ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቅዳሜ ከሳት ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ መልካም ፆም ይሁንላቹ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ። ሀገራችን ይጠብቅልን አሜን🙏❤
አሚን ያርብ እኸት
አሚን ቅን ስ9ው
አሚንንን እህቴዋ
@@hawatube8537 ammin
አሜን
አባሀ አላህ እረጅም እድሜ ይስጦት በዉቀት ላይ እዉቀት አላህ ይጨምርሎት እኔማ ስለ እምነታችን ሲያሰረዱ እንዴት ተመስጬ እንደምሰማዎት 😘😘😘
ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ኡስታዙና ተመስጨ ከማዳምጣቸው ብዙም ትምርት ከማገኝባቸው አንዱነክ አላህ ይጠብቅህ ኢቢኤሶችም እናመሠግናለን
ሁሌም. ቃላቶቾት. በጣም ይገርሙኛል. ንግግር አዋቂ. የእውቀት. ባለቤት. ኖት አባቴ Ramadan Mubarak. Kareem
Ante/anchi sew commentochih/sh betam yimechugnal. Keep them coming.
ማሻአላህ
ያተን አይነት ያብዛልን አላህ ረጂም እዲሜ ይስጥህ ማነው አደም ካሚልን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ እኔ በጣም እወደዋለሁ
ፕሮፌሰር አደም ካሚል በአካል ብዙ ተገናኝተን ብዙ አውርተናልአሁን በዩቱብ ሳየው በአካል ከተገናኘንበት ይበልጣል ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩኝ ረጅም እድሜንና ጤናን ይስጥልን ጋዜጠኞችንም እናማግናለን ጊዜ ካገኛችሁፕሮፌሰር አደም ካሚል ተዝቆ የማያልቅ ታሪክ አላቸው እኚ ሰው ከወጣት ጋር ሲገናኙ ወጣት ከሽማግሌ ጋር ሲገናኙ ሽማግሌ በአጠቃላይ ፈገግታ የተሞላው ከልባቸው ሰውን አክባሪ እና ሀገር ወዳድ ሰው ናቸው።
ቅዳሜ ከሠአቷች በጣም አድናቂያችሁ ነኝ ምክናያቱም ኡስታዝ አደም ድንቅ የእውቀት አባት ስለጋበዛችሁልን በዚሁ ቀጥሎበት ማለቴ እስልምና ማንንም አይነቅፍም ለሃገራችንም ትልቅ አስተዋፆ አለው ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሙስሊም ብቻ ሳይሆን ሁሉም ቢሰማው ጥሩ ነው
Saaa
ሳህ
I know Im asking randomly but does someone know a tool to get back into an instagram account??I somehow lost my login password. I love any help you can give me!
ምናለ ትንሽ ረዘም ባለ ብዬ ተመኘሁ አንደበተርቱ አጀት ያርሳል ንግግሮ ረጂም እድሜ ከጤናጋር
መሸአለ
ኡስታዜ አላህ እድሜዎትን የርዝምልን ማሻ አለህ ብያለው ረጅም እድሜ ከቤታሰቦች ጋር ታማኛሁሎት ንግግሮት ሲጣፍጥ ማሻ አለህ ባቤታሳቦቼ እንደአንቱ የብዘልኝ የረብብብብብብብብ እስቲ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንደ ኡስታዝ ባቤታሰቦቼ ውስጥ የብዘልኝ የምትሉ ? ለይክ አድርጉኝ እኔስ ታማኛሁኝ ባቤታሰቦቼ
ብዙ እውቀትን አስተማሩን አባ እድሜን ጤናን ያብዛለወት ያረብ🇪🇹
"አላህ እድሜ ናጤና አብስቶ ይስጦት አባ" ጥልቅ ትምህርት ነው የተናገሩት ሁሉም ቢስማው የሚጠቀምበት ነገር ነው ያስትላለፉት ኢትዮጵያ በሁሉ ትቅደም 💚💛❤ስላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ።።። ለህዝቦዋ
ኢቢኤስ አልተቻለም ዘድሮ ጎበዞች ፍትሃዊ ስትሆኑ ትመሰገናላችሁ
ማሻአላህ የኔ አባት ስለእስልምናችን ታሪክ ሲተነትኑት ተመስጨ ነው የምሰማው ጀዛከላህ ኸይር
ሚገርም ምሁር ነህ የአለምን ታሪክ ዋጥ ያደረክ ፕሮፌሰር አደም ካሚል ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ታላቅ አባት አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን ሀቂቃ ትንታኔቸው በጣም ነው ደስ ሚል ነው ረጅም እድሜ ይስጥልን
