EMS Eletawi Fri 03 May 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
    emsnews.net/membership/
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected
    ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
    Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

ความคิดเห็น • 117

  • @Hhhhf344
    @Hhhhf344 18 วันที่ผ่านมา +8

    Victory for Fano.

  • @dkm1666
    @dkm1666 18 วันที่ผ่านมา +4

    አወዛጋቢ የሚባል መሬት የለም

  • @dkm1666
    @dkm1666 18 วันที่ผ่านมา +5

    ወልቃይት ጠገዴ እና ራያ የአማራ ህዝብ መሬት ነው አወዛጋቢ አትበሉ

  • @yonastesfaye3178
    @yonastesfaye3178 17 วันที่ผ่านมา +5

    መርጦ አልቃሾች ናችሁ።

  • @Mskel632
    @Mskel632 18 วันที่ผ่านมา +3

    ትግራይ የአማራን ባታ ወስዶ ለዚህ ዓመታት ለምንድነው የትግራይ ህዝብ በእርዳታ የኖረው ? ይሄ የሚደረገው ለሆዳሟች ትግሬ ባለባቶችን ነው

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 17 วันที่ผ่านมา +1

    10/08/2016 - 26/08/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔርም ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @wesenyel
    @wesenyel 17 วันที่ผ่านมา +1

    አባባ አበዱ ዛሬ ።አትስጋ ሆሎም ኢትዬጲያዊ ነው አብረው ይኖራሊ ግን መጀመርያ የናንተ ምላስ ይሰብሰብ እና ነው።

  • @kebedebelay5980
    @kebedebelay5980 17 วันที่ผ่านมา +1

    Please don’t forget Ato Tadewos Tantu.

  • @YosiefGirmay-bx2fl
    @YosiefGirmay-bx2fl 17 วันที่ผ่านมา

    የፌክ ኢትዮጵያውያን የሚሰማቹ ብሔርብሔረሰቦች እና ህዝቦች የለም አትልፉ

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 17 วันที่ผ่านมา +1

    የዕለቱ ወይይታችሁ ድንቅና በጣም ወቅታዊም ነው። በበኩሌ የአቶ ግዛው ምልከታ ገዥ ሁኖ አግኝቸዋለሁ። ሌ/ጀ ታደሰ ወረደ በተረጋጋ አንደበት የትግራይ ክልል የታጠቀው ኃይልና ማሕበረሰብ ከቀደመ ትጥቁ ጋር እንደሚገኝ "መፍታት ማስፈታት" የሚባል ነገር የለም ሊኖርም አይችልም፣ ወደ ወደ ራያና ወደ ወልቃይት የሚመለሱ ትግራዋዮች ከነትጥቃቸው ነው መመለስ ያለባቸው ብሎ በአነክሮ መናገሩ የፌደራል መንግሥትም አቋም መሆኑን ያመላክታል። ስለዚህ የአማራ እና የትግራይ ክልሎች እንደ ፍልስጤም እና እሥራኤል በማያበራ ግጭትና ጦርነት እየተነቆራቆሱ በሁለንተናዊ ሲማቅቁ ይኖራሉ ማለት ነው። የፕሪቶሪያ ስምምነት ተብሎ የተወራውና ትጥቅ አስፈቺ ኃይል የተሠማራውም ድራማ ነው እንድንል ያደርጋል። የነዚህ ክልሎች የሰላም መደፍረስ ደግሞ ለመላ አገሪቱ ሕዝብና መንግሥት ከባድ ቀውስና መዘዝ አምጭ መሆኑን ማንም ኢትዮጵያዊ እና የጎረቤት አገሮች መንግሥታት ጭምር ሊያውቁት ግድ ይላል።

  • @mereaschenaki4991
    @mereaschenaki4991 18 วันที่ผ่านมา +5

    ኢትዮጵያዊ ያልሆነ ፎርጅድ መንግት ለኢትዮጵያ አይጠቅምም።

  • @wediofla3230
    @wediofla3230 17 วันที่ผ่านมา

    I will send it to Tamgne.

