አላህ በቁርአን ላይ ለምን እኛ ይላል? | ኡስታዝ ሳዲቅ ሙሀመድ (አቡ ሀይደር) አጨርና አስደናቂ ምላሽ | ጥሪያችን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 74

  • @SrydaSuper
    @SrydaSuper 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሱብሀናላሒ ወቢ ሀምዲክ አደደ ከልቂክ ወሪዷ ነፍሲክ ወዚነተ አርሺክ ወሚዳደ ከሊማቲክ ያረብ!!!😢

  • @XamdaAxmed-n1h
    @XamdaAxmed-n1h หลายเดือนก่อน +1

    Masha Allah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abdu-ov3rf
    @abdu-ov3rf ปีที่แล้ว +10

    ኡዝታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @AsheKete
    @AsheKete 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻኣላህ ኡሴታዝ ኣላህ ይጠብቅህ

  • @Sam-x6v9h
    @Sam-x6v9h ปีที่แล้ว +6

    ያረብ አቡሀይደር እንዴት በሚያምር እና በሚገባ ቃንቃ አስትነተንክልን እረዥም እድሜ ጀዛከላ ኽይር

  • @SaD-st6nw
    @SaD-st6nw 4 หลายเดือนก่อน

    ماشاءالله تبارك الله جزاك الله خير حسن جزا الله يحفظكم🕋🕋🕋🕋🕋🕌🕌🕌🕌🕌🌴🌴

  • @አልሃምዱሊላህ4
    @አልሃምዱሊላህ4 4 วันที่ผ่านมา

    ጀዛከላህ ኡስታዝ

  • @RahmaZemwaa
    @RahmaZemwaa 4 หลายเดือนก่อน

    ባረከላሁ ፊኩም ኡስታዝ አቡ ሀይደር

  • @mohammedseid3654
    @mohammedseid3654 ปีที่แล้ว +5

    Alahu akber Masha alah

  • @laylaalabri760
    @laylaalabri760 ปีที่แล้ว

    ጀዘ ከለኸይር ኡስታዝ ፊዱኒያ ወል ኣኼራ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 ปีที่แล้ว +2

    ጀዘኪለህ አቡዬ

  • @midoabdelbary3536
    @midoabdelbary3536 2 ปีที่แล้ว +4

    Allahum ameen yarabel alamin

  • @SeidIbrahim-rj4xp
    @SeidIbrahim-rj4xp 5 หลายเดือนก่อน

    جزاك الله خيرا يا أختي الكريم

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ከይር

  • @lailahailalah667
    @lailahailalah667 ปีที่แล้ว +2

    الله يطول عمركجزاك الله خيرشيك جزاك الله خير

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @AbdusemedHilal
    @AbdusemedHilal 5 หลายเดือนก่อน

    ኡስተዝዬ እወደቹወለው

  • @AbdiKemal-cr8wk
    @AbdiKemal-cr8wk 6 หลายเดือนก่อน

    Allahu Akbar

  • @SaloSiko-h5e
    @SaloSiko-h5e ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አሏህ ጀዛከ አሏሁ ሀይራን ኡስታዝ

  • @SalihMuhamed-vv9iv
    @SalihMuhamed-vv9iv 10 หลายเดือนก่อน

    ጀግናናናና እኾ ነህ ማሻኣላህ ኡስታዜዜ❤❤❤❤❤

  • @SeadMuka
    @SeadMuka 5 หลายเดือนก่อน

    Ustazy alah ytwl ❤

  • @ziadaa9446
    @ziadaa9446 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላኸ ኸይር

  • @SumyaAbdulhdehdye
    @SumyaAbdulhdehdye ปีที่แล้ว

    ጃዛከለሀ ኡሱተዛችን በቲክክል

  • @EibrahimHussen
    @EibrahimHussen 10 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ ወንድማችን አልላህ ሰላምህን ያብዛልህ

  • @seyedastatkie
    @seyedastatkie 8 หลายเดือนก่อน

    Excellent explanation thanks a lot , Jazak’Allah Khair !.

