ሁሉም ነበር የደነገጠው !ተወዳጇ ጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 426

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ ปีที่แล้ว +63

    ድነሽ እንዲህ አምሮብሽ በማየታችን ደስ ብሎናል ጌታ እረጅም እድሜን ይስጥሽ❤❤❤❤

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 ปีที่แล้ว

      ​@@askaletesfaye5916
      የምወድሽ አኩዬ ሀብታችን ነሽ ሠላምሽ ,ጤናሽ ይብዛ❤

    • @ethiopiaabebe5033
      @ethiopiaabebe5033 ปีที่แล้ว +1

      @@askaletesfaye5916አስካልዬ ስላየሁሽ ደስብሎኛል ልጅ ሆኜ እሰማሽ ነበር መልስ ሀብቴ የአራት ኪሎ ልጅ ነበር ከነሱ ጋር እሱ የወንድሜ ጓደኛ ነበር አሁን እሱ አርፏል አንቺ እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው ብዙ ሰው ነው የሚመለከትሽ ሀገራችን እውነት ውብ ነች ሂተር የለ ኤሲ አያስፈልጋ ሀገሬ ውብ ነች ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 ปีที่แล้ว +25

    አቤት መሲ አንቺን ሰንል የበለጠችውን አስኩዬን አቀረብሽልን የንግግር ለዛችሁና አገላለፃችሁ ሲጣፍጥ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለሁለታችሁም ይስጣችሁ❤❤❤❤

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @munitmekuria785
      @munitmekuria785 ปีที่แล้ว +2

      በኢትዮጵያ ውስጥ ካሚተላለፉ የቴሌቪዥን ቻናሎች ውስጥ አንድ ተብሎ የሚቆጠር ፕሮግራም ውሎ አዳር ነው። በጣም አዝናኝ አስተማሪ ነው። ትልቅ ሶሻል ቫልዩ ያለው ፕሮግራም ነው።ለፕሮግራሙ ነፍስ የዘራችበት አስካለ ተሰፋዬ ነች። በርቺ!!!

  • @lemlembrosowski6305
    @lemlembrosowski6305 ปีที่แล้ว +19

    ሁለቱንም ልሳናቸዉ ደስ ሲል ምርጥ ሰዎች ናቸዉ ስዎዳቸዉ ❤❤❤

  • @hannagizaw9694
    @hannagizaw9694 ปีที่แล้ว +21

    እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃሽ ጋዜጠኛ አስካለ እማደንቅሽ የምወድሽ እህቴ ነሽ መሲ ስላቀረብሻት እግዚአብሔር ይስጥሽ 🙏🙏🙏

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan ปีที่แล้ว +1

    ስወድሽእኮ አስካልዬ ❤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ 😘

  • @BurktayitMelaku
    @BurktayitMelaku ปีที่แล้ว +21

    ሁለታቹም ምርጥ እንስቶች ❤🎉

  • @kingsolomon9771
    @kingsolomon9771 ปีที่แล้ว +1

    i love the way you express things. i can smell the coffee ceremony and everything. wow what a talent please keep on and let’s the Almighty lord keep you.

  • @sss-tx1qp
    @sss-tx1qp ปีที่แล้ว +10

    አስኩየ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ እናት ትህትና ሙሉ ነው የሰጠሽ ድምፅሽ ደግሞ ወርቅ ነው ስንወድሽ ከልብ ነው ። ሲያምሽ በጣም ታመን ነበር እንኳንም ፈጣሪ ምህረቱን ላከልሽ

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue5904 ปีที่แล้ว +6

    መሲ ብጣም እናመሰግናለን ተወዳጇን አስኩን ያመጣሽልን❤ እድሜና ጤና ይስጣችሑ

  • @misraktessema8221
    @misraktessema8221 ปีที่แล้ว +4

    Askale we love you I like your work you showed us Ethiopia culture thank you so much keep up your excellent work ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 ปีที่แล้ว +3

