BARO MEDIA is liveወቅታዊመረጀ በቀጥታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 25

  • @mikaelabebe9385
    @mikaelabebe9385 16 วันที่ผ่านมา +1

    ሴትዮ አታሟርች አማራ ከእንግዲህ አንገቱ አይደፋም ዘመዶችሽ ነበር አማራን አከርካሪ ሰበረን ያሉት ዛሬ አክትሟል ይፈርጁ ምን ያመጣሉ ገጥመናል አታሟርች

  • @AndualemKebie-c4i
    @AndualemKebie-c4i 16 วันที่ผ่านมา

    እንደው አንተ ሰውየ እኮ ከሆዴ ውስጥ ያለህ ነው የሚመስለኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @RfgGhg-d4i
    @RfgGhg-d4i 16 วันที่ผ่านมา +1

    ኡመርየ አባቴ አሏሕ ይስጥህ በሦሪያ ላይ የፀሀይ ጮራ ፍትክ እዳደረጋት አለበህ በአማራም ለይ የሠላም ጮራ ፍትክ ያድርግል በእዝነቱ አሏሕ ለአቅ በመቆምሕ አሏሕ በኸይር ይበሽርኽ

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ 17 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ብለሀል ኡመር፤እንኳን አገር በግለሰብም ደረጃ፤ሰላም በጣም ወሳኝ ነው።ሰላም የሚገኘውም ብዙ ነገርን መፈለግ እንዳይገዛን በማሰብ ነው።

  • @AbdalaibirooAbdalaIbiroo
    @AbdalaibirooAbdalaIbiroo 16 วันที่ผ่านมา +1

    Wo

  • @AsnakechBekele-gz2pe
    @AsnakechBekele-gz2pe 16 วันที่ผ่านมา

    ይሰማል፡

  • @سميرهالسوده
    @سميرهالسوده 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @RfgGhg-d4i
    @RfgGhg-d4i 17 วันที่ผ่านมา +1

    ጥሩ ሀሣብ ነው አሏሕ ይጠብቅሕ በርታልን አሏህ ይሥጥህ

  • @jacktube1692
    @jacktube1692 17 วันที่ผ่านมา +1

    ይሰማል

  • @EzBasketArt
    @EzBasketArt 16 วันที่ผ่านมา

    Amhara should be every region after

  • @RfgGhg-d4i
    @RfgGhg-d4i 17 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ከጎዳና የውጣች አግቸ ምንም አልያዘችም በአማረኛና ትግረኛ፣አፋረኛ ባናግራት አትችልም ኦሮሞ ኦሮሞ የሚለውን ብቻነው የማውቀው ምን እደምታውራ አላቅም የማረጋት ግራ ገባኝ ለፖሊሥ ሠጠናት ሡሪና ኮት ለብሣለች ፀጉራ በረሀ የበዛበት ሣር መሥሏል አፏ እርር ብሏል አረቦች ውሀና ሸወርማ ይዘው ነበር ሥጫት አሉ ሠጠኋት ለፖሊሥ ሠጧት አደጋ ከሚደርሥባት ይሻላል

  • @almazdarge4060
    @almazdarge4060 17 วันที่ผ่านมา

    123

  • @Lubaba-n2x
    @Lubaba-n2x 16 วันที่ผ่านมา

    እራጥብ አነደ ዱ😂😂

  • @kassahuntemteme-bk7nl
    @kassahuntemteme-bk7nl 16 วันที่ผ่านมา

    እርጥብ በገለባ ሲያቃጥሉ ነበር ያልካት በጣም ትመቻለች።

  • @RfgGhg-d4i
    @RfgGhg-d4i 16 วันที่ผ่านมา +1

    እኒ አድሰ አበባ በነፃ የመኗሪያ ቤት አለትሠጭ አለሽ ቤሉኝ ለባስ 100ብር ከፍየ የነፃውነ ቤት ልቀበል አልሂድም ምክንያቱም ጎመን በጤና ይባላል ባለሁበት እከራያለሁ ከሞቱ አሟሟቱ አያምረ የጭራቅ ሠፈር

  • @wagayeshehamte4145
    @wagayeshehamte4145 16 วันที่ผ่านมา

    ብይ መልስ አግኝትሻክ አትፈሽ ቁጭ ብይ አማራ ጀግና ነው ሁሉንም ልክ ያስገባል

  • @saidalsaid-9006
    @saidalsaid-9006 16 วันที่ผ่านมา

    ትክክልነው እያረዱ እየበሉ ነው

  • @AbbakibrekidusanFantahun
    @AbbakibrekidusanFantahun 16 วันที่ผ่านมา

    ከትንሽ ቀን. በኃላ. ከአብይ. በላይ. ይሆሉ. እነ ምንሻ

  • @Bfxtrading
    @Bfxtrading 16 วันที่ผ่านมา

    አዲስ አበባ ላይ መንግስት ሞተርኛ እያገተ 10 ሺህ ብር (10000) እየትቀበለ ነው መጥተው ለምን አልያዛችሁም እያለ በተለየ ክፍል አገር ልጆችን እያሰረ ነው

  • @AlemazAlemaz-j8n
    @AlemazAlemaz-j8n 16 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SEIdሙሀመድ
    @SEIdሙሀመድ 16 วันที่ผ่านมา

    ይሠማል

  • @AlemazAlemaz-j8n
    @AlemazAlemaz-j8n 16 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