አዋጭ ስራ :- የእንጀራ መጋገር እና ማከፋፈል || ለመጀመር የሚያስፈልገዉ ካፒታል || በወር ገቢ 25,000ብር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 207

  • @habtamunegbash1839
    @habtamunegbash1839 2 ปีที่แล้ว +18

    በጣም ነው የኮራውብህ ከዚህ ቪድዮ ውጭ አይቼ አላውቅም በዝህ አስቀያሚ የሶሻል ሚድያ ዘመን እንዲህ አይነት ስራ ምታቀርቡትን ማበረታታት ግድ ይለናል ዋው በጣም ትልቅ ጥቆማ ነው በርታ በእርግጠኝነት ብዙ ስው ይጠቀምበታል እናመሰግናለን

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว +1

      ሀብቴ ወደኔም ቤት ና አድ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርገኝ

    • @habtamunegbash1839
      @habtamunegbash1839 2 ปีที่แล้ว

      @@Dryahyashow እሺ

  • @አይናዲስእንዳለ
    @አይናዲስእንዳለ 2 ปีที่แล้ว +52

    ወንድሜ በመጀመሪያ የምታቀርበው የቢዝነስ መረጃ በጣም አሪፍ ነው በተለይ በስደት ላለን ተስፋ ነው ለዚህም ቅንነትህ እኔ በጣም ነው የማመሰግንህ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 ปีที่แล้ว

      እህቴዋ በቅንነተ እንደማመር

    • @mesitube5004
      @mesitube5004 2 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @መክያወሎደሴቻናል
      @መክያወሎደሴቻናል 2 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን የአረብ ቤት ከመገረድ ሀገራቺን ላይ ለምን ድንጋ አንፈልጥም የሚገርም ምርጥ ሰራ ጠንክር ወንድሜ

    • @maryamomar2694
      @maryamomar2694 2 ปีที่แล้ว

      በጣም የምፈልገው መረጃ ከልብ አመሰግንሀለሁ ወንድም አለም ከስደት መልስ ኢሻ አላህ እንኳን በሀገር አደለም ተሰደንም ወገባችን እስከሚቀጠቀጥ እየሰራነው ዋናው እራሳችንን ማሳመነው ብቻ በሰላም ለሀገራችን ለመግባት ያብቃን

  • @ethiomert1114
    @ethiomert1114 2 ปีที่แล้ว +6

    እናመሠግናለን አላህ ያሳካልኝ ሰገባ ሸገርነዉ የምከፍተዉ ያሠብኩት 10ሽ በቀን ማከፋፈልነዉ 50ምጣድ 25ጋጋሪ 2ምጣድ ለአንድጋጋሪ 👌👌👌 ለአንቂ አንደበትክ አመሠግናለዉ ወንድም🙏

  • @አይናዲስእንዳለ
    @አይናዲስእንዳለ 2 ปีที่แล้ว +11

    እኔ ወደ ሀገር ቤት ለመግባት ጥቂት ወራት ቀርቶኛል እንደሚታወቀው ብዙ ብር አይዬዝም ነገር ግን በለን በአቅማችን ስራ ለመስራት ለምንፈልግ መረጃህ ተስፋ ይሰጣል ስለዚህም ብዙ ተጠቅሜአለሁ ሁሌም በጉጉት ነው አዳዲስ መረጃ ሲለቀቅ ለመከታተል የምጠብቀው በርታ ለማለት እፈልጋለሁ።

  • @SARAሳራyouTube
    @SARAሳራyouTube ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማስገን ሰለምህ ይብዘልን ወንድማችን እነመስግነለን ወንድማችን በርታ በእውነት ❤🎉🎉

  • @hayatyimam5728
    @hayatyimam5728 2 ปีที่แล้ว +33

    ላንተ 1000ላይክ ቢሰጥ እኔ እሰጣለሁ ምርጥ ነህ!!!

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      ሀዩ ደምሪኝ

    • @hayatyimam5728
      @hayatyimam5728 2 ปีที่แล้ว

      @@Dryahyashow eshey mare

    • @ZeharaAsfaw
      @ZeharaAsfaw 2 ปีที่แล้ว

      @@hayatyimam5728 ደምሪኝ የኔ ቅን

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም አሪፍ እናጠቃሚ ነገር ሥለምታቀርብልን እናመሠግናለን በትንንሽ ገንዘብ የሚጀመሩ ቢዝነሶች ጥሩናቸው ከፊእያለ ይሄዳል

  • @2Leyu
    @2Leyu 2 ปีที่แล้ว +7

    አንድ ኩንታል ጤፍ ስንት እንጀራ ይወጣዋል ???

