💫ሶፊ እናመሰግናለን ሙቢ ወደ ቤት አልመለስም አለ🙆

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ก.ย. 2024
  • ‪@Sofiyaabdela6‬ ‪@Mubitube01‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@Haymitube01‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@EBSDocumentary‬ ‪@EBSDocumentary‬ ‪@EBSKids‬ ‪@EBSKids‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@yonilocx‬

ความคิดเห็น • 1.6K

  • @gjggguih2161
    @gjggguih2161 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +202

    ማን ነው ሶፊን ከሙቢ ና ከሀሰን ጋር ስለመጣች ደስ ያለው🎉❤🎉ላይክ❤🎉❤

  • @GjGi-w5r
    @GjGi-w5r 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +156

    ሀሰን አተን የሚጠላ የለም ምርጥ ታዳጌ ጥሩልጅ ነክ አላህ ያሳድግህ😂😂😂

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ,በቅንነት🎉🎉😢

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @Mubitube01
    @Mubitube01 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1103

    አልሀምዱሊላህ ደህና ነኝ ቤተሰብ🥰

    • @Umeradam-ii1ei
      @Umeradam-ii1ei 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @fatemahery
      @fatemahery 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      🥀❤

    • @werkye-q1d
      @werkye-q1d 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

      ተመስገን ሁሌም ደህና ሁን😢❤❤😊

    • @Lubaba-g1c
      @Lubaba-g1c 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      አላህያሽርህ

    • @medinaMohammed-hn5pd
      @medinaMohammed-hn5pd 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      ሙቤዋ ❤ እንኳን ዳክልን 🎉🎉

  • @Abranjenat
    @Abranjenat 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +98

    ቁርአን ቅሩ አድምጡ ሶላት በወቅቱ ስገዱ

    • @ZarahZarah-rt8yb
      @ZarahZarah-rt8yb 56 นาทีที่ผ่านมา +1

      ከኮሜቱሁሉባላጭኮሜትምክሩይከጥል❤❤❤❤

    • @Samira123-vq2iw
      @Samira123-vq2iw 21 นาทีที่ผ่านมา +1

      ማሻ አላህ ጄዛካላህ ከይር ደስ የሚል ኮሜት ነው ስገዱ ቅሩ 3ታቹም ❤❤❤❤

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa 4 นาทีที่ผ่านมา

      አላህ ያግራላችው

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +335

    ቀጣይ ሶፉና ሀይሚን አስትወውቃቻው ይትወዋቁ የምትሉ ለይክ 😢😢😊😊🎉🎉🎉❤❤❤

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ,ምን ሊሰሩ አረ ተው ተው😢😢

    • @ጋልትግራይ-ዐ2ገ
      @ጋልትግራይ-ዐ2ገ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እጭ😮😅😅😂😂🤣🤣🤣

    • @Aragu-sf2yk
      @Aragu-sf2yk 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አቺ እረፊ ልጅቱወ ቢዙ ስራ ያላት ልጅ ናት ደሞ ታማረ ናት መፃፍ እያነበበቺ ናት😂😂😂😏😏

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ተይ,ደምሪኝ🎉🎉

    • @zuzutubi3777
      @zuzutubi3777 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ድምፀችን ይሰማ ሀይሚነ ስፍ ይሚጡልን

  • @almanal8814
    @almanal8814 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +47

    ሀሠንያ የኔ የሳቄ ምንጭ ተማም ማነው ደግሞ አንተን እሚጠላየለም የተጠላ ቢሆንእንጂ ሙቢ ስለተሻለህ ደስ ብሎኛል

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +169

    ማሻ አላህ ሶፊ 90 k በመግባትዋ ደስ ያለው ብቻ ላይክ ሙቤ አይዞኝ አላህ ጨርሶ ይማርህ

    • @SaeedSuhail-b7r
      @SaeedSuhail-b7r 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      "ሶፊዬ ስወዲሺ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ🎉🎉

  • @እምፈውዛን
    @እምፈውዛን 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +53

    ሀሰንየ አወ አባትህ ትክክል ነው ባባየ ሰላታችሁን አደራ ስገዱ የሙስሊም መገለጫችን ሰላታችን ነው ላዝም ነው መስገድ አለባችሁ ጠይብ

