ሚስቴ እንቁላል ጣለች ድሮና ዘንድሮ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @binitube9429
    @binitube9429 2 ปีที่แล้ว +349

    🤣🤣🤣🤣ወይኔ እኔ ሰው ከመምሰሌ በፊት. የእውነት እያንዳንዱን ታሪክ ነው ያስታወሳችሁኝ🥰🥰🥰

    • @-haddiszema
      @-haddiszema  2 ปีที่แล้ว +39

      ቢኒዬ እንወድሃለን

    • @shigaiabd1186
      @shigaiabd1186 2 ปีที่แล้ว +2

      🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💕💕💕💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🤔🤔🤔

    • @bizuneshgeletu2447
      @bizuneshgeletu2447 2 ปีที่แล้ว +4

      ለሚካኤል መዝሙር እሁድ አቅርቡልን

    • @lemunlomimidhaso6622
      @lemunlomimidhaso6622 2 ปีที่แล้ว

      😁😁😁😁😁😁😁😁🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u 2 ปีที่แล้ว

      ቆጆየነች የኔ ኮልታፍ የሚኮላተፍ ደሰግነይላል ንጹኸ ልብ አለው ሽ አመት ኑሩ እደአብርሀም የተባረከ ሂወት ይስጥልኚ

  • @huwa6639
    @huwa6639 2 ปีที่แล้ว +167

    ማነው እደኔ ቃልየን የሚወድ ብቻ ላይክ ♥♥♥

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว +191

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች የቤተሰቦቻችንን ክፍ አያሰማን አሜን

    • @ahmedalmazmi9895
      @ahmedalmazmi9895 2 ปีที่แล้ว +2

      Ameen amen amen

    • @user-xi6zj8jc4u
      @user-xi6zj8jc4u 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን ውዴ

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 2 ปีที่แล้ว

      Amen amen 🙏 amen

    • @tube4221
      @tube4221 2 ปีที่แล้ว +2

      Amen Amen Amen

    • @Acnt12
      @Acnt12 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen

  • @emebetaberatube8924
    @emebetaberatube8924 2 ปีที่แล้ว +356

    ሲበዛ መንፈሳዊ ቅናት ያድርብኛል እናንተን ሳያቹ. መልካም የፍቅር ጊዜ

    • @Yewahmenyhonal8532
      @Yewahmenyhonal8532 2 ปีที่แล้ว

      ስሰላም እህት በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘

    • @SadaSada-yk8vv
      @SadaSada-yk8vv 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውቦች ሥወዳቸው የምር የሡዋ ሥርአት ሥወዲላት

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሠብ እንሁንንን

    • @siifenhooma5898
      @siifenhooma5898 ปีที่แล้ว

      😁😁😁😁😁😁swedachu💕💝💝💝💝💝ye ewunet telayalachu Fikir nachu 💕💝

  • @selamalemu9723
    @selamalemu9723 2 ปีที่แล้ว +34

    ኦርቶዶክስ የቫለኒቲና የሚባል ቀን አታከብርም ቃልዬ አዲስዬ አደራ እንዲአይነት ነገር ለትውልዱ እንዳታስተምሩ ከይቅርታ ጋር በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ

  • @user-sq9ul8ku3z
    @user-sq9ul8ku3z 2 ปีที่แล้ว +122

    እሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ አምላክ ሆይ እንዲህ ደስ እሚል ፍቅር እምስጠው ፍቅር እሚስጠኝን የሱ የምሆነውን የኔ የሚሆነኝን አምላክ ሆይ በግዜው በስሃቱ ሲሆን እንዲህ ያስደስት ነበር አገራችንን ስላም ያድርግልን *አዲስ + ቃልኪዳን ፍቅራችሁን የፍቅር አምላክ ያብዛላችሁ*

    • @adanechyvlog7461
      @adanechyvlog7461 2 ปีที่แล้ว +2

      እማ በቅንነት ሰብሰክራይብ አረጊኝ😘

    • @aasseaassd9914
      @aasseaassd9914 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