  • @amardasfaw9988
    @amardasfaw9988 17 วันที่ผ่านมา

    ወራሪውን አስታጥቀህ ተወራሪውን ትጥቅ ማስፈታት የሚያሳዝን ነው

  • @AshenafiAnore
    @AshenafiAnore 18 วันที่ผ่านมา +1

    Selam ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rq8ph1sj6g
    @user-rq8ph1sj6g 17 วันที่ผ่านมา +1

    የትግራይ ህዝቢ ስገደል የአብይመንግስት ዲምክርስ ነበር ህዝብህ ስነካ ኢ ዲምክራሱ ትላለህ አታፉርም

  • @getachewhmaryamtesema4483
    @getachewhmaryamtesema4483 17 วันที่ผ่านมา +1

    ግዛዉ ድያብሎስ ማለት ነዉ

  • @user-xo1sb5ib4y
    @user-xo1sb5ib4y 18 วันที่ผ่านมา +2

    💚💚💚💚Fano💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛Fano💛💛💛💛💛
    ❤️❤️❤️❤️Fano❤️❤️❤️❤️❤️

  • @HaftomHabtemicharl
    @HaftomHabtemicharl 17 วันที่ผ่านมา +1

    Ato ygzaw b egzabhir sem Eritrea attraw (akom)

  • @user-de3jz8zu5u
    @user-de3jz8zu5u 17 วันที่ผ่านมา

    አቶ ግዛዉ ችግር ያለበት ሰዉ ነዉ አማራዉ በዘር የተደራጀዉ ለህልዉናዉ የመኖ የአለመኖሩ ጉዳይ ነዉ ሲኖር ነዉ ለሀገር የሚታገለዉ መልአክ መልአክ መጫወት ቢያቆም ጥሩ ነዉ

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 17 วันที่ผ่านมา

    በግርግር ማለት ምን ማለት ነው ጴጥሮስ?በምን ምክንያት እንዴት እንደተያዝ እታውቁምና ነው

  • @jeme8148
    @jeme8148 17 วันที่ผ่านมา

    ወንድሞቼ ከእባብ እርግብ አይጠበቅም ዘረኛ እስስት መሪ ያደገበትን የተጋተውን ነው የሚተፋው ውለታ የለሽ እስስት መሪ ሀገርን መቀመቅ ሊያወርድ ነው በተለይ አማራን

  • @dkm1666
    @dkm1666 18 วันที่ผ่านมา +2

    ፕሪቶሪያ ፕሪቶሪያ ፕሪቶሪያ ፕሪቶሪያ ፕሪቶሪያ ስምምነቱ በግልጽ የሚታወቅ አይደለም ስለዚህ ስለስምምነቱ ማውራት አያስፈልግም ዋናው አማራ እራሱን አስከብሮ ኢትዮጲያን የማዳን ኃላፊነት አለበት ደግሞም ያደርገዋል

    • @YosiefGirmay-bx2fl
      @YosiefGirmay-bx2fl 17 วันที่ผ่านมา

      ራስህን ያላዳንክ በየእስርቤቱ በየ ጫካ እየተራራጥክ ነው ኢትዮጵያ የምታድን ራስህን አድን

  • @kachi6306
    @kachi6306 17 วันที่ผ่านมา

    I like what Gizaw is trying to say. TPLF brought 50000TPLF fighters and settled them ithere at one go. They call them the Division.

  • @haideryassin4083
    @haideryassin4083 18 วันที่ผ่านมา +1

    Hi

  • @sahlezewdinhe5360
    @sahlezewdinhe5360 17 วันที่ผ่านมา +1

    ክልሎች የተዋቀሩት፣ የፌዴራል ሕገመንግቱን መሰረት በማድረግ ነው። የክልል ወሰኖችን በኃይል በመቀዬር ለመስፋፋት መሞከር ፣ ፀረ ሕገመንግሥታዊነት ነው። በሕገመንግቱ ላይ ተመስርቶ የትግራይ ክልላዊ መንግሥትን ግዛታዊ አንድነትን ማስከበርና ማስጠበቅ ፣ የፌዴራል መንግሥቱ ኃላፊነትና ግዴታ ነው።