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰህ❤❤❤❤❤❤❤

    • @እምፈውዛን
      @እምፈውዛን 53 นาทีที่ผ่านมา

      @@GoogleAcaont-vj6rg በጣም ማማየ ዱንያ እያታለለችን አይ እኛ እናሳዝናለን

  • @AAc-jr1be
    @AAc-jr1be 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +74

    ይችንኮሜት የምታነቡ በሙሉ አላህ ተክፉነገረ ይጠብቃችሁ /ይጠብቀን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @AllQua-vm5mv
      @AllQua-vm5mv 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አመንአላሁማአሚንን

    • @maqdasmaqdas4941
      @maqdasmaqdas4941 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም በያለንበት ይጠብቀን❤❤🙏🙏🙏

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝበቅንነት🎉😂

    • @saadas9954
      @saadas9954 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      امين امين امين الهم امين ياربلعلمين

    • @MBaba-ik1nf
      @MBaba-ik1nf 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚን ያረብ

  • @RUtaTubeሩታቱዩብ
    @RUtaTubeሩታቱዩብ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +63

    አረ ሶፊ ጎበዝ በርቺ ከቦታጀራዎች መገናኘትሽ አደቅሻለው እንደኔ ማነው ያደነቃት

  • @tamriymam2101
    @tamriymam2101 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +352

    የሀሰን አፍቃሪ ነኝ ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነው ምርጦች😂😂😂😂😂

    • @Mmm-r7y6s
      @Mmm-r7y6s 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂

    • @BetiJamaneh-lg9hb
      @BetiJamaneh-lg9hb 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      err😂😂😂😂

    • @እኔነኝያለሁትለራሴ
      @እኔነኝያለሁትለራሴ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እሺ ከዛስ😂😂😂

    • @zuzutubi3777
      @zuzutubi3777 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እኔ ደሞ የሁለቻዉም

    • @ZamzamMangeshan
      @ZamzamMangeshan 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @GnatGnat-en2ky
    @GnatGnat-en2ky 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

    እኔ ምለው እርጉዝ ነኝ ላይክ ኣምሮኛል የምትሉ ሰዎች ጤኔኛ ናችሁ ግን ላይክ የምበላ ነው ወይስ የምጠጣ ከሆነ ንገሩኝ እኔም ልበል😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @ThffRugt
      @ThffRugt 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @BeleTUAmare-i7h
      @BeleTUAmare-i7h 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@ThffRugt😂😂😂😂😂

    • @Zadነኝተስፈኘዋ
      @Zadነኝተስፈኘዋ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @Gtuj-k9p
      @Gtuj-k9p 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አው የሚበለነው ልበልሽ😎🙈🙈🙄🙄😂😂😂😂

  • @Sofiuser-pc9gm7or7c
    @Sofiuser-pc9gm7or7c 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +190

    ወላሂ የመጀመሪያ ነኝ ላይክ አርጉኝ😂😢❤

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      😊

    • @HappyChowChow-hd2qp
      @HappyChowChow-hd2qp 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤😢😢🎉​@@FfFff-vr2gn

    • @NegashiAbebe
      @NegashiAbebe 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      😢😢😢😢😢😢

    • @HayatDemlew
      @HayatDemlew 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😢😢😢😮😮😅😅😊

    • @MunaLisa-yk2cd
      @MunaLisa-yk2cd 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂የኔዉድ

  • @Sofiuser-pc9gm7or7c
    @Sofiuser-pc9gm7or7c 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +109

    ያሠን ወሬ እደኔ እሚመቸው 👍👍👍🤣🤣🤣አተ ሙቃም😂😂

    • @hayatmohamed3099
      @hayatmohamed3099 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሀውለትዬ,,ደምሪኝ🎉🎉

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅😅😅

    • @Sofiuser-pc9gm7or7c
      @Sofiuser-pc9gm7or7c 45 นาทีที่ผ่านมา

      እሺ🥰😒🤙​@@maryamdawood5052

  • @user-il3fp2bm5p
    @user-il3fp2bm5p 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ሶፍ እኮ ትለያለሽ ሶስት ምርጥ ሰወች❤

  • @werkye-q1d
    @werkye-q1d 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    ተመስገን😊❤ ግን እስኪ ላይክ በሎኝ እኔንም😢😮😅😅