    • @nebilnur9064
      @nebilnur9064 2 ปีที่แล้ว +1

      ayizon ayitefam wudde yimetal gizewun tebiko

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 2 ปีที่แล้ว +44

    😅😅😅😆 ቁም ነገርና ሳቅ አዲስዬ እናንተን በማወቄ ደስተኛ ነኝ ዘመናችሁ ይባረክ የኔ ውቦች

  • @user-kn6lh4bc7h
    @user-kn6lh4bc7h 2 ปีที่แล้ว +86

    በጣም ነው የምታምሩት ፍቅሩን ያብዛላችሁ ከልጅነት ጀምሮ ተኮትኩቶ ያደገ ፍቅር ደስ ሲል🥰🥰🥰

    • @Yewahmenyhonal8532
      @Yewahmenyhonal8532 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @rtecujh4666
    @rtecujh4666 2 ปีที่แล้ว +30

    ወይኔ ደስ ስትሉ በጉጉት ነው የምጠብቃቹ የመዳም ቅመሞች እኛንም ከስደት መልስ እውነተኛ ፍቅር ይስጠን እመብርሀን ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c 11 หลายเดือนก่อน

      አሜንንንንን

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 2 ปีที่แล้ว +125

    ቃልዬ ድሮም ዘንድርም ሁለታችሁም በጣም ቆንጆ ናችሁ 💖💖

  • @abeltareke1565
    @abeltareke1565 2 ปีที่แล้ว +10

    እኔ በሂወቴ የምወዳቸው ጥዶች አዲሰ ቃል እና ማሂ እና ኪድ በጣም ይመቹኛል እግዚአሐብሄር ይባርካችሁ

  • @imusanyiikush806
    @imusanyiikush806 2 ปีที่แล้ว +58

    የእውነት በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹ
    እመቤቴ ከልጅዋ ጋር ትጠብቃቹ😍😍😍

    • @samirakayre3296
      @samirakayre3296 ปีที่แล้ว

      Love 💕😘💕😘💕💕💕💞💞 k I have

  • @hanisara7679
    @hanisara7679 2 ปีที่แล้ว +14

    ክክክክክክክክክክ በቅናት ልሞት ነው ወላዲተ አምላክ ፍፃሜአቹህን ያሳምረው ደስ ማለታቹህ በፈጣሪ ለኛም ለሲግሎች ፀልዮልን

  • @maryegetaliji3463
    @maryegetaliji3463 2 ปีที่แล้ว +102

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 😍ምርጦች 😍

    • @Yewahmenyhonal8532
      @Yewahmenyhonal8532 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ሰላም እህት በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🇪🇹🇪🇹😘😘

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa3654 2 ปีที่แล้ว +20

    ሳቅሽ ብቻ ያስቀኛል በራሱ ስታምሩ ውለዱ ክበዱ ሀገራችን ሠላም ያርግልን

  • @sanitsanit54
    @sanitsanit54 2 ปีที่แล้ว +13

    ድሮም ዘድሮም በጣም ነው የምታምሩት ፍቅራችውን ታብዛላቹ እመብርሀን💕💕🙏🙏🙏

    • @toybat4518
      @toybat4518 2 ปีที่แล้ว

      ታምራላችሁ

  • @user-fd4vf7op8s
    @user-fd4vf7op8s 2 ปีที่แล้ว +143

    ልጅቷ እንደ እድሜዋ አይደለችም ወላሂ እርጋታዋ ስነስረአቷ ቢስሚላህ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว

      እንዛመዱ በቀንነት

    • @quickistgirl922
      @quickistgirl922 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል ማሪያምን ስራአቷ ገራሚነው

  • @fikerfiker9837
    @fikerfiker9837 2 ปีที่แล้ว +6

    የመቤት ትንሽ እህት በስማም የኔ ፍልቅልቅ ዋው ስታምሩ ደስ ስትሉ የድግል ማርያም ልጅ ከዝህ በላይ ድምቅ ፍክት ያርጋችው 😍😍😍🙏

  • @user-uw3cd8qy1j
    @user-uw3cd8qy1j 2 ปีที่แล้ว +55

    መድሀኒአለም አደናተ አይነት ፍቅር ይስጠን ለመዳም ቅመሞች🙏🙏🙏

    • @hanelove6686
      @hanelove6686 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @user-lw3hi7ls8g
      @user-lw3hi7ls8g 2 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን👏👏👏

