ዮሐንስ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵⁸ ኢየሱስም፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብርሃም ሳይወለድ እኔ አለሁ አላቸው። ⁵⁹ ስለዚህ ሊወግሩት ድንጋይ አነሡ፤ ኢየሱስ ግን ተሰወራቸው ከመቅደስም ወጥቶ በመካከላቸው አልፎ ሄደ። John 8 (KJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵⁸ Jesus said unto them, Verily, verily, I say unto you, Before Abraham was, I am. ⁵⁹ Then took they up stones to cast at him: but Jesus hid himself, and went out of the temple, going through the midst of them, and so passed by.
ራእይ 21 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በዙፋንም የተቀመጠው፦ እነሆ፥ ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ አለ። ለእኔም፦ እነዚህ ቃሎች የታመኑና እውነተኛዎች ናቸውና ጻፍ አለኝ። ⁶ አለኝም፦ ተፈጽሞአል። አልፋና ዖሜጋ፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ። ለተጠማ ከሕይወት ውኃ ምንጭ እንዲያው እኔ እሰጣለሁ። Revelation 21 (KJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ And he that sat upon the throne said, Behold, I make all things new. And he said unto me, Write: for these words are true and faithful. ⁶ And he said unto me, It is done. I am Alpha and Omega, the beginning and the end. I will give unto him that is athirst of the fountain of the water of life freely.
Islam is the best and perfect religion ❤❤❤❤❤ alhamdulillah ❤❤❤❤❤❤
አለሁ ወአክበር✊✊✊✊✊✊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድንቅ ማልሰ አለህ ይተብቅህ
“ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ።”
- ዮሐንስ 14፥1
“Let not your heart be troubled: ye believe in God, believe also in me.”
- John 14፥1 (KJV)
አቦ በማያገባህ አትግባ ሂድ ከዚ አርፈህ ስእልህን አምልክ
ማመን እና ማምለክ ይለያያል
በእኔምደግሞ እመኑ እሚለዉ እደት እኮ በእግዚአብሄር እመኑ አለኮ ኧረ ተዉ አብቡ ክክክክክ😂😂😂😂
ሁለቱም አምላክ ናቸው ማለት ነው በእግዚአብሔርም እመነ በእኔም እመነ እያለ ነው 😂😂
እርዥም እድሜ ከሞሉ ጢና ጋ አላህ የወፍቅህ ወላሂ ቃላት የለኝም
❤😂😅
❤❤❤❤❤
አላህ ይጣብቅህ
❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤😂❤❤❤❤
አላሂ እዳተ አይነቱን ያብዛልን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን አላሁ አላሁ አክበር አላህ ወክበር አላህ ወክበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላሁ ወክበር አላህ ወክበር አልሀምዱሊላ ሚስሊም ላደረገኝ አላህ
Allah edmana tena isth dr zakir
Allah ytebekeh rejem edmena tena yesteh
አላህ እድሜህን ያርዝምልህ ንዳኢ ዶክተር ዛኪር ነይት እነሡ እያወቁ ድርቅ ማለት ልማዳቸውነው
ተርጓሚው አድናቂህ ነኝ ትችላለህ በርታ ወድማችን
አይሁድ በአድናቆት/በአግራሞት ጌታዬም አምላኬም በምል አይነት አነጋገር ፈጣሪን እንደሚጠሩ ማስረጃ አለህ????
❤❤❤❤❤ማሻ አላህ
ማሻአላህ አላህይጠብቅህ አልሀምዱሊላህ
❝እንዲህም አላቸው፤“ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ፤ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ፤❞
-ማርቆስ 16: 15
እድሜህ አላህ ያርዝመው እንዚህ ሀቅን አይቀበሉም የራሳቸው እየነገርኳቸው
እጂግ በጣም ያሳዝናል!!!! በዘልኣለም ህይወት ጨዋታ የሚባል ስለሌለ ሙስሊም ወንድሞቼ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለው የሞተው በ3ኛው ቀን የተነሳው ለሰው ልጆች ሁሉ ስለሆነ የምሕረት ዘመን ሳይዘጋ ንሰሃ ገብተው ዳግም ምጻቱ እንጠባበቕ!!!!! ኢየሱስ ጌታ ነው!!!!!! ዮሓ 10-30 እኔና ኣብ ኣንድ ነን!!!! ያለ ጌታ ነው!!!!!
መሻ አላሀ ዶክዳር ዛክሪ ነክ ላሁሉም አለሀ ሂዳያ ይስጣቻዉ
My Allah bless you ❤❤❤❤❤
አላህ ለሞሃመድ በቀጥታ ሞሃመድ ሆይ እኔ ጌታህና አምላክህ ነኝ ተገዛኝ ያለበትን ታመጣለህ????