  • @ferenjutuber3y
    @ferenjutuber3y 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    ሱፊንለማስደሰት የምታርግውት ጥረድ ደስ ይላል የምትልው ❤❤❤❤

  • @zidlove920
    @zidlove920 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +30

    ማሺአላህ ሀሰንየ ሙባየ ሶፍየ ባድ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል በርቱ እህቶቻችሁን አበረታቱ❤❤❤❤❤ እስኪ ሶፌን ሀሰንን ሙቢ እምትወዱ በላይክ አሳዮን❤❤❤❤❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዘድ,ደምሪኝ🎉🎉😢😢በቅንነት

  • @AlmiAlmi-dx6rz
    @AlmiAlmi-dx6rz 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    ተጋሩዋይ🥰እዚ ቤት ኣላቹ ወይ ኣለን በሉኝ👍😂ሁላቹዉም እወዳችዋለዉ

    • @dibraMohammedUst
      @dibraMohammedUst 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ተጣመሩ እዳትይ
      ባለጌ

  • @AricaShamero
    @AricaShamero 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ስግዴት ላይ ያሉ እህቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችህ 🎉🎉🎉🎉😢😢

    • @ሜህለትራያ
      @ሜህለትራያ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ምን

    • @MAm-mi2is
      @MAm-mi2is 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ስደት ለማለት ፈልጋ ነው ስግደት ያለቹው​@@ሜህለትራያ

  • @RabiaA-x7v
    @RabiaA-x7v 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    አረ በሳቅ ገደልከኝ እዝግ ሀሰን😂😂😂 ሙባ አለህ አፊያህን አለህ ይመልሰል❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ🎉🎉

  • @ሀዊመቅደላ8
    @ሀዊመቅደላ8 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    እስኪ ሀሰን እና ሙቤ ሴት አይጨብጡ የሚል በላይክ ያሳየኝ

    • @Nnll-r2c
      @Nnll-r2c ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አወ ይሄ መታሠብአለበት በደብ

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ሙቢዬ ሰላየሁህ ደሰ ብሎኛል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ የእኔ የዋህ ሙቢዬ 🤲🙏🥺

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +61

    ማሻላ በጣም ደስ ትላላችሁ ቡታጅራ የፍቅር ሀገር ደምሩኝ

    • @FatumaAIi-r2c
      @FatumaAIi-r2c 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሀይምየ አበረታቻት ፎዚን❤

    • @NegashiAbebe
      @NegashiAbebe 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢

    • @EthiopiaHagere-f8u
      @EthiopiaHagere-f8u 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዉሻታሞች

    • @aass5403
      @aass5403 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@FatumaAIi-r2cሃይሚ አይደለችም

    • @ሀዩዩቱብ-ዐ7ጀ
      @ሀዩዩቱብ-ዐ7ጀ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@FatumaAIi-r2cአረ ሀይሚ አደለችም😂😂😂😂😂😊

  • @sususada6556
    @sususada6556 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ወይኔ ሀሰን በሳቅ ገደከኝ ሙቤ አላህ ጨርሶ አፍያ ያድርግህ ሶፎዬ አላህ ጀዛአስሽ ኢክፈልሽ❤❤❤❤

  • @sususeid4589
    @sususeid4589 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +60

    ደሞ አሰለሙአልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እያላችሁ ስለምትጀምሩ ደስ ብሎናል ቀጥሉበት

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሱሱዬ,በተሰብ,አርጊኝ🎉

    • @hawaHawa-o7p
      @hawaHawa-o7p 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ፍክየ አስተማረቻቸዉ 🎉🎉❤

    • @sususeid4589
      @sususeid4589 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@maryamdawood5052 ኢሺ ኢንሻ አላህ

    • @sususeid4589
      @sususeid4589 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@hawaHawa-o7p አወ ወላሂ

  • @fatimaebrahim9802
    @fatimaebrahim9802 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሶፊ የኔ ቆንጆ አሁን አማረብሽ ሀሰን የኔ ፍልቅልቅ ፈታ አደርካት ግን ሶፍየ ከሀረብ ሀገር ስመለስ ሁላችሁንም ባገኛችሁ ደስ ይለኛል በዚህ ቀጥይ ያረብ ሀገር ሴት ደካማ አለመሆናቸንን አሳያቸው ጠንክሪ ለነዚያ እንኳን ለመጣል ላሰቡት ደስ እንዳይላቸው (ባሁቢክ ያወክቴ ቃሊያ ኢንቲ ቀውያ ❤❤❤)