ፕሮፌስር አደም ካሚል ፋሪስ ማሻአላህ ተባርከአሏህ አላህ እርዥምምምምምም እድሜና ጤና ይስጥልን ያረብ
ሁሌ ባዳምጥ የማልሰለቻቹሁ አላህ እድሜዎትን ያርዝምልን ያረብ ፕሮፌሰር አደም ካሚል
ጄዛከላህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ያህፍዘክ እረጅም እድሜና ጤና ከደስታ ጋር ይስጥልን የኛ ልዩ እውቀትን አላህ ይጨምርላችሁ ተሰምቶ የማይሰለች አንደበተ ርቱ ማሻአላህ
ኡስታዙ እድሜ ና ጤና አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ
ኡስታዝ። አደም ካሚል። አላህ እረጅም እድሜእና የጤና ይስጥህ። በጣም። ነው የምወደወት። አላህ እስከመጨረሻው። ድረስ። አላህ ይጠብቅህ። መልካም ስራህን ይቀበልህ። ያንተን አይነት። አላህ ያብዛልን
የአላህ ረጂም እድሜ ይስጥልን ላባታችን ባላለቀብየ ተመኘሁ
አደም ካሚልአላህ እድሜ ጤና ይሥጥህየኔጅግና
ፕሮፌሰራችን የኢትዮ ድንቅ ስጦታ በየአሉበት አላህ ይጠብቅልን እድሜዎትም ያርዝምልን ከሙሉ አፉያ ጋር ያረብ።
ማሻ አላህ ደስ ይላል እድሜና ጤናው ይሥጦት መሦሎን ያብዛልን ፕሮፌሰር አደም ካሚል
ዋው "ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው እስልምና እንደወረደ ነው አልተበከለም "👌 ኢቢኤስ ለፕሮግራሞች ሁሉም እናመሰግናለን
ፕሮፌሰር አደም ስዎዶዎት አላህ እድሜ ከአፍያ ይስጦት አባቴ
እርጂም እድሜና ጤና አባ አልሃምዱሊላህ እኛ ኢትዮጵያ ውያን ባለ ብዙ ታሪክ ነበርን አንድ ብንሆን አልሃምዱሊላህ አሁን አላህ መጨረሻውን ያሳምርልን በየሚዳያው እንተ ነፍስ ጀምረናል ፣ebs እናመሰግናለናለ በርቱ
አላህ ሩዥም እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ እንቁ የአላህ ስሳሳላቸው
Mashah allah allah hidemewon yarzimilin
ኢስላም 100%
Danke als muslim
ይህን ፕሮግራም ተከታትዬ አላውቅምዛሬ የመጀመሪያዬ ነው በጣም ተመችቶኛል ኢቢኤስ በርቱ እንዲህ ነው ከወገናዊነት የጸዳ ጣቢያ
ቅዳሜ ከሳዓት ምርጥ ፕሮግራም እነራኬብ ተበለጡ
አላህ ረጅም እድሜ ይስጦት አሪፍ አስተማሪ ማሸአላህ
Waleeykumi salaam worahmatullahi wobarakaatu,masha Allah, ye Ethiopia muslim original ne yalut legna kurat new shukran jkl👌❤
አባ ረጅም እድሜ ይስጥዎ ማሽአላህ ስት ነገር ስርተዋል ያቱን እውቀት የበራ ብርሀን ነው አላህ ያቆይዎት ከጤና ጋር
የመጨረሻ ባለጌወች ኮሜቶች አላችሁ ስለናተ ቃላት የለኝም አንተ ሽማግሌ ትላላችሁ 0.0 ያክል አታውቁም የነዚህን ታላቅ የኢስላም ሙሁር ያክል ወላሂ አላህ የምፅፉበት እጃችሁን ይቆራርጠው ታላቅ የሀይማኖት አባቶችን የማታከብሩ ኡስታዞቻችን ኡለማወቻችን ለኛ ኩራታችን ናቸው አላህ ይጠብቃቸው እናተ የምትሣደቡ ወይ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ወይም አላህ የምፅፉበትን እጃችሁን ወይም የምትናገሩበትን ምላሣችሁን ሽባ ያድርግላችሁ
Mesallha Mesallha ❤ ❤ 💖 Alha yefzek ustaz alha wekber wendeme prgeram betame des elale 👏
አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ዋው የኢትዮጵያ ሙስሊም በአለም 100% አልተበከለም ትክክል ወላሂ
ማሻአሏህ ኡስታዝ አሏህ ረጅም እድሚ ያስጥልን ያረብ መሰላችሁን ያብዛልን
we thankyou profeser adem kamiel faris alllahbarakefee , jzakeallah long life and health for you and your familey..
አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዙነ
ኡስታዝ አላህ ከምቀኛ እና ክፉ ይጠብቆ ❤️❤️❤️
እኔ ስማር ጉደኞቼ በሙሉ ሙስሊሞች ናቸው ፀባያቸው፣ትህትናቸው፣ስዓት አክባሪነታቸው፣ታማኝነታቸው ደስ ይለኛል ጉደኞቼ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ አሁን ግን የአረቦች ክፍት በእህቶቻቸን ላይ ያለው እግፍ ያመኛል ግን ከኢትዮጲያን መርሆዎች ጋር ይለያያል መልሱልኝ
ምንም አይለይም ሁሉም አለም ላይ ያለ ክርስቲያን ሰው አንድ ነውዴ?? ስለዚህ እስላም ሀይማኖቱ ሲሆን ሙስሊሞች ሰዎቹ ናቸው። ልክ እንደናተ ሁሉም ሙስሊም ሀይማኖቱን ይተገብራል ማለት አይደለም። ደሞስ ክርስቲያን ሀገሮች በአረቦች ወይም በሙስሊሞች ላይ ከሚያደርጉ በላይ ማን ግፍ ይሰራል?? የሶርያ ህዝብ በማነው የሚያልቀው በአሜሪካ ድራማ አይደል?? ጀቷን እየላከች የምታስጨርሳቸው።ፍልስጤሞች የሚያልቁት በእስራኤላውያን አይደል?የበርማ ሙስሊሞች እንደከብት እየታረዱ የተበሉትስ ማነው ያደረገው?? አለም ላይ እንደሙስሊም የሚበደልና ግፍ የሚፈፀምበት የሚገደል አለ????ግን እስልምናን አላህ ራሱ ስለሆነ ያወረደው ጠባቂውም እሱ ረቡል አለሚን ነው። አረብ ጥሩዎች ናቸው አንዳድ ሙጅሪም ካልሆነ በቀር። ህግና ደንቡን ካከበርሽ በሰላም ሰርተሽ ትኖሪያለሽ ትለወጫለሽ። ከመዳም እኩል እንሆናለን እያላችሁ ምላስ እያስረዘማችሁ ነው ችግር የሚመጣው። በዛላይ አረብ አገር መጥተን የሰው ልጅ በጭካኔ የምንገድል በቢለዋው በካውያ በተለያዩ ነገሮች እኛ ሰራተኞች አንብስም በግፍ መስራት። ታዲያ የሰው ቤት እስከሆነ ድረስ ዝቅ ብለን ልንሰራ ነው ግን የመጣንበትን ረስተን መዳምን ለመሆን ያምረናል። አዳሜ የተለወጠው በአረብ ሀገር ነው። ጥቂት መጥፎ ስታይ ሁሉም እንደዛ ማለት አይቻልም። ሰራተኛና አሰሪ በገዛ አገራችንኳ በራሳችን ዜጋ ምን እንደሚያደርጉ ማየት በቂ ነው። ምድር ላይ እንደአረብ ሙስሊም ግፍና በደል የደረሰበት የለም ግን አላህ ከኛ ጋር ነው። በሚሞተው እጥፍ ይመልስና ከናተው መካከል አላህ ያበራላቸውን ኢስላም ያደርጋቸዋል። አለም ላይ እንደ አሜሪካና ጣሊያን ፀረ ኢስላም የለም ግን ማስቆም አልቻሉም አገራቸው የራሳቸው ዜጋ ኢስላምን እየተቀበለ አጥለቅልቆቸዋል ምንም ማድረግ አልቻሉም።
@@HudatubeTayiba ትክክል ሀያቲ
@@HudatubeTayiba ጉበዝ
ሁሌም ሁሌም እከታተላችሁ አለው ዛሬ ደግሞ ወደድኳቹህ
Masha allah pr ademe Allah edmahnem yarzemlen yaaaaaarb 👍👍👍👍👌👌👌💜💜💜💕
ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡሥታዝና ረጅም እደሜና ጤና ይሥጥልንኢቢኤሥ እናመሠግና ጀግናችንን ሥላቀረባችሁሉ
ጋሽአደም ካሚል እስከቤተሰቦችህ ሁሌም ሰላማችሁን እመኛለሁ
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር
It's looks like democracy lite showing good job ebs thanks .From LA
ማሻአላህ እድሜ ከጤና ገር አላህ ይስጦት
በአብይ ዘመን ያየነው መቼም ያልገመትነው ነው ። እኛ ሙስሊሞች እንደ ግንባር ቀደምትነታችን አይደለንም ኢትዮጵያ ሙስሊሞች በስንትጭቆና ውስጥ ተፈትነን ያለፍን ሙስኪሞች ነን ለዚህ ነው አብይን እንዳመስግነው የምገደደው
Ebs በጣም እናመሰግናለን ሚዛናዊ መሆን እንደዚህ ነው በርቱልን ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
_መሻአላህ ጀዛአኩም አላህ ከይር ጀዛአ ፕሮፌሰር_
አላህ ይጠብቅልን ሼኸ አደም
አላህ እድሜዎትን ያርዝምልን ኢስላም ሰላም ነው አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ
Wow. What a great ! Guy. Ethiopia is proud of YOU ! 🇪🇹 much respect !