ሌላዉ ደግሞ መልአክን መላክ የምችል ወይም መልአክ ያለዉ ሰዉን ከቁርዓን ታሳየኛለህ???
እኔ ፦
ኢየሱስ መልአክን መላክ እንደምችል ላሳይህ!!
“እኔ ኢየሱስ በአብያተ ክርስቲያናት ዘንድ ይህን እንዲመሰክርላችሁ መልአኬን ላክሁ። እኔ የዳዊት ሥርና ዘር ነኝ፥ የሚያበራም የንጋት ኮከብ ነኝ።”
- ራእይ 22፥16
☝️☝️☝️☝️☝️
መሻ አላህ ኡሳታዜ
አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ
Allah jazakelahhyr
ለኢየሱስ ክርስቶስ እምላክነት ዮሐ. 1:35 እንዲሁም ዮሐ. 14:8-9 እውነት ነፃ ታወጣሃለች የእውነት ምታምን ከሆነ
ደግሞ የትኞቹ ምሁራን ናቸው በቀለም የለዩት።አንድ እውነት ደግሞ ምናልባት እሱ ጥቅስ ስለጠቀሰ እና በራሱ ስለ ተረጎመ ትክክለኛ አያስብለውም
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤dokatar nayik
ክርስትና ጥቅም ሳይሆን ህይወት ነው በክርስትና አንደራደርም።
😂😂😂
ምርጥ
Kerstose einya magedime hiwtme nagi belawel
iyesus isu igziabher newu
Wow tirgum
ዮሐንስ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵⁸ ኢየሱስም፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብርሃም ሳይወለድ እኔ አለሁ አላቸው።
⁵⁹ ስለዚህ ሊወግሩት ድንጋይ አነሡ፤ ኢየሱስ ግን ተሰወራቸው ከመቅደስም ወጥቶ በመካከላቸው አልፎ ሄደ።
John 8 (KJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵⁸ Jesus said unto them, Verily, verily, I say unto you, Before Abraham was, I am.
⁵⁹ Then took they up stones to cast at him: but Jesus hid himself, and went out of the temple, going through the midst of them, and so passed by.
ነብይነዉ ታአምር ተሠጥቶታል ከአሏህ ዘድ
ባይብል ሲመሰክርኳ አያምኑም አላህ ሂድያ ይሰጣቸው
الله اكبر ولله الحمد ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ በቁራን በራሱ ቃል እኔ ብቸኛ አምላክ ነኝ ስሜም አላህ ይባላል ያለበትስ አለ? የለም መሀመድ ስለ አላህ ከሚናገረው በቀር ስለዚህ አላህ አምላክ አይደለም ስሙም አላህ አይባልም ልትል ትችላለህ?
Aw ejg betam bzu botawoch lay ale mawek kefelek lbh le exunet kft kehone lakerblh echlalew
ሱራህ 57:3 ፊተኛም ኋለኛም ነኝ ያለው ለአላህ ከሆነ ቁርአን ከመጽሀፍ ቅዱስ ተወሰደ ማለት አይደል ።።። አ.ላ.ሚ.ም
ራእይ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።
…
¹⁷ ባየሁትም ጊዜ እንደ ሞተ ሰው ሆኜ ከእግሩ በታች ወደቅሁ። ቀኝ እጁንም ጫነብኝ እንዲህም አለኝ፦ አትፍራ፤ ፊተኛውና መጨረሻው ሕያውም እኔ ነኝ፥
¹⁸ ሞቼም ነበርሁ እነሆም፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፥ የሞትና የሲኦልም መክፈቻ አለኝ።
ነብይነዉ ሱራ 19ከአቀፅ 29እስከ37 አብብ ሡረቱልመሬም አብብትድናለህ
ቸር ስለምን ትለኛለህ ያለው እርሱ እግዚአብሔር ስላልሆነ ሳይሆ ሰው ቸር መባል የለበት ሲል ነው ምክንያቱም በዛን ጊዜ ክርስቶስ ሥጋን ለብሶ ነበርና ነው።
ደግሞ ዳዲሞስ አይደለም ዲዲሞስ ነው
yohanis wongel 13:13 anbibilin
😢😢😢
😢😢😢😮
ይመልከቱት ::::: th-cam.com/video/ieIB_L9vUoc/w-d-xo.htmlsi=YBn5KDy9ZnrBfBh2
😂😂😂😂
ራእይ 21
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ በዙፋንም የተቀመጠው፦ እነሆ፥ ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ አለ። ለእኔም፦ እነዚህ ቃሎች የታመኑና እውነተኛዎች ናቸውና ጻፍ አለኝ።
⁶ አለኝም፦ ተፈጽሞአል። አልፋና ዖሜጋ፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ። ለተጠማ ከሕይወት ውኃ ምንጭ እንዲያው እኔ እሰጣለሁ።
Revelation 21 (KJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ And he that sat upon the throne said, Behold, I make all things new. And he said unto me, Write: for these words are true and faithful.
