awesome interview. I think this really introduced the real danawit she answered all the questions from the heart ❤ amazing editing and video production well done 👏
I'm viewing this program form London ,what a great interview and amazing editing , excellent production . I'm proud to see kana tv producing content at this level of quality! P.s This also changed my perspective towards danayt ! Keep shining!
Daniye welcome to see you on interview 🥰🥰 I really like you and I'm a big fan 💕💕 specially I enjoy your #time kana tv program that was one of my favorite and also your tiktok's💕💕
Danayit yene qonjo inistagram bicha mesleshign widddd aregush inat now I see the other side of you gorgeous n humble n down to earth keep it up with a good job 👏🏾👍🏾💕🥰🎊🎉 n please don’t stop smiling girllll 🤩🥳
Am happy to see her on interview ❤ she is the most classy, beautiful and most talented woman ❤❤she is the one who changed the vibe of TV hosts
exactly😊
True
Interview አድራጊዋን ማየት ናፍቆኛል
ድምፅሽ በጣም ነው የሚያምረው
Ke 2 weym 3 amet befit ye Ramadan program esuwa bet nw yesrut eza lay aleche
@@joeaman9486 bayat des ylegnal
Thank u
Weyyyyy ene hule new mayat...gorebete nat dessss mitil tegnabi nat
ደምሩኝ😍😘
aw betam dmtsua gerami new
ዳናዊት የቃና ድምቀት ናትና እንኳንም እንተርቪው አደረጋቹዋት።ነፃነትዋ ከነ መልካም ልቧ ይገባታል።በአጭር ዓመታት ጊዜ ውስጥ ነጥራ የወጣችው በብልጠት ሳይሆን በመልካምነቷ በነፃነቷ ነው። ይገባሻል ከዚህ በላይ የተሻለ እንድትሰሪ እመኝልሻለሁ።
ዋው አንቺም አስተዋይ ነሽ
B7f
Ì
" ቃና ውስጤ ነው " ትጠየቅልን
😍😍😍 ዳኑ ቆንጆ እንወድሻለን... ነፃነትሽ ለኛም ነፃነት ነው 😘😘😘
የኔ ቆንጆ በጣም ንጹህ ልብ ነው ያለሽ ይሄ ሁሉ ዝና ይገባሻል❤❤❤
የቃና ድምቀት ነሽ ዳናዊት ባለዲንፐልዋ ሳቂታዋ ስለ እድሜሽ ዜማ ያሬድ የሴት እድሜ አይጠየቅም ብላለች 😂😂 🌻🌹👌በእምነትሽ ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ዳኒዬ በብዙ ተባረኪ, ለምልሚ, አትቁሙ,አትያዢ, ሁሌም ሳቂ, እመሪ, ድመቂ, ፍኪ, ጠላቶችሽ ይፈሩ, ሁሌም ስኬታማ ሁኚ, የእግዚአብሔር አብሮነት ካንቺጋር ይሁን !!!🙏
የኔ ፍልቅልቅ ...እግዚአብሔር ሀገርሽ ላይ ሀገርሽ ሳትናፍቅሽ ይሳካልሽ ብሎ ነው...እግዚአብሔር ይመስገን...ሁሌም ደስተኛ ሁኚ
The interviwer voice is amazing
ደስየሚል ፍገግታ ነዉ ያለሽ የኔ ዉድ
awesome interview. I think this really introduced the real danawit she answered all the questions from the heart ❤ amazing editing and video production well done 👏
ጠያቂዋ ድምፅሽ ሁሉ ነገር ነው በርቺልን