  • @fuaddisplay845
    @fuaddisplay845 7 หลายเดือนก่อน

    Jezakellah

  • @aw56609
    @aw56609 ปีที่แล้ว

    ያአላህ

  • @Samira-qh4mo
    @Samira-qh4mo 8 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ

  • @jemilaahmed2816
    @jemilaahmed2816 ปีที่แล้ว +1

    Aww ustaz Allah yichemrlh

  • @kenzmobile740
    @kenzmobile740 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏሁ ኸይር ኡስታዜ

  • @EkeraSerfa
    @EkeraSerfa ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ አላህ የጠብቅህ

  • @nuredinabdi7616
    @nuredinabdi7616 ปีที่แล้ว +1

    "Oh Allah, the Most Merciful, I humbly request you to bless our beloved Ustaz, Abu Haider, with good health and a long life. May he continue to be a source of knowledge and guidance for the ummah. Ameen."

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 ปีที่แล้ว +1

    Abu hader 👏👏👏👏

  • @SemiraYesuf-ej8qr
    @SemiraYesuf-ej8qr ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @MohammedYusuf-nq9ns
    @MohammedYusuf-nq9ns ปีที่แล้ว +3

    mashalah

  • @abubekerHegana-ly9hj
    @abubekerHegana-ly9hj ปีที่แล้ว

    ماشاالله زادك الله علم نافع

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ረጅም ሀያት ከአፍያ ከርዝቅ ከይማን ጋር ይወፍቅህ🎉🎉

  • @MusaMusa-j7p
    @MusaMusa-j7p ปีที่แล้ว +5

    አላህይጠብቅህ

  • @EibrahimHussen
    @EibrahimHussen 10 หลายเดือนก่อน

    አልላኋ ክበር

  • @hasnasiraj6135
    @hasnasiraj6135 ปีที่แล้ว

    Gajkilha kafa🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ZibaAamaaa
    @ZibaAamaaa ปีที่แล้ว +1

    lenem tyake hunobgni neber jezakelah alah yichimrlh

  • @SadiqeBadawe-zt4pr
    @SadiqeBadawe-zt4pr ปีที่แล้ว

    እውነቱ.ንገራቸው

  • @seladinmusfa303
    @seladinmusfa303 2 ปีที่แล้ว

    Masha allah yemigerm akerareb

  • @midoabdelbary3536
    @midoabdelbary3536 2 ปีที่แล้ว

    Wealeykum selam werahematullah webarakatu ahelan Bek ya qali hafezek Allah jezak Allah kheyrn Allahum seli weselem webarik Ala seyedena Mohammed weala Ali seyedena Mohammed

  • @hassenuligicho
    @hassenuligicho 7 หลายเดือนก่อน

    Aleh ytebik

  • @حوريهاا-ط9ب
    @حوريهاا-ط9ب ปีที่แล้ว

    ሀዲሰ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኑሪልኝ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኑሪልኝ ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝዬ እኛም እኮ አንድ አምላክ ነው ያለን እንጂ ሶስት አምላክ የለንም። አንድ አምላክ በሶስ አካል ተገለጠ እንጂ። .........
    አንድ ትልልልልቅ ጉዳይ አነሳህልኝ። እሱም ምንድነው ስለ እየሱስ ክርስቶስ አወላለድ ቁራን ጠቅሰህ ነገርከን። ታዲያ ከዚህ በላይ ቁራን ከመፅሀፍ ቅዱስ ስለመቀዳቱን በራስህ አንደበት አነበብክልን። ይሄንንም ሳብራራው እየሱስ ክርስቶስ ሰውም አምላክም ብሎ የሚያምነውን መፅሀፍ ቅዱስን ተቃውሞ ካቀረበ ቀድሞ የተፃፈው መፅሀፍ ቅዱስ መሆኑን በተዘዋዋሪ መንገድ አመንክልኝ ለብዙ ግዜ አብሰለስለው የነበረ ሀሳብ ነበረ ኡስታዝዬ አመሰግንሀለው

