ እኔ ሲያሳት ነው
    በእኔ ሽልማቱ
    እኔ ኧረ የመግስት ያለህ እቺን ጀግና ሸልሙልን ፣ያላልኩበት ቦታ የለም
    ተመስገን
    ይገባሻል እድሜ ይስጥሽ እናት

  • @Tarikeritrea
    @Tarikeritrea 5 ปีที่แล้ว +1

    የተከበርሺ ኣስካለ ተስፋይ።እኔ ኤርትራዊ ነኝ።ግን ብሮግራምሽ "ውሎ ኣዳሪ"በጣም ነኝ እምወደው፡በጣም ያዝናናል።ኣሁን ድሞ ተሰልምሽ ሳይሽ፡ብኡነት በጣም ነው ደስ ያለኝ።የኔ እህት እንኳን ደስ ኣልሽ።እውድሽ ኣለሁ።

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 5 ปีที่แล้ว +9

    አስካልዬ ይገባሻል የኔ የበረሀ ጀግና ውድድ ክብር ነው የማደርግሽ በሄድሽበት ሁሉ እመብርሀን ከነ ልጇ ትከተልሽ የስራ ባልደረቦችሽንም ጨምሮ የማደንቅበት ቃል የለኝም እጅግ አከብርሻለው

    • @munakasahun4452
      @munakasahun4452 5 ปีที่แล้ว +1

      Enekn des alsh Yene wedd wow

    • @bayobayo6104
      @bayobayo6104 5 ปีที่แล้ว

      @@munakasahun4452 እዲህ ክብር ለሚገባው ክብር ስንሰጥ ደስ አይልም

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 5 ปีที่แล้ว +9

    ኢትዮጵያን ያሳየሽን ባህልዋ ወግዋን ፍልቅልቅዋ አስካለ ይገባሻል 😘😘😘👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @haregzew1165
    @haregzew1165 5 ปีที่แล้ว +7

    She is the best reporter, she deserves it God bless her

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow I'm very happy to see this!!! I love Askale and her show so much!!! Congratulations Askale!!!

  • @ሰላምለሀገሬ-ረ8ተ
    @ሰላምለሀገሬ-ረ8ተ 5 ปีที่แล้ว +17

    አስክዬ የኔ ጀግና ይገባሻል ካንቺ ጋር የሚጓዙ ሁሉ ይገባቸዋል ሽልማቱ በርቱ የኔ አንደኛ።

    • @amamaamm4635
      @amamaamm4635 4 ปีที่แล้ว

      ሞጄሌ ጥፍሬ አወጠብኝ አለየሰዉ

  • @hanalove9601
    @hanalove9601 5 ปีที่แล้ว +68

    ዛሬ ገና ከሙስና የፀዳ ሺልማት 😘😘😘😘😘😘

  • @ኢትዬጵያለዘለዓለምትኑር
    @ኢትዬጵያለዘለዓለምትኑር 5 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ፡፡ እጅግ በጣም በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው፡፡ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ፡፡ ይገባሻል፡፡ አሁንም በርቺ ብዙ እንጠብቃለን፡፡

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 5 ปีที่แล้ว +8

    ዉይ አሰካለ የሴት ኖቤል ሸልማት ይገበታል በእዉነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነት

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 5 ปีที่แล้ว +6

    ሁላችንም እምንመኝልሽ ነበር መሸለም አለባት እያልን እንኳን ደሥሥሥ አለሽ አሥኩ።።።

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 5 ปีที่แล้ว +1

    Two wonderful Ethiopian journalists, Meseret and Askale!!! Thank you Meseret for what you do and this interview!!! May God Almighty continue blessing our wonderful and proud ancient Ethiopia!!!

