🛑 የጡት ማስያዣው...እንዲሁም የራሄል ጌቱ ጉዳይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024
  • በጡት ማስያዣ ላይ የተገኘው አስገራሚ ነገር እንዲሁም የራሄል ጌቱ ጉዳይ
    instagram account ➡️www.instagram....
    ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
    ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
    👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
    ▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
    2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
    ▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
    3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
    ▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
    4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
    5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
    6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
    ▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
    7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
    ▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
    ጡት ማስያዣ,rahel getu new album,rahel getu mezmur,ራሄል ጌቱ,new ethiopian music 2023,new amharic music 2023,abel birhanu,admas music,amharictube,arts tv world,betoch comedy,diakon henok haile,diretube,donkey tube,ebs,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,ethiopian drama,ethiopian movies,ethiopian music,ethiopian news,fana television,fanatv,henok haile,henokhaile,hope music ethiopia,kana television,mahtot tube,minew shewa tube,music,senselet,tenaadam
    #ethiopian #orthodox #libonatube

ความคิดเห็น • 374

  • @libonatube
    @libonatube  ปีที่แล้ว +58

    በአዲስ ቲዩብ በሌሎች ስራዎች የምመጣበት ሁለተኛውን ቻናሌ ይኸው 👇
    youtube.com/@yabwa

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 ปีที่แล้ว

      ጤንጤ ሲጀመር ልባ እና ውሸት በቁና ነው የለው ሆነች አልሆነች አያገባንም እነሱ የሰው ጭንቅላት ለመሰርቅ ነው ሌቦች ሰለሆኑ

    • @selamt8660
      @selamt8660 ปีที่แล้ว +1

      በቴሌግራም ቪዲዮዎችን ብትለቅን😢

    • @emebetasfaw318
      @emebetasfaw318 ปีที่แล้ว

      0😊😊

    • @ziggys2021
      @ziggys2021 ปีที่แล้ว

      It is silicon! It causes cancer. Marble or Limestone product is another cancer-causing material. My advice is never to buy a bra that has padding or wired also!! In America, some ladies used to put Breast enlargement and they cause their body to cancer. Now the FDA stepped up and stopped it !!

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 ปีที่แล้ว +155

    እኔግን የምለው ወድማችን መምህር ምረተአብ ለምን ከጉባዬ እራቅ እደበፊት አናያወም

    • @libonatube
      @libonatube  ปีที่แล้ว +45

      እኔንጃ እህቴ የኔም ጥያቄ ነው ለማጣራት እሞክራለው ።

    • @alemhyilu8422
      @alemhyilu8422 ปีที่แล้ว +4

      Ena zar eyasbkugn nber egzabher balbat yetbkaw

    • @maryelove7751
      @maryelove7751 ปีที่แล้ว +7

      እኔም እራሱ ምን ከትበዉ እንዳወጡት አላቅም ከስር ቤት

    • @kannsein5607
      @kannsein5607 ปีที่แล้ว +4

      ተነቃበት እኮ የወንጌል ደላላ መሆኑ እናተ ገና ስለተኛችሁ ነው የተኛችሁበት ስትነቁ ይገባችዋል ወጣቱን ፈሪ ልፍስፍስፍስ ደከማ አድርጎ ከማስተማር ምን ጠቀመ?
      ነው ወይስ ያ ጅል ስብከቱን ስንሞት እንበዛን እያለ ያጀዘበው ነው የናፈቃችሁ?

    • @user-ub5yy8kx6h
      @user-ub5yy8kx6h ปีที่แล้ว

      ​@@kannsein5607 ውሻ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @rayanabdallah5512
    @rayanabdallah5512 ปีที่แล้ว +16

    ዛሬ ግን እግዚአብሔር ይመስገን,, መምህረ
    ዮናሥ እና ልጅ ቢኒ ሥለተፈቱ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @meseretworku1054
    @meseretworku1054 ปีที่แล้ว +21

    እኔ እሸን አልነቅፍም ምክንያቱም አዳንድ ሰዉ ለራሱ ማየት የማይፈልገውን ነው እድለበስ የሚሰጡት እና ልክ ነው እስኪ ማናችን ነን የምንወደዉን ልብስና ጫማ የሰጠን ሁላችንም እራሳችንን እንመልከት 👈🙏