  • @IsraEl-fv8tb
    @IsraEl-fv8tb ปีที่แล้ว

    እውነት የማይሰለች ገለፃ ነው ተባረክ ወንድሜ ዘመንህይባረክ!!

  • @ኢትዮጵያአገሬyoutube
    @ኢትዮጵያአገሬyoutube 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን በጣም ወደስን ተውጧል ደሳለኝ አልበቃም እንፈልጋለን በጣም እናመሰግናለን የመረጃ ለተሰጠኝ ዕድል ነበር ያክብርልኝ በጣም ቆንጆ ነው ያለው የኔ ምኞትና ሀሳብ በአንተ ሚያዝያ እታ ቁጫ ላክልን በጣም አሪፍ ነው እናመሰግንሃለን

  • @martamekonen7455
    @martamekonen7455 2 ปีที่แล้ว +1

    የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @يعقوبيوسفعاشور
    @يعقوبيوسفعاشور 2 ปีที่แล้ว +3

    ወድሜበጣምደሰየሚልአቅረቦትነው ቀጥልበት በርታ

  • @adeneyasue5304
    @adeneyasue5304 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝግይቸ ባይህም እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @tigistgirma6941
    @tigistgirma6941 2 ปีที่แล้ว +3

    አንድ ኩንታል ጤፍ ስንት እንጀራ ይወጣዋል ወንድሜ

  • @jkljkl4970
    @jkljkl4970 2 ปีที่แล้ว +6

    ውይ የምጋግረው ሴት ከልብ ሴት ነት በሶስት ዙር ነው ምጣዱን የምትሞላው አላህ ይጨምርልሽ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      ጃኪ ደምርኝ

    • @jkljkl4970
      @jkljkl4970 2 ปีที่แล้ว

      @@Dryahyashow ሰብ አርጌሽለሁ እህት

  • @አገርየአለሙ
    @አገርየአለሙ 2 ปีที่แล้ว +2

    ተስፋ ሆከኝ እድመጣ ግን ቆጣሪ አልገባልኝም ከቤቴ ደሞ መካነሰላም መብራት ይጠፋል ቶቶሎ ተጀምሮ ይሄዳል መብራት

  • @orthodoxtewahedo1517
    @orthodoxtewahedo1517 2 ปีที่แล้ว

    kotaris ee 2metade emiastnaged kotari normale bet lay ale ?

  • @RaedTeff
    @RaedTeff 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tef 12/shi ayidel???

  • @meskimeski689
    @meskimeski689 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ.ሀሳብ.ነው.ወድሜ.እናመሰግናለን

  • @jkljkl4970
    @jkljkl4970 2 ปีที่แล้ว +4

    አተም ለሰጠከን ትምህርት እናመሰግናለን

  • @danielabebe2378
    @danielabebe2378 9 หลายเดือนก่อน

    እባክህ እኔ መስራት የማስበው ነው አሁን ባለንበት የገበያ ሁኔታ ያዋጣል

  • @meseretabet4307
    @meseretabet4307 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ተባረክ ሀሪፍ ስራ ነው እኔ መስራት እፈልጋለሁ

  • @SisaySultan
    @SisaySultan 7 หลายเดือนก่อน

    ቦታ አለኝ ለመስራት ሀሳቡ ያለው ያናግረኝ

  • @haniameshe
    @haniameshe 6 หลายเดือนก่อน

    Ena mesrat efelgalew ebakhe

  • @RozaAyalew-t4j
    @RozaAyalew-t4j 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @user-nujemu-
    @user-nujemu- 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት 👍👍ሀሪፍ ስራ ነው

  • @sikosilo5192
    @sikosilo5192 2 ปีที่แล้ว

    ባልትናልስራነበር ፣በርበሬና፣ሸሮ፣ግን፣ኪሎወን፣እየመዘኩወ፣በላስቲይክ፣ማሸጊያ፣የለኝም፣የትነወእማገኘወ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ስለምክርክ የምናመሰግነው

  • @ToybaAliFentaw
    @ToybaAliFentaw 8 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ትምህርት ነዉ ብሮ

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ወድሜ የሚያዋጣ ሥራ ነው ኢሻአላህ አገራችን ሠላም ትሁንልን። መብራት ነው ዋናው