  • @መሥኪነኝየብታጅራዋ
    @መሥኪነኝየብታጅራዋ 5 ปีที่แล้ว +115

    አሡኩ ይገባሻል

  • @ትግስትእናትዋንናፋቂ
    @ትግስትእናትዋንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +54

    ሽልማት ለሚገባው ሰው የተሸለመው ዛሬ ነው ይገባሻል

  • @S.m543
    @S.m543 5 ปีที่แล้ว +7

    አስኩዬ❤ እኔ የተሽለምኩ ያህል ነው የተደሰትኩት እግዚአብሔር
    እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @Gold19631
    @Gold19631 5 ปีที่แล้ว +2

    she deserve to be honored its wonderful and very interesting program I watched most of the program the way she presented very humble ,polite and excellent host skill because of her program l learn the culture social life and the landscape part of Ethiopia I LOVED it Keep up the wonderful journalism ASKALU love you.

  • @ደብሪጽብጻይመለስዜናዊ
    @ደብሪጽብጻይመለስዜናዊ 5 ปีที่แล้ว +5

    ይገባሻል የኔ መልካም ባትሸለሚ ነው ሚገርመኝ በጣም እወድሻለሁ😍😍

  • @yonashagos1157
    @yonashagos1157 ปีที่แล้ว +1

    አስካልዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ይገባሻል። ብቸኛ አዳኙ መድሐኒአለም ይባርክሽ።

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 5 ปีที่แล้ว +3

    አስካልዬ ጀግና ይገባሻል ምርጥ ሰዉ👏👏👏
    ሁሌም እደዚህ አይነት ምርጥ ሰዎች በሕይወት እያሉ ቢመሰገኑ ቆንጆ ነዉ

  • @abrishatu6812
    @abrishatu6812 5 ปีที่แล้ว

    አስኩ ሁሌም የምኮራብሽ ። ልጅ ሆኜ ነው የልጆች ክፍለ ጊዜ ድምፅሽን ስሰማ የነበረው። በመሸለምሽ ደስታዬ ወደር የለውም። ለመጀመሪያ ጊዜ ሰዎች በትክክልኛ ስራቸው ሲሸለሙ አየሁ። ካንቺጋ የነበሩትን ሁሉ ካሜራ ማኖች ሁሉ በአጠቃላይ ከላይ እስከታች ያሉትን ሁሉ እናመሰግናለን ።

  • @ቤሊነኝየድንግልባሪያ
    @ቤሊነኝየድንግልባሪያ 5 ปีที่แล้ว +5

    እመቤቴን ይገባታን ከእሷ ብዙ ተምሪያለሁ ሀገሬንም አውቂአለሁ የኔ እንቁ ስወድሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን አሜን፫።

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 5 ปีที่แล้ว +3

    You deserve it girl !!! Congratulations ... we proud of you... keep up the good work 👏👏👏👏💚💛❤

  • @almazteshome4143
    @almazteshome4143 5 ปีที่แล้ว +7

    እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ ሽልማቱ ይገባታል ለወደፊቱም ከዚህ የበለጠ እመኝላታለሁ:: እንኩዋን ደስ አለሽ ደስ ብሎኛል:: ውሎአዳር ፕሮግራምሽን በተቻለኝ አቅምና ግዜ እከታተልሻለሁ ብዙ የማናውቀውን ባህል አስተዋዉቀሽናል ጥንካሬሽን ትእግስትሽን አደንቃለሁ:: አስኩ ኑሪልን🙏🏾💚💛♥️

  • @እያረሩመሳቅ-ቐ3አ
    @እያረሩመሳቅ-ቐ3አ 5 ปีที่แล้ว +5

    ይገባታል ብትሸለም እያልኩኝ ስመኝ ነበር ጎበዝ ናት በርቺልን

  • @Selamawit-fw5ns
    @Selamawit-fw5ns 5 ปีที่แล้ว

    የኔ እህት ጀግና ነሽ ይገባሻል ገና ከዚህም በላይ ትልቅ ቦታ እንደምትደርሽ ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ big respect to you ወድሻለሁ