    • @Mazu-oz7vv
      @Mazu-oz7vv ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @mimim8263
    @mimim8263 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዛብሔር እስከመጨረሻው አይለያቹህክ በጣም ነው የምታምሩት የውነት እናተን ሳይ ብዙ ትምህርት ነው የምወስደው የፍቅር ተምሳሌት የሀይማኖት ተምሳሌት ብቻ ቃላት የለኝም ኑሩልን ሁሌም ሳቁልን 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰

  • @sofiatsofiat409
    @sofiatsofiat409 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ደስ የምትሉ ጥንዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-nb9ub9uh9j
    @user-nb9ub9uh9j 2 ปีที่แล้ว +84

    ድስላይክ የምታደርጉ ሰዎች ግን የማንኛቸው አፍቃሪ ናችሁ ቅናታሞች😁😁
    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን እስከ እርጅና ዘመናችሁ ያዝልቀው❤❤🙏

    • @haymanotgetu9897
      @haymanotgetu9897 2 ปีที่แล้ว +2

      😂😂😂😂እኮ

    • @eyerusaweke9185
      @eyerusaweke9185 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ

    • @hayerakonjo4000
      @hayerakonjo4000 ปีที่แล้ว

      Selemayaqu new men endehone dis like😀😀😀😀😀

  • @user-cq3cz4pq9i
    @user-cq3cz4pq9i 2 ปีที่แล้ว +38

    ውይ ባያልቅ ነው ያልኩት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ለእኛም ይስጠን

    • @user-ko1yi7os6x
      @user-ko1yi7os6x 2 ปีที่แล้ว

      በእውነት ሰታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላቹ

    • @Yewahmenyhonal8532
      @Yewahmenyhonal8532 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን😘😘

  • @hanaahanaa4620
    @hanaahanaa4620 2 ปีที่แล้ว +7

    አድስዬ & ቃልዬ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛችሁ ስታምሩ ድሮም ዘንድሮው ቆንጆዎች ናችሁ ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @umreem6436
    @umreem6436 2 ปีที่แล้ว +102

    መሻላህ አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ ስወዳችሁ

  • @user-yz6yd1hz9c
    @user-yz6yd1hz9c 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃልዬ የውስጥሽ ደስታ ያስደስታል የእውነት ፈጣሪ መርጧችኋል የፍቅር ዘመናችሁ ይባረክ ወልዳችሁ ሳሙ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሠብ እንሁንን

  • @user-uw3cd8qy1j
    @user-uw3cd8qy1j 2 ปีที่แล้ว +80

    ስለሀገራችን ፀልዪ የተዋህዶ ልጆች አሜን፫✝️✝️

  • @user-ju7ps6df6o
    @user-ju7ps6df6o 2 ปีที่แล้ว +11

    በውነት ፍቅራቹህን ያብዛው ስታምሩ 💚💛♥️ኢትዮጵያ እና ሕዝቦቿን አስብ እግዚአብሔር 💚💛♥️😭

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 2 ปีที่แล้ว +46

    ፍቅር የሆናችሁ ጥንዶች ናችሁ በእውነት በጣም ነው የምወዳችው 🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 ปีที่แล้ว +22

    በጣም ነው ምታምሩት የእንቁላሉ እጅግ ካሳቀኝ ውስጥ ፩ኛው ነው 😃😃😃😃😃😃
    ፍቅራችሁ ይብዛ ውለዱ ክበዱ እግዚአብሔር ፍቅር እና ሰላም ያብዛላችሁ እንዲህ ነው ተዋህዶነት መታመን አፍቅሮም እስከ ትዳር መድረስ ለሁላችንም ምሳሌ የምትሆኑን ናችሁ
    አመሰግናለሁ👏👏