  • @محمدللا-غ6ح
    @محمدللا-غ6ح 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +40

    ማነዉ እደኔ 😢😢😢እነሀይሚን የሚጠብቅ

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    እራሱ አምጥቶ እራሱ የሚጠጣው ብቸኛው አሰታማሚ 😂 ሀሰን እኮ ነው

  • @SemiraSemiro
    @SemiraSemiro 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    ማሻአላህ❤❤❤❤ ከዚህ በላይ ተሽሎት ማየት እንፈልጋለን❤❤

  • @feyzaShifa
    @feyzaShifa 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +61

    ሩታ ምትባለው የት ሄድች ምናለ ብታስታምምህ አት ለሶ ብዙ ሆንሃል ዛሬ ላለችበት ድስታዋ አት ነበርክ ግን ሰው ሁሉው አመኛት ቢስ ሆኖዋል😢😢😢ብቻ አላህ አይለይህ የኔ ውድም ❤❤❤

    • @toybaYimer-r5h
      @toybaYimer-r5h 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ነገረኛ የሷን ስም ካላነሳሽ አይሆንልሽም😏

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ሴትዮ ስለቢድዮ ብቻ መፃፍ ትቺየለሽ

    • @AjmanAjman-b9p
      @AjmanAjman-b9p 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እደዉ የሩታየ ስም ጋላነሳቺሁ ደስ አዪላቺሁም

    • @hayatomar8066
      @hayatomar8066 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ሀይሚስየትሂዳእሩታስ😮

    • @BekiTani
      @BekiTani 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢

  • @محمدعلي-ي5ض4ج
    @محمدعلي-ي5ض4ج 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ዛሬ አደኛ ነኝ 👍 እኳን ደህና መጣችሁ ሶፊዬ የኔ ጠካራ ሴት እደዜህ ስትስቂ ነዉ የሚያምርብሽ የኔ ቆጆ ምርጥ ሰዉ ጠክሪ በርቺ ❤️❤️❤️ሙቢ ፈጣሪ ያሽልክ ሀሰን በቅርቡ 100 ሺ እናስገባዉ የምትሉ 👍👍በርታ ወድማችን❤️❤️❤️❤️😢😢😢😢😢😢

  • @ወታደር
    @ወታደር 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    የሀሰን አባት አላህ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ጥሩ ምክር ነው የሚሰጧችሁ ሶላታችሁን አደራ ስገዱ ዱአ አድርጉ ❤❤❤❤❤❤ አላህ ይጠብቃቹ ወንድሞቸ።። ሚፍታህ ድሮም እወድህ ነበር የበለጠ አከበርኩህ እናመሰግናለን ስለረዳኸው ሀሰንየም ሶፊም ❤❤❤

  • @NaM-ju4qn
    @NaM-ju4qn 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ማነው የሀሰን ቀልድ የሚመቸው😂ሱፊየየኔውደ ፍክት በይ

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +35

    የኔ ምርጦች ሙቢዬ ፈጣሪ ይማርክ ሀሠናችን ሶፊዬ በርቱ❤❤❤

  • @elhamseid6413
    @elhamseid6413 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ሩታ እና አብርሽ ተብየወች የትናቸው ለእናንተ ስንት መፀዋት ከፉሎላችኋል በተለይ ሩታ

    • @HavanHavan-k8q
      @HavanHavan-k8q 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Betam

    • @عاااوالهنل
      @عاااوالهنل 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ልክ ነሽ ፈረንጁ ሄደ ብላ ትነፍረቃለች ስንት ውለታ የከፈለላት

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እና ሁሉ በቪድዮ ማየት ኣለባቹ ማለት ነው እነሱ ናቸው ሰው ያረጉት ምድረ መንቀኛ ኣርፍቹ ጠቀመጡ እጭ

    • @عاااوالهنل
      @عاااوالهنل 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@nfffdt931 አንዳድ ግዜ እውነት ሲወራ እመኑ መሀይም

  • @ZahraAl-gn7lc
    @ZahraAl-gn7lc 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +38