  • @frehiwothailu2329
    @frehiwothailu2329 ปีที่แล้ว +24

    በጣም ትህትና ያለህ ልጅ ነህ በርታ እግዚአብሔር በዚሁ ያፅናህ ለሌሎች አርያ የምትሆን ነህ👍🏿

  • @sadaaalebachew1838
    @sadaaalebachew1838 ปีที่แล้ว +10

    ቅድስት ሥላሴ ይመስገን ወንድማችን ሰላም ይብዛ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ❤❤❤
    እሸቱ አንደኛ የኢትዮጵያ ልጅ ነው የሁላችንም ተምሳሌ ነው❤❤❤❤

  • @jarmu9113
    @jarmu9113 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ያስፈራል ለንሰሀ ሞት ያብቃን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 ปีที่แล้ว +16

    ወንድማችን አብስራ እንኳን ሰላም መጣህልን
    ስለሁም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
    ወንድሞቻችን እንኳን በሰላም ተፈታችሁልን
    ተመስገን አምላካችን 🙏💒🌺🌺🌺

  • @wubalem5753
    @wubalem5753 ปีที่แล้ว +4

    መ/ር ዮርዳኖስ እውነቱን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 ปีที่แล้ว +6

    የምናስተውልበትን ልቦና ይሰጠን 🙏🙏🙏

  • @AbdYoda.Feker_best
    @AbdYoda.Feker_best ปีที่แล้ว +9

    ኘሮግራሞችህ በጣም አስተማሪ ናቸው....በረታ

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p ปีที่แล้ว +14

    😢😢😢እኔ በዚህ ምድር ላይ ስደተኛነኝ😢😢😢😢ቃለይሆትያሰማልንመምህራችንእዮብ

    • @fikrteregasa488
      @fikrteregasa488 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው እኔም 😢😢😢

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit ปีที่แล้ว +10

    በትክክል ኳሰ ጣኦት ነው አምናለሁ የራሳቸውን አጀንዳ ማሰፈፀሚያ ነው ዲያቆን ዮርዳኖሰ ትክክል ብለሀል

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z ปีที่แล้ว +8

    ያልከው አይቸዋለው ግን በስደት ላይ ነው ያለሁት የኔ አይሞላልኝም😂😘🥰 አባቶቼ ጸጋውን ያብዛላቹ እድሁም ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልን❤❤

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 ปีที่แล้ว +6

    ችግር የለዉም እሼ ይጫወታል እንጂ የሚጎዳ የማያዉቅ ሠዉ አይደለም ለማሳቅ ነዉ

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 ปีที่แล้ว +3

    እኛ ጸጉር መስንጠቅ እጂ በጎነቱን አናይም እሽቱ ተባረክ በዚህ ስሜትህ እንዳይጎዳ

  • @user-ez9dy1qe3e
    @user-ez9dy1qe3e ปีที่แล้ว +15

    ቃል ይህወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛልን እኛም ለንሰሀ ያብቃን 🙏❤

  • @user-jo8nj1pf7n
    @user-jo8nj1pf7n ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምሕሮቻችን። ወድማችን ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን እኔ እንደ እግር ኳሰ ማየት የሚያሰጠላኝ የለም ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን🎉🎉🎉

  • @qaws7708
    @qaws7708 ปีที่แล้ว +8

    ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን በድሜ በፀጋ ያኖርልን

  • @kassahungmaryam3959
    @kassahungmaryam3959 ปีที่แล้ว +6

    ስለ ትምህርቶች ቃለ ህይወት ያሰማልን የእሸቱ ተመችቶኛል

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 ปีที่แล้ว +5

    ቃል ህይወት ያስማልን ውንድማችን❤❤❤

  • @user-ez9dy1qe3e
    @user-ez9dy1qe3e ปีที่แล้ว +5

    እኔም አውጥቻለው ከጡት ማሳዣ ውስጥ ግን በፔስታል ውሃ ነጫጭ ትንንሽ ጠጠር የታሸገ አብሮ የተሰፋ እውነት ነው ሆን ተብሎ ሚደረግ ነገር ነው ለካስር ሚያጋልጥ ነው እህቶች ስትገዙ በጥንቃቄ እየተመለከታችው

  • @hanaghgce6220
    @hanaghgce6220 ปีที่แล้ว +9

    ሰላም እንዴት ነክ ወንድም አለም ለመምህርኖቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 እረ ሰላም ለሀገርችን አቤቱ በእኔ በደል ነው 😢😢😢😢 ሰላም ለሀገርችን ለእምነታችን😢😢😢😢😢ምን