  • @galilarout6344
    @galilarout6344 5 ปีที่แล้ว +51

    የኔ ስፀባዬ ወርቅ ፍጣሪ እድሜና ጤና ያድልሽ

    • @rozayallou5705
      @rozayallou5705 5 ปีที่แล้ว

      💚💚💚💚💚👍👍👍

    • @genetromi6314
      @genetromi6314 5 ปีที่แล้ว

      አሰኩዬ የኔ ጅግና እንኳን ደሰ አለሸ

  • @etanutube
    @etanutube 5 ปีที่แล้ว

    እሰይ መጣም ደስ ብሎኛል አስካልዬ ከዚህ በላይ ይገባሻል የኔ ቆጆ የኔ አመለ ሸጋ ምርጥ ኢትዮጵያዊት

  • @alelmunur7207
    @alelmunur7207 5 ปีที่แล้ว +4

    ይገባታል የኔ ውድ እንዴት እንደምወድሽ 🌹🌹🌹🌹🌹ቃላት የለኝም እስዋን የምገልፅበት ውድድድድድ ነው የማረግሽ😘😘😍

  • @adreeshusin2340
    @adreeshusin2340 4 ปีที่แล้ว

    አድናቂሽ ነኝ አስካልየ በርቺ ውሎ አዳር ውስጤነው

  • @ሰናይትየጎደርቀቨጥ
    @ሰናይትየጎደርቀቨጥ 5 ปีที่แล้ว +17

    ይገባሻል የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤

  • @ፋፊየአላህባሪያ
    @ፋፊየአላህባሪያ 5 ปีที่แล้ว

    ይገባሻል የኔ እቁ እንኳን ደስስስ አለሽ አስካልየ የኔ።ጀግና

  • @wubtube1275
    @wubtube1275 5 ปีที่แล้ว +6

    ይገባታል የኔ ቆንጆ ቀጥይበት

  • @elsayamielsayami8197
    @elsayamielsayami8197 5 ปีที่แล้ว

    Wow congratulations 🎈🎊🎉 askal yigebashal 👏👏👏👏 Egziabher Ethiopianina hizibochuan yibark 🙏🙏🙏

  • @binitube7699
    @binitube7699 5 ปีที่แล้ว +9

    *በእውነት የሚገባት የሴት ጀግና ናት*

  • @addistesfa4617
    @addistesfa4617 5 ปีที่แล้ว

    ይገባሻል አስክዬ!! በጣም ነው የማደንቅሽ, በርቺ ገና ብዙ እጠበቃለሁ ካንቺ።

  • @destadesta853
    @destadesta853 5 ปีที่แล้ว +18

    ስወዳት ❤❤❤❤❤

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 5 ปีที่แล้ว +1

    ከባህር ማዶ ሆኜ ይህንን program ከሚከታተሉት አንዷ ነኝ አስካለን በጣም የማደንቃትና የምወዳት ነኝ she deserve ይገባታል::ሲያንሳት ነው 👍🏽👏

  • @meseretedayewu2162
    @meseretedayewu2162 5 ปีที่แล้ว +6

    ይገባታል በእውነት ጀግና ናት።

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว

    አቤት ቅንነት???? እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🏾

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 5 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ይገባታል እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስሽ ❤❤❤😘😘😘😘 በጣም ነው የምወድሽ ያኔ ቆንጆ

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 5 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ እድሜ ይስጥሽ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ ውሎ አዳር በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ገጠራችንን ስላሳየሽን ባህላችን ስላስተዋወቅሽ ፣ስላወቅሽ በስደት ላለነው የሀገራችንን ባህል ስላሳየሽን እናመሰግናለን