🇪🇹🌹🌍🤲🥇Mashaallah mashaallah mashaallah Mashaallah mashaallah Allahamdulillah Rebilalemin betam konjo new Jezakumulaheyiren I!!!!!!!!🇪🇹🌹🌍🤲🥇
ማሻ አላህ አባታችን አላህ እድሜና ጤና ይስጦት ሁሌም ንግግራቸው ይመስጣል
May Allah blessed you professor
ኡስታዝ አላህ እረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጣችሁ ኩፉ አይንካችሁ
በዚ ሳአት ያላቹ የእኩልነት አመለካከት በጣም ደስ ይላል በዚው ቀጥልበት ኢቢኤሶች እደ ነጃሽ አይነት ፋትሀዊ ሁኑ
ماشاء الله تبارك الله الله يحفظك ويستر عليك 🤲👍👍👍❤
እረጅም እድሜ አባ እደዚህ ያለሰው አሏህ ያብዛልን
ማሻአለህ ኡስተዜ አለህ የቆይህ ጄዘክ አለህ ኸይር
ያአላላ!!! አላህ ረጅም እድሜ ይስጦት የእውቀት ባለቤት ሁልህንም ተማር ሰው ሆይ !! ይቅሯ !!!
ማሻ አላ እረጂም እድሜና ሙሉ ጤንነት አላህ ይስጦት በጠም ድስ ይለሊ
ያራብ ያአላህ እድሜ ላይ እድሜ ጨምርላቼው ትልቅ ሰው አቆይልን
አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት በጣም መሳጭና ደስ የሚል ንግግር ነዉ
ma sha Allah Ababye yega kurat
Mesach koyta neber aaaa beya new yadamtekut masha Allah
ረጅም እድሜና ጤና
ምርጥ ሰው አላህ እድሜወትን ያብዛልን
እናመግናለን ኢቢእሶች አላህ ረጅም ያቆያቹ አባታችንም ያረብ
masha Allah Masha Allah 020ttttttttttttt kemola afiyaa
እስልምና ኦርጅነል ነው ማሻ አለህ አልሀምዱሊለህ ሙስሊም ለደረገኝ አላህ ትልቅ ምስገነ ይገበው አልሀምዱሊላህየልቤን ነው የወሩት ኑሩልኝ ኡስታዜ
ማሻአላህ አላህ ያሀፍዝሁ ፕሮፌሰር አደም ካሜል
ማሻ አላህ አላህ ፕሮፌሰር ኡስታዝ አደም ካሚል ጀዛኩም አላህ ኸይር
ጀዛኩሙላህኸይር አባታችንረመዳን ሙባረክያሙሥሊሚን
ኢቢኤስ እናመሰግናለን ኢስላም መለኮታዊ የነብያት ሁሉ እምነት ነዉ ኑ ሰላም ታገኛላቹ
ማሻአላህ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ
አላህይጠብቀወትሽህ እናተንም ሂደያይስጣችሁ
ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን አላህ እጁመደ እድሚ ይስጦትየቢላልን ሀገር የነ ነጃሽን በዝነትህ አይንህ ያረቢ ያረህማን
አላህ ረጅም እድሜ ጠና ይስጦት
እረጂም እዴሜ እና ጤና ተመኘሁ ኡስታዝ
Ustathe adam allah yesxelen bagerum huneta iselame selaseradulen
ኡስታዝ እድሜና ጤና አላህ ይስጥል
ማሻ አላህ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልን
እረጂም እድሜ ከመልካም ስራ ጋር አሏህ ይስጠዎት አባት
Ustaze Allah yebarklen 🌺❤️
እረጅም እድሜ ተመኘሁልሁ
ማሻኣላህ ሸህኣደም ኣላህሙሉጤናና እድሜኣላህይስጥልን
Masha Allah Allah rejem edmana tana yesetote bewket lay ewket yechmerlot
እድሜወትን አላህ ያስረ ያስረዝመው ደስ ይላል ጋጠኞቹንም አናመሰግናለን
Reji Idme Le Ustazachin 👏👏
MaashallhaaMaashallhaaMaashallhaaEingeaa qadamenanAllhamdulihaaJezakallhakerUtsz allhaayetabekute
Awesome So Beautiful thank you EBS👍👍👍👍👍
ኽረኡስታዝ እውቀተዎበጣምየጠለቀእናደስየሚሉነዎትእድሜእናጤናይስጥልን
ሱለላሁ አለይሂ ውስለም
ፖፊሰር አደም ካሚል በጣም ሙሁር ሰው ነወት
የኢቶዮያ ሙስሊም ኦርጅናል ነው ዋው ማሸአላ ተባርክ አላህ እደሜ ይስጠወት አባታችን
wonidime be alemi kayi yale quriani anidi new! mesihafi qidusi ke 200 belayi derisuwali eyetebereze!? isilimina be alemi layi yalewui originali new! ethiopiani kelelochi agerochi liyui yemiyaderigati kemedina ketila ke alemi agerochi 2na ageri nechi! berigiti ye ahileli sunani wolijemani menigedi teketila yalechi ye habesha oulemochini afiritalechi! wuhabiya 27 ametu new ethiopia ye habesha oulemochi ye ahileli sunani wolijemani menigedi bemeketeli 1440 ameti nachewui! bezihi bekuli originali nati!
