ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
youtube.com/@star-hd8me?si=qSXhf5BLRAAuYTU5 ሰብስክራይብ እያረጋቹ አበረታቱት ቤተሰብ🙏🙏
ሀሰን ስጄምር ባአላህ ስምጄምር አሰላማሊኩም ብለህጄምር በተረፈ አይዟችሁ❤❤❤❤❤❤
አይዞህ ❤❤❤
🎉❤❤❤❤❤
እሺ የኛ መልካም
እሽ❤
ሀሰን ሙባረክ ብሩክ ኒዛም ዲዛይን የቲሞችን እናልብስ ሄዳችሁ ብታስተዋውቁለት የሚስማማ 👍👍
አወ ወላሂ
ማንም አይለያቹም ወንድሞቼ
እረ ይህ ወንድምህ በተደጋጋሚ ወገቤ ወገቤ እያለ ነው ሀኪም ቤት ሂደህ ታይ በለው🥰
😂😂😂😂😂😂@@aminaahmad7851
ኧረብሩኩይመከረይቅጠጥሁሌልጅነትየለምንቃበለዉእንዳይበላሁሉሰዉአንድአደለምሰዉይኖራልግንአንድአደለምወንድም
በትክክል እንዳትለያዩ በአንድ ኑሩ
Mulu gibi yekeragu kene mareki gare enedeza new meshalewu enedelebachewy sera yeseralu balebeti yalebete gibi kebade new::
ደስ የሚለኝ ነገር ብኖር መቀናናት የሚባል ነገር ኣያቁም እርሰበእርስ ተደጋግፈዉ ማደግነዉ ታድላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በጣም ነዉ እምወዳቹ❤
እኔም በጣም የሚደንቀኝ😢
በሀሰን ቻናል ቶሎ ቶሎ ይለቀቁልን የምትሉ ላይክ
አው ቻነሉ እንዲየድግ ሀሰን ጣንክረህ ስረ አንተም
በስደት ላይ ያላችሁ እህትና ወንድሞች በሙሉ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ🤔🤔🤔
አሚን ያረብ
አሚንንን
ያረቡ.እሻሏሕ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏❤
ሀሰን በቅርብ 50k እናስገባው የምትሉ 😢👍👍👍
👍👍👍👍❤️
ደምሪኝ
እናስገባዉ ያገባል በቅርቡ
@AkezaRaነይእንደማመርya10
@@HaleemahHusinደምሪኝውደ
አሪፍ ኮንዶሚኒየም ባለ 1 የመኝታ አገኝታቸው ብትወጡ ይሻላል ከመኖሪያ ቤት እሶ ይሻላል ኮንዶሚኒየም ነፃነት አለው ሐሰን ወንድምአለም አይዞን ተረድቻለሁ እኔ እኔም ከዛሬ ሰባት አመት በፊት እንደዛ ነበርኩ በጣም ነበር ሚያስቸግረው የአዲስ አበባዎች ደግሞ ሲበዛ ጭቅጭቅ አይሁ ሲበዛ ደስ አይላቸውም😢😢😢😢😢😢😢😢 ya allah የራሳችን የሆነ ነገር ለሁላችንም ስጠን
ሳህ አሁን ደሞ በጣም ጠብቀዋል 2)3 ነው እንጂ 4)5 _እራሱ አይቻልም ከ12ሰአት በዃላ ንቅንቅ የለም አይፈቅዱም እንሱ ደሞ ስራቸውም ስለሆነ ግዴታ ነፃነት ያስፈልጋቸዋል
መለያየት ይደብራል ተው ሀሰን እረፍ አትለያዩ😢😢
ሀሠንን እናበራታታው ምርጦቼ ተሠቃቂ ስለሆነ ነውኮ የኔ የዎህ ❤❤❤
አወ ማርያምን በጣም ነው የሚሳቀቀው😢😢
የዋህ ነገር ነው
እስኪ ሀሰንን እሚወድ👍 ሙቢዬ ቡራዬ በስስት እምወዳችሁ❤
ወይይይይይይይ የአድስ አበባ ቤት ኪራይ ሰቀቀን ነው አላህ የየራሳችን ቤት ይስጠን ያረብ ❤❤❤