ዳኑ ከምንም በላይ ኦርቶዶክስ መሆንሽ ፀጋን አላብሶሻል ቅብጠት እንዳንቺ ውብ ከሆነ ሁሉም ሰው በቀበጠ እላለሁ በጣም ነው ምወድሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ❤
Eree atasekign hashesh setaches yenberew betsega new 😊
@@mercym1733 😆😆😆😆😆😆
ዳንየ ከምንም በላይ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ በመሆንሸ ፈጣሪሸን እግዚአብሔርን እንድሁም የጌታን እናት አማላጃችን ባለ መካድሸ አደንቅሻለዉ ዉበት እና ዝና ጠፊ ነዉ አንድ የማይጠፋ የኛ ተሰፋ እግዚአብሔር ነዉ እናም አሁንም ለዚህ ክብር ያደረሰሸ እግዚአብሔር ነዉና እሱን ሌት ተቀን አሰታዉሸ በተረፈ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ፀጋና ሰኬት ያጎናፅፍሸ
😘😘💚💜👌❤💟💛💚💟💟
ለዛ ነዋ በየጫት ቤትና በየሺሻ ቤት የማትጠፍው😂
ዳናይት እኮ የዘማሪ አቤል መክብብ እህት ነች እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ናት
@@tsionzion7807 ጫትም ሆነ ሺሻ ሰትጠቀም አይቻት አላቅም ደግሞ ሁሉም ሰዉ ፍፁም አይደለም ጫትና ሺሻ በዳናይት አልተጀመረም ግን አንች እንዳልሸዉ ሺሻ ሰታጨሰ አላየዋትም አንች ግን በሀሰት አትመሰክር የሚለዉን ትዛዝ አታቂዉምን ከሷ በላይ አንች ግብዝ ነሸ ባላየሸዉ ነገር ላይ የምትመሰክሪ ዳናይትን ከሆኑ ሰወች ጋር ተቀምጣ ሰትዝናና አይቻታለዉ የሚያጨሱት ሌላ ሰወች ነበሩ እሷን ግን ሰታጨሰ አላየኻትም
@@tsionzion7807 ll
She is a source of all style ❤❤
በጣም ከሚወዱሽ ስዎች አንዱ ነኝ
የኔ ፈንድሻ ስትስቂ እየሳኩን ስታለቅሺ እያለቀስኩ ነው ያየሁሽ የኔ ቆንጆ ፏፏፏፏ በይ ❤😍❤
ዳኒ በጣም ነው ምወድሽ የምትሆኝው ሁሉ ደስ ይላል መቅበጥ ደሞ በጣጣጣጣጣም ነው ሚያምርብሽ የኔ ቆንጆ
Ufff ዳኒዬ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ! ልዩ ነሽ ፈጣሪ ከዚ በላይ ፀጋውን ያልብስሽ.♥♥♥
ኣሜን 👍
OMG this is the realest interview I've ever seen❤❤she is just herself no drama thanks dear and keep shining 😘😘
Her energy is everything
ዋዉ ዳኑየይ ምርጥ ልጅ
ጎበዝ በርቺ አድናቂሽ ነኝ💙
No one hates this beautiful girl , I love you Dani
You are so sweet. i like the way who u are ( you are our own self ) , you are so confident.
ጠንካራ ወጣት ጎበዝ ተባረኪ!
ዳኒ ቁምነገረኛነትሽን እብድነትሽንም ጭምር እወደዋለሁ ከልቤነው አድናቆቴም እንደዛው ቁምነገረኝነትሽን ሀገርሽን የምታሥተዋውቂውንም ንግግር በጣም ያምራል
አንችን የሚጠላ የለም ዳኑ አንች ወጣት አይደለሽ ጥፍት ግድ ነው መአረይ we love you
ሆሆሆሆ ሰው መቅበጥ እንዲህ ያምርበታል ቅብጠትሽ እንዴት ደስስስስስ እንደሚለኝ
Soooooo lovely and positive
I didnt know she was this humble & classy. I like her more now
Endeee her voice endezi gornana newu ende 🥰
ዳኒዬ በጣም ነው ምወድሽ ሁሌም ሳቂልን🥰
I'm viewing this program form London ,what a great interview and amazing editing , excellent production . I'm proud to see kana tv producing content at this level of quality!
P.s This also changed my perspective towards danayt !
Keep shining!