ቅዳሜ ከሳት ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ መልካም ፆም ይሁንላቹ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ። ሀገራችን ይጠብቅልን አሜን🙏❤
አሚን ያርብ እኸት
አሚን ቅን ስ9ው
አሚንንን እህቴዋ
@@hawatube8537 ammin
አሜን
አባሀ አላህ እረጅም እድሜ ይስጦት በዉቀት ላይ እዉቀት አላህ ይጨምርሎት እኔማ ስለ እምነታችን ሲያሰረዱ እንዴት ተመስጬ እንደምሰማዎት 😘😘😘
ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ኡስታዙና ተመስጨ ከማዳምጣቸው ብዙም ትምርት ከማገኝባቸው አንዱነክ አላህ ይጠብቅህ ኢቢኤሶችም እናመሠግናለን
ሁሌም. ቃላቶቾት. በጣም ይገርሙኛል.
ንግግር አዋቂ. የእውቀት. ባለቤት. ኖት አባቴ
Ramadan Mubarak. Kareem
Ante/anchi sew commentochih/sh betam yimechugnal. Keep them coming.
ማሻአላህ
ያተን አይነት ያብዛልን አላህ ረጂም እዲሜ ይስጥህ ማነው አደም ካሚልን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ እኔ በጣም እወደዋለሁ
ፕሮፌሰር አደም ካሚል በአካል ብዙ ተገናኝተን ብዙ አውርተናል
አሁን በዩቱብ ሳየው በአካል ከተገናኘንበት ይበልጣል ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩኝ ረጅም እድሜንና ጤናን ይስጥልን ጋዜጠኞችንም እናማግናለን ጊዜ ካገኛችሁ
ፕሮፌሰር አደም ካሚል ተዝቆ የማያልቅ ታሪክ አላቸው እኚ ሰው ከወጣት ጋር ሲገናኙ ወጣት ከሽማግሌ ጋር ሲገናኙ ሽማግሌ በአጠቃላይ ፈገግታ የተሞላው ከልባቸው ሰውን አክባሪ እና ሀገር ወዳድ ሰው ናቸው።
ቅዳሜ ከሠአቷች በጣም አድናቂያችሁ ነኝ ምክናያቱም ኡስታዝ አደም ድንቅ የእውቀት አባት ስለጋበዛችሁልን በዚሁ ቀጥሎበት ማለቴ እስልምና ማንንም አይነቅፍም ለሃገራችንም ትልቅ አስተዋፆ አለው ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሙስሊም ብቻ ሳይሆን ሁሉም ቢሰማው ጥሩ ነው
Saaa
ሳህ
I know Im asking randomly but does someone know a tool to get back into an instagram account??
I somehow lost my login password. I love any help you can give me!
ምናለ ትንሽ ረዘም ባለ ብዬ ተመኘሁ አንደበተርቱ አጀት ያርሳል ንግግሮ ረጂም እድሜ ከጤናጋር
መሸአለ
ኡስታዜ አላህ እድሜዎትን የርዝምልን ማሻ አለህ ብያለው ረጅም እድሜ ከቤታሰቦች ጋር ታማኛሁሎት ንግግሮት ሲጣፍጥ ማሻ አለህ ባቤታሳቦቼ እንደአንቱ የብዘልኝ የረብብብብብብብብ እስቲ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንደ ኡስታዝ ባቤታሰቦቼ ውስጥ የብዘልኝ የምትሉ ? ለይክ አድርጉኝ እኔስ ታማኛሁኝ ባቤታሰቦቼ
ብዙ እውቀትን አስተማሩን አባ እድሜን ጤናን ያብዛለወት ያረብ🇪🇹
"አላህ እድሜ ናጤና አብስቶ ይስጦት አባ" ጥልቅ ትምህርት ነው የተናገሩት ሁሉም ቢስማው የሚጠቀምበት ነገር ነው ያስትላለፉት ኢትዮጵያ በሁሉ ትቅደም 💚💛❤ስላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ።።። ለህዝቦዋ
ኢቢኤስ አልተቻለም ዘድሮ ጎበዞች ፍትሃዊ ስትሆኑ ትመሰገናላችሁ
ማሻአላህ የኔ አባት ስለእስልምናችን ታሪክ ሲተነትኑት ተመስጨ ነው የምሰማው ጀዛከላህ ኸይር
ሚገርም ምሁር ነህ የአለምን ታሪክ ዋጥ ያደረክ ፕሮፌሰር አደም ካሚል ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ታላቅ አባት አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን ሀቂቃ ትንታኔቸው በጣም ነው ደስ ሚል ነው ረጅም እድሜ ይስጥልን