  • @susutube360
    @susutube360 2 ปีที่แล้ว +399

    ወላሂ በጣም እወዳችሁለው በተለይ እሷን🥰🥰😔

    • @zynbesurur6329
      @zynbesurur6329 2 ปีที่แล้ว +10

      ወላሂአኔምደሥትለኛለችእርግትያለችናት

    • @hanayedingellijtube8842
      @hanayedingellijtube8842 2 ปีที่แล้ว +3

      🥰 🥰 🥰 🥰

    • @lakechtubez5672
      @lakechtubez5672 2 ปีที่แล้ว +4

      🥰🥰🥰🥰🥰

    • @zdzd6577
      @zdzd6577 2 ปีที่แล้ว +10

      እኔም ይመቹኛል የሳም ሳቅ በተለይ

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 2 ปีที่แล้ว +3

      @@zynbesurur6329 ደምሪኝ ዜድ

  • @fasikabirhan5160
    @fasikabirhan5160 2 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ እንዴት እንደምታምሩ ቅዱስ አማኑኤል ፍቅራችሁን ያብዘው😘😘😘

  • @user-pp3gr4sm7o
    @user-pp3gr4sm7o 2 ปีที่แล้ว +28

    ቃልዬ🥰 እጅግ በጣም ነው ምውድሽ ኣዲስም🥰 ፍቅራቹ እንደ ምድር ኣሸዋ ይብዛ 🙏🙏🙏

  • @zenyzewge586
    @zenyzewge586 2 ปีที่แล้ว +14

    ፍቅርየሆናችሁ ጥንዶች አሁንም ከዚህ የበለጠ ፍቅር ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣችሁ ❤❤

  • @awokechlegese7145
    @awokechlegese7145 2 ปีที่แล้ว +23

    ወይኔ ማን ነው እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው በጣም ነው የምወዳችሁ

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኔውድ

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህች ሴት ደርባባ ናት ታድለክ በዚህ ዘመን እንዲህ ያለች ደስ የምትል ሴት ማግኘት መታደል ነው ያኑርልክ አምላክ 😘😘

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 2 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ዉዶች እግዚሐብሔር ፍቅራቹ ይጨምርላቹ ማርያም ስታምሩ 🥰🥰🥰🥰 ተናፍቃቹ ነበር 😂😂😂

  • @user-ut6fi2cf6n
    @user-ut6fi2cf6n 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በእዉነት እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁ ከዚህም በላይ ያብዛላችሁ

  • @user-mn2qn3we3q
    @user-mn2qn3we3q 2 ปีที่แล้ว +31

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ምርጥ ጥንዶች ❤❤

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 2 ปีที่แล้ว +8

    😂😂😂 የኔ ዉዶች ፈታ አረጋችሁኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን ብለናል አዲሥየ ምርቃትሕ ከደረሠሥ የእውነት ድሮም አሑንም በጣም ታምራላቹሕእኔማ የድሮ ፎቶየን ሣይ በሳቅ ነው 😂😂😂የመዳም እሩዝ ነፋፍቶኝ አሑን ድሮ ቀጫጫነበርኩ😂😂😂

  • @user-yn1yk7rx9s
    @user-yn1yk7rx9s 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃልዬ አዲስዬ ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሑ በጣም ደስስስ ነው የምትሉት🥰❤❤

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w 2 ปีที่แล้ว +31

    ወይኔ ታደላችሁ ደስ ስትሉ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
    #ሀገራችንንም ስላም ያድርግልን

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰

    • @Yewahmenyhonal8532
      @Yewahmenyhonal8532 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ሰላም እህት በቅንነት ቤተሰብ እንሁን😘😘

    • @user-gi3jr8xk9c
      @user-gi3jr8xk9c 2 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🤩

    • @user-ck4hl8cm5e
      @user-ck4hl8cm5e 2 ปีที่แล้ว

      እህት በናትሽ አገራችን የሚለው ፁፉ እዴት ነው ከረሩ ቀየርሽው አሳይኝ

    • @user-xz1wz4po8w
      @user-xz1wz4po8w 2 ปีที่แล้ว

      @@user-ck4hl8cm5e # ይህን ሰተጠቀሚ ይቀይራል እህት

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ደስ የምትሉት እናታችን ድንግል ማርያም ባላችሁበት ትጠብቃችሁ

  • @lidiyazeleke4158
    @lidiyazeleke4158 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ አላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜያችሁን በሙሉ በፍቅር ያኑራችሁ ተወዳጆች

  • @ethiopiyayemama9556
    @ethiopiyayemama9556 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ትላላችሁ። እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ። ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትጠብቃችሁ።

