የሚስቴ አምሮት !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • #kenatigar #naticomedy #natiabraham
    ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
    ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    instagram - / official_nati_abraham
    tiktok - nati_abraham

ความคิดเห็น • 44

  • @nati_abraham
    @nati_abraham  8 หลายเดือนก่อน +2

    ውድ ቤተሰቦቻችን official_nati_abraham ብላችሁ instagram ላይ ታገኙናላችሁ !
    ለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን !

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube 8 หลายเดือนก่อน +10

    ይችን ኮመንት ምታነቡ የናቲ በተሰብ ፈጣሪ ባላቹህበት ሰላማችህን ያብዛላቹህ፡፡ያሰባቹህትን ፈጣሪ ያሳካላቹህ ፣ሃገራችንም ሰላም ያድርግልን አሜን ❤

  • @tamratgetu1158
    @tamratgetu1158 8 หลายเดือนก่อน +11

    ማስታወቂያ ሌላ ሌቭል ውስጥ ገብቷል ሃሃ

    • @rahealkokeb2564
      @rahealkokeb2564 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው ያናደደኝ

  • @OpiaCafe
    @OpiaCafe 8 หลายเดือนก่อน +3

    DMC ሀዋሳ ላይ የሰራውን መንገድ ጥራቱን እኔ ምስክር ነኝ 👌👌👌proud of you🎉🎉🎉

  • @AnnoyedAquaticWhale-qs9qi
    @AnnoyedAquaticWhale-qs9qi 7 หลายเดือนก่อน +1

    ናቲያችን የመስቴ አምሮት በሚል የሰራሀው ማስታወቂያ በ ኢትዮጵያችን የመጀመሪያው modernization የተሞላበት አካሄድ ሆኖ ሰላገኘሁት አደንቃለሁ

  • @Weded_Weded
    @Weded_Weded 8 หลายเดือนก่อน +1

    ናቲን የምትወዱት እስኪ ኑኑኑ😂❤❤

  • @rah7-zi1si
    @rah7-zi1si 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቀድሜ ኮመንት አንብቤ ቪድዮውን ልጨርሰው አልጨርሰው እያልኩ ነው😂😂😂

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 8 หลายเดือนก่อน +1

    ምነው ናቲ? እግዜር የስራህን ይስጥህ ወጥቻለሁ

  • @michaelmedhane3656
    @michaelmedhane3656 8 หลายเดือนก่อน +1

    😊 እቺ ሴት ባለፈው ከሥራ ተባረህ ጥላህ ሄዳ አሁንም አምነህ አመጣሀት

  • @geletunurebo4687
    @geletunurebo4687 8 หลายเดือนก่อน +1

    Nati!!!!!????? Not make a sense.

  • @hanakitaw2835
    @hanakitaw2835 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wey nati ufeyee 😂😂😂😂😂😂

  • @dmulugeta
    @dmulugeta 8 หลายเดือนก่อน

    ማስታወቂያ መሆኑን ሳውቅ ዘጋኝ ዘጋኝ። ደህና ሰንብት ከናቲ ጋር። UNSUBSCRIBE 👋

  • @mesfingebril149
    @mesfingebril149 8 หลายเดือนก่อน +3

    ከጣሊያን ግዜ ጀምሮ በስደት ነው ያለሁት። እስቲ ለኔም ከነመዋኛው ስጡኝና ለአገሬ አብቁኝ። ትፀድቃላችሁ😂😂😢❤

    • @bibianamanyazewal9110
      @bibianamanyazewal9110 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @Mark21-53
      @Mark21-53 8 หลายเดือนก่อน

      በነካ እጃቸው ለኔም 😅

    • @SeidJamal-t5y
      @SeidJamal-t5y 2 หลายเดือนก่อน

      ባለህበትቅር😅😅😅😅

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 8 หลายเดือนก่อน

    The beginning of the conversation was so hilarious 🤣🤣🤣than go back to the real business 🤣🤣

  • @melkamubolka3013
    @melkamubolka3013 7 หลายเดือนก่อน

    biance lemoralachin inkuan atasibim,mndinew ahun yayenew mastawokia woys miasik nger ere tew nati aatazigen

  • @yonitaa953
    @yonitaa953 8 หลายเดือนก่อน +1

    ብራ ማስታወቂያ መሆኑን ሳቅ scroll 😂

  • @ethiopianmezmur9874
    @ethiopianmezmur9874 8 หลายเดือนก่อน +1

    ናቲ ጤፍ ብታስተዋውቅ ይሻልሀል 😂

  • @nabylly
    @nabylly 8 หลายเดือนก่อน

    ማስታወቂያ ለቅምሻ ብቻ። እባክህ 😊

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 8 หลายเดือนก่อน

    እንደው በጀህናችሁ ነው ቤት ሻጩ አሻሻጩ በዛ " የምበላው ሳጣ ልጄ 🦷 ጥርስ አወጣ " 🤣🤣🤣🤭

  • @daycome5639
    @daycome5639 8 หลายเดือนก่อน

    አረ ኮንደሚኒየም በር ሀይሎች ቶታል መካኒሳ ምድር ባለ 3 መኝታ ካለ ጠይቁልኝ

  • @Ramael19
    @Ramael19 8 หลายเดือนก่อน

    አረ ማስታወቂያ ሌላ ዓለም ውስጥ ገብቶ አይደል እንዴ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @KalEnyew
    @KalEnyew 7 หลายเดือนก่อน

    በጣምአድናቂነኝ
    🎂🎀🥳🤩😍🎉🪷🎁

  • @habtamutadesse4124
    @habtamutadesse4124 8 หลายเดือนก่อน

    berasachen bet alalechem defar

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 8 หลายเดือนก่อน

    ደና ጀምራቹ ድለላ ስራ መሁኑን ስሰማ አቁሜ ኮመንት ጣፍኩላችሁ. 😂😂

  • @GuitarHarmonicmelodies
    @GuitarHarmonicmelodies 8 หลายเดือนก่อน

    First comment✌️

  • @endriasnegussa9933
    @endriasnegussa9933 8 หลายเดือนก่อน

    ናቲሻ ሳታነቢ ፈርመሽ ? የለንበትም 🤣

  • @assefawagawe5037
    @assefawagawe5037 8 หลายเดือนก่อน

    በሁለት አመት የሜያልቅ ነው ያለው በጣም አልፈጠነም

  • @tquiz7526
    @tquiz7526 8 หลายเดือนก่อน

    First ልበላ እኔስ ለምን ይቅርብኝ

  • @funnyfootballes6461
    @funnyfootballes6461 8 หลายเดือนก่อน

    mastawekya nw film

  • @McHamer-rs2wj
    @McHamer-rs2wj 8 หลายเดือนก่อน

    Chgeram

  • @Sweetheart-nk1lm
    @Sweetheart-nk1lm 8 หลายเดือนก่อน

    ማስታወቂያ ነው ወይስ ሲትኮም ???😅😅😅

  • @barkot-hm3fm
    @barkot-hm3fm 8 หลายเดือนก่อน

    ቆይ ሳታነቡ ነው የምትፈርሙት

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይ ናቲዬ

  • @jemalyasin5649
    @jemalyasin5649 8 หลายเดือนก่อน

    Comedy ad😊

  • @hanakitaw2835
    @hanakitaw2835 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mamamama5088
    @mamamama5088 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😊

  • @WubalemTakiso
    @WubalemTakiso 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂

  • @goodjess7705
    @goodjess7705 8 หลายเดือนก่อน

    Wayi 😂😂❤❤❤❤

  • @Mella341
    @Mella341 8 หลายเดือนก่อน