    ይህ ትልቅ ማስተዋል ያለበት መሀላ ነው መንግሥት ይሙት ማለት። መንግሥት ከሌለ ሀገር ይፈርሳል በሰላም ወጥቶ መግባት አይገኝም። አስተዋዮች ናቸው። የጠፋው የከተማው ጥራዝ ነጠቅ ባህሉን በቅጡ ሳያውቅ የምእራባውያንን ቅራቅንቦ ይሰበሰባል። በርቺ በጉዞች ሁሉ ልዑል እግዚአብሔርን አስቀድመሽ ስሪ እውነተኛን ሥራ እግዚአብሔር ይወዳል፣ ይባርካል።

  • @aynalemdubale393
    @aynalemdubale393 ปีที่แล้ว

    ድምጻችሁን መለየት ያስቸግራል በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ !

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 ปีที่แล้ว +3

    አስካል እንኳን በሙሉ ጤንነት ተመልስ በማየቴ ደስ ብሎኛል የፈጣሪ ተዓምር እንባችንን ጠርጎልናል ተመስገን ድምፅሽ ጠፍቶብኝ ነበር በእውነት ፈጣሪ በሚያቀው ደስታዬን በምን መግለፅ አልቻልኩም እንኳን ድምፅሽን ሰማሁ 💕🙏💕

  • @zedcodourey4439
    @zedcodourey4439 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ሙያሽን አክባሪ ሐገርሽን ወዳድ ነሽ ቱሪዝም ኮሚሽን ሊሸልማት የገባል ግሩም አንደበት ❤

    • @milanabood5582
      @milanabood5582 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤ትክክል መኪና ቢሆን የበለጠ አሪፍነበር

  • @NDx-v8u
    @NDx-v8u ปีที่แล้ว +21

    የትኛውም ቦታ ሆኖ ከልብ ከተሰራ ውጤቱ ይህነው የኢት ህዝብ ትንሽ ነገረ ትልቅ አድረጎ የሚመልስ ነው አላህ ሀገራችን ሰላም ያድረግልን

  • @selamawitabebe6560
    @selamawitabebe6560 ปีที่แล้ว +1

    የምወድሽና የማከብርሽ አስኪቲ እድሜ ከጤና እመኛለው።መሲዬ እናመሰግናለን።

  • @wubalemfeleke2976
    @wubalemfeleke2976 ปีที่แล้ว +2

    ወይ መሲ በጣም ነው የምወዳት አንካን ተሻላት አግዚአብሔር የመስገን

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 ปีที่แล้ว +5

    ሰይፋን በማመስገንሽ ውለታሽን የማትረሺ መሆንሽን ያየሁት ሰይፋ ቅን ልብ ያለው ለብዙ ለተቸገሩ ከእራሱም ገንዘብ ስጥቶ እንደገናም ሌሎችም ፍጋፍ እንዲያደርጉ አድርጎል እያደረገም
    ነው ብዙዎቹ ግን ችግሩ ካለፈ በኃላ
    ብዙም ስሙን አንስተው ሲያመሰግነው አልሰማም መልካም ያደረገ መመስገንአለበት እላላሁ በዚህ አጋጣሚ ሰይፋ ለቅን ልቦናህ እዴሜና ጤና ይስጥህ

  • @selamawitwondie8148
    @selamawitwondie8148 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እህት እንኳን ለዚህ አበቃሽ የሚገርመው ድምፃችሁ ከመሢ ጋር ይመሳሰላል የማይሳነው ፈጣሪ ለዚህ ስላበቃሽ የተመሰገነ ይሁን ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @FatySam
    @FatySam ปีที่แล้ว +3

    ምርጧ ጋዜጠኛችን አስካሉ እኳንም ዳሽልን የምወዲሽ የኔ ዲቡሽቡሽ ያሁሉ ፈተና አሌፎ እኳንም ለዚህ አበቃሽ ሁለየ የምከታተልሽ ቀፉቅርነው ቢዶዎሼን ሳይሰለቸኝ ነው አይቸ የምጨርሰው ወላሂ ስነምግባርሽ ስላማርነው ሰውየሚወዲሽ የኛ ፉልቅልቅ ኑሪልን ❤❤❤❤❤