  • @user-wq2wk6xz3n
    @user-wq2wk6xz3n 2 ปีที่แล้ว +5

    የስልኩን ደወል አይቸ የኔ መስሎኝ ደነገጥኩ😁😁😁 እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @wmedihn9571
    @wmedihn9571 2 ปีที่แล้ว +5

    ስታምሩ እኮ ልዩ ናቹህ ❤️💘 ለኛም እደዚህ አይነት ፍቅር ይስጠን አምላካችን

  • @user-vd5ge6ey7u
    @user-vd5ge6ey7u 2 ปีที่แล้ว +18

    ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅሪችሁን ያብዛላችሁ

  • @mohamdalice2206
    @mohamdalice2206 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ድሰ ትላላችሁ የእዉነት ምርጥ ጥዶች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወድያዉም ስለሀገራችን ፀልዪ ጉሸ

  • @user-cl6iy6jy9j
    @user-cl6iy6jy9j 2 ปีที่แล้ว +68

    እስክይ ውለዱ ማሮች ውለዱ ደሞ ስታምሩ እፍፍፍፍፍፍ ውቦች

  • @mekedeskebede9616
    @mekedeskebede9616 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውዶች ደሰሰ ሰትሉ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 💚💛❤️ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-nw4kv2uj2o
    @user-nw4kv2uj2o 2 ปีที่แล้ว +11

    አሜን ፫ አዲሥ ፍቅራቹ እንደ ምድር አሸዋ ብዚት ይበል 🥰🥰

  • @as4829
    @as4829 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔማሮች እግዛብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ደብሮኝ ነበር ፈታ አደረጋ ችሁኝ😁😂🤗😍😍😍

  • @user-sj4pg6qk2h
    @user-sj4pg6qk2h 2 ปีที่แล้ว +58

    በጣም ነዉ ምወዳቹ ወላሂ💚💛❤

    • @asteraster4608
      @asteraster4608 2 ปีที่แล้ว

      HahahahaKkķkkķķkkkkkkkkk🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚💚

    • @user-vw8jh1vr1c
      @user-vw8jh1vr1c 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምርኝ በቅንነት 🥰

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሠብ እንሁንኖ

  • @selamyoutube-de3uj
    @selamyoutube-de3uj 2 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ስትሉ ማርያም አዲስ የፍቅር ሰው ቃልዬም እንደዛው

  • @user-ir8fv4qc7y
    @user-ir8fv4qc7y 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ዉዶች ደሰ ሰትሉ እመብርሃን ትጠብቃችሁ እንደነተ መሳዮች ልጆች ወልዳችሁ የምሰሙ ያድርጋችሁ 😘😘

    • @samirakayre3296
      @samirakayre3296 ปีที่แล้ว

      Love 😘😘😘😘😘😘😚😘💕💕😘💕😘

  • @zenebseid7011
    @zenebseid7011 2 ปีที่แล้ว +14

    ስላዝናናቺሁን እና መሰግናለን ማሻአላህ ታምራላቺሁ አላህ በፍቅር ያኑራቺሁ

  • @sebeletamrutamru8956
    @sebeletamrutamru8956 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስስስስስ ትላላችሁ ፍቅራችን እግዚአብሔር ይባርክልችሁ

  • @habibihusen3011
    @habibihusen3011 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ ዋዉ ፍቅራችሁ ሲያምር አላህ ለዘላለም አይነጣጥላችሁ

  • @user-gn9ib2ff7r
    @user-gn9ib2ff7r 2 ปีที่แล้ว +24

    ሥወዳችሁ እግዚአብሔርን እመብርሀን ትጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏 ውድድድድድድድ ነው የማርጋችሁ ❤❤❤💘💘💘

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 2 ปีที่แล้ว +1

    እናንተ እንደ እድሜአችሁ አይደላችሁም እጅግ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ተባረኩ ❤️🇪🇹🙏

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 2 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁልን በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ እመብርሀን ለወግ ለማረግ ያብቃችሁ እመብርሀን አሁንም ፍቅራችሁን ትጨምር ላችሁ