    • @asresbitew7105
      @asresbitew7105 17 วันที่ผ่านมา

      ወገን፤ የእርስዎ ምልከታ ትክከል ነው። ነገር ግን በ1987 ዓ.ም የተደነገገው ሕገ መንግሥት የያኔውን አገራዊ ፖለቲካ የተቆጣጠረው ሕወሓት ብቻ በሚያውቀው ኹነትና ዓላማ መሠረት ሕገ መንግሥቱ ሲረቅና ሲፀድቅ የአማራው ማሕበረሰብ ዕውቅ ፖለቲከኞች እንዲሳተፉበት አልተደረገም። በዚህ አካሄድ የተነሣ የአማራው ማሕበረሰብ መብትና ነፃነት ለከፋ ጉዳትና አደጋ ተዳርጓል የሚል ገሀድ ዕውነት ስላለ ሕገ መንግሥቱን ለማክበር እንደማይችል በወኪሎቹ በኩል ለፌደራሉ መንግሥት አቤቱታውን ሲያቀርብ ምላሽ ተነፍጎት እስከ 2013 ዓ.ም ቆይቷል። ለሁሉም ጊዜ አለው እንዲሉ በ2010 ዓ .ም የኢሕአዴግ መንግሥት ተወግዶ በኦሕዴድ የሚዘወር አዲስ መንግሥት ራሱን የብልጽግና መንግሥት በሚል በሰየመ ጊዜ ከሕወሓት ጋር ፍጥጫ ገጥሞ ወደለየለት አውዳሚ ጦርነት በተገባ ጊዜ ያለፍላጎታቸው ወደ ትግራይ የተካለሉት የራያ እና የወልቃይት ጠገዴ ማሕበረሰቦች በቋንቋ እና ሥነልቦና ጥንቱንም ወደ ሚመስላቸው የወሎና የቤጌምድር (ጎንደር) ሕዝብ ማለት አማራ ክልል ወደተባለው ዳግመኛ ለመመለስ አጋጣሚ ፈጠረላቸው። አሳዛኙ ደግሞ በፍርሃትና በጦርነቱ አስገዳጅ ኹኔታ ብዙዎች ትግርኛ ተናጋሪዎች ወደ ትግራይ ክልል ስለሄዱ ለከፍተኛ መፈናቀልና ጉሥቁልና ተዳርገዋል። እንደምንሰማው እና እንደምናነበው በሕወሓት ሕገወጥ ጭካኔ የተነሣ ከ1972 ዓ.ም አንሥቶ በተለይ የወልቃይት ነባር አማርኛ ተናጋሪዎች ተገድለዋል፣ ተፈናቅለዋል፣ ተሠድደዋል። አንዳንዶች ጦርነቱ ባስገኘላቸው ክፍተት ወደ ቀደመ ሥፍራቸው እንደተመለሱ ይነገራል። ባጠቃላይ አሁን ያለው ሕገ መንግሥት አወቃቀሩ ከፅንሱ፦ ፍትሓዊነት የጎደለው፣ የኢትዮጵያን ሕዝብ መብትና ነፃነትም የሸረሸረ፣ ክልሎችን ለወደፊት አገርነት የሚያዘጋጅ ዓይነት ከመሆኑም እንደ አንድ አገር ሕዝብ ተወደደም አልተወደደ ቢያንስ አንድ የጋራ መግባቢያ ቋንቋ የነበረንን፣ እንዳይኖረን ያደረገ ከይሲ ሕገ መንግሥት ነው። ቢያንስ ቢያንስ አንድ የጋራ የመግባቢያ ቋንቋ የሌለው አገር የለም ሊኖርም አይገባም። ሕገ መንግሥቱ ግን አንድ የነበረንንም አማርኛ ቋንቋ በፌደራል መንግሥት የሥራ ቋንቋነት ገደበው። የኢትዮጵያ ታሪክ ትምህርትም እንዲቋረጥ ተደረገ። ባንዳንድ ክልልች ሕገ መንግሥት የክልሉ ባለቤት የ..... ብሔር/ብሔረሰብ ነው ተብሎ ተጻፈ። የፌደራሉ መንግሥትም ይኼን አልተቃወመም ደገፈ እንጂ። በዚህና በሌሎች መሠረታዊ ምክንያቶች የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት በሕዝብ ዘንድ የተጫነ ስለሆነ የተቀበለ ሲቀበለው፣ ያልተስማማበት አልተቀበለውም። ስለዚህ የግድ አጠቃላይ ሕዝቡ በየወኩሎቹ በኩል የመከረበት አዲስ ሕገ መንግሥት ማለትም አሁን ያለውን አሻሽሎ መደንገግ አጠቃላይ አገራዊ መፍትሔ ሊያመጣልን ይችላል። እርስዎም እንደሚገነዘቡት የአንድ አገር ሕዝብ በአገሩ ላይ የዜግነት መብቱ በሕግ አግባብ መሠረት ሊጠበቅ ሊከበርለት ይገባል እንጂ በቋንቋ፣ በሃይማኖት፣ በነገድ ወዘተርፈ ምክንያት ተጠቃሚ ወይም ተገጂ ሊሆን አይገባም። ጥንት አገሪቱን የየትኛውም ነገድ ይመሥርታት ነገር ግን አሁን ያለምንም መበላለጥ የኢትዮጵያ ዜጎች ሁሉ የጋራ አገርና ሐብት ናት። ሁላችንም ዘመንን የዋጀ አመለካከት ይኑረን። ብናውቅበት እንደ ኢትዮጵያ መልካም የአየር ንብረት (ጠባይ)፣ የውኃ ሐብት፣ ለግብርና ሥራ ተስማሚ መሬት፣ የቱሪስት መሥሕብ ፣ ወዘተርፈ ረገድ በተፈጥሮ የታደለ ብዙ አገር የለም። የተግዳሮቶቻችን ሁሉ መነሻና መሠረቱ ድሀነታችን እና ሥንፍናችን ነው። ስለዚህ ሰዎች ነን እና ሰው እንሁን።

