"ፕሮፌሽኔ የሚጠይቀኝን ነው የማደርገው... " ሄርመን ልዑል | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • "ፕሮፌሽኔ የሚጠይቀኝን ነው የማደርገው... ሄርመን ልዑል | Seifu on EBS | Hermen Leul
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይል
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

ความคิดเห็น • 702

  • @educate-t1
    @educate-t1 7 หลายเดือนก่อน +4

    She is so intelligent omg. I'm so proud of her. I come here to watch this over and over again to boost my confidence.

  • @ferdosjemal1074
    @ferdosjemal1074 3 ปีที่แล้ว +17

    የወደድኩልሽ ነገሮች ከምጠላብሽ ነገሮች ይበልጣሉ

    • @bana470
      @bana470 3 ปีที่แล้ว +1

      Yesss

  • @danielworkneh5829
    @danielworkneh5829 3 ปีที่แล้ว +9

    what a woman what a woman i respect you!!!!

  • @MA-vj2tg
    @MA-vj2tg 2 ปีที่แล้ว +9

    Beautiful inside and out!!

  • @kerrya2128
    @kerrya2128 3 ปีที่แล้ว +24

    I love her confidence, her attitude & well spoken 👌 true definition of a rolemodel for many african women 👏👏she is simply brilliant 👏👏👏👏👏🥰👍

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z 3 ปีที่แล้ว +36

    ኢትዮጵያ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ አምላክ ይጠብቅሽ።ደስታሽን እንጂ ሀዘንሽን አያሰማን ፈጣሪ አምላክ።ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ዘርኝነት ይውደም።

  • @user-he3dj7lh2u
    @user-he3dj7lh2u 3 ปีที่แล้ว +22

    በጣም እጅግ በጣም አድናቂሽ ነኝ ።እግዛብሔር ትልቅ ደረጃ ላይ ያድርስሽ
    👍።ያለሽ በራስ መተማመን ፣ ብስለትሽ፣ አስተዳደግሽን የተጠቀምሽውን አገላለጽ ፣ስለ አባትሽ መልካም አባትነት፣ በአጠቃላይ የ ንግግርሽ ብስለት ቀኑን ሙሉ ብታወሪ አትሰለቺም።ወደሃላ አትመልከቺ ትልቅ ደረጃ ላይ እንደምትደርሺ አኔ ጥርጥር የለኝም።ሴቷ ልጄ እንደንቺ እንድትሆንልኝ እመኛለሁ ። ( በራስ መተማመን)👍እግዛብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
    👍👌👏👏🙏😍

    • @user-of8gj2di6n
      @user-of8gj2di6n 3 ปีที่แล้ว

      ልጄ እንዳንቺ ትሁን ብለህ ሞራሎን እንዳትነካው እሷም እንዳጠላህ እኔም በ 30አመቴ ነው የወደድኳት

    • @godblessethiopia4524
      @godblessethiopia4524 3 ปีที่แล้ว

      no she is not matured.

    • @mimiethiopia9628
      @mimiethiopia9628 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል. እኔም. አድናቂነኝ

    • @mimiethiopia9628
      @mimiethiopia9628 3 ปีที่แล้ว

      አባቴን በጣምእወደዋለው. ጥሩአባትን ማክበርግድነው.

  • @alem7785
    @alem7785 3 ปีที่แล้ว +16

    ሴትነት ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይ ካምፓስ ውስጥ ያለው ፈተና በጣም ያሳዝናል።

  • @m..t..oru..l..2827
    @m..t..oru..l..2827 3 ปีที่แล้ว +8

    ገራሚና አስተዋይ...አስተማሪ ድንቅ ሴት!