  • @user-xh8rf6ve5b
    @user-xh8rf6ve5b 2 ปีที่แล้ว +11

    የምወዳችሁ እንዴት ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጣችሁ እፍፍፍፍፍፍፍፍ ደስስስስስ ስትሉ እድግ በሀፍት እመቤቴ ትጠብቃችሁ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @emutube6354
    @emutube6354 2 ปีที่แล้ว +31

    ናፍቃችሁኝ ነበር የኔ ተናፋቂዎች ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤

    • @Yewahmenyhonal8532
      @Yewahmenyhonal8532 2 ปีที่แล้ว

      ስላም እህቴ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን😘😘

    • @mekiyaaaaatube9701
      @mekiyaaaaatube9701 2 ปีที่แล้ว

      ነይ እንዳመር

    • @ghb8135
      @ghb8135 2 ปีที่แล้ว

      @@Yewahmenyhonal8532

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ሆይ በእምነቱ ጠካራ የሆነ የሆነች ሲገናኙ እንዴትትትት ደስ ይላላል በእግዚአብሔር

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 2 ปีที่แล้ว +4

    ደሰ ሰትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🌷🌷🌷😍😍😍

  • @user-zn9uh1zy9u
    @user-zn9uh1zy9u 2 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ቆንጆዎች እኳን ደና መጣችሁ ግን ቶሎ ቶሎ ተመለሱን ትናፍቃችሃል ቃልየ ኣድስየ ስወዳችሁ ጣፋጦች ኣይለያችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ማነው እንደ እኔ የሰርጋቸው ቀን የናፈቀ❤❤🌹🌹🌹🌹🌹💘

  • @richtube5245
    @richtube5245 2 ปีที่แล้ว +23

    እናንተን ሳይ ማግባት አማረኝ🙄🙄🙄🙄 የኔ ድንጋይ እራስ የት ነህ☹️☹️☹️☹️

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 2 ปีที่แล้ว +3

      ድንጋይ እያልሽው እንዴት ይምጣ 🤣🤣🤣🤣

    • @user-pl6dc5js6l
      @user-pl6dc5js6l 2 ปีที่แล้ว

      🤣 በጣም ያስቀናሉ 💞

    • @jemilakedir2854
      @jemilakedir2854 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

    • @nuronuro3168
      @nuronuro3168 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

  • @titutefera54
    @titutefera54 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በማርያም ለካ ብዙ ነገር አሳልፋችዋል የእውነት ፍቅር ስላላቹ ነው እንዲህ የዘለቃቹት ፈጣሪ አሁንም ቤታቹን ትዳራቹን ይጠብቅላቹ ፍቅራችሁን ያፅናላቹ🙏🙏

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i 2 ปีที่แล้ว +34

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ፍቅራችሁ አብቦ ያፍራ ምርጦች😘😘😘

    • @pezapet411
      @pezapet411 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ልዪ. ሠብልየ. እዴትነሽ. ናፉቆቴ. ጠፉተሻል. በሠላም. ነዉ. ዛሬ. ሳስብሽ. ።።። ስላገኝ ሑሽ። ደስ ብሎአል ።።ጤናሽን. እዴትነሽ. ልኝ

    • @user-zw9mm2kb1i
      @user-zw9mm2kb1i 2 ปีที่แล้ว

      @@pezapet411 እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነኝ እህት ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ስራ አንዴት ነወለ እማ አይዞሽ ስራ ቢበዛብሽም ቀስ እያልሽ ስሪ ምግብ እየበላሽ እማ እግዚአብሔር ያግዝሽ ባለፈዉ ስራ ይበዛብኛል ብለሽኛል ❤

  • @user-it5df5wx8o
    @user-it5df5wx8o 2 ปีที่แล้ว +4

    እንዳው እመዳም ኩሽና ቁጭ ብዬ በሳቅ ገደላችሁኝ አይይይይይ እኛንም ከሽቀላ ቡሃላ እንዲህ አይነቱን የፍቅር ሂወት ይስጠን

  • @beletumkonn9116
    @beletumkonn9116 2 ปีที่แล้ว +25

    በጣም ደስ ትላላችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @kal5287
    @kal5287 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰታምሩ በማርያም እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛላቹ

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ታምራላችን እግዚአብሔር ይጠብቃችን በፋቅር በሰላም❤❤❤❤❤

