ሰሞኑን ጣጣ የበዛባት አሜሪካ… ኮንሰርታቸውን በአሜሪካ የሚያቀርቡ ተወዳጆቹ ድምጻውያን ...ሰይፉ ከአሜሪካ || Tadias Addis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • ሰሞኑን ጣጣ የበዛባት አሜሪካ… ኮንሰርታቸውን በአሜሪካ የሚያቀርቡ ተወዳጆቹ ድምጻውያን ...ሰይፉ ከአሜሪካ || Tadias Addis
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

ความคิดเห็น • 24

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 หลายเดือนก่อน +6

    በስላም ተመለስ አንተ የሁሉም ነገር ድምቀት ነህ ስይፍሻ።

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน +1

    ስይፉዬ እረ ዘና በል ለሙቀቱም ኤሲ አለ ብዙ አትረበሽ ይመችህ❤❤❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน +1

    ስይፉዬ የሳቄ ጌታ እንዴት ነህ ❤❤❤

  • @aschalewaschalew5273
    @aschalewaschalew5273 หลายเดือนก่อน

    ስይፊየ እባክህ የጉፋ የደርስ እደጋ ገቢ ማሰባሰቢያ አደርግ

  • @nafqotha1
    @nafqotha1 หลายเดือนก่อน +1

    የInternet ድርግም ማለት ሳይሆን የMicrosoft update totally fail ማድረግ ነው።

    • @EternalLife-fu6nk
      @EternalLife-fu6nk หลายเดือนก่อน

      Exactly he is a media person and talk about information he has no idea with

  • @hananadem5921
    @hananadem5921 หลายเดือนก่อน +2

    እንዴት ዋልክ ሴፉሻ

  • @abdah1425
    @abdah1425 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ ሰይፊሻ ሙቀቱ እንደሆነ ቀጣይ ወር ይብሳል

  • @sandraabraham3828
    @sandraabraham3828 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ናችሁ የሬዲዮ ሰርጭታችሁ ድምፅ በጣም ዝቅተኛ ነው የሆነ ሽኩሸኩታ ነው የሚመሰለው አይሰማም አሰተካክሉት

  • @ethiopiannewsofficial6432
    @ethiopiannewsofficial6432 หลายเดือนก่อน +1

  • @ስደተኛዋነኝ
    @ስደተኛዋነኝ หลายเดือนก่อน

    ሰይፍሻ በሰላም ተመለስ ጽጊ አችም አስለመደሽ ሰው መተቸት😂😂😂😂

  • @IntisaarAhmed-p2f
    @IntisaarAhmed-p2f หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AbubkerYesuf
    @AbubkerYesuf หลายเดือนก่อน

    አቦ ሰይፋሻ ተናፍቀሃል

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 หลายเดือนก่อน

    እዲው አሚሪካ ድምጥም ያወፈራል ሰይፉ😅😅

  • @hananadem5921
    @hananadem5921 หลายเดือนก่อน +1

    ትራምፕን ምን ነክሶት ነዉ😢

    • @badrea36
      @badrea36 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂

    • @AbdiJamel-ze2ie
      @AbdiJamel-ze2ie หลายเดือนก่อน +1

      ውሸነው የነከሰው

    • @hananadem5921
      @hananadem5921 หลายเดือนก่อน

      @@AbdiJamel-ze2ie 😂

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน

      ጥያቄው አሳቀኝ

  • @tsegawbediru3935
    @tsegawbediru3935 หลายเดือนก่อน

    ሻሎም 🇪🇹✍️✍️🇺🇸

  • @ThomasY-bl9sx
    @ThomasY-bl9sx หลายเดือนก่อน

    ሮፍናን እና ሰይፉ ፋንታሁን የጥልቁ አባል 666 ናቸው። አርቶዶክስ ተከታይ ምእመኖቿን ዘፈንን በአዋጅ መከልከል ማውገዝ አለባት። መንግስተ ሰማያት ከማያስገቡ ጥብቅ የእግዚብሔር ህጎች ዘፋኝነት ነው ፡፡ ዘፋኝነት ሀጢያት ነው እግዛብሄር ይፀየፈዋል

  • @EternalLife-fu6nk
    @EternalLife-fu6nk หลายเดือนก่อน

    Bro it is not internet outage, it is crowded strike software update that caused outage on windows OS. Please do your research before providing misinformation

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน

    ስይፉዬ የሳቄ ጌታ እንዴት ነህ ❤❤❤