  • @wediofla3230
    @wediofla3230 17 วันที่ผ่านมา

    Gizaw... TPLF TPLF TPLF TPLF TPLF TPLF TPLF TPLF TPLF TPLF TPLF

  • @user-wf5vi9jc9m
    @user-wf5vi9jc9m 17 วันที่ผ่านมา

    አወዛጋቢ የሚባል መሬት የቱ ነው ህዝቡ ትግረዎይ ነወታቁት አላቹ ህሊናችሁን ሽጣችሁ ነው እንጂ

  • @WorkuGeremew-pw2pi
    @WorkuGeremew-pw2pi 17 วันที่ผ่านมา

    አቶ ግዛውን ምን አለበት ባትጋብዙት ሲፈልግ ግብረ ሰዶምን እደግፋለሁ ሲል አዳነች አቤቤ ን ጣይቱ ብጡል ይላል ስለዚህ ሚድያችሁን ስለማይመጥን እንደ ሢሣይ አጌና ዘወር አድርጉት

  • @tesemazelelew4378
    @tesemazelelew4378 17 วันที่ผ่านมา

    Fassil tikikil neh!!!The only possibility we have to fight TDF 1st and then Abiy!!!

  • @bloomgoregina5078
    @bloomgoregina5078 17 วันที่ผ่านมา

    ጴጥሮስ ካለው ውጭ ሌላ መፍትሔ የለም

  • @saidFeleke
    @saidFeleke 17 วันที่ผ่านมา +1

    ጋሸ ግዛው ለማንኛውም የሰው ልጅ በግፍ ለሚጨፈጨፍ ንፁሀን መቆም እንደት ሆኖ ዘረኝነት ሊባል ይችላል ?

  • @dkm1666
    @dkm1666 18 วันที่ผ่านมา +3

    ባንዳ ሁሉ መጨረሻው አያርም

  • @gebre4575
    @gebre4575 17 วันที่ผ่านมา

    ታፔላ ይዛቹ መሄድ ትችላላቹ ተፈቅደዋል

  • @gebre4575
    @gebre4575 17 วันที่ผ่านมา

    ይህ ቅሌታም ሽማግሌ የሚለውን ስሙት የአንድ ቤሄር ሰዎች ብሰርቁ አይታሰርም ማለት

  • @tsehayebarya1964
    @tsehayebarya1964 17 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂 የምታወሩት ጨነቃቹ አይደል?

  • @tesemazelelew4378
    @tesemazelelew4378 17 วันที่ผ่านมา

    Abiy gave for us(Amhara people)a great chance but we lost!!!Smart TDF took it!!!