    የኔማርዋ ሀሰን ሁሌም እያወራክ ቪድወ ስራ አንተ ብቻ አውራ😂😂😂 ታስቀኛለክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Dubaiabudab
      @Dubaiabudab 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Baxamii😂😂😂

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዛህራዬ,ደምሪኝ😅😅🎉

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅😅

    • @SaraaNajai
      @SaraaNajai 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅😅

    • @netsantBiruk
      @netsantBiruk 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂

  • @Meriyetube
    @Meriyetube 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አራ ሀሰን በሳቅ ገደልከኝ ሙብ የኔ የዋህ ወንድም እንደዝ ስላያውክህ ደስ ብሎኛል አላህ ጨርሶ ይማርክ የምትሉ ❤️🥰

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቤተሰብ,ደምሪኝ🎉🎉

  • @HawaMuhumand
    @HawaMuhumand 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    የኔ ደንቅ እህት ወድሞች ኑሩልኝ መጠም እንወዳቹሀለን❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ፈትሐዬ,ደምሪኝ🎉🎉

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሙቢዬ የኔ ወንድም አይዞክ ፊጣሪ ጨርሶ ይማርክ ሀስንዬና ሶፉዬ በርቱ ጉዞ ወደ ፊት🥰🥰🥰🥰

  • @ክብርለጀግናውመከላከያስራ
    @ክብርለጀግናውመከላከያስራ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +30

    አህለን ሶፊ ሀሰን ሙቢ የመጀመሪያ ነኝ ዛሬ ሙቢ ተሻለህ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ክክብር,ይገባዋል,
      ቤተሰብ,አርጊኝ🎉

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሃሰን ሁሌም እየመጣክ አውራ ወሬክ እኮ ደስ ሲል

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ሀሰንን ብሩክን ሀይሚን የምትወቅሱ ሰወች አስቡበት ስርአት ያዙ እነሱ ከጎኑ ናቸው ካሜራ የግድ መደቀን የለባቸውም

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሠዉኮያልበላዉንነዉእሚያከዉ ተነሡእሚቀራረብየለም

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      የምር ሠዉ ብዙ ያወራል ከኛ ይልቅ እነሡ ይተዋወቃሉ

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@HAYAT-z7z በጣም

  • @mftube5344
    @mftube5344 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሙባዬ አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልክ 😢😢😢
    ሀሰንዬ የሳቄ ምንጭ 😂😂😂😂 እህቶች ❤❤

  • @ሀዩዩቱብ-ዐ7ጀ
    @ሀዩዩቱብ-ዐ7ጀ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    የኔ ዉዶች አይለያቹ ፍቅራቹ ለዘላም ያረግላቹ ❤እናም ከቶፍቅምጋ አሰታረቋቸዉ ሶፊን😢😢😢😢

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሀዬዬ,ደምሪኝ😢😢በቅንነት

    • @ሀዩዩቱብ-ዐ7ጀ
      @ሀዩዩቱብ-ዐ7ጀ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@maryamdawood5052 እሺ ዉዴ አቺሚ

  • @AzezaYassin
    @AzezaYassin 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሶፊ ዪ ለሁሉም እህት የምትሆን መልካም ሴት ነች ተንከባከባት

  • @AllahWakkil-h4w
    @AllahWakkil-h4w 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    አይ የኛሸበላ ወድማችን አዝጋችን ቀልድህ በሣቅ ሆደን አመመኝ 😂ሦፊ እህታችን በርችልን💪💪❤ሙቤ ወድማችን ጨርሶ አላህ አፍያ ያርግህ❤❤❤

  • @slmslam215
    @slmslam215 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኡነትነዉ ሀሰን አበትክ የለዉ እነታ ለድነቹ ቦታስጡ ዘፋን ከማስመት ቁራአን ብትሰሙ ጡሩነዉ እናሙቤ አላህ የሽርክ

  • @HawaMuhumand
    @HawaMuhumand 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    አረ ኑጂ ኮሜት ማበበ ሱስ ሆነበኝ 😂ላነብ ብገባ ማንም የለም ጉድ አታወርደኝ 😂😂😂😂😂

    • @BeleTUAmare-i7h
      @BeleTUAmare-i7h 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መጥተናል😂😂😂😂