  • @mekedsalemu940
    @mekedsalemu940 3 ปีที่แล้ว +5

    ሶሻል ሚዲያ ተከታይ አይደለውም
    ዛሬ ገና ነው ያወኩሽ በጣም ደስ የምትይ
    ከንግግርሽ ጠንካራ ሴት እንደ ሆንሽ እረዳለው እራስን መሆን የመሰለ ነገር የለም በዚው ቀጥይ ግን አለባበስሽን ትንሽ ብታስተካክይ ።

  • @zahraz838
    @zahraz838 3 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔርን ይቅር ይበልሽ የኢ/ያ እና ቤቴክርስቴያን ያስተማረችን እንደዚህ እራቁታችሁን ውጡ አላለችንም አገርሽን ከወደድሽ አለባበስሽን አስተካክኪ ይች አለም እኳ ቀሪ ናት?????😭

    • @user-of8gj2di6n
      @user-of8gj2di6n 3 ปีที่แล้ว

      እህ 😭😭😭💚💛❤🙏

  • @hannasolomon7820
    @hannasolomon7820 3 ปีที่แล้ว +117

    What a great interview, she responded so well for each questions. Most Ethiopian celebrities are shy and don’t respond appropriately. But she is so well spoken. The stage was hers, even she drank the glass of water 🥰 in front of her. It’s very eye opening for other young female as I am. Yes she is right “respecting a Woman is being a gentleman”. I’m just impressed. Hermen good luck. Wish u great future ahead. And seifu, the suit look so good on u.

    • @mamothefool
      @mamothefool 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/7lvNRuPL5F4/w-d-xo.html ሰብስክራይብ አርገው ይሳቁ 😂😂😂

    • @leulll8066
      @leulll8066 3 ปีที่แล้ว +3

      ashkabetsh

    • @hannasolomon7820
      @hannasolomon7820 3 ปีที่แล้ว +7

      @@leulll8066 endante aynet wendoch nachew hagerachin lay beshta honew yekerut

    • @afrotimes9272
      @afrotimes9272 3 ปีที่แล้ว +1

      she is special.

    • @leulll8066
      @leulll8066 3 ปีที่แล้ว

      @@hannasolomon7820 she drank the glass of water setey beka alchalkum

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 3 ปีที่แล้ว +4

    What a strong Girl and I like your confidence .

    • @selamtekeste970
      @selamtekeste970 3 ปีที่แล้ว

      i admire the confidence she have...

  • @TK-hn2wf
    @TK-hn2wf 3 ปีที่แล้ว +7

    Good insight about Prime Minister Abye. He gave hope for many ....true !!!

  • @arsemaalemu6892
    @arsemaalemu6892 3 ปีที่แล้ว +29

    She is an inspiration for most women love her so much

  • @almazamanuel4231
    @almazamanuel4231 2 ปีที่แล้ว +2

    She is amazing and confident honest I really like her

  • @selamlealem2696
    @selamlealem2696 3 ปีที่แล้ว +111

    ዘመናዊነት እንዴት ነው ሚገለፀው ጎበዝ የፈለግሽውን መሆን መብት ነው ነገር ግን የሁላችንም አባት በዘመኑ ዘመናዊ ነው ያ ማለት ኢትዮጵያዊነት ድንቅና ልዩ የሆነ የራሱ ሚስጥር አለው በሀል ሀይማኖት በሚለው ውስጥ ታንፆ ማደግ ነው ዘመናዊነት።

    • @yeabtazreact
      @yeabtazreact 3 ปีที่แล้ว +6

      በእውነት ልክ ነሽ

    • @ios1517
      @ios1517 3 ปีที่แล้ว +4

      እውነት።
      እግዚአብሔር ይባርሺ እህቴ

    • @user-ys3fn3rj4j
      @user-ys3fn3rj4j 3 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል። ሰይፉ ከዚች አይነት ሴት ምንድን ነው ለሚመጣው ትውልድ እያስተማረንያለው ነገር? ሰይፉ ቢያስብበት መልካም ነውና እሱም ልጆች አሉት።

    • @trustgod2522
      @trustgod2522 2 ปีที่แล้ว

      🙏

    • @dalina8938
      @dalina8938 7 หลายเดือนก่อน

      👋👋👋👋 ጎበዝ በርቺ የራስሽ ኑሮ የራስሽ ነው

  • @queensentertainment1659
    @queensentertainment1659 2 ปีที่แล้ว +2

    I like her confidence,her strength,her attitude and whole thing was great and she is a real role model for all African woman she is so brilliant