    • @سعدهمحمد-ع7ص
      @سعدهمحمد-ع7ص 5 หลายเดือนก่อน

      አንብብ እወቅ መፆሀፋህን ከራስህ መፆሀፍ ተረዳ ኢሳ ነብይ ነው አብ አልተወለድም ኢሳ ትውልዶን ከመርየም አለይሀ ስላም መንፈስ አይጨበጥም በአላህ ፈጣሪነት ታምናላችሁ😂😂😂 ክርስትና ይነሳል😂😂 ማለትም ይጠመቃን😂😂ከሞተስ ሙስሊም ሁኖ ሞተ ህዝብ ቤተክርስቲያን ህዶ አይቀበርም😂😂😂 ቄስ አያቅፍው ክርስቲያን ሳይሆን ሳይጠመቅ😂😂😂 ለም ክርስትና መነሳት አስፍለገ ለምን ዝም ብሎ እንደኛ እንደተወለደ አይቀርም የምን መጠመቅ እወቅ መፆሀፍህን አምላክ አይሞትም አይገደልም አይወልድም አይወለድም አንድና ብቸኛ ነው ሚስት የለውም ልጅ የለውም ስው አደለም እሱ ፊትም ያለ መጨረሻም የሚቀር ነው ሀያል በይችምድ አይታይም በስውር አይገለፆም

    • @TofikAhmed-w3y
      @TofikAhmed-w3y หลายเดือนก่อน

      አሪፍ ሀሳብነው የተናገርከው ግን እየሱስ ለምን አምላክ መሆኑን አይናገርም

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኑሪልኝ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኑሪልኝ หลายเดือนก่อน

      @ አምላክማ ሙሴም አምላክ ተብሏል። አምላክ ማለት ገዢ ማለት እንጂ ፈጣሪ ማለት እንዳልሆነ ልጠቁምህ። ጥያቄህ እየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪ ወይንም እግዚአብሔር ስለመሆኑ አይናገርም ከሆነ ጥያቄህ? ብዙ ማመሳከሪያ ቢኖሩም ከጥቂቱ አንዱን ልንገርህ ከዚህ በፊት ሲባል ያልሰማኸው ሀሳብ ነው። አንድ ቦታ ላይ ምን ይላል መሰለኽ... አንድ ሰው ወደ ጌታ በመምጣት ቸር መምህር ሆይ ብሎ በመጀመር ጥያቄውን ያቀርባል ጌታም ስለምን ቸር ትለኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር ማንም የለም። ብሎ ይመልስለታል። ታዲያ ይሄ ምኑ ጋር የእየሱስን እግዚአብሔርነት ይገልፃል ብለህ ከጠየቅህ ተገቢ ነው። ወደ ሌላ የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል ደግሞ ስወስድህ ጌታ እየሱስ ክርስቶ ምን ይላል..." እኔ ቸር በልቤም ትሁት ነኝ" ሲል ይደመጣል። ቅድም ከአንዱ ከእግዚአብር በቀር ቸር የለም ካለ አሁን ደግሞ እኔ ቸር ነኝ ካለ ሁለቱን ስትገምዳቸው እየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ወልድ መሆኑን በራሱ አንደበት መሰከረልን ማለት ነው። ይሄን ሀሳብ በሒሳብ ሎጂክ ለመግለፅ ያክል A እና B እኩል ናቸው ብንልና B እና C ደግሞ እኩል ናቸው ብንል ከዚህ በመነሳት A እና C እኩል መሆናቸውም ባይነገረንም በራሳችን እኩል እንደሆኑ እናውቃለን። አመሰግናለሁኝ🙏🏻

  • @bonajara4446
    @bonajara4446 11 หลายเดือนก่อน

    egna yemil word sele telekinat geltsom ayewekem endezi yemibel negerim yelem........ selezi enante beresachw tiyake yihunibachw enj atseksun pls

  • @Susu12Sofia
    @Susu12Sofia ปีที่แล้ว

    ክክ እናንተ አላችሁ በጭፍኑ አንድም ሦሥትም ነው የምትሉ

  • @mekdesfasile2288
    @mekdesfasile2288 ปีที่แล้ว

    እሺ በጣም አመሰግናለሁ ግን አላህ ቁርዓንን ለምን በሰው አጥንት አወረደ እና ነብዮ ለምን ዝሙት ይሰራሉ😢

    • @hautiyoutube4860
      @hautiyoutube4860 ปีที่แล้ว

      ማንኛው ነብይ ነው ዝሙት የሰራው?