ፍቅር በጠፋበት ሰዓት የናንተ ፍቅር ያስቀናል ግን ሐሰን እባክህ ስትጀምር አሰላማልኩም ብለህ ጀምር በተረፈ ታምራላችሁ 🥰🥰🥰🥰
አረ በማርያም አትለያዩ ሀሰን በአላህ ዉይ ቡራዬ ከሀሰን እንዳትለየዉ አንተን ተከትሎ ነው የመጣው ሀሰን እንጀቴን ነው የበላዉ😭😭😭😭😭
ዝም ያለ ነጀ ዉጣ በመርያም በአለሀ ኬታኝው ነው ያለሺዉ ሱበሀን አለሀ😥
ደሚርኝማ🎉
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብነይእንደማመር
ሀሳን 50K ኢናሲጋበዉ የሚቲሉ በለይክ❤❤❤❤❤
ሁላችሁም ሰፊበት ተከራይታችሁ አድላይ ኑር የ ምንመለያየት❤
አረ እኔ ፕራክ መስሎኝ ነበር ግን ከምትለያዩ ሴትየዋ ድምፅ ቀንሱ ካለችም ቀንሱ. ላይብ አይታወቃችሁም ትጮሀላችሁ ላዛ ነው አስተካክሉ እንጅ አትለያዩ አድ ላይ ነው የሚያምርባችሁ 😢
Serawe behari new
ምርጥ ጓደኞች ሁሌም አብራችሁ ኑሩ አይለያችሁ ቡራ ሀሠን ሙቤ 🥰🥰🥰
የሰዉ ደስታ ዩሚያስደስታችሁ ከትንሽ ጊዜ በሗላ ሀገሬ ልገባ ነዉ አላህ ያሳካልሽ በሉ ቤተሰቦቸ በጣም ነዉ የናፈቁኝ😢😢😢😢😢
ማሻአሏህ አሏህ ያሳካልሽሁቢ በሰላም ቤተሰብ ጋ ያገናኝሽ ሀያቴ እኛንም አሏህ ይወፍቀን ያረቢ❤❤❤❤❤❤
ማሻአላአላህበሠላምከቤተሠቦችሽበሠላምያገናኝሽ❤❤❤❤
በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ 🌹🌹🌹
Alahyasakalsh
ማሰአለህ አለህ በሰለም የስገበሽ ደሚሩኝ ስዎደቹሁ🎉
እኔ አንድ ምክር ልገራችሀች ማን እንደ እናት ቤት በሆን እህኔ ውጡታችሁ ገብታችሁ እንደ ልብ ነበራ የምት ዘሉ ጠና እድሜ ለእነቶችንንን🥰💔💔
በጣም
ሀሰን የምትወዱ ላይክ❤
አሠንየ ውበታችሁ አብሮነታችሁ ነው ለኛም ለናተም ምንም ቢፈጠር እዳትለያዬ እኛ ልብ ውሥጥም የገባችሁት በአብሮነታችሁ ነው በተረፈ በርታ ተሎቶሎ ቢዶ ሥራ ❤❤❤❤❤❤
መቸም ይሁን እንዳትላለዩ❤በጣም ነው የምወዳቹ👍
ትክክል ቡራዉ ጩህቱን አስተካክሉና ቡራዉ እዳለዉ ሰፍ ያለ ፈልጋችሁ አዲላይ መሄዲ ካለባችሁ አብራችሁ
ሀሠንን የምቶዱ በ👍አሣዩኝ
ወይ እኔ ቡርኬ ምርጥ ሰው አብርን ጥርግ ነው አል አይለያቹሁ
የኔአባት አትለያዩ
ሀስን እራስህን አትውደድ ጎደኛህን እንደራስህ ውደድ ይላል ቃሉ ይህንንም ቃል ጠብቀው ምርጥ ጎደኛች ሳትሆኑ ወንድማማቾች ናችሁና
ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 በሀራችን እምንደሳበት ኽይር ነገር ይምረጥልን 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲❤️🌺
ኡፉፉፉፉ 😢😢ዉይ እናተ ልጆች ግን ወላሂ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ አይለያችሁ ❤❤❤
የቡቲዬ ልጆች እኔ የምወድላችሁ አንድነታችሁን ነው አትለያዩ❤❤❤
😅😅😅ሙቢ ኧረ ቀሥ ገተትከው እደበግ ግን እመቤቴን አከራዮች ክፉ ናቸው
ቡሩኬ ከሄዳችሁ አብራችሁ ሂዱ ከሀገር አብራችሁ መታችሁ አሁን መለዬት ይከብዳል