  • @azebteshome3457
    @azebteshome3457 3 ปีที่แล้ว +22

    ወይኔ ሄርሞን በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ እንደዚህ አትመስየኝም ነበር እግዚአብሀሄር ያሰበሽውን ያሳካልሽ፡፡

    • @mamothefool
      @mamothefool 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/7lvNRuPL5F4/w-d-xo.html ሰብስክራይብ አርገው ይሳቁ 😂😂😂

  • @user-ys3fn3rj4j
    @user-ys3fn3rj4j 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰይፉ ለልጆቻችን ምን አይነት ልቅ የሆነ ኢትዮጵያዊነትን የሚያስክድ የእርክስና በሀሪ እያስተማርክብን ነው። ይቺን የምታቀርብልን ምን ልታስተምረን ወይም ልታዝናናን ነው? ለሌላው ለኢትዮጵያ ልጆች ባታስብ አትሊስት አንተም ልጆች ኡሉህ። እሷንም እግዚአብሔር ልብ ይስጣት። አንተንም ማስተዋሉን ያድልክ። አሜን

    • @genetyilam1791
      @genetyilam1791 3 ปีที่แล้ว

      ልጆችህ የማይጠቅም ሾው እንዳያዩ መከልከል መቆጣጠር አለብህ ሰው የራሱን ስሜት ማድረግና መስራት መብት መሆኑን ብትረዳ

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 3 ปีที่แล้ว +28

    ሰይፉ፡ ዛሬ ትልቅ ሴት አቀረብህ! Bravo!

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398 3 ปีที่แล้ว +1

      Did she finished her Electrical Engineering class? Since she was on her final exam, was so eager to know that and I don't want to hear she didn't complete. I wish I interviewed you. You proved that, we Ethiopian woman can accomplish much. I can guess that a lucky and self confident man will marry you!!

    • @yejesus6453
      @yejesus6453 3 ปีที่แล้ว +1

      Are tilik geta enji tilik sew yelem

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 3 ปีที่แล้ว

      @@yejesus6453 jil

    • @yejesus6453
      @yejesus6453 3 ปีที่แล้ว

      @@Nur-rc7sd hahaha min alishign ? selamiye

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 3 ปีที่แล้ว

      @@yejesus6453 protestantoch yemaygenagn neger magenagnet twedalachu abo tewuna

  • @cubadebesai1356
    @cubadebesai1356 3 ปีที่แล้ว +12

    This is probably the best interview I had ever seen of Seifu's show. In the beginning of the interview I was about to call it off because I thought Hermon was a fake lady. For some unknown reason I didn't. This lady is an amazing and down to earth lady. She is an inspiration to all East African men and women. Her qualities are missing from most Ethiopians and Eritreans. We can learn from her self expression, purpose in life, courage, confidence and creativity. Seifu here is at his best and funny.

  • @anchalemeweldesilase6947
    @anchalemeweldesilase6947 3 ปีที่แล้ว +4

    I don’t no here but she is so brave I like her confidence good job girl 🙏🏽

  • @prettygirl-fj6zw
    @prettygirl-fj6zw 2 ปีที่แล้ว +5

    የምር አሁን ወደድኳት በጣም ምርጥ ሴት ነች ለካ እስከአሁን ለሰደብኳት ሁሉ ቆጨኝ

  • @tewodrosdullo5122
    @tewodrosdullo5122 3 ปีที่แล้ว +14

    I really appreciate the effort you made when you were at high school.

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 3 ปีที่แล้ว +2

    በራስ መተማመኗን በጣም ነው ያደነኩት። ወጣትነቷ ላይ በራስ መተማመኗን ስለጨመረችበት የፈለገችበት ለመድረስ ምንም አያቅታትም። መልካም የስኬት ዘመን እንዲሆልሽ ከልቤ እመኝልሻለሁ።

  • @talentworldwide9767
    @talentworldwide9767 3 ปีที่แล้ว +14

    አስተዋይና የዳበረ ስብእና እንዳለሽ ያስታውቃል :- keep it up good work baby 🙏

  • @selamawit2625
    @selamawit2625 3 ปีที่แล้ว +16

    I really like this girl. I am proud of her for overcoming sexual abuse in the university and get to where she is right now! #Girlpower and I love how confident she is in whatever she dress up. I am an Afrofemnisit and the fact that she is standing up for women's rights is amazing. do not let anyone get in your way. Keep shining girlllllll!