    • @kachi6306
      @kachi6306 17 วันที่ผ่านมา

      This is a TPLF cadre pretending to be Amhara.

  • @essieKlkidan
    @essieKlkidan 17 วันที่ผ่านมา

    ከብቶች እርምጃ ተወሰደበት ስትሉ አታፍሩም የማትረቡ ቤተሰቦቸ ሞቱብኝ ብለህ ባሰብክበት የወሻከትከውን አንተም ታቃለህ ፋሊል የሚባል በክት መስማት ከበደኝ

  • @dawitamare4623
    @dawitamare4623 17 วันที่ผ่านมา +1

    የባህዳር የጎንደር የጎጃም ብለህ ልትከፋፍል አትሞክር ጴጥሮሰ ይሁዳ ነህ ፅረ አማራ ነህ ወልቃይ እራያ አማራ ነው ማለት ሁሉንም የአማራ ሕዝብን ይወክላል ፠ታደሰ ወረደ የአደዋ ሰው ሁኖ ሳለ ወልቃይት ምን አግብቶት ነው የሚያወራው ለምን አትልም ፠ጴጥሮሰ ይሁዳ ነህ፠

    • @tesemazelelew4378
      @tesemazelelew4378 17 วันที่ผ่านมา

      Abiyn merdat neberebn embi maletachin le TDF setachew!!!

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 18 วันที่ผ่านมา +1

    For the remaining few years before the return of Christ I think Amhara Regional state should invoke Article 39 of the so-called constitution and establish an independent state and subsequently establish a confederation with the state of Eritrea. As a result Amhara minus Ethiopia will be free from the victim mentality and Amharas of the newly established Abisynia state will enjoy respect from their Eritrean brothers and sisters and live peaceful life until the return of Christ which will happen in less than 7 years.

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 17 วันที่ผ่านมา

      😀😀😀😀😀😃

  • @gesithayle
    @gesithayle 18 วันที่ผ่านมา +4

    ግዣው እኮ ይቀባዥራል የስብሃትን ንግግር ያዳምጥ ወያኔ ወልቃይትን በራሡ የከለለው 1987 ጀምሮ ነው ግን 1972 ላይ ከኢሃፓና ኡዲዩ ጋር እንደፈለገ ሲመላለሥበት በኃላም ጥያቂ ባለመኖሩ 47ሺህ ተመላሽ ወታድሬችን አሥፈረ ግዛው ግንጡረታ ቢወጣ ጥሩ ነው ጃጅቷል ይበቀዋል

    • @kachi6306
      @kachi6306 17 วันที่ผ่านมา

      Read.

  • @dawitamare4623
    @dawitamare4623 17 วันที่ผ่านมา +1

    ግዛው የጃጄው ሸማግሌ ነው ፠ሰለ አማራ የማውራት ሞራል የለውም ፠ግንቦት 7 ነው፠

    • @kachi6306
      @kachi6306 17 วันที่ผ่านมา

      This is TPLF pretending to be Amhara.

  • @ewnetubelay7856
    @ewnetubelay7856 17 วันที่ผ่านมา +1

    ግዛው በጣም ትዋሻለህ በመሰረቱ ትግርኛ በደንብ አትሰማም በመሰረቱ ህወሃት ከጀብሃ ጋር ላልከው ትዋሻለህ ካ ርታ ላልከውም ብጣም ትዋሻለህ ህወሃት ሃይል እያገኝ ከሄደ በሁዋላ ነው ካርታ የሰራው እዋቂ ለመምሰል ትቀባጥራለህ እኔ በቦታው ነበሩክ ህወሃት 1985 የህወሃት ታጋዮችን 80ሺ ወልቃይት ሁመራሲ ያሰፍር በጉና አማካኝነት የአማራውን መሬት ሲቀማ ብዙ ዘግናኝ ጊፍ ህወሃት ፈጽሙዋል አወዛጋቢ የሚባል መሬት የለም ህወሃት በጉልበት የቀማውና የሰፈረበት የአማራ መሬት ነው የመጀመርያው ዙር ነው ሰማንያ ሺ ከዛ በተከታታይ አሁን የምያደርጉ ተመሳሳይ ወንጀል ነው በግልጽ የሚታይ