The first thing that come to my mind is the word how i love her🥰
The same hear i wish beakal bayat
በራስ መተማመን አለሽ እሱ በቂሽ ነው ሰው ያጠፋል ከስህተቱም ይማራል 👍
Daniye for me, you're the one and only TV host in our country , keep up the good work, we love you😍
Yena konjo how I love her ❤❤❤❤
ነፃነትሽ የሚገርም ነው ዳኑዬዬ😍😍
ንጹህ ልብ ነው ያለሽ ይሄ ሁሉ ዝና ይገባሻል
ዳናዊት በጣም ደስ ትይህኛለሽ ሁለነገርሽ እወደዋለው ግን ትንሽ የሚደብረኝ አንቺ ላይ ሰውነት ክቡር ነው ስለዚህ ገላሽን በጣም ባትገልጪ ደስ ይላል ምክንያቱም መጻፍ ቅዱስም ይላል ሰውነት ክቡር ነው
She is so talented beautiful and fantastic
My respect for her📈📈
Besemabe I love her❤
ውይ ዳኒ ለምን በጣም እንወድሻለን ደሞ ሁሉም እግዚአብሔር ስለፈቀደልሽ ነው ጎበዝ ለችሎታሽ ቃላት ያጥረኛል
እኔ የሚገርመኝ ዝነጣዋ ልብስዋ ሁሉ ነገርዋ የሚያምር ነው እና ለብዙ አርቲስቶች ዝነጣ ያስተማርሻቸው አንቺ ነሽ ይሄን መካድ አይቻልም
Tekekle zenxam eswagre newe ykrewe uluanem yankchiwe eswa adlchi ende
በጣም እውነት ነው ሁሉም ከሷ ነው የተማሩትን ደሞ ቆንጆ ናት ❤
So true
U are right ❤
በጣም በተለይ ሂማን ሄር ኣጠቃቀም
የኔ ቆንጆ በጣም ከምወዳቸው ሰዎች አንዷነሽ 🥰🥰🥰
ፅብቅቲ ❤❤❤❤
አቺኮ አልፈራሽም በትክክል ነው መድረክሽን የተጠቀምሽው አደፈራሰው አሎንሽም ባጠቃላዩ ጎበዝ ነሽ በዚሁቀጥይ እኔ ተመችተሽኛች በጣም መሳቅ ስለምወድ
ስወድሽ እኮ ሁሉም ነገር እኮ ነው የሚያምርብሽ ኑሪልን
አንቺ በራስሽ ሁሌም ትክክል ነሽ ሌሎቹ እራሳቸውን ሳይሆኑ በራስ መተማመን እንደ ሰማይ እርቋቸው ሲያስመስሉ አንቺ ግን ዋው ትምህርት ቤታቸው ነሽ ከነ ስህተትሽ
Beautiful danawit bless you sweetheart ❤️❤️
የጎራዳ ቆንጆ ልዩ ውበት አለሽ ዳኑዬ❤
Demerign
Never wanted Ethiopia tv but just because of Dani I started watching KANA I love her so much yene kebet everything looks good on her 🥰❤️😘👌
ደኒዬ እናከመወድልሺ ነገር ሳቅሺንበጣምነዉ እምወደዉ እናደሞ ከምንምበላይ ሀይማኖትሺን እመብረሀን ከዚህበላይ ሞገስተሁነሺ💚💛❤️
ዶኑ የኔ ዉድ በጣም ነዉ የምወድሽ የኔ ፍልቅልቅ ፈጣራ እድሜና ጤና ይስጥሽ በአጠቃላይ አንቻ የቃና ድምቀት ነሽ ከምንም በላይ ባንቻ ነዉ የታወቀዉ የመሰገንሽዉ አለቃሽ አንቻ ሳትሆኚ እሱ ሊያመሰግንሽ ይገባል።
ቤተሰብን መውደድ ማክበር የመጀመሪያው ነው ሲቀጥል ደስ የምትይ የውሀ አይነት ሴት ነሽ ዘናጭ እና አማላይ ነሽ
የኔ ውዴ ዳናይት 😘😘😘😘😘
Ur real mama I wish you more sucses
ደስ ይላል የብሄረፅጌ ልጅ ነች በጣም ድንቅ ሰው ነች።
ከቃና ተርጓሚዎች በጣም የምወደው ድምፅ ነው የጠያቂዋ😘
ዳኒ የኔ አበባ ስወድሽ እኮ😍😍😍
የኔቆጆ ስወድሽ ❤❤
ተመስገን ዳናይት ተጠየቀች 😍😍
I usually don't comment gn danuye ily so much🥰
አንቺ ያለሽበት ቦታ ሁሉ ይደምቃል ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
Omg ...እንደዚህ አይነት አፈቅርሻለሁ ባይ በጣም ነው እምፈራው ስራዬ ቦታ እሚከታተለኝ ድንጋጤውን አልችለውም....እንደዚህ እምታረጉ ወንዶች የሴትን ውሳኔ አክብሩ ያለመሰልጠን ምልክት ነው
ዳኒየ ሽኮር በጣም ነው ምወደሽ❤️ Please ዳኒ አንቺ ደግሞ በተራሽ አሁን Interview ላደረገችልሽ ልጅ በቀጣይ አቅሪብልን ድምጿን በጣም ነው የሚያምረው❤️
U r true color of beuty and strong women go girl shine like dimond ...its ur time
Keep shining beautiful
ዳንየ በጣም ነው የምወድሽ በጣም ነው የማደቅሽ
Daniye welcome to see you on interview 🥰🥰 I really like you and I'm a big fan 💕💕 specially I enjoy your #time kana tv program that was one of my favorite and also your tiktok's💕💕
The interviewer voice from the heaven ! Gosh I want to see her
Beautiful inside and out ❤❤❤
በጣም ነው ምወድሽ ዳናይት።ጠንካራ personality እንዳለሽ ነው የምረዳው።ከሰዎች ጋር እራሱ እከራከራለሁ ላንቺ 😂.God bless you.