  • @Alem844
    @Alem844 ปีที่แล้ว +29

    መስዬና አስኩ ውብ ተወዳጅ ጋዜጠኞች ናችሁ መድሃኒያለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ🙏

    • @melkamdemke4921
      @melkamdemke4921 ปีที่แล้ว

      መሲ እስኪ የአሰካለን ሰልከ ፈልጊ ነበር አኔም አሞኝ ነበር

  • @simeyyassen7983
    @simeyyassen7983 ปีที่แล้ว +1

    ሁለታችሁም ምርጥ ጋዜጠኛ ናችሁ በጣም እወዳችሃለሁ እድሜችሁ እረጅም ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 ปีที่แล้ว +2

    ተመሰገን እነዲህ አምሮብሸ ወደሰራሸ በመመለሰሸ እግዛቤር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏🌻🌻🌻😘😘😘 እንወድሻለን ❤❤❤መሰዬም ሰላም ብለናል 🙏🙏🙏😘😘😘

  • @ያብናት
    @ያብናት ปีที่แล้ว +1

    እግዜአብሄር ይመስገን በጣም ነዉ ደስ ያለኝ

  • @hilinaatnafseged5960
    @hilinaatnafseged5960 ปีที่แล้ว +3

    መሲ እንዴት ነሽ ዛሬ ተወዳጇን ጋዜጠኛ አስኩን በማቅረብሽ ደስ ብሎኛል አስኩ ደህና ሁነሽ በማየቴ እግዚያብሄር ይመስገን ደስ ብሎኛል፡፡

  • @aliyamohammedebirahim3031
    @aliyamohammedebirahim3031 ปีที่แล้ว +7

    እሰከ ቅርብ ጊዜ ድረስ መሢ እና አሰካለ አንድ ሰው ነበር የሚመሡሉኝ ሁለት ምርጦች ተባረኩልን 🙏❤❤❤

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 ปีที่แล้ว +5

    አስኩዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ለዚህ አበቃሽ 🙏❤️❤️❤️

  • @selb6614
    @selb6614 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሔር ይመስገን ለዚያበቃሽ አምላክ

  • @almazbelachew5416
    @almazbelachew5416 ปีที่แล้ว +4

    መሲና አስኩዬ መልካም ሰዎች ናችሁ ጥሩ ሰው መሆን ለእራስ ነው እውነተኛ ኢትዮጵያዊ

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 ปีที่แล้ว +2

    መስዬ ስወዲሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሳይሽ ደስ ይለኛል አስካልዪንም በመጋበዝሸ ደስ ብሎኛል

  • @asnakuworku2549
    @asnakuworku2549 ปีที่แล้ว +1

    ውዷ እህቴ አስካለች ተስፋዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ ድምቅ ብለሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ሚዲያውንም ሰለጋበዛችሁልን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው 🙏🙏🙏

  • @BeziBe
    @BeziBe ปีที่แล้ว +4

    ሰላም መሲ ደስ የሚል ዜና ነው ያሰማሽን
    እህታችን አስካለ እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ጤናሽን ስለመለሰልሽ የተመሰገነ ይሁን🙏

  • @ommhafsatube5564
    @ommhafsatube5564 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርመው ሁለታችሁም የህዝብ ልጆች የምንወደሰችሁ ናችሁ አሁንም አላህ አብዝቶ እዲሜና ጤና ይለግሳችሁ
    አስኪ እንወዲሻለን እንኳን አላህ አተረፈሺ እንኳን ለዚህ አበቃሺ የኔ ጬዋ

  • @alemlema657
    @alemlema657 ปีที่แล้ว +3

    ሁለታቹም ምርጥ ሰውችናቹ❤❤❤

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 ปีที่แล้ว +1

    አስካል ተሰፋዬ እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ መሲ አስካለ ለኔ ትመሳሰላላችሁ እድሜ ከጤና ተመኘሁ