    • @HavanHavan-k8q
      @HavanHavan-k8q 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Enim

    • @HabibaJemal-f2g
      @HabibaJemal-f2g 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂❤

    • @ሀዩዩቱብ-ዐ7ጀ
      @ሀዩዩቱብ-ዐ7ጀ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ልክ እደ እኔ😅😂😂😂😂😂😂

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቱቱ ልክ እንደኔ ኮማንቱን የውስጠ የፈቱን እየገለበጥኩ ቪዲዮው የልቅብኘል🙈😂😂

  • @GFg-i6b
    @GFg-i6b 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አላህ ትልቅ ደርጃ ያድርሣቹ የሠፈሪ ልጆች

  • @AlemMelaku-b9cyoutube
    @AlemMelaku-b9cyoutube 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    የኔ አዝግ ስወደህ ባገኝህ ደስ ይለኛል ሙቢየ የኔ አባት ፈጣሪ ይማርህ

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሙቤ በጣም ተቀይሮል እግዚአብሔር ይማረዉ እናትኽ ጋር ብትሄድ ይሻላል 😍

  • @TigsetTemesegen
    @TigsetTemesegen 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ሙቤ እግዚአብሄር ይማርህ ወድሜ ሀሰን ና ሶፊ ምርጦቸ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ማሮቸ❤❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ🎉

  • @taibamohammed7008
    @taibamohammed7008 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ይኸ ልጂ እኮ የደስ ደስ አለዉ እኛም እንወድሀለን

  • @mahisdeteig-v7n
    @mahisdeteig-v7n 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    በስደት ያላችሁ እህቶቸ❤ የረፍት እንጀራ ይስጠን አሜን❤❤❤👍👍👍👍👍

    • @WeyinshetKefelegn
      @WeyinshetKefelegn 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @zinatmohammed2962
      @zinatmohammed2962 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚንንን ያረብ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ,በቅንነት🎉🎉

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤ ከሶፊ ጎን ሆናችሁ አይዞሽ ላላችኋት ሁላችሁም ትልቅ ክብር አለኝ ለናተ ክበሩልኝ ❤❤❤

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እኛም ለአላህ ብለን እንወድሀለን❤❤❤አተን የሚጠላ 👊👊👊

  • @HbHg-su7qg
    @HbHg-su7qg 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሀሠንየ የሳቄ ምንጭ ሙቤ አላህ ጨርሶ ይማርህ ሶፊየ የኔ አስተዋይ እወዳችሗለሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @KedijaseidAdem
    @KedijaseidAdem 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አይ ሀሰኖ ፈታ እኮ ነው የምታደርገው ሙቤ አላህ ጨርሶ ያሽርህ ወንድሜ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከዱዬ,,ደምሪኝ😅

  • @GgGg-y1p
    @GgGg-y1p 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ማሻ አላህ ሶፊ ሳቅሽ ተመለሰ❤❤❤❤❤

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሙብዬ የኔ የዋህ እግዚአብሔር. ጨርሶ ይማርህ ወደ ድሮህ. ሳቅህ ጨዋታህ ይመልስህ ሀስንዬ የኔ አዝግ ስወዳችሁ እኮ🎉❤❤❤❤

  • @Etisam2
    @Etisam2 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ቡታጅራ የፍቅር ሀገር❤🤗

    • @rahima1683
      @rahima1683 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አቤት አቤት😳😳የሌባ እና አስመሳይ ጥርቅም ናቸዉ ::

  • @አይሻነኝ
    @አይሻነኝ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    መሻላህ የኔውድሶፊዬ አላህይጠብቃቹሁ

  • @dessalech899
    @dessalech899 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዋው የሶፊ ወንድሞች በደንብ ተንከባከባት ሙባዬ ፈጣሪ ጨሪሶ ይማር ❤

  • @SennafHasan
    @SennafHasan 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ወአለይኩ ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሶፊየ የኔዉድ ስላየሁሽ ደስብሎኛል ሙባየ የኔየዋህ ያረብ አላህ አፊያ ያርግህ የኔወድም አሰን ተከባከቡት እኔስ እኳን ታሞ ሳይታመም ያሳዝነኛል የኔየዋህ እህትወድሞቸ ዱዋ አርጉለት ለሙቤ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ🎉🎉