  • @leakeberhe
    @leakeberhe 17 วันที่ผ่านมา

    የኸ የሰፋሪ ልጅ በማንነት ቀውስ የሚሰቃየው ሽማግሊው ሰገጤው ተብታባው ግዛው ሞቱ ተቃርበውም ከእውነት ተራርቆ ወደ ሲኦል ሊወርድ ነው

  • @Jakenic3510
    @Jakenic3510 17 วันที่ผ่านมา

    Ems eyasmerke yemilkew sisay agenan ahun demo gash gizwen wedefit keza petern new ena lmn enanten kmnesema aby ahmed ymilwn eydenkornm bihon ansemawm min lyunet alew ?

  • @TayeMokonen
    @TayeMokonen 17 วันที่ผ่านมา

    ትግራይ ከሱዳን ጋር ሲዋሠን አደጋ አለው።

    • @tsehayebarya1964
      @tsehayebarya1964 17 วันที่ผ่านมา

      አማራ ከኤርትራ ጋር ሲዋሠን አደጋ አለው።

  • @tesemazelelew4378
    @tesemazelelew4378 17 วันที่ผ่านมา

    Ye Fano chigir ke Abiy gar new weys Rayana welkaytn kemiwesdbnina ye Amhara telat yehonewn higemengistun karekekew TDF???
    We are in the wrong way!!!

  • @tesemazelelew4378
    @tesemazelelew4378 17 วันที่ผ่านมา

    We Amharas made a big mistake because Abiy was with us but we were against him(Orommo people)!!!
    Our main enemy is TDF and Oneg shenie not Abiy!!!
    Even now let us be together with Gedu,Demeke,Temesgen and Abiy otherwise we will be the slave of TDF!!!!

  • @yaredmelesse2834
    @yaredmelesse2834 18 วันที่ผ่านมา +2

    Maferiyawoch tish sew bezih idimew endih yiwerdal?

  • @TayeMokonen
    @TayeMokonen 17 วันที่ผ่านมา

    አቶ ግዛው አንዳንዴ የዋህ ትመሥለኛለህ። ዘረኝነትን የሚረጭ አዲስ እስታንዳርድ ጋዜጣ እንዲዘጋ እንዴት ትመኛለህ። የሚፈለገው እኮ ይህ እንዲሆን ነው። በተጨማሪም በአካልም ሆነ በመንፈስ የኮሠሡ አረጋ ከበደንና ይልቃል ከፋለ የመሣሠሉትን ጭንጋፎች ስም አትቀሥ

  • @leakeberhe
    @leakeberhe 17 วันที่ผ่านมา

    አንተ ሰገጤ ሽማግሌ ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ አማራ ሳይሆን ስራውን የሚሰራ ያለ ባቤቱም በናቱም የትግራይ ተወላጅ ለትግራይ ከ1972 ዓ/ም ጀምሮ የታገለ ቆራጥ ታጋይ ነው

  • @weyxeriti583
    @weyxeriti583 18 วันที่ผ่านมา +1

    የነገር ውሽልሽል መቼም ሄዶ ሄዶ ዘባተሎ ... እንደሚባለው፣ ይኼ የ'ፕሪቶሪያ ስምምነት' እሚባል 'BLACK BOX' አስቸግሮናል። ለዚህም ሜዲያዎቻችን ፣ EMSን ጨምሮ፣፣ ለተራው ሰው ሊገባ በሚችል መልኩ ቢያብራሩልን ጥሩ ይሆን ነበር። ይኼም ሲባል ያን ያህል የተራቀቀ ሆኖ ሳይሆን፣ በአልቃሻ እና ሴረኛ የ'ፖለቲካ ትንታኔ' ተውሽለሸሎ የታጀለ እና ዝርዝሩ እንደ ጥብቅ ምስጢር የተያዘ በመሆኑ ነው።

  • @user-qn7jr5te2d
    @user-qn7jr5te2d 18 วันที่ผ่านมา

    ምንዲ ነው ቲጵላፈ ሚትሉት ዴነዞች

  • @Fanofighter
    @Fanofighter 18 วันที่ผ่านมา +2

    አቶ ግዛው ፈርቶ ነው ሚያወራው Abiy isn’t a dr ..!! He is simply someone got the seat by virtue of luck ..!! Betam feri dekama sew nw