  • @khayriehk1612
    @khayriehk1612 5 ปีที่แล้ว +21

    ጂቲቪ ጁስን ማሸላም አላበት ይሻላም እልን። ስሻላም ማያት እፋልጋላው

  • @rihanayassin1229
    @rihanayassin1229 5 ปีที่แล้ว

    ይገባሻ ከዚህም የበለጠ እንደምታገኝ ተስፋ አረጋለሁ እንካን ደስ አለሽ

  • @harmalaluchano1354
    @harmalaluchano1354 5 ปีที่แล้ว +4

    ይገባታል ሲያንስጥ ነው ብዙ ያገራችንን ፍቅር አንፀባርቃለች ላንቺ ነበር ኢሮ መሽለም

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ኢንተርቪውን ደስ በሚል ሁኔታ ነው የመለሽው ጠያቂዋም ካሜራ ማኖችንም እናመሰግናለን ሰላም ሁኑልን🙏🏾💚💛♥️

  • @tgetaneh40
    @tgetaneh40 5 ปีที่แล้ว +3

    I am so happy for her she's so beautiful

  • @tsgeselomon6955
    @tsgeselomon6955 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር አስኩየ የኛ ጀግና ገና አሁን ነዉ ሽልማቱ ቤቱ የገባው በርችልኝ

  • @sarah-oq9yh
    @sarah-oq9yh 5 ปีที่แล้ว +12

    elelelel yene konjo 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

    • @SamiraSamira-yu7qo
      @SamiraSamira-yu7qo 5 ปีที่แล้ว

      እንኳንደስ አለሽ ከሠራሽው ደስየሚለኝ በውነት ብናሚያፈለውሠውዬ ሲገነፍልበት ወረኛነሽያለው ሰውዬ ደስያለኝ

    • @SamiraSamira-yu7qo
      @SamiraSamira-yu7qo 5 ปีที่แล้ว

      ብናየገነፈለበት ሰውይጋርሂጂ ደስትላላቹ

  • @አለምአለምስደተኝዋ
    @አለምአለምስደተኝዋ 5 ปีที่แล้ว

    ይግባሻል በእውነት ሁሉም ነገርሽ ደስ ይለኝል በአላችን ታስትዋውቃልሽሽች

  • @hayu-ደሴዋ
    @hayu-ደሴዋ 5 ปีที่แล้ว +7

    ሁሉም በባህላችን ውብ ነው ግን የምንጃር ሸንኮራው ዋው የሚያምር ነበር ውሎ አዳርሽ

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 3 หลายเดือนก่อน

    አስካለ ተስፉዬ የአቀራረብ ለዛዎ ደስ የምትል ጎበዝ ጋዜጠኛ ነች ይገባታል by the way የአቀራረብ ጥፍጥናቹ መሲም ከአስካለ ጋር በብዙ ትመሳሰላላቹ

  • @ሀዉለትሀበሻዊት
    @ሀዉለትሀበሻዊት 5 ปีที่แล้ว +8

    የገባሻል ከዚህም በላይ አስኩየ የኛ ከርታታ

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 5 ปีที่แล้ว +2

    አስካልዬ የሁልግዜ ምኞቴ ነበር አንች ተሸልመሽ ማዬት እናም እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ወርቅ❤❤❤❤

  • @Gafa996Gaddisa
    @Gafa996Gaddisa 5 ปีที่แล้ว +3

    *_We love her she and her crew members deserves more.!_*

  • @rahwahulu890hulu9
    @rahwahulu890hulu9 5 ปีที่แล้ว

    ኣስካለ የኔ ጀግና በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም ነው የሚወድሽ።ከ ብሄረሰብ ኢሮብ

  • @merymmohammed3073
    @merymmohammed3073 5 ปีที่แล้ว +68

    ግን ኮሚቶች ይገባሻል ይገባሻል አበዛችሁ ቀላል ይገባታል

  • @ItsMeDandy-d7y
    @ItsMeDandy-d7y 2 ปีที่แล้ว

    Askuye love you. You are the best and hardworking 😘

  • @masrathmasrath5177
    @masrathmasrath5177 5 ปีที่แล้ว +3

    askale yee 👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
    @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 5 ปีที่แล้ว