  • @Agiba-w6p
    @Agiba-w6p 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሙቤ ሀሰን ሶፊ ሲዎደቺ ሶፊዬ የኔ ጀግንት ሲትሲቅ እንጂ ሲተለቅሺ አየሰያኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hwcggx
    @hwcggx 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ወይ ሃሰን ዝብሎ ያስቅል በጣም ነው የምዝናነኝ😂🥰

  • @ቤተ
    @ቤተ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሀሰንዬ የሳቄ ምንጭ የኔ ውዶች አይዞክ ሙቤ ምርጥ ሰው ጨርሶ ይማርህ

  • @user-ve6sc6fj5x
    @user-ve6sc6fj5x 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሙባዬ ወንድሜ ፈጣሪ ይማርክ 🙏🥺

  • @RimHubi
    @RimHubi 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወላሂ ደስ ብሎኛል ከሶፊ በመገናኘታቹ ❤

  • @FaH-m4e
    @FaH-m4e 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ማሻእላህሶፊ 90ስለገበሽ ደስብሉናል❤❤❤❤❤❤

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    የሀሠን
    የሀይሚ
    የብሩኬ
    የኤፍሬም
    የሙቢ
    የአብርሽ
    ሩታ ዊና ሄሉ ማርክ ኤፋ ኮምፖ
    አድናቂ ደጋፊ ነኝ ላይክ አድርጉኝ ❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዙዙ,ደምሪኝ🎉

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂a,h,m,ክ bicha

    • @RabiyaGstachio
      @RabiyaGstachio 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሊላስማቀረሽ😂😂😂ሁሉንምጠራሽእኮ እፉንእረስተሻልግን

  • @Asru-123
    @Asru-123 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ማሻ አላህ እንኳን ተገናኛችሁ አበረታቷት

  • @HvHh-i6i
    @HvHh-i6i 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እዝህ ቤት ሶፊን ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሶፊየ ሁሌም ፈገግ በልልኝ❤

  • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
    @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሊጠይቁ ሂደዉ የታመመ ለራሣቸዉ ሢጠቀሙ በሳቅ 😂😂😂

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሀሱየ በጣም ደስስስ ብሎኛል ከሶፊ ጋ ስትመጡ እንድህ ያሉትን አበርታቱ ሀሱ ❤ ሶፊቲ የኔ ብርቱ ጠክሪ❤ ሙባየ የኔ የዋህ አላህ ያሺርህ አላህ አፊህን ይመልስልህ ❤❤❤

  • @Haymi02
    @Haymi02 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንዴት እንደሚበላ ታሳያችሇለህ😂😂 አይ ሀሰን ፈታ እኮ ነው የምታረገን ሙባ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ❤🙏

  • @አልሀ
    @አልሀ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ተማም ማነው እደዛሬው ስቄ ኣላቅም ወይ ሀሰን 😂😂😂 ተማም ማለት ምን ማለነው ኣረበኛ😅😅😅😅

  • @ሸገመቐለ-ፐ8ሠ
    @ሸገመቐለ-ፐ8ሠ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    አየ ሀሰን ማርያምን ፈገግ በየ ነውኮ ምጨርሸው የሀሰን ቭድየ ወሬው ሲጣፍጥ😂😂❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቤተሰብ,አርጊኝ,,ዋይ,😅😅😅😅

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የኔ ምርጦች እንኳን በሰላም መጣቹልን😍💚ሙቤነቴ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ አለም🙏

  • @MominaSet-mu4rr
    @MominaSet-mu4rr 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሶፊ አሰን ሙቢ ሶስት የዋህ የምወዳችሁ ነገርስ ሶፊን አበረታቷት ሙባ አላህ ያሽርህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሶፍዬ የምወድሽ እህቴ በርቺልኝ❤❤

  • @የቡራአድናቂ
    @የቡራአድናቂ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማራቹሁ ወንድሞቸ
    ቡታጅሮይ ሁላቹሁ ታመማቹሁብን እኮ
    የኔ ውዶች ሳቅና ጫወታቸው የናፈቀው ሰው👍🙏😢😢😢

  • @AsyaMustefa
    @AsyaMustefa 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ዋአለይኩምአሰላም አህሌን ውዶችዩ ሙቤ አላህ ጨረሶ ያሺርው ሀሰን 😂😂😂