  • @danishtube7488
    @danishtube7488 2 ปีที่แล้ว +6

    ጥሩ ሃሳብ ነው ወንድም እኔ በቅርቡ ሀግሬ ልግባ ነው እሞክራለሁ ረዳት ካገኝሁ ስደት መሮኛል እናመሰግናለን

    • @mesitube5004
      @mesitube5004 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እያሰብኩ ነው እህቴ

    • @danishtube7488
      @danishtube7488 2 ปีที่แล้ว

      @@mesitube5004 eshi abran enmokrsln mtahu kbetsh engda tkbey

  • @hawatadese7583
    @hawatadese7583 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው የምናመሰግነው 👌

  • @hayattube5840
    @hayattube5840 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @HenokesrayelSolomon-hr6pi
    @HenokesrayelSolomon-hr6pi 5 หลายเดือนก่อน

    አንድ ኩታል ስንት እጀራ ይወጠዋል

  • @eimumuradyoutube9756
    @eimumuradyoutube9756 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩሀሣብእናመሠግናለንንን

  • @የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ
    @የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ 2 ปีที่แล้ว +7

    ሀሳብህ ጥሩ ነዉ ግን እስከሚለምድ መከራ ነዉ የሚቀበልህ ሰዉ ያስፈልግሀል

  • @HMሚድያ
    @HMሚድያ 2 ปีที่แล้ว

    አሁን የለክትሪክ መጠድ ስንት ነው

  • @elsabettadesse8066
    @elsabettadesse8066 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋው !! ጎበዝ

  • @TeshomeLabena
    @TeshomeLabena 4 หลายเดือนก่อน

    የት ነህ ግን ያለው ላግኝ ፈለጋሌው

  • @birkenshketema6353
    @birkenshketema6353 2 ปีที่แล้ว

    Betam arfi new gin yembokabetes yenorale ??????

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 2 ปีที่แล้ว +30

    ወላሂ ቁሜም ተቀምጨ እባሥበው ስራ ነው ዋናው ግን ተረካቢ ማገኘት ነው

    • @helnitayemariyam6223
      @helnitayemariyam6223 2 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 2 ปีที่แล้ว +1

      @@helnitayemariyam6223 💋💋 እንሰራል ውደ ለሀገራችን ያብቃን

    • @helnitayemariyam6223
      @helnitayemariyam6223 2 ปีที่แล้ว

      @@Susu-p8v5w አሜን😘😘😘

    • @እንቆጳየጉዱካሳ
      @እንቆጳየጉዱካሳ 2 ปีที่แล้ว +1

      በጥራት ትንሽ ትንሽ እሰራሽ ደንበኛ ማግኘት ይቻላል

    • @gabriellagab4236
      @gabriellagab4236 2 ปีที่แล้ว

      @@እንቆጳየጉዱካሳ endet ?

  • @azebazeb7321
    @azebazeb7321 2 ปีที่แล้ว

    እ/ር ይባርክህ

  • @rediahmed8684
    @rediahmed8684 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለምታካፍለን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን 🙏
    ለሶስት ምጣድ ምን ያክል የኤለክትሪክ ፍጆታ ያስፈልገዋል ?
    መብራት በሚያስቸግርበት ቦታ ምን ማድረግ ይቻላል ?

  • @አገርየአለሙ
    @አገርየአለሙ 2 ปีที่แล้ว

    የት ሀገር ነው

  • @JamesBruk
    @JamesBruk หลายเดือนก่อน

    ስልኩስ

  • @adanichgebo6981
    @adanichgebo6981 2 ปีที่แล้ว +1

    Waw betam dess yelal tebarek

  • @hgfjo7368
    @hgfjo7368 2 ปีที่แล้ว +1

    ስልክ ቁጥሩ የታለ

  • @madntahmed5835
    @madntahmed5835 2 ปีที่แล้ว

    በኡዉነት ይህቻናል በጣም ጥሩ ተስፍ ሰቶኛል ከልብ እናመሰግናለን

  • @Samirwyi
    @Samirwyi 2 ปีที่แล้ว

    Bexami des yemili mereja nawww thank you

  • @admawtewabe4505
    @admawtewabe4505 9 วันที่ผ่านมา

    እፎይታዎች እባካችሁ ሥልካችሁን አሥቀምጡልን

  • @adumelku9938
    @adumelku9938 ปีที่แล้ว

    ስለምጣዱ ማወቅ እፈልጋለው እባክህ ስልክ ቁጥር

  • @alemgenatube2098
    @alemgenatube2098 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek wedim betam melikam neger new yakafeliken