  • @godolyas7601
    @godolyas7601 2 ปีที่แล้ว +4

    ስወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤😘😘😘😘😘😍😍😍እናተን ሳይ ባለቤቴ ይናፍቀኛል 😥😥😥😥 ግን ምን አደርገው አለሁ በአሁን ስዓት በሳውድ እስር ቤት እየተሰቃየብኝ ነው በጸሎታችሁ😥 አስቡን ስደተኞችን😥😥😥😥

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x 2 ปีที่แล้ว +19

    ታስቀናላቹ ❤🕊 እውነት

  • @madesign21
    @madesign21 2 ปีที่แล้ว +3

    ማርያምን እንዚህን ጥንዶች ሳይ የኔ ሔዋን ትናፍቀኛለች፣የትነሽ ግን 😊ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❣️

    • @user-ih3fb7tk9x
      @user-ih3fb7tk9x 2 ปีที่แล้ว +1

      አለው

    • @madesign21
      @madesign21 2 ปีที่แล้ว

      @@user-ih3fb7tk9x እኮ ዘገየሽ 😂

    • @madesign21
      @madesign21 2 ปีที่แล้ว

      @የወሎዋ ቀበጥ እኮ ምነው ዘገየሽ😂

  • @user-ce5dq1zt2m
    @user-ce5dq1zt2m 2 ปีที่แล้ว +7

    አቤት ስወዳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው😘😘

  • @keneanzewdu5862
    @keneanzewdu5862 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ተምራላቹህ በተለይ ሳቋና የሱ ንግግር እ/ር ይባርካችሁ በደሙ ይሸፍናችሁ😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘

  • @selamtube2461
    @selamtube2461 2 ปีที่แล้ว +21

    ስወዳችሁ የኔ ዉቦች ድሮም ዘድሮም ታምራላችሁ

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f 2 ปีที่แล้ว +2

    ከቃል በላይ እወዳችኋለሁ ቃልዬ ሀገር ስገባ በአካል ባገኝሽ ደስ ይለኛል የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @abbainash5203
    @abbainash5203 2 ปีที่แล้ว +9

    ማረያምን እቁላል ስትሉ ትናት ቁርሴን ልበላ የቀቀልኩትን እቁላል ስራላይ ሁኘ ፍሪጅ እዳስቀመጥኩት እረስቸው አሁን አስታወሳቹኝ ክክክክል

    • @ghty7501
      @ghty7501 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

  • @maryammm4345
    @maryammm4345 2 ปีที่แล้ว +3

    ፊቅረቹ ለዘለዓለም ይሁንለቹ አለህ እኛንም ከምወደዉ ከሀለል ፊቅረኛዬ ጋር እንድየገነኛን ጸሉልን ሙስልሞ ዱአ አርጉልን. ዱበይ ነዉ የለነዉ ግን በአካል አንገነኝም

  • @merymery382
    @merymery382 2 ปีที่แล้ว +4

    አዲስ ና ቃልየ የድንግል ማርያም ልጅ ፍቅሩን ያብዛላችሁ በጣም የምታምሩ ጥዶች ናችሁ ❤️❤️

  • @rahimatube4159
    @rahimatube4159 2 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ውዶች አላህ አይለያችሁ

  • @makdesmakdes366
    @makdesmakdes366 2 ปีที่แล้ว +25

    ውዶቼ ውድድድድድድድድድድድድነው የማደርጋችሁ ክርስቶስ ድንቅል ማርያም የማያልቅ ፍቅር ያድላችሁ ♥♥♥♥♥♥

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m 2 ปีที่แล้ว +5

    እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ❤👌

  • @fanibekele1423
    @fanibekele1423 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ታምራላችሁ አግዚአብሔር ፍቀራችሁን ያባዛላችሁ 🌹🌹🌹✋

  • @tube6227
    @tube6227 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ ቀጣም ትሰራላችሁ በእውነት ሁሉም ነገር በጊዜው ደስ ይላል እኔ በስደት እድሜዬ ን ጨረሰሁ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የኔ አደበተ እርቱእዎች ምርጥ የተዋህዶ ልጆች !ሁለታችሁም ታስቃላችሁ 🌹🥰👌