የኔ ሚሥኪን ሀሠን ቡሩኬ ሙቢ አይለያችሁ የኔ ውዶች አላህ ይጠብቃችሁ ይሄ ፍቅረችሁ ለዘላለም
የኔ እብዶች እንኳን በሰላም መጣቹልን❤የወንድምነት የጓደኝነት ጥግ ኮ ናቸው አይለያችሁ❤
Rabbiin gargaraa sin basiin inshaa'allah 😢yen wudoch🥰🥰🥰🥰
አይ😂😂😂የወንድ ነገር ሚስኪኖች እኔ ድሮነበር ተማሪ ሁኜ እንደናተ ሁሌየ የሆነገር ስንሆን ሻጣ የምጎትተው አይዞን ሀሰንዬ😂😂
😢😢😢ሀሠን አብሽር ሁሉም ያልፋል አትለያዩ ከወጣቹ አንድ ላይ
የሚገርም ጓደኝነት በእናተ ነው ያየሁት ሁሉም የሚስቡት ለራሳቸው ሳይሆን ከጎናቸው ላለው ሰው ነው አትለያዩ 😢❤
ተው እናንተ ልጆች አታስጨንቁን ምንም ቢመጣ አትለያዩ ሀሰን ቶሎ አይክፋህ
የማዳም ቅማሞች ሀስን ዎንድማችን 50k እናስጋባዉ ይታስማማ እስክ 👌❤️
አስን ሲገባ ስላማለይኩም ይበል የምትሎት 👈❤❤
መቼም እንደትለያዩ አንፈልግም የኔ ዉዶች ስዎዳችሁ እንድ እኔ የምትዎዱ ብቻ🥰🥰🥰
Wajuman bareeduu dhugaa wali biraa hin deminaa ❤
የኤፋን ሳልጨርስ ዘልየገባሁ ሠሰንየ የ ኔፍቅር 😢😢😢😢😢ምንተፈጠረ🤔🤔🤔🤔
ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ የሀሳባችሁ ተሳክቶ ሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ❤❤❤አሜን በሉ❤❤❤❤❤
ለወሬ ስል በኤፍ አቃርጣ የመጣ😂😂👍
እኔ አለሁልሺ
እኔራሱ አቋርጬ ነው የመጣሁት
የወሬ ጥማታ ክክክክ
@@እናትያላህስጣታናትበጣም😂😂😂
👆👆👆👍
❤❤❤❤❤❤መለያየት አይነፋም አብራቺሁ ስትሆኑ ነዉ የሜምርባቺሁ ሃሰን ሙቢ ቡራ ማርክ አዎዳቺሃለሁ ፈጣሪ አይለያቺሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ግንኮ ወላሂ የናተ ጎደኝነት በጣምይለያል ግን ሀሰንና ሙቤ አሰላሙአለይኩም ብላችሁብጀምሩ ደስይለኝነበር ግን ወላሂ ሁላችሁንም አይለያችሁ ለኛምየልብሰውን ይስጠንወላሂ❤❤❤
ያአላህ አድነታችሁ ደሥ ሢል ሥወዳችሁ ሀሠንየ ማሻአላህ አብሺር ወድሜ
ወይኔ ጓደኝነት እንደትለያዩ ባይሆን ነፃነት ያለው ቤት ሰው በሰው ፈልጉ አከራዮች እባካችሁ ተረዷቸው
አዲስ አበበ ብዙ ሰው አይውዱም ስለዚህ ጩሃቱና እንግድ ቃንሱ😂😂😂😂
መለያየት የለባቹም እንኳን እናንተ እኛ በሚድያ ነው እንጂ በአካል የማናውቃቹ ስትለያዩ ምን እንደሚሰማን እኛና እኛ ነን የምናውቀው ስለዚ ተላምዶ መለየት በጣም ከባድ ነው ወላሂ በጣም የምፈራው ነገር ሰው ተላምደዎ መለየት ነው ብቻ አትለያዩ
Alah Abro Yakoyachhu wedmoche❤❤❤❤
የኔዉዶች ይህን እጀራ ምን እናርገዉ ያከራትታል አይዟቸህ ሠፋ ያለ ተከራዩ
ብሩኬ ማሻ አላህ አስተዋይ ሰው ነህ ሙቢ የዋህ ሰው
ምንም ይምጣ ጎዳኝነታቹ ማቆራጥ ዬላብትም ያምትሉ ለይክ 😢😢🎉❤😊