  • @EsmaelEsmu-o2x
    @EsmaelEsmu-o2x 4 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ ፊዳ እሆንልህ ነበር አንድ አሊም ከሚሞት አንድ ሺህ አቢድ ቢሞት ይሻላል

  • @GizachewMekonnen-c4v
    @GizachewMekonnen-c4v ปีที่แล้ว

    ነፍሱን አክብሮ እኛ አለ አስቂኝ ነው ነፍሱን አንድ ካለ ሌላኛው ምኑን ነው ሁለተኛ አድርጎ የጠራው ለማንኛው እኛ የሚለውን ቃል በምንም ሒሳብ ለሲንግል ፐርሰን መጠቀም አይቻልም እኛ አንድ መሆን አይችልም አይ እስልምና ስላሴን አንድ ብሎ መቀበል ያቃተው ኡስታስ እኛ የሚለውን ቃል አንድ ማለት ነው ብሎመጣ

    • @ZibaAamaaa
      @ZibaAamaaa ปีที่แล้ว

      1/3/1/3 anl egna

    • @asmabiru6036
      @asmabiru6036 ปีที่แล้ว

      አይፈረድብህም ግራ የገባህ ሰለሆንክ ችግር ነው ጌትነት ዕውቀት ከሌለ

  • @ሁሉምበእርሱሆነ-ዸ1ገ
    @ሁሉምበእርሱሆነ-ዸ1ገ ปีที่แล้ว

    እኛ ሲልም ከአንድ በላይ እንደሆነ ይገልፃል የምን ለመሸፋፈን መሞከር በእርሱ እነት አንድ እንደሆነ የሚናገረውም በአካል ከአንድ በላይ በአገዛዝ አንድ እንደሆነ ለመግለፅ ነው ። ግን ማን ሙስሊም ይመን ምክንያቱም. ማየትስ ታያላችሁ አታስተውሉም መስማትስ ትሰማላችሁ አታዳምጡም ተብሏል እግዚአብሄር አንድ አምላክ ነው ግን ብአካል ሶስት ነው አብ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አለቀ መፅሀፍ ቅዱስ የሚለው እሄንን ነው በቃ አለቀ ። ግን ቁራን አላህ በአካል አንድ እንዳልሆነ ይግልፃል ግን ታጣሙሙት አላችሁ።

  • @seifudeen-2120
    @seifudeen-2120 ปีที่แล้ว

    Arki ena anjete ares melse new

  • @JordanSamuel-h8o
    @JordanSamuel-h8o ปีที่แล้ว

    Hhhh comedinot ustaz Hhhh
    Andm sostm endehone were Ibrahim bet simexa geltsotal .
    ORTHODOX TEWAHEDO UNETEGNAYTU EMNET

  • @Afari.MadSleuthExportedSalt
    @Afari.MadSleuthExportedSalt ปีที่แล้ว

    ለማኝ ቦኮሓራም እብድ ውሻ

  • @alemushumet3126
    @alemushumet3126 ปีที่แล้ว

    ኧረ ተሳስተሀል ሠው እራሱን አክብሮ አይናገርም

    • @liwqliwq5663
      @liwqliwq5663 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂 ምን አልክ አቡጀህል

    • @Susu12Sofia
      @Susu12Sofia ปีที่แล้ว +1

      ክክ ሳህ አቡ ጀህል አላህ ሠው አይደለም ፈጣሪ ነው የፈለገውን ማለት ይችላል

    • @asmabiru6036
      @asmabiru6036 ปีที่แล้ว

      አቡ ሀይደር እኮ ነው ለማደናግር የምትፈጉ አይስ

    • @NuruNuruahmde-g1w
      @NuruNuruahmde-g1w 3 หลายเดือนก่อน

      ሠውና አምላክ በጣም ይለያያል

  • @TaibamehammedYasinnuru
    @TaibamehammedYasinnuru 28 วันที่ผ่านมา

    Jezakum Allah heyr ustazne

  • @hatem6582
    @hatem6582 ปีที่แล้ว +1

    አላህይይጠብቅህ