  • @Taba-vw2xm
    @Taba-vw2xm ปีที่แล้ว +7

    ለሁላቸውም መምህራን ቃለሂወትን ያሰማልን❤እመምህር የወርዲአኖስ ብንሰማ በጣም ጥሩ ነበር ግን አንሰማም ልባችን ታወሮአል አይነልቦናችንንያብራልን😢 እሱ የሚጠላ ወይም የሚሳደብ ሴጣንብቻ ነው😢

  • @XXXXXX-zc4gh
    @XXXXXX-zc4gh ปีที่แล้ว +3

    "ልቦና ይስጠን "ብትለው የዬትዬብን ስምህን

  • @tigstalemu2898
    @tigstalemu2898 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ይህወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛልን እኛም ለንሰሀ ያብቃን

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 ปีที่แล้ว +6

    አቤቱ ጌታ ሆይ ወደ አንተ አዘጋጀኝ

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian ปีที่แล้ว +7

    ለሁላችሁም ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን!!!
    ብራው እኮ በጣም ቆይቷል እስቦንጂ ያለው አትጠቀሙ ለጡት ካንሰር ያጋልጣል ብለዋል ዶክተሮች!

  • @user-xl4yo6on7d
    @user-xl4yo6on7d ปีที่แล้ว +11

    መምህሮቻችን ቃለህ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @Amen-pt6ki
    @Amen-pt6ki ปีที่แล้ว +5

    የጡት ማያዛ ጓደኛዬ አጋጥማታል ማዳምን ጠይቃት ግን ለበሸታ እንደሚጋልጥ ነግራታለች ይህ እኳ ነዉ ካንሰር እሚሲዘዉ እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @user-eq5ll5tb1d
    @user-eq5ll5tb1d ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው መምህር ምረትእብ የት ጠፋ ምን አስነኩት ወንድማችን የምታውቀው ነገር ካለ እስቲ አሳውቀን

  • @fatyah-zb7dq
    @fatyah-zb7dq ปีที่แล้ว +1

    እኔ ሙሥሊም ነኝ አልሀምዱሊላህ ግን አሪፍ ትምህርት ነው 🙏🙏🙏🙏🙏 ሠላም ለኢትዮ ፍትህ ለቤተ እምነታች

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ሆኖ😢😢😢አይማኖታችንተጠብቆካቆየን😢😢😢ካገባውጌታሆይኮስየሚውድባልእንዳትሰጠኝ😢😢😢😂😂😂ኮስአልውድም😂😂😂

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 ปีที่แล้ว +8

    የቆዬ ነው ይኸ ቪድዬ ለምን ላኩልህ
    ስጦታ ማለት የተመረጠ ነው ማለት ነው ለቀልድ ያደረገውን ሁሉ እውነት እናድርግ ማውራት ተገቢ አይደለም የሱን ሩብ የማሰራ ሁሉ ለትችት ይቸኩላል💛💚❤💚🌷🙏

  • @mawaysh
    @mawaysh ปีที่แล้ว +7

    ጌታ ሆይ አተ ድረስልን እባክህ 😢

  • @behailuasgdom1101
    @behailuasgdom1101 ปีที่แล้ว +8

    መንፈስ ቅዱስ ይሙላባችሁ እንጂ በወይን ጠጅ አትስከሩ ይህም ማባከን ነውና ❤❤❤

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 ปีที่แล้ว +3

    ሲቀጥል እራሄል ጌቱ ጴንጤ ሆነች እየተባለ የዩቱብ ጡረተኞች ሲለፈልፉና በፌስቡክ ሲራገባ አይቻለው ግን ብትሆንስ ❓❓ትሁና 🤷🏽‍♀️ እናት ቅድስት ቤተክርስቲያን ልጆችዋን ፁሙ ፀልዩ ስገዱ መፅውቱ እያለች እያስተማረች ወንጌል እየሰበከች እየገሰፀች አድምጠን መቀየር ያለብን እኛ ነን ነገር ግን እንዳልሰማ ጆሮችንን ደፍነን ጀርባችንን ሰጥተናት ጥለናት ከሄድን ቤተክርስቲያን ምን ታድርገን ❓❓❓❓❓❓❓❓❓

  • @tigstalemu2898
    @tigstalemu2898 ปีที่แล้ว +2

    ለሁላችሁም ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን!!!