  • @toyba6187
    @toyba6187 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነህ ወንድሜ አገላፅህ እናመሰግናለን

  • @danielabebe2378
    @danielabebe2378 9 หลายเดือนก่อน

    1ኪሎ ስንት እንጀራ ይወጣዋል

  • @Kidist19
    @Kidist19 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋው በጣም አርፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን
    ከእንጄራ መከፋፈል እና ዳቦ ከማከፋፈል የትኛው ያዋጭ ነው ወንድሜ

  • @HabtemariamAyenachew
    @HabtemariamAyenachew 9 หลายเดือนก่อน

    100kg tef sint injera yikonal

  • @web7472
    @web7472 2 ปีที่แล้ว

    በእንጨትስ አይሆንም ?

  • @mastimekonene160
    @mastimekonene160 2 ปีที่แล้ว

    TIRU MERJA NEW TNX ALOT BE ANDE KUNTALE TEFEE SENTE ENJERA YEWTAWALE ?

  • @sisayatumo2058
    @sisayatumo2058 2 ปีที่แล้ว +2

    መኪና አለኝ እንዳደርስለት የሚፈልግና ቢዝነሱን አብሮ መስራት እፈልጋለሁ። ግን ልምዱ የለኝም

    • @bilaltibebu2984
      @bilaltibebu2984 2 ปีที่แล้ว

      የት ሀገር ነዉ ያለህዉ

  • @hanacell7451
    @hanacell7451 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ሀሳብ ነው

  • @SofiA-pj7yg
    @SofiA-pj7yg 2 ปีที่แล้ว

    ስልኩየትአለ

  • @ejigayehulangnabilate8944
    @ejigayehulangnabilate8944 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል አመሰግናለሁ እሺ

  • @getealemu5808
    @getealemu5808 ปีที่แล้ว

    ብሩ ሳይሆን የቸገረኝ ስራዉን መጀመር ነዉ የከበደኝ በጣም ሲበዛ ሰነፍነኝ ብሩ ተቀምጦ እየከሰረነዉ ማን ይስራበት

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 2 ปีที่แล้ว

    አቀዋለው በጣም ትርፍ አለው ስደት ከመምጣቴ በፊት እሱን ነበር የምሰራው ስገባ ከእቅዴ ውስጥ ነው

  • @kidangebremariam8135
    @kidangebremariam8135 2 ปีที่แล้ว

    Ke kuntal sint enjera yiwetal?

  • @اسيا-ض6ج
    @اسيا-ض6ج 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔም ከሥደት መልሥ አሣቤ ነው ያሣካልሽ በሉኝ

  • @yeshidebele-os2xl
    @yeshidebele-os2xl 11 หลายเดือนก่อน

    Ytale linku🙄

  • @Safe.96
    @Safe.96 2 ปีที่แล้ว

    ስልክ ቁጥር ?

  • @ዘይኒ
    @ዘይኒ 2 ปีที่แล้ว

    ክተማሱሁነዋግጠርየሆነዉስፍልግለን

  • @yube3674
    @yube3674 2 ปีที่แล้ว +4

    አረፊ ስራ ነው እኔም አስቤው ነበር እንሸ አለህ

  • @meseretgetachewaynalem4635
    @meseretgetachewaynalem4635 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለንግድ እንጀራ የሚሆነውን ምጣድ የት ማግኘት እችላለው
    ገበያ ላይ ያሉት ምጣዶች ሀይል ቆጣቢዎች አይደሉም
    ምጣዶች የማገኝባቸውን ቦታዎች ብትጠቁመኝ አመሠግናለው

  • @Zewdeneshkass1240
    @Zewdeneshkass1240 2 ปีที่แล้ว

    ስልክህን ብትነግረኝ እባክህ አብረው የሚሰሩ ሰዎች ባገኝ ደስ ይለኛል

  • @haymigodblessyouhaymi7435
    @haymigodblessyouhaymi7435 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek yene wondm

  • @senitube1471
    @senitube1471 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ልጅ ነህ በረታልን ወድማችን