    ይገባታል ጎበዝ ጋዜጠኛ ናት እኔ ሃገሬን ብዙም አላውቃትም ነበር እድሜና ጤና ለአስለችዬ ብዙ የማላውቃቸውን ባህሎች አሳውቀኛለች እኔ ከሷ የወደድኩላት ዝቅ ብላ ከገጠር እናቶቻችን ጋር የማታውቀውን ባህልና ምግብ መቼም የገጠር ህይወት የማያውቅ ኢትዮጵያዊ ያለምና በተለይ ከተማ ላደገ ሰው ከባድ ነው ይህንን ሁሉ ችላ ሳትናቃቸው ስቃ በጥሩ ፈገግታ ለነሱ ምቾት እንዲሰማቸው እንደነሱ ለብሳ በአንድ ማንኪያ አብራቸው እየጎረሰች ኧረ ስንቱን ብቻ ምስጋናዬ ከልብ ነው አስካልዬ ጀግና እንስት ነሽ በርቺ ሽልማቱ ያንስሻል የኔ ዱብሽቡሽ

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 5 ปีที่แล้ว +22

    በማርያም ።።።።።።ሀብታም ብሆን አስካለን ብሸልም ደስ ይለኛል። ይገባታል።ይቺ ሴት orginal ኢትዮጵያ ናት። የዘመኑን ሴቶችን አትወክልም።

    • @abdisaali827
      @abdisaali827 5 ปีที่แล้ว

      Asukuye betam Desi yilal..love

  • @ባዩሽየእናቷልጅብቻ
    @ባዩሽየእናቷልጅብቻ 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው በጣም ደስ ይላል እኔ እድትሸለሚሁልግዜ የምመኘዉ ነዉ ጠባም የምወድሽ

  • @khayriehk1612
    @khayriehk1612 5 ปีที่แล้ว +6

    ያንሰተል። ያንሳተል እዴ ሌላ እጣብቀላው ጀግና። እትዮጲያ ኢሄ ዉሉ እዝብ እዳላት በስከላ ናው ያኩት

  • @ስአዲነኝናፋቂዋ
    @ስአዲነኝናፋቂዋ 5 ปีที่แล้ว +1

    ይገባታል ጎበዝ ጥሩ ኩሩኢቶጲያዊ በየሄደችበት የምትመሰገን አስኩስወድሺ

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 5 ปีที่แล้ว +3

    ኸረ አስካለ ተስፋየ በ"" ውሎ አዳር """ ፕሮግራምም መሸለም አለባት ሀገራቸሰንን ከርቀት እያስግበኘችን ነው በሱም ሸልሙልን ፕሊስ አስካለ ተስፋየ በርች

  • @ብርቴየሱፍቅርብርቴየሱፍቅ
    @ብርቴየሱፍቅርብርቴየሱፍቅ 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው ስወድሽ የኔ ልዬ ሴት ክብር ይገባሻል በእውነት እናነታንች በረሳንበት ሳሀት እንዳንች አይነት ሰው ባሀላችን እንድናውቅ ስለምታጊው ነገር በበጣም እናመሰግንሻለን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ፍቅር እና ሰላም ከንች አይራቅ በጣም እውድሻለሁ♥♥♥

  • @weletmaryamysdetyoulekneu3823
    @weletmaryamysdetyoulekneu3823 5 ปีที่แล้ว +9

    ይገባሻል የንየ ፈልቅልቅ 🏆🏆🏆💐💐💐

  • @sarahaile2862
    @sarahaile2862 5 ปีที่แล้ว +2

    Asku I'm so happy for you. My Queen. You deserve that.