  • @user-mj5fu9ey5j
    @user-mj5fu9ey5j ปีที่แล้ว +4

    ምንም ቅር የሚያሰኝ ነገር የለም ስንሰጥ ብንችል አዲስ ባንችል በጥሩ condition ላይ ያለ ነው የሚሰጠው የተቀደደ በጣም ያረጀ አይሰጥም

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @meroneshetu757
    @meroneshetu757 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ወንድሜ በኳስ እብድ ብዬ ምደግፈው የምደግፈው ክለብ ጎል ሲያስገባ እራሴን እኳን መቆጣጠር አልችልም😢😢 ዛሬ ግን👉??? ገብቻለሀ

    • @libonatube
      @libonatube  ปีที่แล้ว +2

      እራስን አለመቆጣጠር ነው አንዱ ችግሩ ብቻ ማስተዋል ብቻ በቂ ነው ።

  • @ZufanSetegn-em8sw
    @ZufanSetegn-em8sw ปีที่แล้ว +1

    መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሠማልን በህይወት በጤና ይጠብቅልን ፕሮግራሞችህ ሁሉ አሥተማሪ ናቸው ቀጥልበት

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 ปีที่แล้ว +1

    OK የእኛ ሀገር ሰወች የዉጪ ሀገር ዉዳቂ ባህል ሰለባ እና ማራገፊያ በፈቃዱ ሆነ አይደል።።

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም ጥሩ መረጃ ነው የምታቀርብልን

  • @user-gp6ip1ud5y
    @user-gp6ip1ud5y ปีที่แล้ว +10

    ቅድሙንስ ዘፋኝነትን ኦርቶዶክስ ይፈቅዳል እንዴ??? ራሔል ፕሮቴስታንት ሆነች አልሆነች ያን ያህል አገብጋቢ አይደለም ብትድን እሰዬው እምቢ ካለች የራስዋ ጉዳይ ነው ገዳም አይደል ምትወጣው ከዳንስ ቤት ሌላው ዳንስ ቤት ነው ጊዜህን አታባክን ምክሬ ነው🙏

    • @senaitnegash4523
      @senaitnegash4523 ปีที่แล้ว +4

      ጴንጤ ከመሆን 10እጅ ዘፋኝ መሆን ይሻላል

    • @menberktawu3372
      @menberktawu3372 ปีที่แล้ว

      Betkkl kedakira wede dakira newu 😂

  • @alembogale1649
    @alembogale1649 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖቻቸውን 🙏
    እውነት ነው አንዷ እህታችን የሆነ ቡድን ተሸነፈ ብሎ በስሜት ብርጭቆ ወርውሮባት አካለ ጎዶሎ አደረጋት

  • @zinabekubi6350
    @zinabekubi6350 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችንእውነት ትውልድ ተበላሸታል እነሱ ቢዝነሳቸውን ለመሰራት ትውልድን በከሉት በሀይማኖት አሳበው ትውልድን ገደሉት

  • @user-qf8jd5qy2k
    @user-qf8jd5qy2k ปีที่แล้ว +1

    ቃለህወትን ያሰማልን ወንድማችን 🙏

  • @rayanabdallah5512
    @rayanabdallah5512 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ ያብየ,, በጣም አመሰግናለሁ
    እኔ ግን ወንድሜ እሽቱ,, የተናገረው,, ምንም ቅር,, አያስኝም በእውነት እየሳቀነው,, ለማሳቅ ነው አረ ተው አድ ስው,, ጥሩ ሥራ በጣም ብዙ
    ሲስራ,, አታካብዱም ግን ትንሽ ነገር,, ሥታገኙ ቅጥልጥል, ታደርጉታላችሁ,, እግዚአብሔር ልቦና ይሥጣችሁ እሽቱ በጣም ነው እምወድክ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @zinabekubi6350
    @zinabekubi6350 ปีที่แล้ว +1

    ኮሜዲያን መሆኑን እረስተውት ነው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ ወንደድማችን አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @KureEbsa
    @KureEbsa 7 หลายเดือนก่อน +1

    😮😮😮😮😮Enam yalwten edegfaluw. Betam enamesegenalen lemeteseten metega THINK YOU ❤

  • @mihretbewota2986
    @mihretbewota2986 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም አጅግ ጠቃሚ መልእክት ነዉ ያስተላለፍከው በርታ 🙏
    የራሄል ጉዳይ ግን ምንም ለውጥ የለውም.
    ዘፋኝ ናት የአኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ አይዘፍንም.ይዘምራል አንጂ. ጸ ጋው ሲሰጠው. መዝፈን አና ጴንጤ መሆን ልዩነት የለውም. ቤተክርስቲያናችን ዘፈንን አትፈቅድም. ልቦና ሰጥቶ ወደ መዘመር ያምጣት.

