/ፍቅር ከጎረቤት ልጅ የአብዛኞቻችን ትዝታ ነው/፡፡ ቴድሮስ ሞሲሳ በሻይ ሰአት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 50

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 4 ปีที่แล้ว +26

    ቴዲዬ “የጎረቤት ልጅ" የሚለው ሙዚቃህ
    #የኔ ታሪክ ነው እኔ እና ፍቅረኛዬ የጎረቤት ልጆች ነን
    ብዙ ትዝታ አለብን ባሌ እስካሁን ይሄን ዜማ ይዘፍንልኛል .. አማቾቼ ራሱ ሙዚቃውን ከሰሙ የናንተ ዘፈን መጣ ብለው ይጠሩናል
    ከተጋባን 16 አመታችንን አክብረናል
    2 ቆንጆ ልጆች ወልደን በደስታ እየኖርን ነው
    በጣም ነው የምንወድህ .. 😍😍 💋 🇪🇹 🇺🇸

  • @miningtadesse249
    @miningtadesse249 4 ปีที่แล้ว +1

    ቴዲ ሞሲሳ በጣም የምወደው ና የሚደንቀው ምርጥ ባለሙያ ነው

  • @mwolde6274
    @mwolde6274 3 ปีที่แล้ว

    ቴዲ በጣም አድናቂህ ነኝ የአንተ ሁለገብ መሆን ለሌሎቹ አርሀያ ልትሆን ይገባሀል።

  • @zebenaybayssa6924
    @zebenaybayssa6924 4 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛ የሚለው የጎረቤት ልጅ በጣም የምወደው ነው ድምፅህ በጣም አሪፍ ነው።👍👍👍🌿🌿🌿😍😍😍

  • @helenbelay9341
    @helenbelay9341 4 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ውድ ኢትዮጵያዊት አቦ ሰላመካ ይብዛ በጣም እወድሃለሁ አከብርሃለሁ ፈጣሪ ይባርከው ቤተሰብን ይባርክ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን.. th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html

  • @rutaberhane4482
    @rutaberhane4482 4 ปีที่แล้ว +3

    Wawwww Teddy nice to see you gbu thank you for inviting him

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 4 ปีที่แล้ว +2

    ድምፅህ በጣም ደስ ይላል ዋው
    ዬኒየ ስወድህ 😍😁😆

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የጎረቤት ልጅ የምወደው ሙዚቃ ነው❤👍

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን,, th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቴዲዬ ምርጥ ሰው

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 4 ปีที่แล้ว

    ቴዲየ በጣም የምወዳት አክስቴ የጎረቤት ልጅ ዘፈንህ በጣም ትወዳለች. አክስቴ አሁን በህወት የላችም ስላየዉክ ደስ ብሎኛል. የጎረቤት ልጅ 🥰

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን.. th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html

  • @edenzamanuel7650
    @edenzamanuel7650 4 ปีที่แล้ว

    ፀገነት ሚኒሊክ ወስናቸዉ በጣም በጣም ጥሩ ቤተሰብ ያለዉ ሰዉ ነው ከግራዝማች አስተሽ እስከ ጀነራል ብሎም ደጃዝማች ብዙ ጥሩ ቤተሰብ ያለዉ ሰዉ ነው ይመስለኛል የተለመነለት አይመስለኝም የተለመነላቸዉ ከሚለዉ ጋር በትደምሪዉ ጥሩ ነው

  • @እመንእጂአትፍራ-ጸ7ጸ
    @እመንእጂአትፍራ-ጸ7ጸ 4 ปีที่แล้ว

    ሠላምቹሁ ይብዛ ጥሩነው በርቱ ግን ሥአት ጨምሩ እግዳወቻቺሁ ምርጫ ምርጥነው የወኔ እናፀጌ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን.. th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html

  • @sanyiihachaluhundessa3529
    @sanyiihachaluhundessa3529 4 ปีที่แล้ว

    baga.nagan.dhufte.tedi .❤❤❤❤❤❤❤👌👌👍👍

  • @muleman7692
    @muleman7692 4 ปีที่แล้ว

    ቴዲዬ ዘፈኖችህን ስሰማ ነው እዚህ ደረጃ የደረስኩት በርታልን ወንድሜ
    እኔም እነሆ መጥቻለው ለውድ አድናቂዎቼ ሁሉ በቅርቡ ከየኛ የወጣውበትን ምክንያት በዚሁ በራሴ ቻናል እናገራለው እስከዛው እየገባቹ ቤተሰብ ሀኑ። አመሰግናለው