  • @htwy52
    @htwy52 ปีที่แล้ว +2

    ሁለት ምርጥ ኢትዮዽያውያት። ኑሩልን። አስካልዬ እንኳን ዳንሸልን። ናፍቀሽን ነበር።

  • @ayaha3449
    @ayaha3449 ปีที่แล้ว

    የኛ ዉድ እቁ ጋዜጠኛ እደዚ ሆነሽሥላየዉሽ ደሥሥሥ ብሎኛል ፈጣሪ ይጠብቅሥ መሥዬ ክበሪልን እቺንንቁ ሥላበረብሻት❤❤❤❤❤❤

  • @almazwoldegbriel829
    @almazwoldegbriel829 ปีที่แล้ว +1

    አስክዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር ሙሉ ጤና ይስጥሽ ተባረኪ ❤❤❤❤😊

  • @rahamauae2283
    @rahamauae2283 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ መሲየ ምርጥ እግዳ ነው ዛሬ ያቀረብሽው አመሰግናለሁ አስኩየ ውውውውድድድ❤❤❤❤

  • @eteyaadem2929
    @eteyaadem2929 ปีที่แล้ว +1

    አስካልየ እመብርሓን እንኳን ለዚ አበቃሽ ❤❤🎉

  • @tisi3500
    @tisi3500 ปีที่แล้ว +4

    አስኩዬ ስወድሽ ደግሞ ፍቅር የሆንሽ ኢትዮጵያዊ ነሽ። መስዬ እንኳን ጋበዝሽልን። ሁለታችውም ፍቅር ናችው ❤ ስራችውን እግዚአብሔር ይባርክላችው

  • @fygugfcyyfh9168
    @fygugfcyyfh9168 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤ ምርጦችዬ ተባርኩልኝ የኢትዮጵያ ህዝብ እጅግ በጣም ይውዳችዋል

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እግዜር ይስጥልኝ

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k ปีที่แล้ว +1

    አች ማለት እኮ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ነሺ ምንም ክፉ አይካሺ በጣም ነው የምንወድሺ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 ปีที่แล้ว +3

    አስኩየ የኔ ዱቡሽቡሽ እንኳን እግዚአብሔር ለዚ አበቃሽ መሲየ እናመሳግናለን አሱኩን ስለ አቀረብሽልን 😍😍😍😍

  • @milanabood5582
    @milanabood5582 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤ጋዜጠኛ ማለት እንዲነው ስወድሽ

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 ปีที่แล้ว +1

    መሲ በጣም የምወዳትን ጋዜጠኛ አቀረብሻት አስካለ በጣም ነው የምወድሽ ኢትዮጲያን ባንቺ ስለማያት ኑሪልን እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 ปีที่แล้ว

    መሲ ጋዜጠኛ አስካለ እጅግ የምወደሰችሁ ሰዎች ናችሁ አስካለ ድነሽ ስራ በመጀመርሽ እጅግ ደስ ብሎኛል ፕሮግራምሽን በጣም እከታተላለሁ የዋህና እውነተኛሰው ነሽ ስራሽን የምትወጅ በሄድሽበት ቦታ ሁሉ እነሱን መስለሽ የበሉትን በልተሽ ሳይሽ እጅግ እ። እዳከበርሽ አድርጎኛል በርቺ እግዛብሔር ጤናሽን የረሰረጥሽ ዋናው ለሰው ልጅ ጤና ነው ሰላም ለሀገሬ ህዝብ❤️❤️❤️❤️ ሰላም ለመከላከያችን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ሰላም ለመሪዎቻችን 🍀🌼🌺

  • @michaelalem3845
    @michaelalem3845 ปีที่แล้ว +2

    አስኩዬ የኔ ኩንስንስ ረጅም ዕድሜ ጤና ተመኜሁልሽ መስዬም ላቺም እንደዚያው

  • @milanabood5582
    @milanabood5582 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤መሲ በጣም አሪፍና ጎበዝ ጋዜጠኛ አቀረብሽልን በርቺ❤❤❤❤