ማርያምን የጎደኝነት ጥግ ያየንባችሁ ልጆች ❤ፈጣሪ የልቦናችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ ዉዶቼ እና ሌላ ሰፊ ቤት ፈልጋችሁ አብራችሁ ኑሩ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች
ያዲስ አበ ባ አካረይወች ኡኡኡ ናቸው ወላሂ አትለያዩ ሰፊ ያለቤት ፈልጉና ባድ ሁኑ😢❤❤
የኔ የዋህ ሀሠንዬ የኔ ማስኪን አብሽርልኝ ደሞ አትለያዩ ቶቶሎሚ ቪድዬ ስራ እሽ❤❤❤❤
0:08 ማነው እንደኔ ተቤዜ ቤትየመጣ
Rabi adani isini hibasini wadimoche❤❤❤😢
ሀሠን አትለያዩ ብሩኬ እንዳትሠማው አብራችሁ አይደል የወጣችሁ መለያየት የሌለባችሁ ጓደኛሞች ናችሁ ሙቢም ሁላችሁም አብራችሁ ኑሩ
ወላሂ የአድስ አበባ ቤት ክራይ ሰቀቀን ነው አላህ የራሳችን ቤት ይስጠን እንጅ እግዳ አይመጣ ጎደኛ ሀታ ከክፍ ሀገር ሲመጡ እኮን እንዴት እደሚሆነ አብሽሪ አይዞችሁ
ሀሱዬ የኔ ወንድም መለያዬት የለባችሁም ሙቤ ቡራ የትም ይሁን አብራችሁ ነው መሆን ያለባችሁ ጬከታችሁን ቀንሳችሁ ሴትዬዋን አዋሯት
እ 😂😂😂የሰውቤት አስቻገረቹ ምርጥ ጥንዶች አይለያቹ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አትላያዩ የምትሉ ዳምሩኝ እስት
Hasuun gargari hin bahina wajuma jiradha!
ወይኔ ብሩክ ሚስኪን አይለያችሁ❤❤
ሀሰንየ መልካም ሰዉ ጓደኝነታችሁን አላይ ይጨምርላችሁ
የምር ይደብረል ሀሰን አትለየዩ አለህም አይለየቹ❤❤❤😢😢😢😢
_እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ሰም ሀሰን ነው አይደል ግን ለምን ነው የካፍር ሱና የሚትከተለዉ ሠላም ሠላም ማለት ምን ማለት ነው አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብለህ የማትለዉ ለምን ነው የኛ ሀይማኖት አልሃምዱሊላህ የማሸማቅቁ ነገር የለዉም ሙስሊም መሆን እኳ ወላሂ ወላሂ ከመታደል በላይ መታደል ነው አሏህ ሂዳ ይሰጣችኋል አንተ እና መሰሎችህን_❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓__
ተከራይ መሆን በጣም ከባድ ነው 😢 ተቤት ክራይ አውጥቶ በየራሳችሁ ቤት የምትኖሩ ያድርጋችሁ❤❤❤እለምጣሀለሁ አላለም ለምጠው እማ😂😂😂😂😂😂 14:36
እሥኪእደኔማነዉ. አብሮየነበረሰዉሢለያይ. የሚከፋዉ❤❤❤😢
ኧረ አትለያዬ በአንድ ላይ ስትሆኑነዉ የሚያምርባቺሁ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ❤🎉🎉ግን ደግሞ እኮ ኢትዮጰያ ዉስጥ ተከራይተዉ ሲኖሩ አንዳንድ አከራዮች የሳቅቃሉ ሁሉም ባይባል ፈጣሪ የራሳቺሁን ነገር ሞልቶ ይስጣቺሁ❤🎉
እረ አትለያዩ ይደብራል በእውነት አንድ ላይ ስትሆኑ ነው የምታምሩት 😢
ሀሰንየ 🥺 የኔ ውዶች እንድህ አትሳቀቁ ባለቤት የለለበት ቤት ፈልጋችሁ ግቡ በእናት ቤት ለምዳችሁ አይዞን❤
ወይ አላላላህ
በሀሰን ቻናል ቶሎ ቶሎ ይልቀቁልን የምትሉ❤❤❤