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 3 ปีที่แล้ว +8

    ሰው የሚፈርደው ባለባበስ እና በሚታይ ቁስ ነው ፡ ፡ እውነት ያለው በማይታየው ፡ ስውር በሆነው ሀሳብ በሚባለው ድቅ ነገር ውስጥ ነው ፡ እጅግ እስተማሪ ነው ፡ በተለይ ለኛ መሀበረሰብ ፡ ፡ በራስሽ ሀሳብ ላይ መቆምሽን እደንቃለሁ👍🏾👍🏾👍🏾💚💛❤️

  • @sone8065
    @sone8065 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም የምትገርም ድንቅ አመለካከት ያላት ዉብ ልጅ ነች በበኩሌ እይታዋን ወድጄዋለሁ።

  • @ferhanaadem8954
    @ferhanaadem8954 3 ปีที่แล้ว +3

    U r so inspirational working and going to school. Am proud of u

  • @dawitg25
    @dawitg25 3 ปีที่แล้ว +1

    እቺ ልጅ በጣም የገባትና የተረዳች ልጅ ነች። እኔ ከጠበቁትና ከገመትኩት በላይ ሆና ነው ያገኘኋት። ብስል ነች።

  • @hawinetttesfaaye6019
    @hawinetttesfaaye6019 3 ปีที่แล้ว +7

    ሠይፉ ተባርክ ጥሩ ትምህርት አሥተማራችሁኝ !!!!

  • @aidadeininger1491
    @aidadeininger1491 3 ปีที่แล้ว +3

    Such an impressive young lady. I wish her all the best and lots of success. So articulate.

  • @hailuyosef6722
    @hailuyosef6722 3 ปีที่แล้ว +14

    በኢትዮጵያ ባህልና ሥርዓት ውስጥ ላደገ ማህበረሰብ እንዲህ የተለወጠ አመለካከትና አስተሳሰብ ያላት አስተዋይ አዋቂ ወጣት ማግኘት ይገርማል ብዙ ነገር ተማርኩባት ጎበዝ በርቺ !!

  • @piccolinamiquerido8128
    @piccolinamiquerido8128 3 ปีที่แล้ว +8

    gobez......may God bless you 🙏🙏🙏🙏

  • @andnetandy3891
    @andnetandy3891 3 ปีที่แล้ว +14

    በጣም የምትገርሚ ልዩ ሴት. እራስን መሆን የሚለው ሀሳብ በጣም ወድጄዋለሁ፡፡ ጥሩ ነገር ላንቺ አልብርኝም አሁን ግን ልዩ ሴት መሆንሽን አይቻለሁ፡፡ ጥሩ ቦታ እንደማይሽ እርግጠኛ ነኝ

  • @Rippedsad
    @Rippedsad 3 ปีที่แล้ว +1

    ሄርመን፡መጀመሪያ፡ሳያት፡ልገመግማት፡ሞከርኩ፡አስቲ፡ለማንኛውም፡ላዳምጣት
    ብዬ፡ውሰንኩ፡ምን፡አይነት፡ቢርልየንት፡መሆ
    ኗን፡ስገነዘብ፡ውበቷ፡እየተገለጠ፡መጣ
    ሰይፉ፡ሄርመንን፡በማቅረብህ፡ተባረክ፡
    የብዙዎች፡መፍትሄ፡ነትና፡ይባርካት።

  • @hassenatbedane3122
    @hassenatbedane3122 3 ปีที่แล้ว +16

    Wow....she is amazing women.