  • @wajo_tube
    @wajo_tube 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለእናንተ ይሁን
    ጥንዶቹ ከተጋቡ 11 ዓመታቸው ነው፡፡ ነገር ግን ልጅ ማግኘት አልቻሉም፡፡ በሰተመጨረሻ ግን ከ11 ዓመታት ጥበቃ በኀላ የልመናቸውን ፍሬ ወንድ ልጅ ተበረከተላቸው፡፡ ልጁ ከእነሱ አልፎ የቤተ-ዘመዱ ሁሉ አይን ማረፊያ ሆነ፡፡ ደስታ እና ፌሽታ ከእዚ ህፃን ጋር አብረው ወደ ጥንዶቹ ጎጆ ብቅ አሉ፡፡ ይህ ፃና 2 ዓመት ሆነው፡፡
    ከዕለታት አንድ ቀን ጠዋት ባል ስራ እረፍዶበት እየተጣደፈ ሳለ እናት ከምትወስደው መዳኒት አንዱ ክዳኑ ተከፍቶ ሳሎን ጠረጴዛ ላይ ከእነ ብልቃጡ ተቀምጦ ተመለከተ፡፡ እና እንድታነሳውና ከድና ህፃኑ የማያገኘው ቦታ እንድታስቀምጠው ነግሯት ወደ ስራ ሄደ፡፡
    እናት ብዙ ስራዎች ነበሯትና ስትሯሯጥ ጠረጴዛ ላይ ያለውን መዳኒት ዘነጋችው፡፡ ትዝ እንዳላት ለማንሳት ወደ ሳሎን እሮጠች፤ ነገር ግን መዳኒቱ የለም፡፡ ልቧ ለሁለት ተሰነጠቀ፡፡ ወዳው ልጇን ስትመለከት ከሶፋው ስር ወድቆ አረፈ ይደፍቃል፡፡ ቤቱን በእሪታ አቀለጠችው፡፡ ተጣድፈው ወደ ሀኪም ቤት ወሰዱት፡፡ ነገር ግን ከሚባለዉ በላይ እረፍዷል፡፡ ህፃኑ ድቡልቡሎቹን እንክብሎች እንደከረሚላ እያሰበ በሙሉ ውጧቸዋል፡፡ እናም እንኳን የ2 ዓመት ልጅ አዋቂም በማይችለው መልኩ ከመጠን በላይ (Over doz) መዳኒት ጨጓራው ላይ በማረፉ፡፡ ከ11 ዓመት ጥበቃ በኀላ በቤተዘመድ ፀሎት የመጣው ጨቅላ ገና ዳዴን እንኳን በቅጡ ሳይጨርስ ላይመለስ አሸለበ፡፡
    እናት ዕብድ ሆናለች፤ ገና ደሞ ጠዋት ላይ እንድታነሳው አስጠንቅቋት የወጣው ባል ሲሰማ ምን እንደሚላት ስታስብ አእምሮዋ ተዛባ፡፡ ጠዋት ሰላም ዋሉ ብሎ በደስታ ቤተሰቦቹን ተሰናብቶ የወጣው ባል ሆስፒታል እንዴት እንደደረሰ አያውቀውም፡፡ ሚስቱን ጨምሮ ዘመድ አዝማዱ ሲያለቅስ ውድ ልጁን እንዳጣ መንፈሱ ነገረው፤ ትንፋሽ ሳያወጣ እንባ ልክ እንደተከፈተ ቧንቧ በአይኖቹ ግራና ቀኝ ያለማቋረጥ መውረድ ጀመሩ፡፡
    ወደ ሚስት ተጠጋ፤ ሚስት "ይቅርታ" በሚል አስተያየት በቀጣይ ከባል አንደበት የሚወጡትን ቃላት ለመስማት መጠበቅ ጀመረች፡፡ "አንቺ ነሽ ልጄን የገደልሽው" ይለኛል ብላ ጠበቀች፡፡ ባል ግን አንዲት ቃል ሳይተነፍስ አቅፏት ማልቀስ ጀመረ፡፡ ቀጠለናማ "አይዞሽ እናት፤ እንግዲህ የፈጣሪ ፈቃድ ነው የሆነው" በማለት ሊያፅናናት ሞከር፡፡
    እናት ፈፅሞ ያልጠበቀችውን ነገር በመስማቷ ጉልበት ሆናት፡፡ አዎ ይቺ እናት በዚህ ሰዓት የሚያስፈልጋት ወቀሳ፣ ለምን እንዲህ አላደረግሽም? የሚል ቁጣ ሳይሆን ብርታት የሚሆኗት የማፅናኛ ቃላት፣ እንባዋን የሚጠርጉ እጆች ናቸው፡፡ ምክንያቱም ለክ እንደ ባል እሷም ያጣችው አንድ ልጇን ነው፡፡
    በተጨማሪ ደሞ ለልጁ ሞት ከእሷ ባልተናነሰ ባልም ተጠያቂ ነው፡፡ መዳኒቱን እንደተመለከተ ከማዘዝ ይልቅ እራሱ አንሰቶ ከድኖ ማስቀመጥ ይችል ነበር፡፡ አሁን ላይ አንቺ ነሽ፤ አንተ ነህ መባባሉ ህፃኑን አይመልሰውም፡፡ ነገር ግን በህይወት ያሉትን ሰዎች ስሜት ይጎዳል እንጂ፡፡
    በእኛ ህይወትም ሁሌ እንዲህ አይነት ሁነቶች ይፈጠራሉ፡፡ ነገር ግን ተጎጂ ሁለታችንም ሆነን ሳለ፤ ያጠፋነው ሁለታችንም ሆነን ሳለ ጣቶቻችንን ወደ ሌሎች ለመቀሰር እንወዳለን፡፡
    "ምላስ አጥንት የለውም ግን ሰዎችን ይወጋል"
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