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 ปีที่แล้ว +2

    Dyakon Yordanos Amlke Rejme Edme ke Tena ga Yestelen kale hiwate Yasmalen Mamhrachn Amen 🙏❤️💙

  • @selammergia173
    @selammergia173 ปีที่แล้ว +1

    በ ጡት ማሳያዣው ያለው ጄል ነው የተዘጋጀውም በጡት ካንሰር ጡታቸው ለተቆረጠ ነው ምንም ጉዳት የለውም በዛምክንያት እህቶቻችን ጡታቸውን ላጡ በሚለብሱት ጉዜ ጡት እንዳላቸው ያስመስላል ልብስ በሚለብሱበት ጊዜ ልሙጥ እንዳይ ሆን ነው . እኔ በ USA እምኖር እና በነርስ ሙያላይ እምሰራ ስሆን ብዙን ግዜ ከካንሰር ታማሚዎች ጋርም እሰራለሁ . ለተጨማሪ ጥያቄ ካላችሁ ጥይቁኝ . እና እህቶቼ ስትገዙ ቼክ ማድረግን አትርሱ እስፖንጅ እና ጄል ያለው ጡት ማስያዣ ይለያል.

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ስብከት ነው

  • @dessiebahiru9672
    @dessiebahiru9672 ปีที่แล้ว +3

    ልክ ነው ዲያቆን ዮርዳኖስ

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 ปีที่แล้ว +3

    እሼ ልክ ነው ያለው ይስጥ የሌለው በጸሎት ያስብ ጸሎትም እርዳታ ነው ። የሰጠ ሁሉ ጻድቅ አይደለም እንዴ የቤት መወልወያ የሚሆን ልብስ እማ አይሰጥም ነውር ነው ። እኛም ስንሰጥ ሂሊናችንን እያሰራን እኔ ልለብስው የማልፈልገውን ልብስ ለሰው መስጠት ብልግና ነው ። ደሞ ለምን ይዋሻል ደሃ ልብስ አይሰጥም ካለው መሃረቡን ፈቶ ሳንቲም ይሰጣል እንጂ

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 ปีที่แล้ว +2

    ዲያቆን ዮርዳኖስ ትክክል ነው እኔ ያየሓቸው በኳታር ላይ በነበረው ጨዋታ ላይ ነው

  • @nanitad5622
    @nanitad5622 ปีที่แล้ว +2

    ነገሮችን በቅንነት ለመረዳት እንሞክር እሱ እኮ እያለው መስጠት እየቻለ የማይረባውን የማይጠቅም ለሚሰጠው እንጂ ለተቸገረ እየጠየቀ እንዴት በተቸገረ ይቀልዳል? ያሉንን ጥቂት ደግ ሰዎች በእንደዚህ ያለ የማይረባ ሀሳብ ከማዳከም ለማበርታት እንሞክር

  • @user-qf8jd5qy2k
    @user-qf8jd5qy2k ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 🙏

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደና መጣህ

  • @user-hi5ib8bc4j
    @user-hi5ib8bc4j ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን የአብስራ

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 ปีที่แล้ว +4

    ዘመረችም ዘፈነችም ያው ነው እዛም እዚም እሬጌ ነው

  • @amaresewunet5798
    @amaresewunet5798 ปีที่แล้ว +3

    ወድማች በርታ ጥሩ ነው

  • @marshiiyeefikar830
    @marshiiyeefikar830 ปีที่แล้ว

    በጣም መምህሬ ቃልህውት ያስማልን❤

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 ปีที่แล้ว

    መምህር እዮብ እድሜ ይርዘምልን

  • @wondwossenworku430
    @wondwossenworku430 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ስለሁሉም እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @birtukanbirra8731
    @birtukanbirra8731 ปีที่แล้ว