  • @konjitaliwolie4736
    @konjitaliwolie4736 ปีที่แล้ว +1

    አስካለ, እንኳን ለዚህ አበቃሽ ወደፊትም ፈጣሪ ጤና ከርጅም እድሜ ጋር ያድልሽ🙏🏾
    ሌላው ለማስተዋልና ለመማማር ቢረዳን እኔ ካስተዋልኳቸው ነገሮች አንድ ልበል:-
    ይሄውም ኢትዮጵያውያን ሰው ያከብራል አላችሁ በእርግጠኝነት ይህን የተመለከታችሁት በእናንተና በእናንተ ቢጤወች ስለምታዩት ብቻ እንጅ እውነት ኢትዮጵያውያን:- ደሀን, በትክክል ያለበሰን, ሽማግሌና አሮጊትን, ህፃናትን ያከብራል? እናንተንማ ታዋቂዎች ናችሁና እንዴት አያከብራችሁ! እኔ ከላይ የጠቀስኳቸውን ሰዎች ያከብራሉ ወይንስ አያከብሩም ብላችሁ ትገንዝባችሁ ለራሳችሁም ተማሩበት እኔ ተምሬበታለሁ ገንዘብ የሌላት ደሀ ሞታ ቤ/ክ ውስጥ ሬሳዋ ተቀምጦ ገንዘብ ስለሌላት ፍትሀት አናደርግም ሲባል አይቻለሁ, ሀብታም ሞቶም ከተገቢው በላይ በብዙ ካህናት ፍችውን ሲያሳምሩለት አይቻለሁ, ጉዳይ በማስፈፀም ተራ ላይ ሽቅርቅር ያሉትን በመሽቆጥቆጥ ሲያስተናግዱ ብስቁልቁል ያለውን ለማናገር ሲፀየፉት አይቻለሁ, አሮጊትና ሽማግሌዎችን ችላ ሲሏቸው አይቻለሁ, ህፃናቶችን ሲከስቷቸው አይቻለሁ: ታዲያ በእውነት ኢትዬዽያኖች ሰው ያከብራሉ? በእርግጥ እውነተኞችና ፈርሀ እግዚአብሔር ያላቸውም እንዳሉ ሆኖ ስለሌሎችም ግንዛቤ ወስደን ትምህርት እንውሰድበት!!

  • @abozenechyosef2803
    @abozenechyosef2803 ปีที่แล้ว +1

    ውይ መሲዬ ሁለታችሁም በጣም የምወዳችሁ ጋዜጠኞች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ።

  • @Miriamkk
    @Miriamkk ปีที่แล้ว +8

    She is a gold for Ethiopia ! The rich Ethiopians should buy her a nice house and a car! She deserves it🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @senaityemane8946
    @senaityemane8946 ปีที่แล้ว +1

    እንኩዋን ለዚ አበቃሽ አስካልዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @Tig729
    @Tig729 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤የሁለታችሁንም ስራና ድምፃችሁን ስወደው ❤❤❤❤

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 ปีที่แล้ว +4

    ሁለት ድንቆች ስራችሁን ሁሉ በአንክሮ ነው የማዠው ሁሌም እወዳችኋለሁ

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx หลายเดือนก่อน

    ሁለታች ሁንም አደንቃችሁ ነኝ 🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🙏❤️

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 ปีที่แล้ว +1

    እንደዚ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎናል🙏🏽🥰 ከነ ቤተሰቤ በጣም እንወድሻለነ የኔ ቆንጆ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🥰🥰🥰

  • @esfile5867
    @esfile5867 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር፣እንኮን፣ለዚህ፣አበቃሽ፣ፈጣሪ፣ስራው፣ድንቅ፣ነው!!!!!!

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk ปีที่แล้ว +2

    አሥካልዬ እንካን ጌታ ኢየሡሥ ፈወሠሽ ፈውሥሽ ይፅና ጀግና ነሽ አንድነር ሣትሠለቺ ከእናቶች ጋር የማታውቂ ከገር እየተዘዋርሽ ባህላችን ሥለ አሥተዋወቅሽልን አሀንም እንዳታቆሚ ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን

  • @yeshizewudu2049
    @yeshizewudu2049 ปีที่แล้ว

    አስክየ ስወድሽየኔ ቆንጆ መሥየ አንችንም በጣም ነው የምወድሽ ሁለታችሁንም እድሜ ጤና ይሰጣችሁ❤❤❤❤

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 ปีที่แล้ว +1

    አስኩዬ።። እኔም ፀልዬልሽ ነበር መዳንሽ ብቻ ሳይሆን እዚሁ ስራ ላይ መመለስሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ። እባክሽ እራስሽን ጠብቂ ። እንወድሻለን።