⁶ And he said unto me, It is done. I am Alpha and Omega, the beginning and the end. I will give unto him that is athirst of the fountain of the water of life freely.
ሱራህ 57:3 ፊተኛም ኋለኛም ነኝ ያለው ለአላህ ከሆነ ቁርአን ከመጽሀፍ ቅዱስ ተወሰደ ማለት አይደል ።።። አ.ላ.ሚ.ም
ራእይ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።
…
¹⁷ ባየሁትም ጊዜ እንደ ሞተ ሰው ሆኜ ከእግሩ በታች ወደቅሁ። ቀኝ እጁንም ጫነብኝ እንዲህም አለኝ፦ አትፍራ፤ ፊተኛውና መጨረሻው ሕያውም እኔ ነኝ፥
¹⁸ ሞቼም ነበርሁ እነሆም፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፥ የሞትና የሲኦልም መክፈቻ አለኝ።
ዉጠ ከዚ አንታ ከፊር
ቅዱሥ መፅሀፍ ከቁርአን ጋር አታወዳድር በአመት ባመት በሠዉእጅ የሚፃፍ መፅሀፍይዘህ ከፈጣሪ ከሰማይ የወረደ ቁርአንነዉ አትደናቆሩሩሩሩሩ
ምነዉ posture
keyesus wuci ist kuran wust lela amilak amtalin
አምላክ አይደለም ካላችሁኝ እስኪ ከቁርአን አምጣ ??? ሌላ አላህ ምድርን ወይም ሠውን ፈጠረ ካልክ እንዴት ??
እየተነገርክ አይገባክም ጆሮ ሰጥተክ አዳምጥ
እየሱስ ጌታ ነው መሀመድ የእየሱስ ፉጡር ነው
mohammedna isa(behuletum lay ye allah selam ywured) huletum ye allah melktegna nachew::
Tergamiw des yelal
Jesuse lord
አይደለም እህቶቼ ወንድሞቼ አንድ አላህ ብቻ ነው አምላክ ለሱ አምሳያም የለውም፡ አንድ ነው በልም አልወለደም አልተወለደም
dr zakir laye yale menfes yeseber
😏😏😏😏
እዉቀት እዉነት ያለዉ ሁል ጊዜ አሸናፊ ነዉ አልሃምዱሊላህ
welajochsh yaweresush tlacha wede gon ttesh Tmrtun bedenb teketateyw yanchin ye dabilos menfes yseberal
sile nebiyu mohamed acawuten sewun yemitamelku
Egna nebyachnn role modelachn nache engi amlakachn aydelum ansegdlachew mnsegdew le hayalu amlakachn allah yalweledew yalteweledew ftsum kesewoch amsaya netsa yehone yemaybelaw yemayshenaw yemaytegnaw enklf yemayangelajjew yehone getach bcha new!!!!!!
Dr zekir is true davil satan alah malet tahot naw eyesus alifana omega nw
Jesus is God
No jesus is a messenger of Allah
ቀዩ ነጩ የለም በስሙ ተአምራዊ ነገር ይፈጠራል ኢየሱስ ጌታ ነው
😂😂😂😂😂ደቆሮ
ስእል አምላኪ
ክክክክ እኔ ግርም የሚለኝ ክብሩ ይስፋ የናትና የልጁ ሲሉነው እንደተወለደ ያምናሉ ግን አምላክ ይወለዳል ከመወለዱስ በፊት ማን ነበር ፈጣሪው
@@zahareahmad7812 እኮ ደግሞ ከ እኛ ጋር ሊከራከሩ ይፈልጋሉ
የቱ ጋር ነው እየሱስ ጌት ነኝ ያለው???
Yemayashama mals nw
ነብዩ መሀመድ ቁራን አንዴት አርጎ ነው የፃፈው በራእይ እየታየው ነው አደል ወይስ አላ እራሱነው በእጁ ነው የፃፈው
አያገባህም አድበህ ስእልህን አምልክ
@@LilRoba-uq2bsera lemen atmlselatem
አላህ ሱብሀነተአላ በመሌካው ጅብሪል አማካኝነት እየተመላለስ አስተማርው ከአላህ ነው እንጂ ከአንደበቴ አንድም ቃል አላስተላለፈም
በጅብርል አማካኝነት ነዉ መልክቱ ለመሐመድ የደረሰዉ
Gabre
አይሁድ በአድናቆት/በአግራሞት ጌታዬም አምላኬም በምል አይነት አነጋገር ፈጣሪን እንደሚጠሩ ማስረጃ አለህ????
❤❤
❤❤❤❤