እኔኮ የሚገርመኝ ሥሥቂ አብሬ መሣቄነው😂😂😂ደናይት ቀሽቷ🥰🥰
betammmmm new mwedsh danuye hulem endamarsh nesh konjo konjo .nuriln egzabher ybarksh
ጠያቂዋ ዋው ድምጻ ❤❤❤❤
Man abatu nw Danuyen yemitlaw Ene betam Mewdsh🥰
Ewsh sewedsh eco ❤
Stylish nsh betam ke hulum artist tebelcalsh be alebabes
Yene konjo..........betam new emewedesh.............ke sakesh jereba netsuh leb yetayegnal....Berchi
TBH! I didn’t like or hate danayit then but after seeing this video I kinda like her now!😊
ikr..me too
Mehhh toooo
Dani miert lij 🥰🥰🥰ewedishalew ehitea nurelegn be seket lay seket yesetesh fetarie 🥰🥰🥰🥰🤩🤩
So herself 🤗more prosper for you my dear.
Danayit yene qonjo inistagram bicha mesleshign widddd aregush inat now I see the other side of you gorgeous n humble n down to earth keep it up with a good job 👏🏾👍🏾💕🥰🎊🎉 n please don’t stop smiling girllll 🤩🥳
ዳኒ የሰፈሬ ልጅ ኧረ ብሄረ ፅጌን የማያቅ የለም አሁን ብዙ መዝናኛ ስለተስፋፋ እንጅ በኔና አንች ጊዜ ብሄረ ፅጌ የማይዳር ድሃ ብቻ ነው ።እኮ ካስታወሽ የመኪና ብዛት ስንቆጥር ?ለማንበብ ምቹ ነበር ከዝንጆሮዎቹና ጦጣዎቹ ጋር ጭዋታው አገልግል ይዘው የሚገቡት በተለይ በጣም ከሩቅ የሚመጡ የፍቅረኞች መቀጣጠሪያ ኧረ ስንቱ።ስላየሁሽ ደስስስስስ ብሎኛል ኑሪልን።
Ewnet new tenkara yemiyadergun yemitelun sewoch nachew ...dani betam new mwedish makebrsh srashin bagbabu new mitseriw keep it up🙏
you are angel
Thank you for your interview because most of people tell different story
አንደኝ ነሽ ዳኒዬ ትለያለሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
You are so smart!!
ስወድሽ ደሞ ድምፅሽ❤😊
Huleme sakilegne 🥰🥰🥰🥰
ራሷን በራሷ interview ያደረገች ብቸኛ ሴት😂😂 ለማንኛውም ይመችሽ🥰
Kmirihn nw? Gazetegnawa dimtswa slemimesaselko nw enji lela sw nech miteykat
Ere lelaset nech mititeyikat
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😍😘ደምሩኝ
አለማወቅሽን እንደዚህ አትግለጪ
you have such a beautiful and contagious smile! and love the smoky voice !!!Be blessed!
ቀረጻው ያምራል ቃናዎች በጣም ምርጥ ናችሁ፣ ዳናዊት በጣም ነው ምወድሽ እስከዛሬ ድረስ በደንብ ስታዝናኚን ነበር፣ ፈጣሪ ከክፉ እንዲጠብቅሽ ጸሎቴ ነው፣
ግን ቃለ መጠይቅ ያደርገሽው ማነች? እረ ድምጿ ኬክ ነው! እረ ፎቶዋን አሳዩን በየሱስ ስም ምን አይነት አስማት ድምጽ ነው ያላት?
Danuye btm sibeza yewah set neshe yene wud hulem😍😘😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😗😗😗😗😍😍😍😍😍😍😍😍😍
በርቺ ዳኒዬ ጀግና ነሽ❤
የሚወድሽ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዳንሾ በጣም ነው የምትመችኝ በርቺልን
በርቺ በርቺ
ዳኑዬ