Alemneh Wasse

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 35

  • @GuroDiki1969
    @GuroDiki1969 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አንድ የልብወለድ መፅሐፍ ጀምሬ የጨረስኩ ያህል አይነት ስሜት ተሰማኝ፡፡ አለምነህ እና በላይ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን!!!!

  • @shimelsgisila8701
    @shimelsgisila8701 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስንት በጣም አስፈላጊ መረጃ ማድመጥ ሲኖርብን በአንድ ለማንም በማይጠቅም ጊዜ ማጥፋት ።
    አለምነህ እድሜህ በጨመረ ቁጥር ትበስላለህ ብዬ እጠብቅ ነበረ በጉርምስናህ ጊዜ እነ አለባቸው ተካን ጀማነሽ ሰለሞንን በሃሜት ስትቦጭቅ በሚድያ የተነገረ ነገር ሁሉ እውነት በሚመስለው ማህበረሰብ ውስጥ የፈጠርከው ጉዳት ከፍተኛ ነበረ ።
    አሁን ችሎታህን አዳበርክና የግለሰብ ቡጨቃህን አለም አቀፍ አደረከው እንደ ስምህ ።

  • @granulalarmok3209
    @granulalarmok3209 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    በምታስተዋውቃቸው በነዚህ ቤቶች ውስጥ ማን ይኖርባቸዋል?
    1=ዲያስፓራ
    2=ነጋዴ
    3=ሙሰኛ ባለስልጣን
    ሌላው 96% የሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ፍልፈል በጭቃ ቤት ውስጥ ይኖራል

    • @negashtersit7630
      @negashtersit7630 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል 96% የኗሪ አኗኗሪ ነው ።

  • @Mahlet-l9g
    @Mahlet-l9g 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Adamt benatih

  • @fatuma332
    @fatuma332 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምን ጉድ ነው 🤔

  • @ttriplea-o6u
    @ttriplea-o6u 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አለምነህ አብሮህ ያለው ሰውዬ ምን ያንቀዠቅዠዋል?

  • @black-i2q
    @black-i2q 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔቶ አባል ሀገራት አንድ መገለጫ ባህሪያቸው ይሄ ነው ነገረ ስራቸው ሁሉ ሴጣናዊ ነው ።

  • @Dimetrosgedion-g7f
    @Dimetrosgedion-g7f 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወገቡ ላይ አካባቢ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዓለምዬ እንዲያው ይሄን ልጅ ስወደው ታምራት ነው

  • @امينهك
    @امينهك 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንደኛ

  • @mikykumilachew8606
    @mikykumilachew8606 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Again ? How many time you talk about this ?

  • @zmina8802
    @zmina8802 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wey gud 😲😲😲😲😲🤭

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በላይ የሚባል ሰው ትንሽ ዝም በል ታሪኩን ፍሰት ባለው መልኩ መስማት አልቻልንም

  • @awelarebo6693
    @awelarebo6693 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😮😮😮

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አጃኢብ

  • @semereweldemariam8037
    @semereweldemariam8037 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኣለም ድምጽህ ኢኮ በዛበት ዘባረቅከው

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ንባብ እኮ አልያዘም እውነታውን እየነገረን ነው

  • @IsmaelNablus
    @IsmaelNablus 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወጡን አርጉላቸዉ

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @NatalemGebre
    @NatalemGebre 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አለም የጀርመኑን እልቂት እንዴት አልዘገብክም

  • @NatalemGebre
    @NatalemGebre 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀርመን ሀገር የደረሰው ትናንትና ምሽት አልሰማህም እንዴ 🤔

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አኡዙቢላህ ምኑ ሸይጣን ነው

  • @relaxationclassicalmusic4444
    @relaxationclassicalmusic4444 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አለምነህ ዋሴ እንደዚህ ወራዳ ፀያፍ ነገር ባታወራ ጥሩ ነው

    • @Hanna-M9851
      @Hanna-M9851 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

      ካልቸመቼህ ሄደህ ክላሲካል ሙዚቃህን አዳምጥ እንጂ😂፣ አለምነህ ምን ማውራት እንዳለበት ልትነግረው አትችልም!

    • @yeshimebettilahun741
      @yeshimebettilahun741 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ምኑነው ጸያፍ እውነት ነው

    • @yeshimebettilahun741
      @yeshimebettilahun741 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አይ አለምነህ በሳቅ ገደልከን

    • @ሰሚርዮሐን
      @ሰሚርዮሐን 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      🎉🎉🎉

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Hanna-M9851ትክክል

  • @emu3288
    @emu3288 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Alemneh I know you have the right to talk about what ever you want. But what is the purpose of this kinds of videos and conversions? what is the influence on the younger generation? If nothing useful happened in this world today Please just skip it . We already have more than enough tragedy .

  • @mesfingelaw5636
    @mesfingelaw5636 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    I am deeply troubled by Alemneh's response to this serious case of sexual assault. It is completely inappropriate to treat such a devastating crime with laughter or levity. This woman suffered unimaginable trauma at the hands of multiple attackers, orchestrated by someone she trusted and loved. The casual and insensitive way this story was narrated shows a concerning lack of understanding about the gravity of sexual violence and its impact on survivors.
    As public figures, you have a responsibility to address such sensitive topics with the respect and solemnity they deserve. I strongly urge you to issue a formal apology to your audience for making light of sexual assault. We must stand united in condemning all forms of sexual violence and support survivors with compassion and dignity.