ፕሮፌስር አደም ካሚል ፋሪስ ማሻአላህ ተባርከአሏህ አላህ እርዥምምምምምም እድሜና ጤና ይስጥልን ያረብ
ሁሌ ባዳምጥ የማልሰለቻቹሁ አላህ እድሜዎትን ያርዝምልን ያረብ ፕሮፌሰር አደም ካሚል
ጄዛከላህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ያህፍዘክ እረጅም እድሜና ጤና ከደስታ ጋር ይስጥልን የኛ ልዩ እውቀትን አላህ ይጨምርላችሁ ተሰምቶ የማይሰለች አንደበተ ርቱ ማሻአላህ
ኡስታዙ እድሜ ና ጤና አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ
ኡስታዝ። አደም ካሚል። አላህ እረጅም እድሜእና የጤና ይስጥህ። በጣም። ነው የምወደወት። አላህ እስከመጨረሻው። ድረስ። አላህ ይጠብቅህ። መልካም ስራህን ይቀበልህ። ያንተን አይነት። አላህ ያብዛልን
የአላህ ረጂም እድሜ ይስጥልን ላባታችን ባላለቀብየ ተመኘሁ
አደም ካሚልአላህ እድሜ ጤና ይሥጥህየኔጅግና
ፕሮፌሰራችን የኢትዮ ድንቅ ስጦታ በየአሉበት አላህ ይጠብቅልን እድሜዎትም ያርዝምልን ከሙሉ አፉያ ጋር ያረብ።
ማሻ አላህ ደስ ይላል እድሜና ጤናው ይሥጦት መሦሎን ያብዛልን ፕሮፌሰር አደም ካሚል
ዋው "ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው እስልምና እንደወረደ ነው አልተበከለም "👌 ኢቢኤስ ለፕሮግራሞች ሁሉም እናመሰግናለን
ፕሮፌሰር አደም ስዎዶዎት አላህ እድሜ ከአፍያ ይስጦት አባቴ
እርጂም እድሜና ጤና አባ አልሃምዱሊላህ እኛ ኢትዮጵያ ውያን ባለ ብዙ ታሪክ ነበርን አንድ ብንሆን አልሃምዱሊላህ አሁን አላህ መጨረሻውን ያሳምርልን በየሚዳያው እንተ ነፍስ ጀምረናል ፣ebs እናመሰግናለናለ በርቱ
አላህ ሩዥም እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ እንቁ የአላህ ስሳሳላቸው
Mashah allah allah hidemewon yarzimilin
ኢስላም 100%
Danke als muslim
ይህን ፕሮግራም ተከታትዬ አላውቅም
ዛሬ የመጀመሪያዬ ነው
በጣም ተመችቶኛል ኢቢኤስ በርቱ እንዲህ ነው ከወገናዊነት የጸዳ ጣቢያ
ቅዳሜ ከሳዓት ምርጥ ፕሮግራም እነራኬብ ተበለጡ
አላህ ረጅም እድሜ ይስጦት አሪፍ አስተማሪ ማሸአላህ
Waleeykumi salaam worahmatullahi wobarakaatu,masha Allah, ye Ethiopia muslim original ne yalut legna kurat new shukran jkl👌❤
አባ ረጅም እድሜ ይስጥዎ ማሽአላህ ስት ነገር ስርተዋል ያቱን እውቀት የበራ ብርሀን ነው አላህ ያቆይዎት ከጤና ጋር
የመጨረሻ ባለጌወች ኮሜቶች አላችሁ ስለናተ ቃላት የለኝም አንተ ሽማግሌ ትላላችሁ 0.0 ያክል አታውቁም የነዚህን ታላቅ የኢስላም ሙሁር ያክል ወላሂ አላህ የምፅፉበት እጃችሁን ይቆራርጠው ታላቅ የሀይማኖት አባቶችን የማታከብሩ ኡስታዞቻችን ኡለማወቻችን ለኛ ኩራታችን ናቸው አላህ ይጠብቃቸው እናተ የምትሣደቡ ወይ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ወይም አላህ የምፅፉበትን እጃችሁን ወይም የምትናገሩበትን ምላሣችሁን ሽባ ያድርግላችሁ
Mesallha Mesallha ❤ ❤ 💖 Alha yefzek ustaz alha wekber wendeme prgeram betame des elale 👏
አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ዋው የኢትዮጵያ ሙስሊም በአለም 100% አልተበከለም ትክክል ወላሂ
ማሻአሏህ ኡስታዝ አሏህ ረጅም እድሚ ያስጥልን ያረብ መሰላችሁን ያብዛልን
we thankyou profeser adem kamiel faris alllahbarakefee , jzakeallah long life and health for you and your familey..
አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዙነ
ኡስታዝ አላህ ከምቀኛ እና ክፉ ይጠብቆ ❤️❤️❤️
እኔ ስማር ጉደኞቼ በሙሉ ሙስሊሞች ናቸው ፀባያቸው፣ትህትናቸው፣ስዓት አክባሪነታቸው፣ታማኝነታቸው ደስ ይለኛል ጉደኞቼ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ አሁን ግን የአረቦች ክፍት በእህቶቻቸን ላይ ያለው እግፍ ያመኛል ግን ከኢትዮጲያን መርሆዎች ጋር ይለያያል መልሱልኝ
ምንም አይለይም
ሁሉም አለም ላይ ያለ ክርስቲያን ሰው አንድ ነውዴ??
ስለዚህ እስላም ሀይማኖቱ ሲሆን ሙስሊሞች ሰዎቹ ናቸው።
ልክ እንደናተ ሁሉም ሙስሊም ሀይማኖቱን ይተገብራል ማለት አይደለም።
ደሞስ ክርስቲያን ሀገሮች በአረቦች ወይም በሙስሊሞች ላይ ከሚያደርጉ በላይ ማን ግፍ ይሰራል??
የሶርያ ህዝብ በማነው የሚያልቀው በአሜሪካ ድራማ አይደል?? ጀቷን እየላከች የምታስጨርሳቸው።
ፍልስጤሞች የሚያልቁት በእስራኤላውያን አይደል?
የበርማ ሙስሊሞች እንደከብት እየታረዱ የተበሉትስ ማነው ያደረገው??
አለም ላይ እንደሙስሊም የሚበደልና ግፍ የሚፈፀምበት የሚገደል አለ????
ግን እስልምናን አላህ ራሱ ስለሆነ ያወረደው ጠባቂውም እሱ ረቡል አለሚን ነው።
አረብ ጥሩዎች ናቸው አንዳድ ሙጅሪም ካልሆነ በቀር።
ህግና ደንቡን ካከበርሽ በሰላም ሰርተሽ ትኖሪያለሽ ትለወጫለሽ። ከመዳም እኩል እንሆናለን እያላችሁ ምላስ እያስረዘማችሁ ነው ችግር የሚመጣው። በዛላይ አረብ አገር መጥተን የሰው ልጅ በጭካኔ የምንገድል በቢለዋው በካውያ በተለያዩ ነገሮች እኛ ሰራተኞች አንብስም በግፍ መስራት። ታዲያ የሰው ቤት እስከሆነ ድረስ ዝቅ ብለን ልንሰራ ነው ግን የመጣንበትን ረስተን መዳምን ለመሆን ያምረናል።
አዳሜ የተለወጠው በአረብ ሀገር ነው። ጥቂት መጥፎ ስታይ ሁሉም እንደዛ ማለት አይቻልም።
ሰራተኛና አሰሪ በገዛ አገራችንኳ በራሳችን ዜጋ ምን እንደሚያደርጉ ማየት በቂ ነው። ምድር ላይ እንደአረብ ሙስሊም ግፍና በደል የደረሰበት የለም ግን አላህ ከኛ ጋር ነው። በሚሞተው እጥፍ ይመልስና ከናተው መካከል አላህ ያበራላቸውን ኢስላም ያደርጋቸዋል። አለም ላይ እንደ አሜሪካና ጣሊያን ፀረ ኢስላም የለም ግን ማስቆም አልቻሉም አገራቸው የራሳቸው ዜጋ ኢስላምን እየተቀበለ አጥለቅልቆቸዋል ምንም ማድረግ አልቻሉም።
@@HudatubeTayiba ትክክል ሀያቲ
@@HudatubeTayiba ጉበዝ
ሁሌም ሁሌም እከታተላችሁ አለው ዛሬ ደግሞ ወደድኳቹህ
Masha allah pr ademe Allah edmahnem yarzemlen yaaaaaarb 👍👍👍👍👌👌👌💜💜💜💕
ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡሥታዝና ረጅም እደሜና ጤና ይሥጥልን
ኢቢኤሥ እናመሠግና ጀግናችንን ሥላቀረባችሁሉ
ጋሽአደም ካሚል እስከቤተሰቦችህ ሁሌም ሰላማችሁን እመኛለሁ
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር
It's looks like democracy lite showing good job ebs thanks .From LA
ማሻአላህ እድሜ ከጤና ገር አላህ ይስጦት
በአብይ ዘመን ያየነው መቼም ያልገመትነው ነው ። እኛ ሙስሊሞች እንደ ግንባር ቀደምትነታችን አይደለንም ኢትዮጵያ ሙስሊሞች በስንትጭቆና ውስጥ ተፈትነን ያለፍን ሙስኪሞች ነን ለዚህ ነው አብይን እንዳመስግነው የምገደደው
Ebs በጣም እናመሰግናለን ሚዛናዊ መሆን እንደዚህ ነው በርቱልን ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
_መሻአላህ ጀዛአኩም አላህ ከይር ጀዛአ ፕሮፌሰር_
አላህ ይጠብቅልን ሼኸ አደም
አላህ እድሜዎትን ያርዝምልን ኢስላም ሰላም ነው አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ
Wow. What a great ! Guy. Ethiopia is proud of YOU ! 🇪🇹 much respect !