  • @usserbxhhb
    @usserbxhhb 3 ปีที่แล้ว +9

    I never heard of her but she is amazing💕🥰 she is strong🙏🏼

  • @jesusismylord.3041
    @jesusismylord.3041 3 ปีที่แล้ว +2

    You are full confident lady.

  • @saraberaki2613
    @saraberaki2613 3 ปีที่แล้ว +3

    I’m very impressed proud of you

  • @eseyegirma4384
    @eseyegirma4384 3 ปีที่แล้ว +3

    I respect you so much 👍👍👍

  • @habsha5387
    @habsha5387 3 ปีที่แล้ว +5

    Wow ! 👏🏽👏🏽👏🏽
    She’s really intelligent and beautiful mind her self - esteem !!

  • @abebawabebaw2480
    @abebawabebaw2480 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው የምንወድሽ በርቺ

  • @andbeyond9085
    @andbeyond9085 3 ปีที่แล้ว +7

    Girl, you are great!--Thank you for bringing about Positive Energy.

  • @lilactiktok
    @lilactiktok 3 ปีที่แล้ว +157

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ታሪኳን ከሰማው በኋላ የወደድኳት?

    • @yohannes21234
      @yohannes21234 3 ปีที่แล้ว +6

      Me too

    • @yosefakatsukihokage4817
      @yosefakatsukihokage4817 3 ปีที่แล้ว +3

      Kkkkk ename

    • @mamothefool
      @mamothefool 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/7lvNRuPL5F4/w-d-xo.html ሰብስክራይብ አርገው ይሳቁ 😂😂😂

    • @mamothefool
      @mamothefool 3 ปีที่แล้ว

      @@yohannes21234 th-cam.com/video/7lvNRuPL5F4/w-d-xo.html ሰብስክራይብ አርገው ይሳቁ 😂😂😂

    • @mamothefool
      @mamothefool 3 ปีที่แล้ว

      @@yosefakatsukihokage4817 th-cam.com/video/7lvNRuPL5F4/w-d-xo.html ሰብስክራይብ አርገው ይሳቁ 😂😂😂

  • @maximiliana.1892
    @maximiliana.1892 3 ปีที่แล้ว +11

    You're hero. You're confidence is really amazing, keep winning Hermon.

  • @selihom6023
    @selihom6023 2 ปีที่แล้ว +1

    ✊🏼❤️thank you ሄርመንዬ!!

  • @fnan1175
    @fnan1175 3 ปีที่แล้ว +5

    Keep up the good work hermen! Learned a good lesson😍😍😍👍👍

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ምትደነቂ ከ ልጅነትሽ እስካሁን ጠንካራ ሴት ነሽ ሁሉ አነጋገርሸም ብልህ ነሽ ሁላችንም ሴቶች እንዳንቺ ብንህን ደስ ባለኝ በርቺ 👌👍😘

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 3 ปีที่แล้ว +4

    Keep up the good job, and God bless you H👍🙏❤️

  • @bl8869
    @bl8869 3 ปีที่แล้ว +2

    I like her confidence. This a new time and she is a new generation and everybody deal with it. It’s pure business not personal. She is utilizing and monetizing social media. As long as she has integrity in what she does, more power to her.

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 ปีที่แล้ว +13

    ሰይፍሻ ለምን እንዲህ የለቀቁ ሰዎችን እንደምታቀርባቸው የራስህ ምክንያት አለህ ግና እባክህ ደግሞ ህፃናቱ ተነስተው የዚህችን ከኢትዮጵያዊነት ውጪ የወጣችን ሴት ልጅ እንዳይከተሉ ስጋቴ ነው:: አትዘምን አይደለም በስርአቱ ቢሆን ግን ይመረጣል :: ይህችን የምትዘገንን ማየት አንፈልግም:: ስንት የሚያስተመሩ ወርቅ ልጆች እያሉ ????