  • @user-wf5vi9jc9m
    @user-wf5vi9jc9m 17 วันที่ผ่านมา

    አንተ ሽማግሌ አሁንም አትማርም ንስሐ አትገባም

  • @YosiefGirmay-bx2fl
    @YosiefGirmay-bx2fl 17 วันที่ผ่านมา +1

    ፋኖ እናቲዲኤፍ ይዋጣላቸው

  • @dawitamare4623
    @dawitamare4623 17 วันที่ผ่านมา +1

    ጴጥሮሰ ይሁዳ ነህ ፅረ አማራ ነህ ይሁዳ ፠

  • @amdeabelay3150
    @amdeabelay3150 18 วันที่ผ่านมา +2

    You guys are never change you are so behind poleticly you need to stand with amahara people just forget to be on the middle it's not working anymore you better support fano

    • @tesemazelelew4378
      @tesemazelelew4378 17 วันที่ผ่านมา

      Where is Fano?We lost Raya after a month we are going to lose Welkayt!!!!
      Abiy with his wife gave us a chance but smart TDF took it!!!

  • @user-fi2bm5kr1e
    @user-fi2bm5kr1e 18 วันที่ผ่านมา +4

    እናንተን ብሎ አክቲቪስቶች እንድያውም እናንተ ናቹ አማራ ከትግራይ ያራራቃችሁን

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 18 วันที่ผ่านมา +1

      አረ ምን ለማለት ነው..??

  • @BerktEkobay
    @BerktEkobay 18 วันที่ผ่านมา +1

    ለምን ይሄን ሽማግሌ አታቁርቡትም ከበቃሉ ጋር ሚዛን ላይ ማውጣብ ይከብዳል።

  • @mustefaali1789
    @mustefaali1789 18 วันที่ผ่านมา

    እውነት ኣልጠፍቹም

  • @AmanGere-pm5hs
    @AmanGere-pm5hs 18 วันที่ผ่านมา +1

    እናንተ የአፍ ጦሮኞች በተግባር ግን ፈርጣች ናእና ተዋጋ ሌሎች ብሔሮች ግን ገብቶዋቸዋል።ከቻልክ ራስህ ወንድ ሁነህ ግባ ሌሎች አትተዘል።ፈሳም በሆዱ የሚገዛ ፈርሳም።

  • @ytesfaye5042
    @ytesfaye5042 17 วันที่ผ่านมา +1

    ግዛው የሚባለው ሰውዬ አልበሰለም።

  • @user-lj7jv3ye4t
    @user-lj7jv3ye4t 18 วันที่ผ่านมา +3

    ሶስቱ ሞረቴዎች!

  • @bezuayehuchalla9877
    @bezuayehuchalla9877 18 วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ዘርፉ አዋሽ 40

  • @ZakiMoha-yz5pf
    @ZakiMoha-yz5pf 18 วันที่ผ่านมา +1

    ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @user-fi2bm5kr1e
    @user-fi2bm5kr1e 18 วันที่ผ่านมา +4

    የሰው ደም ነጋዴዎች አስመሳይ ኢትዮጵያ ዉያን!!!!

    • @0ahh858
      @0ahh858 18 วันที่ผ่านมา +2

      እሱን አብይን ጠይቅ ማንደው የደም ነጋዴ ጋሎች

    • @alemayehuadane5264
      @alemayehuadane5264 18 วันที่ผ่านมา

      የሰፋሪዎች እርሾ.....አለቅላቂዎች

    • @Mskel632
      @Mskel632 18 วันที่ผ่านมา

      ደደብ

  • @user-if3hs1fz1q
    @user-if3hs1fz1q 17 วันที่ผ่านมา

    Ante werada zinjero shimagile, lante aynetu Ethiopiawi qoshasha gim Amara bicha new