  • @merafwolde4601
    @merafwolde4601 4 ปีที่แล้ว +1

    Yoni minew sile addisu muzikaw "melke" alteyekachutim? Endesu aynet muzika yehilachinim lijinet yemiyasay new beza lay clipu betam mirt new gin manim alteyekewim eskahun......Teddyn yemiyakil balemuya gabzachu gin bizu neger alanesachum.... Begazetegnaw muzika lay rezem Yale gize kemitiwesdu adadis sirawochunm yebelete meteyek ahun silalebet yehig muyawim getemegn kale botakatitu demo yebelete tiru yihon neber.

  • @baldinib1055
    @baldinib1055 4 ปีที่แล้ว

    minilik bezu sera alseram hiwotun be sudan new yabakenew

  • @amytube1013
    @amytube1013 4 ปีที่แล้ว

    የጎረቤት ልጂ ትዝታ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን., th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html

  • @muluethiopia5122
    @muluethiopia5122 4 ปีที่แล้ว

    Tide ygorbet lji betam ewdewalhu bwkitu bedab sadamtiw nber tizeta alngn

  • @hxhdhhxhdh2963
    @hxhdhhxhdh2963 4 ปีที่แล้ว +6

    አዳሜ. ዩቱበር. ሁኖ. አረፈው. ለማኝ. በዛ.

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 4 ปีที่แล้ว

    የምገርመኝ ነገር መንገድ የመራ ያሳየ ሁሉ ሀገር መርና ባለስልጣን በነበርበት ዘመን እንዳላሳለፍን ስለ ለውጥና እድገት ማውራት ካባድ ነው ስለዚህ ትውልዱን እንደገና መስራት ይጠበቅብናል ከዘር ኮሮጆ እንውጣ ሰው ሰው እንሽተት ቆሽሾ ትውልዱን ኣቆሽሾዋልን ስለ ወረዱ ወይም ስለ ዘቀጡ ቃላቶቼ ይቅርታ!

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን,, th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html

  • @edunitessleman8120
    @edunitessleman8120 4 ปีที่แล้ว

    Yes Yoni it's trash 👍👍Thanks 🙏🙏

  • @keditube7954
    @keditube7954 4 ปีที่แล้ว +1

    Tedeye batem new yemewodeh. Nurelegn

  • @SamSung-xs2bu
    @SamSung-xs2bu 4 ปีที่แล้ว

    Gobz tedye anegagerk demesek des sel

  • @muluethiopia5122
    @muluethiopia5122 4 ปีที่แล้ว

    Yeyoni adenakihengn tilki tistwo alhe yakrarb selt yangagr zebe arifi new ahelon sahela ali arbi antam ychn kali setitkim ygermngn

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን.., th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html

  • @nakuragrimay4085
    @nakuragrimay4085 4 ปีที่แล้ว

    እረ ዮኒ ሚገርመን ኣንድ ነገር ኣለ
    በኢረትራ ነበርክ መሰለኘ ቡዙ ነገር ታውቃለ ሰለ ኢረትራ!!!?

  • @alazarmohammed9755
    @alazarmohammed9755 4 ปีที่แล้ว

    በጣም በሳል ነህ ውብ ፕሮግራም ነበር

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን.., th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html

  • @bezawitdecor2558
    @bezawitdecor2558 4 ปีที่แล้ว

    ለእርስዎ እና ለልጆችዎ የወረቀት ስራዎችን ይዤ መጥቻለሁ። ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ።

  • @yeethiopialej6501
    @yeethiopialej6501 4 ปีที่แล้ว

    Art ለሚወዱ ልጆች የሚሆን ቪድዬ ሰርቻለው ...ሊንኩን በመጫን ያሰራቸው አመሰግናለሁ
    th-cam.com/video/C9LqCr7wIP4/w-d-xo.html

  • @ረሂማኢትዮ
    @ረሂማኢትዮ 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም እ ህ ት ወንድሞቼ ሰላማችሁ ይብዛ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @blenlove7770
    @blenlove7770 4 ปีที่แล้ว

    ስብስክራይብ አድርጉኝ ስሞት አትለፉኝ ትንሺ ነው የቀርኝ 😥🙏🙏🙏🙏