  • @kldfootball
    @kldfootball 3 ปีที่แล้ว +5

    She has a confidence wow amazing girl

  • @Elias12123
    @Elias12123 3 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ነው ኢትዮጵያን እንደምን አላችሁ በአል በጥሩ ሁኔታ እያሳለፍችሁ እንደሆነ ተስፍ አደርጋለሁ አሁንም ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንንና ወገኖቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን! ሁላችንም በያለንበት ሆነን ስለ ሀገራችን ስለ ወገኖቻችን ስለ አንድነታችን መልካም የሆነውን ሁሉ እናድርግ።

  • @mtytas1890
    @mtytas1890 3 ปีที่แล้ว +11

    🔥🔥🔥🔥 her confidence 😍🥰

  • @elshadaymeressa304
    @elshadaymeressa304 3 ปีที่แล้ว +1

    Hermon, you a true definition of a strong & confident women who takes control of her own life. I want to express my admiration as you have a courage to face the community who has to say a lot about you making you feel embarrassed to be who you are. I know culture means everything to this community but l feel like there is a tendency to make women ashamed of her self , telling her what to do , telling her to stay behind curtains, which i don't believe is a positive culture. It will surely take a time to get it over with but i really admire women like you who is strong enough to break through this barrier and make something happen for them selves.

  • @Kunama_tube
    @Kunama_tube 3 ปีที่แล้ว +1

    Fully confidence girl amazing

  • @azebberhane9287
    @azebberhane9287 3 ปีที่แล้ว +3

    Behulet kaunka (Amaragna na English) ekul awerachiw ye amaregna kale mehtet lay
    Enji gobez nesh ❤️🇪🇷

    • @user-vx6ry3ik1l
      @user-vx6ry3ik1l 3 ปีที่แล้ว +1

      This is becoming a norm in Ethiopia. That was my observation too!

  • @shalomty5334
    @shalomty5334 3 ปีที่แล้ว +11

    Hermiye ❤️ she’s an inspiration for every women who’s living there life controlled by how society thinks ..

  • @Koolzak-gmail
    @Koolzak-gmail 3 ปีที่แล้ว +3

    A very smart cookie, if only she wasn't as scantily dressed...at times

  • @lydiakassie1736
    @lydiakassie1736 3 ปีที่แล้ว +14

    Seifu: ye Adama lij nesh?
    Hermon: ye nazareth lij negn Awo
    🤣🤣🤣i love her

  • @asrarsemanseid4597
    @asrarsemanseid4597 2 ปีที่แล้ว

    She is really beyond my expectations.she so inspirational

  • @rozawoldemariam6380
    @rozawoldemariam6380 3 ปีที่แล้ว +2

    So far so good.

  • @yomirratussa9755
    @yomirratussa9755 3 ปีที่แล้ว +4

    I love how beautiful you are inside and outside, so strong

  • @ethiopiainme6779
    @ethiopiainme6779 2 ปีที่แล้ว

    Wow her point of view is outstanding

  • @edomiasemishaw9931
    @edomiasemishaw9931 3 ปีที่แล้ว +1

    One of the wisest model in 🇪🇹⭐

  • @tigistiabraham2499
    @tigistiabraham2499 3 ปีที่แล้ว +6

    One of the greatest show of seifu's , love the way she commend her father !😍❤️

  • @yeshimekoya6979
    @yeshimekoya6979 3 ปีที่แล้ว +5

    She is so beautiful, I love her confidence too.

  • @fafiyasin7259
    @fafiyasin7259 3 ปีที่แล้ว +106

    ሰይፋ ውሸት ጥሩ አይደለም
    እኛ ኮሜንተሮች ሁሌም ነው እድለወርቅን እንዲታቀርብልን የለመንህ አንተ ግን ባላየ አልፈኸናል ልንገርህ ተከታታዮቻችሁን ማክበር ግደታችሁ ነው ያለ እኛ ባዶ ናችሁ

    • @mamothefool
      @mamothefool 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/7lvNRuPL5F4/w-d-xo.html ሰብስክራይብ አርገው ይሳቁ 😂😂😂

    • @selmeyefru7671
      @selmeyefru7671 3 ปีที่แล้ว

      inerasu sintee tayekut

    • @remlayoutube9062
      @remlayoutube9062 3 ปีที่แล้ว +1

      ምን አልባችም አንዳንዶች አርቲስቶች መታየት ምናምን ወሬ የማይፈልጉ ስላሉ ሲደወልባቸው እሺ አይሉት ይሆናል

  • @eamhim848
    @eamhim848 3 ปีที่แล้ว +2

    She have the right to do what she believes it is right .