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 ปีที่แล้ว +3

    በአድ ነገር በፈጠራችሁ አምላክ አትደባልቁ በተረፈ ፈጣሪ ቸር ነው ሀቅ ከሠራን ከፍታ እጂ ውድቀት አይመጣብንም።

  • @fatumahabte8806
    @fatumahabte8806 ปีที่แล้ว

    እኔ በሳኡዲ መጀመር እፈልግ ነበር

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @martamekonen7455
    @martamekonen7455 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይሄነንና ዳቦ ቤት መክፈት ጥማቴ ነው

  • @Nesrw
    @Nesrw 2 ปีที่แล้ว

    ይመችህ

  • @ማሜፍቅርየወሎልጅ
    @ማሜፍቅርየወሎልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ቆጣሪ ያለው የራሴ ቤት አለኝ ከተማ ላይ ግን ስደትነኝ

  • @aminataminatahmede1901
    @aminataminatahmede1901 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍነውምክሩእናመሠግናለን

  • @ኢትዮጵያአገሬyoutube
    @ኢትዮጵያአገሬyoutube 2 ปีที่แล้ว +1

    በተቻለ አው ስልክቁጥር አስቀምጣ ለን ወንድማችን

  • @mesitube5004
    @mesitube5004 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ አመሰግናለሁ እደውላለሁ

  • @ታለሰለሽየቱብ
    @ታለሰለሽየቱብ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ
    እናመስግናለን አሪፍ. ስራ ነው
    እግዚአብሔር. አገ ራሳችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ufhrufur9667
    @ufhrufur9667 2 ปีที่แล้ว

    አብሮእሚሰራካላ እሰራለሁ

  • @tensayalemshet6064
    @tensayalemshet6064 2 ปีที่แล้ว

    ስልኩየታለ

  • @ወሄነትየገጉዩቲዩብ
    @ወሄነትየገጉዩቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እናመሰግናለነ

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @bekibereketelias2773
    @bekibereketelias2773 2 ปีที่แล้ว

    Wow wow betam desi yemil asab naw wonidimachin enamasaginalen

  • @hanicoman7596
    @hanicoman7596 2 ปีที่แล้ว

    የት አካባቢ ነዉ

  • @adeneyasue5304
    @adeneyasue5304 2 ปีที่แล้ว

    ቤተሰብ አድርጌሀለሁ

  • @hadiya2548
    @hadiya2548 2 ปีที่แล้ว

    የት አገርነው
    ክፈለሀገር ከሆነ እፈልጋለሁ ወልደያ

  • @mulukaelias7955
    @mulukaelias7955 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እነመስግነለን

  • @kaliliya1992
    @kaliliya1992 2 ปีที่แล้ว

    የታለ ስልክ አስቀምጣለው ያልከው

  • @etk153
    @etk153 2 ปีที่แล้ว +2

    እንጀራ መቼ መጋገር ወይንም ኤሊትርክ
    ሊጠፋ ስለሚችል ሊጡ ከቦኬነው በኋላ
    ውሀ በደንብ ከላይ መጨመር !ማለት ሊጡን በውሀ መዝጋት ferminted የሚያደርገው ባክቴሪያዎች አንዳይሰሩ ያደርጋል 2 ደግሞ ሲቦካ አርሾ የሚባል ነገር አላማስገባት እርግጠኛ ከሆንን2 ሰአት አርሾ መጨር !

    • @bilaltibebu2984
      @bilaltibebu2984 2 ปีที่แล้ว

      ልምዱ ካለህ እባክ እየሰራዉ እና ትንሽ ሼር አድርገኝ

    • @bilaltibebu2984
      @bilaltibebu2984 2 ปีที่แล้ว

      @Bilallllllllllll

  • @osmanalsaeed2457
    @osmanalsaeed2457 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁኝ አላህ ካለ አገር ለመግባት ካሰቡ ሰውዎች አንዳነኝ ለሰጠህኝ እንፎርሜሽን አመሰግናለሁኝ አላህ ይስጥልኝ

  • @Nesrw
    @Nesrw 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉንም ፕሮግራምህን ማየት አለብኝ

  • @ሰሓቂጥዑምቻናል
    @ሰሓቂጥዑምቻናል 2 ปีที่แล้ว

    አዲሰ ነኝ ቀጥልበቲ ውንድም😘

  • @fatimahussen9150
    @fatimahussen9150 2 ปีที่แล้ว

    man yirekeben eski agenagnen

  • @MaryamMaryam-qn1hd
    @MaryamMaryam-qn1hd 2 ปีที่แล้ว

    ማን ይረከበናል