🇪🇹🌹🌍🤲🥇Mashaallah mashaallah mashaallah Mashaallah mashaallah Allahamdulillah Rebilalemin betam konjo new Jezakumulaheyiren I!!!!!!!!🇪🇹🌹🌍🤲🥇
ማሻ አላህ አባታችን አላህ እድሜና ጤና ይስጦት ሁሌም ንግግራቸው ይመስጣል
May Allah blessed you professor
ኡስታዝ አላህ እረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጣችሁ ኩፉ አይንካችሁ
በዚ ሳአት ያላቹ የእኩልነት አመለካከት በጣም ደስ ይላል በዚው ቀጥልበት ኢቢኤሶች እደ ነጃሽ አይነት ፋትሀዊ ሁኑ
ماشاء الله تبارك الله الله يحفظك ويستر عليك 🤲👍👍👍❤
እረጅም እድሜ አባ እደዚህ ያለሰው አሏህ ያብዛልን
ማሻአለህ ኡስተዜ አለህ የቆይህ ጄዘክ አለህ ኸይር
ያአላላ!!! አላህ ረጅም እድሜ ይስጦት የእውቀት ባለቤት ሁልህንም ተማር ሰው ሆይ !! ይቅሯ !!!
ማሻ አላ እረጂም እድሜና ሙሉ ጤንነት አላህ ይስጦት በጠም ድስ ይለሊ
ያራብ ያአላህ እድሜ ላይ እድሜ ጨምርላቼው ትልቅ ሰው አቆይልን
አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት በጣም መሳጭና ደስ የሚል ንግግር ነዉ
ma sha Allah Ababye yega kurat
Mesach koyta neber aaaa beya new yadamtekut masha Allah
ረጅም እድሜና ጤና
ምርጥ ሰው አላህ እድሜወትን ያብዛልን
እናመግናለን ኢቢእሶች አላህ ረጅም ያቆያቹ አባታችንም ያረብ
masha Allah Masha Allah 020ttttttttttttt kemola afiyaa
እስልምና ኦርጅነል ነው ማሻ አለህ
አልሀምዱሊለህ ሙስሊም ለደረገኝ አላህ ትልቅ ምስገነ ይገበው አልሀምዱሊላህ
የልቤን ነው የወሩት ኑሩልኝ ኡስታዜ
ማሻአላህ አላህ ያሀፍዝሁ ፕሮፌሰር አደም ካሜል
ማሻ አላህ አላህ ፕሮፌሰር ኡስታዝ አደም ካሚል ጀዛኩም አላህ ኸይር
ጀዛኩሙላህኸይር
አባታችን
ረመዳን ሙባረክ
ያሙሥሊሚን
ኢቢኤስ እናመሰግናለን ኢስላም መለኮታዊ የነብያት ሁሉ እምነት ነዉ ኑ ሰላም ታገኛላቹ
ማሻአላህ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ
አላህይጠብቀወትሽህ እናተንም ሂደያይስጣችሁ
ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን አላህ እጁመደ እድሚ ይስጦት
የቢላልን
ሀገር የነ ነጃሽን
በዝነትህ
አይንህ ያረቢ
ያረህማን
አላህ ረጅም እድሜ ጠና ይስጦት
እረጂም እዴሜ እና ጤና ተመኘሁ ኡስታዝ
Ustathe adam allah yesxelen bagerum huneta iselame selaseradulen
ኡስታዝ እድሜና ጤና አላህ ይስጥል
ማሻ አላህ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልን
እረጂም እድሜ ከመልካም ስራ ጋር አሏህ ይስጠዎት አባት
Ustaze Allah yebarklen 🌺❤️
እረጅም እድሜ ተመኘሁልሁ
ማሻኣላህ ሸህኣደም ኣላህሙሉጤናና እድሜኣላህይስጥልን
Masha Allah Allah rejem edmana tana yesetote bewket lay ewket yechmerlot
እድሜወትን አላህ ያስረ ያስረዝመው ደስ ይላል ጋጠኞቹንም አናመሰግናለን
Reji Idme Le Ustazachin 👏👏
Maashallhaa
Maashallhaa
Maashallhaa
Eingeaa qadamenan
Allhamdulihaa
Jezakallhaker
Utsz allhaayetabekute