    ሰውን የምታመልኩ ሰዎች ግን ሰውየው የህይወት መንገዱን ሲቀይር እሱን ተከትላችሁ መሄድ ትችላላችሁ፣ክርስቶስን የምታመልኩ እና በአንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የምታምኑ ደግሞ እስከ ህይወታችሁ ፍፃሜ ድረስ ፀንታችሁ ኑሩ፣ክርስቶስ ዘልኣለማዊ አምላክ ነው፣ቤተ ክርስቲያንም ፅኑ አለት ነች፣ስንት ትኩረት የሚያስፈልገው ጉዳይ በሞላበት ሀገር አንዲት ዘፋኝ ጴንጤ ሆነች አልሆነችም እያሉ ምድር ማንቀጥቀጥ አስፈላጊነቱ በጭራሽ አይታየኝም፣ኦርቶዶክስ ሆና ዘፋኝ መሆኗ ለሷም ሆነ ለቤተክርስቲያን የሚያስገኘው ጥቅም ምንድነው?በየትኛው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ውስጥ ነው ለኦርቶዶክስ መዝፈን የተፈቀደው? እንዲያውም ሁሉም ዘፋኞች ጴንጤ ቢሆኑና ዘፈን የሚባል ነገር ከምድረ ገፅ ቢጠፋ እና ለዘፋኝነት ቤተ ክርስቲያንን እንደ ጥላ አድርጎ ማየቱ ቢቀር መልካም ነበር፣ቤተ ክርስቲያን ኮትኩታ ያሳደገቻቸውን ስንት እንቁ መምህራን እና ዘማሪያን ልጆቿን አጥታ ራሱ ምንም አልጎደለባትም፣ለወደፊቱም ማንም ይምጣ ማንም ይሂድ ቤተ ክርስቲያን ለዘለአለም ፀንታ ትኖራለች🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ስለዚህ እምነታቸውን ስለ ሚቀያይሩ ሰዎች አጀንዳ እያደረጋችሁ አታውሩልን በዚያ ፈንታ እንዴት ፀንተን መኖር እንዳለብን ወንጌል አስተምሩን።ለሁላችንም ልቦና ይስጠን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @tadeletadeletsion1186
    @tadeletadeletsion1186 ปีที่แล้ว +1

    Rahel protestant bithon non of our business yerasachin bizu yebet sira alen ok!!! Sile sewoch personal life bataweran Des yilegnal..beterefe God bless u berta

  • @yohannesmelese3530
    @yohannesmelese3530 ปีที่แล้ว +3

    ስለሸቱ ልናገር እኛ ለሰው የምንሰጠው የምንጠለውን ነገር ነው ወይም ለብሰን የጨረስነውን ነው የምንሰጥ ግን ለሰው የሚሰጠው የምንወደውን ነገር ነው የምንወደው ጫማ አለ የምንወደው ሹራብ አለ የምንወደው ሱሪ አለ ከነዚህ አንዱን መስጠት ነው እንጅ ለብሰን ጨርሰን ለስትራሾ የቀረበ ልብስ መስት ነውር ነው

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u ปีที่แล้ว

    ወ/ማቴ 24፥24፤ሐሰተኛዎች፡ክርስቶሶችና፡ሐሰተኛዎች፡ነቢያት፡ይነሣሉና፥ቢቻላቸውስ፡የተመረጡትን፡እንኳ፡እስኪያስቱ፡
    ድረስ፡ታላላቅ፡ምልክትና፡ድንቅ፡ያሳያሉ
    በነዚህ መናፍቃን ዘፍኞች አትቕኑ ለተመረቱትም ስንት ተወስደዋል

  • @marthamarita7499
    @marthamarita7499 ปีที่แล้ว +2

    እሸ እደኔ ምንም አልተሳሳተም ምክንያቱም አዳዴ ለምንም የማይጠቅም የምንሰጥ አለን

  • @mesimesi79
    @mesimesi79 ปีที่แล้ว

    Egziyabhar yimesgen. Enameseginalen❤.

  • @selamawitsinaanaa781
    @selamawitsinaanaa781 ปีที่แล้ว +1

    Kalehiwot yasemalin ⛪️🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @tigistgetachew5985
    @tigistgetachew5985 ปีที่แล้ว +2

    ለማሳቅ ነው የተጠቀመው ነገር ካልፈለጋችሁት በስተቀር

  • @HabitamTadese
    @HabitamTadese หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እግዝአቤር ይጠብቅህ

  • @tigstalemu2898
    @tigstalemu2898 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን!!!