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ሴቶችናችሁ ስወዳችሁ❤❤❤❤ፍቅርናችሁ❤❤❤አስኪልዬ እንኳን እግዚአብሔር ለዚአበቃሽ እማ❤❤

  • @wab7691
    @wab7691 ปีที่แล้ว +1

    መስዬ እንኳን ደና መጣሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @askhab9414
    @askhab9414 ปีที่แล้ว

    "አሰካለ ተስፋዬ ነኝ መልካም ቆይታ"ከልጆች ዓለም ---ልጅነቴን ታስታውሺኛለሽ ።እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ!እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 ปีที่แล้ว

    አስኪሺ እንከን ለዚቃን አበቃሺ ስለዬውሺደስብሎኛልእግዚሐብሐር ይማስጋን

  • @user-ev9dp5tf3
    @user-ev9dp5tf3 ปีที่แล้ว +1

    ስወድች ሁ
    አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ
    Tabarkiu❤️❤️❤️

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህ መጣሽ ዉድ እታችን ሁሌምአልረሳሽም አሰካለ እቲ ይቅናሽ በሉኝ የምትይዉ ሁሌም አሰታዉሰዋለሁ ❤❤❤❤

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 ปีที่แล้ว +2

    አስክዬ እንካን ደህና መጣሽ ስወድሽ እኮ እረጁም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እንዲሁም መሲ እህቴ አንችም በጣም ነው ምወድሽ ኑሪልን የኔ ቅን❤❤❤❤❤

  • @selamawitwondimu-yu5pr
    @selamawitwondimu-yu5pr ปีที่แล้ว +2

    አስካልዬ በጣም ነው የምንወድሽ በጣም

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 ปีที่แล้ว

    ውይ አስካልዬ እንክዋን ደህና መጣሽልን ቸረ መድሀኒአለም ክብር ይግባው ለዚህ ስለአበቃሽ🙏 missed you so much ❤

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 ปีที่แล้ว +1

    🎉የኔ ምርጥ የምወድሽ በድምፅሽ የምረካ ዋው ስቱን ልበልሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ ከነመላ በአልደረባሽ ጋራ ተመስገን ለዝ ስለአበቃሽ አሜን 😍😍😍😍😍😍

  • @taychmechal348
    @taychmechal348 ปีที่แล้ว +2

    ሁለታቹም ድንቅ ናቹ❤❤

  • @zemenaymenkir5355
    @zemenaymenkir5355 ปีที่แล้ว +2

    አስኩሻ፡ አድናቂሽ፡ ነኝ፡ በጣም፡ ጎበዝ፡ ጀግና፡ ሴት፡ ነሽ፡ እመቤቴ፡ እንኳን፡ ማረችሽ፡ የኔእናት፡ ረዥም፡ እድሜ፡ ከጤና፡ ጋር፡ አብዝቶ፡ ይስጥሽ፡ እህቴ

  • @samwell59
    @samwell59 ปีที่แล้ว +1

    መንታ ድምፅ

  • @ዮስራ
    @ዮስራ ปีที่แล้ว +1

    ሰላየኩሽ ደስ ብሎኝል አስኮልየ ❤❤❤❤❤❤❤እንኮን አበቃሽ አስኩየ ሁለታቹ ምርጥ ስው ነቹ❤❤❤❤❤❤

  • @yehalaworkkebedeasgelit3766
    @yehalaworkkebedeasgelit3766 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወዳት እና የማከብራት ልጅናት ሁሌም እግዚአብሔር በደስታ ያኑርሽ የሰው መውደድ የሚሰጠው ከላይ ነውና ተመስገን