  • @redietalemayehu913
    @redietalemayehu913 2 ปีที่แล้ว

    she is a strong women. I'm proud of her

  • @mr.kalu9274
    @mr.kalu9274 3 ปีที่แล้ว +6

    Hero 👏

  • @fton3540
    @fton3540 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰይፉ ግን ለምን እድለወርቅን አታቀርብልንም😢😢

  • @ajmanajmanajman5052
    @ajmanajmanajman5052 3 ปีที่แล้ว +1

    Really I'm proud of you my dear

  • @medanitmekonin7983
    @medanitmekonin7983 3 ปีที่แล้ว +12

    የፎቶ አነሳስሽን ብትቀይሪ ውዴ

  • @tsadikwolay6953
    @tsadikwolay6953 3 ปีที่แล้ว

    I was impressed when she had been talking about and what she did and doing but finally I hat her impressing people except her father. I appreciate her father what he has done for his children.

  • @yesewkne6016
    @yesewkne6016 3 ปีที่แล้ว +3

    So expressive with her words...I appreciate your dedication

  • @rekikmoges
    @rekikmoges 3 ปีที่แล้ว +1

    no matter how you look your confidence wow

  • @user-tw2zc3ez4h
    @user-tw2zc3ez4h 3 ปีที่แล้ว +3

    Betam akeberkush yene konjo Egzybher ybarksh

  • @myblackcoffee5055
    @myblackcoffee5055 3 ปีที่แล้ว +1

    I am not sure who she is but I love her. This my first time see her. Her brain quest!!!@💌😍love it.

  • @wendyteshager6490
    @wendyteshager6490 3 ปีที่แล้ว +53

    አይ ይሄ ከኢትዮጵያዊ ባህል ያፈነገጠ ነዉ እራቁት መሆን ምኑ ነዉ ሰክሰስ ፉል የሚያደርገዉ ወደዛ ይሄ ዝሙትን ፕሮሞት ከማድረግ አይተናነስም

    • @user-yz4hm9xb1c
      @user-yz4hm9xb1c 3 ปีที่แล้ว +5

      እያት እስቲ፣ ንግግሯን፣ ጨዋታዋን አላማዋን፣ የደረሰችበት ሳክሰስ አይደነቅም? በተለይ በተለይ ሰራ ፈልጋ ተቀጥራ እራሷን እየከፈለች private school ማስተማሯ ድንቅ ችሎታ ነው።

    • @user-yz4hm9xb1c
      @user-yz4hm9xb1c 3 ปีที่แล้ว +2

      አቤቤቤቤት። አለባበሷን ላትወጅው ትችያለሽ ግን ዝሙትን ምን አመጣው??? ለምንድን ነው ግን ክፉና የሰውን መብት እምንገፋ ህዝቦች እምንሆነው???

    • @abyssinianeagle8993
      @abyssinianeagle8993 3 ปีที่แล้ว +1

      ከዚህ ሁሉ አጨብጫቢ ህዝብ መሀከል አንድ እውነተኛ ሰው ተገኘ!

    • @misha8025
      @misha8025 3 ปีที่แล้ว

      ምንም ማለት አይደለም። ይሄ ኋላቀርነት ነው።

    • @lidyanaredeemed9848
      @lidyanaredeemed9848 3 ปีที่แล้ว

      Agree. She is unhappy and lost honestly.

  • @senaitgg614
    @senaitgg614 3 ปีที่แล้ว

    Your confidence is amazing,!