  • @Zemzem-si8jz
    @Zemzem-si8jz 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሶፊያ ቆንጆ ደስታሽ ስለተመለሰ ደስ ብሎኘል ግን ለምን አሰለም አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ አትይም
    እነም ወንድ ልጅ ሰለም መለት ለቀሽ ነበር ሀሰንን ሰለም አልሺዉ ረሰተሽ ይሁን😂😂😂😂😂

  • @Zabiba85
    @Zabiba85 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሀሰን የሳቄ ምንጪ ዝም ብየ መሳቅ ነው አንተ ስታወራ😂😂 ሰላምህ ይብዛ❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዘቢባዬ,ደምሪኝኝ🎉

    • @Zabiba85
      @Zabiba85 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@maryamdawood5052 እሺ

    • @Hayu222
      @Hayu222 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔስ የሰቄ ምንጪ😂😂😂

  • @jafeerrani5730
    @jafeerrani5730 57 นาทีที่ผ่านมา +1

    ሰፊ የኔ አሰተዋይ 👌❤❤❤ ግን አብርሽ ና ረታ ብጣም ነዉ የታዘብኩት ማለት ለነሱ ቡዝ አድርገዋል

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሙቤ እግዚአብሔር ይማርህ

  • @zorilaeolsv1901
    @zorilaeolsv1901 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሙብይ ስላ ተሸላ ደስ ብሎኛል አሁንም ጨርሶ ይማርህ ከሙሉ ጤና ከና እድሜ ይሥጥ ምርጥ ወንድማችን ሀሳን ይሰቃችን ምንጭ የሀይም እና ያቡራ አድመቅ ኑርልን እንድም ሰዉ ምጠላህ የለም ሶፍዬ ዬኔ ምርጥ እህት ታበረክ ደሞ በርች ከዝ በለይ ጠንከራ ሆናሽ ጥሩ ቦታ ደርሰሸ መያት እንፈልጋላን።

  • @AnshaSeid-zi1tu
    @AnshaSeid-zi1tu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ወላሂ ሀሰን እኛም ላላህ በለን እንወዳሀለን ቆይ አንተ ምንህ ይጥላል

  • @HawaAHMED-h1y
    @HawaAHMED-h1y 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኔ ምርጦች ሀሠን የሣቄ ምጭ ሥወድህ ፈታ እሚያደርገኝ ሙቤ የኔ የዋህ እንኳን ተሻለህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mekitube-j8u
    @Mekitube-j8u 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ለሙቅ አይ ሀሰን😂😂😂

  • @rawudasulman
    @rawudasulman 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዉይኔ ሀሰን ያንቴ ቤት ሁሌም ስቅ በስቅ ነው ወድሚ ይመችህ😁😁😁 ❤❤❤ሙቢ አላህ አፍያ ያርግ ወድሚ🤲🤲🤲🤲

  • @RahemHussen
    @RahemHussen 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Allah Yi markii mube miskiin ayizooki wondiime ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @NORSANA-c6j
    @NORSANA-c6j 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መሸሀለይ አሰን ሙቢን ታካበከበው ሱፊዪ አንቺም ታከበከበት አለእጠቢቃቹመሮቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryammary8345
    @maryammary8345 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሀሠንየ የኔ የዋህ አላህ ኸይር ያሠማህ አላህ ጨርሶ ያሺረው

  • @zehara5
    @zehara5 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አልሃምዱ ሊላሂ ጨርሶ ያሽርህ ሙቤ መልካም ሰው አይዞን🥰🥰

  • @Sofiuser-pc9gm7or7c
    @Sofiuser-pc9gm7or7c 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ተማም አለች ተማም ማነው አላለም🤣🤣🤣🙈

    • @HftihfjBchfchc
      @HftihfjBchfchc 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @መቅደስ-ቘ5ፐ
      @መቅደስ-ቘ5ፐ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅😅😅

    • @Hayu222
      @Hayu222 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂

    • @sonysony-lk5ft
      @sonysony-lk5ft 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @CharaMai
    @CharaMai 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወድሜ ሀሰን ደስየምትል ልጅ ሙቢ እና ሀሰን ያዝናኑኛል የምትሉ 😂😂😂😂😂