  • @እስልምናዬውድስጦታዬነው
    @እስልምናዬውድስጦታዬነው 5 ปีที่แล้ว +20

    ይልመድባችሁ ሰው በህይወት እያለ ስለመልካምነቱ መስክሩለት

  • @الحمدللهعلىكلحال-س1ر
    @الحمدللهعلىكلحال-س1ر 5 ปีที่แล้ว

    ስጠብቀው የነበረው ቀን ነው
    አስኩ እንኳን ደስ አለሽ ከዚህ በላይ ይገባሻል የኛ ጀግና

  • @ababchtaya5861
    @ababchtaya5861 5 ปีที่แล้ว +86

    ይገባሻል በጣም አሁን ገና አወቃቺሁ ተሸላሚዋን

    • @kahdijaabdu9635
      @kahdijaabdu9635 5 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ገና አወቁ 👌

    • @ፈገግታሱናነውደስተኛነኝአ
      @ፈገግታሱናነውደስተኛነኝአ 5 ปีที่แล้ว +1

      ይገባታል ቅንጅት ጀግና ነች

    • @shumate1237
      @shumate1237 5 ปีที่แล้ว

      Wow Askyeeeeeeeeeeeeeeeeeee😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @shumate1237
      @shumate1237 5 ปีที่แล้ว

      Congratulation my sister God bless you love you miss you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @shumate1237
      @shumate1237 5 ปีที่แล้ว

      Ye Ethiopia herb das helali

  • @bemnetalemu5990
    @bemnetalemu5990 5 ปีที่แล้ว

    ይገባታል በጣም ደስ ነው ያለን የኔ ውብ

  • @sablework6012
    @sablework6012 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደሰ ይላል ምኝተ ነበር ሁሊም ዛሬ ሰለተሸለምሸ ደሰ በሉኛል!!!!

  • @elizabethmersha2994
    @elizabethmersha2994 5 ปีที่แล้ว +1

    U need to come out side Ethiopia to see how we live too. Congratulations u doing good job.

  • @geniyoutube1815
    @geniyoutube1815 5 ปีที่แล้ว +4

    ሲያንሳት ነው ጀግና ነሽ😍

  • @mm.3058
    @mm.3058 5 ปีที่แล้ว +1

    😃😃😃ሙጀሌ 😃😃የኔ እናት. 😘😘

  • @hawamuhamed8550
    @hawamuhamed8550 5 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቆንጅ ይገባሻል ይህም ሲያንስሽ ነው የእኔ እኛ ጀግና

    • @meritekolia9663
      @meritekolia9663 5 ปีที่แล้ว

      Enquan des alesh yene konjo 💚💛❤

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 5 ปีที่แล้ว

    *ከዚህም በላይ ይገባሻል በየሀገሩ እየሄድሽ የሰዎችን የአኗኗር ዘይቤ ባህላችንን ስለምታቀርቢልን እኛ ሀገር የናፈቀን የሰው ሀገር ስደተኞች ደስ እያለን ነው የምንከታተልሽ አሁን ደግሞ የበለጥ እንድትሰሪ ያደርግሻል አስኩዬ በቀጣይ ወደ ደቡብ ወሎ ባሉት ወረዳዎች ብትሄጅ ደስ ይለኛል የወሎ ባህል እና የሰው ፍቅር አኗኗር በጣም ለየት ይላል ከደሴ አለፍ ብለሽ ብቅ እንደምትይ እርግጠኛ ነኝ congratulations*

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ደ2ፀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ደ2ፀ 5 ปีที่แล้ว +8

    Enkan des alesh des belogial yna jegena berech👏❤❤

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 5 ปีที่แล้ว

    ይገባታል በጣም ነው የምወዳት ጎበዝ በርቺ

  • @አቡሰንትምንታምር
    @አቡሰንትምንታምር 5 ปีที่แล้ว +24

    ማሬ ይገባሻል ምኞቴ ነው

  • @ayantuteso9838
    @ayantuteso9838 5 ปีที่แล้ว +1

    I love your program

  • @Filseta
    @Filseta 5 ปีที่แล้ว +4

    በርቺ ጀግናዬ እኔ አቅሙም ብርታቱም የለኝም እንዳንቺ ለመሥራት

  • @sahaary451
    @sahaary451 5 ปีที่แล้ว

    እኳን ደስ ያለሽ አስኩየ በጣም ደስ ብሎኛል በመሸለምሽ እኔ ግርም የሚለኝ በግባባትሽ በቋንቋ ሁሉም እዳች በሆነ