  • @YosiefGirmay-bx2fl
    @YosiefGirmay-bx2fl 17 วันที่ผ่านมา

    ጴጥሮስ ሽንታምየሽንታም ዘር ምናባትህ ነው የምትቀባጥረው ግማታምምም

  • @user-qn7jr5te2d
    @user-qn7jr5te2d 18 วันที่ผ่านมา +2

    ለቅህ ውጣ

  • @yonastesfaye3178
    @yonastesfaye3178 18 วันที่ผ่านมา +5

    ፋሲል እንደዚህ ደንቆሮ መሆኑን አላውቅም ነበር።

    • @alemayehuadane5264
      @alemayehuadane5264 18 วันที่ผ่านมา

      ለዝያውም ባለ ኮከቡ ዥልጥ

    • @Mskel632
      @Mskel632 18 วันที่ผ่านมา +1

      ጎበዝ በስድብ አንደኛ የአብይ ባርያ

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 18 วันที่ผ่านมา +1

      ካንተ ባይበልጥም..

  • @user-wp2ow6cv2m
    @user-wp2ow6cv2m 18 วันที่ผ่านมา +2

    Ayii aysakalchum gizeyachun atatfu mikre nw

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 18 วันที่ผ่านมา +1

    Belay manayen ke fano gar senegager voice record argew yasaserut ye Amara sewoch nachew. You guys need to cry the next 30 years

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 17 วันที่ผ่านมา +2

    ለአቶ ግዛው ጥያቄ አለኝ በወልቃዮት ሲኖሩ የነበሩ የትግራይ ተወላጆች የተናፈቀሉ ንብረታቸውን ያጡ ስለነሱ ድምፅ ሆነህ ታቃለህ ? ስለንፁህ ወንጀለኛ ስላልሆኑት ሰዎች እርሶን የምጠይቀው መፅሀፍ ቅዱስ ያነባሉ ብዬ ስለማስብ ነው

  • @tll8075
    @tll8075 18 วันที่ผ่านมา +4

    Don't say abyi abyi he is single person , and cleaver

    • @weyxeriti583
      @weyxeriti583 18 วันที่ผ่านมา +1

      Yes, so CLEAVER he is!!!

    • @tehabenhizbey2778
      @tehabenhizbey2778 17 วันที่ผ่านมา

      So das Abyi kills people with a CLEAVER like animal carcasses.

    • @kachi6306
      @kachi6306 17 วันที่ผ่านมา

      He's the stupidest person in the world.

  • @GOYTOMALEMSHET
    @GOYTOMALEMSHET 18 วันที่ผ่านมา +1

    አይ አባባ ግዛዉ እከመቸነዉ የትግራይ ጥላቻ በዚእሜ ኮንስሀምገበትግዜ ነበር

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 18 วันที่ผ่านมา +1

      አውነት መናገር ጥላቻ አይደለም

  • @love-bz4ik
    @love-bz4ik 18 วันที่ผ่านมา +1

    ጴጥሮስ ተብየው የለማኝ ጭገር የመሰለ ጭጋጎት የአብይ ፓንት ላሽ የሲሳይ መጋኛ የጭን ገረድ ቆርጠክ ብልግናንን አትቃወምም ወይም አትደግፈም ሽንታም የጋላ ቆለጥ

    • @kachi6306
      @kachi6306 17 วันที่ผ่านมา

      Vulgar

  • @dejenejiru3009
    @dejenejiru3009 18 วันที่ผ่านมา +1

    ፋስል አብይን የመናገር ሞራል የለህም

    • @Mskel632
      @Mskel632 18 วันที่ผ่านมา

      አብይ ገዳይ አገር አፍራሽ አረመኔ ነው የሱ አሽከር የሆንከው ለሆድህ ነው

  • @alemayehuadane5264
    @alemayehuadane5264 18 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ የምገርመኝ የዝህ ቅጡ የሸበቴ ግም ሽማግሌ ቅሌት ነው ....ማነው ሽብርተኛ የእምስ ሼባ ግዛው ተብዬ እናቱን ል...ዳ......ት.... ይኼ ግም ራስ

  • @kachi6306
    @kachi6306 17 วันที่ผ่านมา

    I like what Gizaw is trying to say. TPLF brought 50000TPLF fighters and settled them ithere at one go. They call them the Division.

  • @kachi6306
    @kachi6306 17 วันที่ผ่านมา

    I like what Gizaw is trying to say. TPLF brought 50000TPLF fighters and settled them ithere at one go. They call them the Division.