ሀሰን በጣም የተረጋጋህ ነህ❤❤❤❤እርጋታህንእንወድልሀለን❤❤
ተልባ ይላል ሙቢ ለማኑም አይለያችሁ ጓደኝነት እስከ ጥግ ድረስ መስዋዕትነት መከፈል አለበት
ምርጣ ጓደኞች ሁሉም አብራችሁ ኑሩ አይ ለያች ሀሰን ሙቤ ቡራ የኔውዶች 🥰🥰🥰🥰🥰
ሀሰንዬ ሙቤ ቡራ ስወዳቹ❤❤❤❤ ጓደኝነታቹ ፈጣሪ ይጠብቅላቹ❤❤
ሙቤ ይመቺህ የጎደኛ ጥግ ትለያላቺሁ😂😂😂😂😂😂
ብሩዬ ሰላየሁህ ደስብሎኛል❤❤❤
ውይ አንች የተመታሽ እሱ ብቻ ነው የታየሽ😅😅😅😅😅😅
@@لابب ❤😂😂
ሀሰኔ የኔመልካም ሰዉ ቡራዬ ሙቢዬ የኔየዋሆች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤
የኛ ናፍቆት እደናችሁልን አትላያዬብን ምርጦችእዬ❤❤❤
ማሻአላህ ፍቅራቹህ ሲያስቀና አይለያቹህ ውዶቼ 😘😘 👌👌
ሀስን 50ሺ ይግባእምትሉ በላይክ ❤❤ግን እትለያዮ ይደብርል❤❤😢😢😢
ዋው የቡራ ንግግር ተመችቶኛል አድ እጂህ ይቆረጥ ቢባል ይቆረጣሎይ አለ ዋው❤❤❤❤❤
ተው ግን ሀሰን በአላህ ላይ ሰላም አውርድ አድር ታገኛለህ አሰላማለይኩም በል ዋ ሰቤን አንስቼ ነው ምሄደው
የምር የወድማሞች ጥግ ናችሁ የምር ደሞ ሀሰን ሲከፋህ አልወድም የምር አትልያዩ 😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውዶችየ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቹሁ እስኪ ደምሩኝ 👍👍👍
ሲያሳዝኑ የኔየዋሆች ፍቅር ማለት የናንተ ነው
ግን ሸገሮች ምን ጉድ ናችሁ ቤት ብርቁ ሁላ😏🙄😁😁
😂😂😂😂😂በጣም
ክፈታቸዉ ጥግዲርስ ነዉ የወዲሜ አከራይ ሽትቤት ቆልፈነዉ እምኬደዉ ኩሽነም እደዛዉ እደሸገር ቤት አካራይ ክፉ የለም ተከራይ ሁነዉ ይሞክሩት በስ
@@sof-bq8tkትክክል በጣም ጠብቀዋል
ሳህ
መቸም አትለያዩም አብሺሩ ሀሱ አብሺር የለኢላሀኢለላህ ወንድማችን መቸም ከፍቶህ ማየት አንፈልግም አብሺር
የሀሰንወዳጆችየትአላችሁ(50)እናስገባው
ኡፍፍ ኣሳንን ኣባራታቱት ሻክሉ ልጅናት ኣልጫራሳም ሁሌም ልቃቅ ቪዲዮ
አስክ ሀስን ነሙቤን የምትዎዱ👍👈🌷🌷🌷🌷
ምርጥ ጋደኝነት እደዚ ነው እረ ነፍ ቤት አለ ደሟ ለናተ እረ ዘና በሉ

_እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ሰም ሀሰን ነው አይደል ግን ለምን ነው የካፍር ሱና የሚትከተለዉ ሠላም ሠላም ማለት ምን ማለት ነው
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብለህ የማትለዉ ለምን ነው የኛ ሀይማኖት አልሃምዱሊላህ የማሸማቅቁ ነገር የለዉም ሙስሊም መሆን እኳ ወላሂ ወላሂ ከመታደል በላይ መታደል ነው አሏህ ሂዳ ይሰጣችኋል አንተ እና መሰሎችህን
_❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓__
ተከራይ መሆን በጣም ከባድ ነው 😢 ተቤት ክራይ አውጥቶ በየራሳችሁ ቤት የምትኖሩ ያድርጋችሁ❤❤❤
እለምጣሀለሁ አላለም ለምጠው እማ😂😂😂😂😂😂 14:36