  • @TsehaiTube
    @TsehaiTube 3 ปีที่แล้ว +3

    I am so impressed by your talents and confidence. Your father certainly did a good job. You are a head of your time. I can imagine how some people can give you hard time because of your life preference. Keep up the good job young lady 👏🏾👏🏾

  • @bethelhemsisay690
    @bethelhemsisay690 3 ปีที่แล้ว +1

    i like your energy, good job berchi

  • @jemilanurdine5321
    @jemilanurdine5321 ปีที่แล้ว +1

    ለምን ግን እድል ወርቅን አታቀርብልንም ኢንተርቪ የሚገባት ጎበዝ አርቲስት ናት

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 3 ปีที่แล้ว +12

    ጎበዝ ነሽ የኔ ጀግና በዝች ምድር ምንም ሆነሽ ኑሪ ሰው ከሆነ ከወሬ ወደኅላ አይልም: ፈራጂ እግዚአብሔር ያለ ሰው በምድር ፍርዱን ጨረሰ ፣

    • @fasikateshome3418
      @fasikateshome3418 3 ปีที่แล้ว

      አረ ለትውልድ አስቡ. አሁን ያሉትን ህፃናት ብታዩ ታፍሩ ነበር

  • @konijetgirma.2119
    @konijetgirma.2119 3 ปีที่แล้ว +10

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናቹ

    • @mamothefool
      @mamothefool 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/7lvNRuPL5F4/w-d-xo.html ሰብስክራይብ አርገው ይሳቁ 😂😂😂

    • @afrotimes9272
      @afrotimes9272 3 ปีที่แล้ว

      selam

    • @kiyashalom2169
      @kiyashalom2169 3 ปีที่แล้ว +1

      Ymesgenew

    • @konijetgirma.2119
      @konijetgirma.2119 3 ปีที่แล้ว

      እስቲ ደምሩኝ ሰብስክራይብ አርጉኝ ጥሩ ነገር አለኝ

  • @ayanoduga2953
    @ayanoduga2953 3 ปีที่แล้ว +2

    great confidence

  • @footballfusionmasterkuduse6720
    @footballfusionmasterkuduse6720 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ ቆንጂት።

  • @adeyabebe8686
    @adeyabebe8686 3 ปีที่แล้ว +5

    Love love her. Everything about her, she is very intelligent, beautiful and stylish. Keep up girl.

  • @mahletsolomon2943
    @mahletsolomon2943 3 ปีที่แล้ว

    So humble girl

  • @markosendalew0423
    @markosendalew0423 3 ปีที่แล้ว +5

    Big respect for Hermen. Keep up the good work!!!

  • @redietabebe3177
    @redietabebe3177 2 ปีที่แล้ว

    hermon i love your interview you are hero

  • @meriykonjoo8147
    @meriykonjoo8147 3 ปีที่แล้ว +4

    አረ አቺ ተቀጥተሽሽ አታውቂም ሲቀጣን አለች እኮ ሱብሀን አሏህ ትክክለኛውን ምንገድ ይምራሽ ማሬዋ

  • @lydiattf
    @lydiattf 3 ปีที่แล้ว

    የምትገርሚ ልጅ ነሽ። አንቺ ራስሽን የሆንሽ ለዛም የማንንም ፍቃድ የማትጠይቂ በራስ መተማመንን በጥሩ መሠረት ላይ የገነባሽ ታታሪ ልጅ መሆንሽን ሳይ የቀለጠ አደነቅሁሽ። በርቺ ገና ብዙ ከፍታዎች ትነኪያለሽ።

  • @user-gz3sp4zn6v
    @user-gz3sp4zn6v 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰፉ ጎበዝ ነ ቲያቀ perfect

  • @hiwotinabe1233
    @hiwotinabe1233 3 ปีที่แล้ว +10

    ሴትን ልጅ መንከባከብ ዘመናዊነት ነው እስኪ ላይክ

    • @mamothefool
      @mamothefool 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/7lvNRuPL5F4/w-d-xo.html ሰብስክራይብ አርገው ይሳቁ 😂😂😂

  • @FantuLombamo
    @FantuLombamo 3 ปีที่แล้ว +13

    አንዳንዴ ድንቁርና ዘመናዊነት ይመስለናል። ይህችን ልጅ ሳያት ሰይፉ ሾው ራሱ አስጠላኝ::