ደህንነት ለማን?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @yohannesbekele1265
    @yohannesbekele1265 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤የተቀመመች ሰናፍጭ እኮ ነው ለሰውም ለአጋንንት ትምህርቱ ድርግም ያላለው የጌ ታ ድምጥ በውስጡ አለኮ ደለለኝ ተባረክ ❤❤❤❤

  • @selamabrha9371
    @selamabrha9371 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you and your family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @repentjesuschristiscomings5595
    @repentjesuschristiscomings5595 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek Brother Delu!!!

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 หลายเดือนก่อน +1

    የ ዶክተር ደረጃ ከበደ ዝማሬዎቹ እንደ መዝሙረኛው ዳዊት ቅዱስ መፅሃፍ ላይ ባይካተትም የህይወት ውጣ ውረዱ ሃዘን ደስታው ስደት መከራው በሆላም ዛሬ ለተበደለው ወገኑ ወገኔ ለሚለው ያዜመውን መዝሙሮችን ስሰማ ይህ ሰው እኮ በ ኢትዮጵያ ዋንጌላውያን ዘንድ ብርቅም ታላቅም የሆነ ሰው ነው ።ወንጌላዊ ደሉ አንተም የወንጌል አርበኛ ብቻህን ብትቀር እንኳን የማታመቻምች የ ጌታ በጎ ወታደር ነህ ዘመንህ ይባረክ በጤና በረከት ተባረክ ❤

  • @GREATMISSIONMINISTRY
    @GREATMISSIONMINISTRY 25 วันที่ผ่านมา

    “ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።” 1ጢሞ 2፡3-4 እንዲህ አይነቱን ትምህርት መማር መታደል ነዉ ፡፡ እኔን ለረዥም ዓመታት ስማር በወ/ዊ ደሉ ጸጋዬ ትምህርቶች የመስማት ልምድ ነበረኝ ዛሬም ብሆን ደስተኛ ነኝ ፡፡ እዉነተኛ የመጽሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ የደቀመዝሙርነት ትምህርት መማር የወንጌል ዋና ግብ ነዉ ፡፡ ጌታችንና መዲኃንችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዘመን መጨረሻ ዓለምን በክርስቶስ መጠቅለል ዉስጥ የየራሳችንን ድርሻ መወጣት አንዘንጋ ፡፡ በዚህ አጋጣሚ ወ/ዊ ደሉ ጸጋዬ ጌታ ይባርክህ! የጌታ ጸጋና ሠላም ይብዛልህ ፡፡

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @esubalewgetachew1440
    @esubalewgetachew1440 หลายเดือนก่อน

    ድምፅህ በደንብ አይሠማም ማይኩን ወዳተንተ አስጠጋው