  • @يسراءال
    @يسراءال ปีที่แล้ว

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ ❤❤❤

  • @yuseftahbob9443
    @yuseftahbob9443 ปีที่แล้ว +1

    አድ ትመስላላቹ❤❤❤❤

  • @susu-gf4ck
    @susu-gf4ck ปีที่แล้ว +1

    ያላንቺ አያምርም እኮ ውሎ አዳር እራሱ አስኩ ኑሪልን ያለ ክፍያ ሀገሬን እያሳየሽኝ እወድሻለሁ።❤❤ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልሽ።

  • @ጡዮየጥገይኡሎ
    @ጡዮየጥገይኡሎ ปีที่แล้ว +4

    አስኩ የኔ ውድ ሰው አላህ እድሜናጤና ይስጥሽ

  • @yimenasumenigstu8648
    @yimenasumenigstu8648 ปีที่แล้ว

    አስካል በጣም ነው የምወደሽ ረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @nomore8101
    @nomore8101 ปีที่แล้ว +2

    ስወዳት አስኩዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ 😘😍

  • @hannagizaw9694
    @hannagizaw9694 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ጉልበትሽን ይባርክልሽ

  • @almaztesfamikael1809
    @almaztesfamikael1809 ปีที่แล้ว

    እንኮን ደህና መጣሽ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 ปีที่แล้ว

    Blessed 🙏🙏🙏🙏 አስካል በጣም በጣም እንወድሻለን

  • @eteneshgeda2187
    @eteneshgeda2187 ปีที่แล้ว +4

    Glad to see her, I really enjoy her program

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 ปีที่แล้ว

    እስካልዬ እንዴት እንደምወድሽ አታውቂም። በተለይ ሀገሬን ባህሏን ስለምታስተዋውቂን እጅግ ድንቅ ሥራ ነው የምትሰሪው። በርቺ ግን ብዙ ፍሬ ታፈሪያለሽ።

  • @tktk2709
    @tktk2709 ปีที่แล้ว

    😮thank God about you. May God gives you another life

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ እንኳን አላህ ማረሽ

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
    @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም ปีที่แล้ว

    እኖድሻልን አስኪ❤❤❤

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ አሁንም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እርሱ ይስጥሽ

  • @Sara-cq3tl
    @Sara-cq3tl ปีที่แล้ว +2

    አስኩዬ የኔ ንግስት ስወድሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @asnakuy3137
    @asnakuy3137 ปีที่แล้ว +1

    ውሎ አዳር አስካለ እንደገና ሥራሽን በመጀመርሽ በጣም ደስ ይላል ግን አንዳንዴ ከበድ ያለ ነገር ሥታደርጊ ታሳቂቃያለሽ ወገብሽን ስለሆነ ግን ተጠንቀቂ

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 ปีที่แล้ว +2

    እርእሱ ያስደነግጣል ሁለታችሁንም እወዳችኋለሁ ዉሎ አዳር በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ ปีที่แล้ว

    ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @alemzewedmengistab5810
    @alemzewedmengistab5810 ปีที่แล้ว

    አስካል ተስፋዬ እንኴን እግዚአብሔር ምህረቱን ላከልሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ካስታወሽኝ 5th grade ሄርማታ ት/ቤት አንች ገነት እና ስላስ ተስፋዬ አብረን ነበር የተማርነው
    መሲ አንችንም በጣም ነው የምወድሽ ስራዎችሽን እከታተላለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @asnakechasres4579
    @asnakechasres4579 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ወሳኝ ሰው አስኩዬ በጣም ነው የምወድሽ የኔ እመቤት መሲ በልክሽ የተሰፋ ብላለች በትክክል

  • @EmuHiba
    @EmuHiba ปีที่แล้ว +2

    ሁለታችሁንም እወዳችሗለሁ አስኩየ እኔ ኢትዮጵያን ያወኳት ባንች ነው ምርጥ እና አረጓደ ወርቅ የሆነች ሀገር አለችን 😢😢😢መሪዎቹ አርቲ ሆኑብን እንጅ !!!!

  • @kingsolomon9771
    @kingsolomon9771 ปีที่แล้ว

    wow what a story. this supposed to be programmed with national geography.specially in this confusion time the world needs to learn avoiding revenge. keep on both of you ❤❤❤&.🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