  • @halewyahalewya3469
    @halewyahalewya3469 2 ปีที่แล้ว +10

    አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂 የይኔ ደስ ስትሉ የኔ ውዶች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዘው❤❤❤❤❤

  • @user-qc6iu2uu2g
    @user-qc6iu2uu2g 2 ปีที่แล้ว +15

    እውነት በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ምርጥ ጥዶች ናችሁ❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @abebamucheye2070
      @abebamucheye2070 2 ปีที่แล้ว

      ፉፊቲ 🥰🥰🥰

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      @@abebamucheye2070 ደምሪኝውዴ

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n 2 ปีที่แล้ว +4

    ወላሂ ደስትላላችሁ በተለይ ልጅ ተጫዋችነዉ አንቺምእርጋታሽደስይላል አይለያችሁ ዉዶች

  • @serkadistube
    @serkadistube 2 ปีที่แล้ว +7

    ዲስ ላይክ የምታደርቁ ቀናታሞች ናቺሁ አይደል ፍቅር ያሸንፍል ቻሉት 😂😂 🤪🤪🤪🤪

  • @medinamedina1416
    @medinamedina1416 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ስወዳችሁ የኔ ምርጥ ጥዶች አላህ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ub2cf6ob9r
    @user-ub2cf6ob9r 2 ปีที่แล้ว +19

    **ስታምሩ ❤🌹 ፍቅሩን ይጨምርላችሁ እናንተን ሳይ ማግባት ያምረኛል😂 ወይንክ የኔ አዳም🤭🤦‍♀️😂**

    • @user-je2gn5cz1f
      @user-je2gn5cz1f 2 ปีที่แล้ว +1

      ወይነክ የኔ ኣዳም😂😂😂😂 እኔ ጃለት የኔም የት እንዳለ ኣላውቅም😂

    • @emebatemebat4279
      @emebatemebat4279 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @wmedihn9571
      @wmedihn9571 2 ปีที่แล้ว

      😁😁

    • @mhmh7628
      @mhmh7628 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂♥

    • @user-zw9mm2kb1i
      @user-zw9mm2kb1i 2 ปีที่แล้ว

      😂😂

  • @tube2834
    @tube2834 2 ปีที่แล้ว +2

    አሠላሙአለይኩም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን የቤተሰብን ክፉ አያሠማን ያረብ የምወዳችሁ የማከብራችሁ የሀገሬ ልጆች ነፍስያችሁን አሸንፋችሁ ኑ ድናችንን እንማር ወደ አሏህ እንመለስ ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ ቁረአን ቃኢዳህ ዳእዋ ጠቃሚ ነገሮችን ታገኙበታላችሁ አህሌን

  • @user-gf7yl5mt4p
    @user-gf7yl5mt4p 2 ปีที่แล้ว +15

    ታምራላቺሁ ግን ለኛም ለወሎወቺ ፀልዩልን እኔ በጣም ጨቆኛል ቤተሰብ የትዳሉ አላውቅም ምናለ ኔቶርኩንኳን ቢከፍቱላን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭

    • @user-sg4tm1zx3l
      @user-sg4tm1zx3l 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ማምየ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ሁሉችን ነው በየ ሃይማኖታችን እንፀልይ እና እኔም እንደአንቺ ነኝ 5 ወራችን አለፈ ድምፅቸው ከጠፋን እና አይዞን ፈጣሪ ያውቃል ብለን ዝም በለናል😢😢😢

    • @user-rd9hv9gc8i
      @user-rd9hv9gc8i 2 ปีที่แล้ว

      Ayizon amara welo koyen😭😭😭😭

    • @user-gf7yl5mt4p
      @user-gf7yl5mt4p 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-sg4tm1zx3l እሺ እማ ፀልይ ፈጣሪ ይጠብቅልን ቤተሰቦቻቺንን የዘድሮው ተለየ 😭😭🇪🇹🇪🇹

    • @kedesteto5686
      @kedesteto5686 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሺ እህቴ አታስቢ

    • @user-gf7yl5mt4p
      @user-gf7yl5mt4p 2 ปีที่แล้ว

      @@kedesteto5686 እረ አልቻልኩም እማ ምነው አብሬ በሆኩ እነሱው ጋ

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔውቦች አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ አሜን