  • @santiyabah4709
    @santiyabah4709 ปีที่แล้ว +2

    ዮርድ:ትክክል: ነው:እናመሰግናለን :አብስራ

  • @samsonmulugeta4027
    @samsonmulugeta4027 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @user-hh9df8cf4r
    @user-hh9df8cf4r ปีที่แล้ว +3

    ያብስራ አንዱን ካርድ ለእህቴ ልኬ ሞልታዋለች አመሰግናለሁ በወጣ ይተካ

    • @libonatube
      @libonatube  ปีที่แล้ว +1

      አሜን እህቴ ስላሳወቅሽኝ አመሰግናለሁ ።

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 ปีที่แล้ว +2

    ስለ ራሔል ከቻልክ ከዚህ በሁአላ አታቅርብ አይማኖት አይደለም ፆታዋን ትቀይር

  • @FrehiwotDesta-xv3wd
    @FrehiwotDesta-xv3wd ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ከሌለህ የለህም ነው ደህና አንተ ራስህ መልበስ የምትችለውን ነው መስጠት ያለብህ መጣል ያለበትና አንተ መልበስ የማትችለውን ነገር ከመስጠት ቢቀር አይጎዳህም በአጠቃላይ የተቀዳቀደና በጣም ያረጀ መስጠት አይባልም ከንቀት አይተናነስም

  • @mesiyyoutube
    @mesiyyoutube ปีที่แล้ว

    ወላሂ የጡት ማስያጃው.ነገር.ካሁን በፊት ሰምቻለሁ አላህ ይጠብቀን.ሁላችሁንንም

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይሰጥልን አበታችንን ቃለሂውት ያሰማልን አሜን❤❤❤

  • @elsahailu6066
    @elsahailu6066 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነው ከሰጣችሁ በደንብ ስጡ

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 ปีที่แล้ว

    እሸቱ ለመቀለድ ብሎ ነው እንጂ አስቦበት አይደለም. የመጣበትን የማይረሳ ትሁት እንደሆነ ትላንት በበጎ ስራው አይተነዋል

  • @mebrte6078
    @mebrte6078 ปีที่แล้ว

    በርታ ወድማችን ሲጀመር በውሸት ነዉ የሚኖሩት እነሱ ልቦና ይስጣቸዉ

  • @selammergia173
    @selammergia173 ปีที่แล้ว +4

    ሌላው እም መክራችሁ በዚህ አጋጣሜ ለሴት እህቶቻችን ጡት ማስያዝዣ ስትገዙ ብረት የሌለውን ይመከራል here in USA they did a research about women wearing brazier or bras with wire highly risk getting breast cancer. So I recommend you just buy bras with out wire. Thanks

  • @user-re8yt2qj3j
    @user-re8yt2qj3j ปีที่แล้ว

    ወንድማችን አመሰግናለው

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሔር ይመስገን አልወድም እኮ ኦፍፍፍፍፍፍ

  • @user-yo1nb5hv8p
    @user-yo1nb5hv8p 27 วันที่ผ่านมา

    እህቴ ጡት ማስያዣው ውስጥ ብይ ሳይሆን ካንሰር አምጭ ታብሊት ነው ሚሆነው በእርግጠኝነት እናም እንጠንቀቅ ወንድማችን ብርታ ቪዲዬችህ አስተማሪ ናቸው ቀጥል በርታልን

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለናትይሁን እኔ የምፈርደው ማነኝናነው እኔ ከሀጽያት ያልጸዳ ደካማና በስቋላ ለምንም የማረባነኝ የሰራዊት አምልክ ልኡለ እግዚአብሔር ነፈራጅ እናም እኔ ትምርታቸውን ስለምከታተል ነው ከጉባዬው ስላጣዋችውነው በሌላ ለምንስ ተሮገምሽው አድሰው ለክፍት ዬት ደረስ ለምንስ ጠፋ አይልም

  • @zaidsimon9363
    @zaidsimon9363 ปีที่แล้ว +2

    Why isn't she wearing gloves? It could be dangerous.

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 ปีที่แล้ว

    Thanks demeth ayesemam

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 ปีที่แล้ว +2

    ተመስገን ❤❤

  • @yemisrachtesema312
    @yemisrachtesema312 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታ ወንድማችን❤❤❤

  • @kidistpele1168
    @kidistpele1168 ปีที่แล้ว

    እሼ ትክክል ነው ግን በጣም ብዙ መልካም ስራ ሰርቷል በዚህ ተራ ነገር ሊታረም አይገባም ያወጣውን ም ያለ ስተት በተናገረው