ሁሉንም ያስጨነቁ መምህር ኤርሚ ቤት መጡ 🛑 ኤርሚን ና ተማር ያሉት ሊቃዎንት በድንቅ እውቀታቸው 🛑 ermias abebe | ተናገር እውነቱን | faithline

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 96

  • @Moonchild-tg3gb
    @Moonchild-tg3gb 2 วันที่ผ่านมา

    ይህንን ውይይት መርጌታ ማወያየት ነበርባቸው። በጣም ደስ የሚሉ አባት ናቸው ።

  • @edendak5588
    @edendak5588 15 วันที่ผ่านมา +1

    Ermiye buzu Orthodoxso messfi kudush atanebum.
    Kesu yalewhun Kale hitwet eyablashin bilieew ketemachuwn gestoch eqbiyachun yelem amen.

  • @TigistAleme
    @TigistAleme 14 วันที่ผ่านมา

    የአባቴ ልጅ ኤርሚዬ በርታ

  • @binyamalem6922
    @binyamalem6922 17 วันที่ผ่านมา +5

    ኤርሚ የማያንፅ ክርክር የበዛበት መድረክ አታድረገው

  • @beleteshiferaaw4660
    @beleteshiferaaw4660 15 วันที่ผ่านมา +1

    የእኛ አባቶች እነኚህ ባለጌዎች ጋ መሄዱ ለመሰደብና ለመዋረድ ካልሆነ ምንም ጥቅም የለውም። ሳያውቁ የሚያውቁ እየመሰላቸው ሰውን የማክበር ባህርይ የላቸውም። ሲጠይቁም ሲጠየቁ በቁጣ ነው።

  • @جمالرحومه
    @جمالرحومه 15 วันที่ผ่านมา

    ኢሪሚተብየ በጣም የቀለልክና የወረድክነሕ

  • @makdietiotube
    @makdietiotube 17 วันที่ผ่านมา

    አየ እርሚየ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ አቦ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተርተት ተርት እኮ ብቻነወ የሚችሉት አይይይ

  • @asegedechabate
    @asegedechabate 18 วันที่ผ่านมา

    “ሰማይና ምድር ሠራዊታቸውም ሁሉ ተፈጸሙ።”
    - ዘፍጥረት 2፥1

  • @tsehaydegaga8486
    @tsehaydegaga8486 21 วันที่ผ่านมา +7

    ኤርሚን መስደብ ማሸማቀቅ ምንም አትልፉ እሱ ወንጌላይ ነው አትልፉ ለእናንተ ወንጌል ስለማታነቡ አሜን አሜን ብቻ በሉ እኛ ግን የእግዚ ቃል ስለምናነብ እራሱ ኤርሚ የተለየ ወንጌል ቢያስተምር ማንም አይቀበልም ሃዋርያውም ጳውሎስ ብሎል ከሰበክንላቸው ውጭ እኔም ብሆን ብሆን ብሎል አንቀበልም

  • @tilahunhaile6465
    @tilahunhaile6465 16 วันที่ผ่านมา +1

    አለም ሳየፈጠር ማለት ሞድር ሳየፈጠር መላአክቶች እገዛበሄርን በዙፈኑ ያመሰግኑ ነበሩ

  • @Ashenafi-y1t
    @Ashenafi-y1t 15 วันที่ผ่านมา

    God bless u my brother Ermias

  • @asegedechabate
    @asegedechabate 18 วันที่ผ่านมา +1

    አረ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ሁሉን ግልጽ ነው እንዲገባን የተጻፈው በባዶ ሆነን ለመማር መቅረብ ነው የሚጠበቅብን መጽሐፍቅዱስ ብቻ።

  • @tilahunhaile6465
    @tilahunhaile6465 16 วันที่ผ่านมา +2

    የመጨረሻ አሳፈሪ መፀሀፈ ቀድሰ ካላነደር ነው ሀዋሪያቶች ካላነደርነነበር የሚሰበኩት የሞቱት ለካላነደር ነው

  • @MuezTeklemariam
    @MuezTeklemariam 17 วันที่ผ่านมา +1

    ኤርሚ:-እባክህ የመከራከርያ ነጥቡ በመፅሐፍ ቅዱስ ጥሬ ቃል በሚያምኑ አንጂ ኣንድምን ይዘው በሚቀርቡ መሆን የለበትም ፣ ይህ ጊዜን ማባከን ነው።

  • @ambawabitew1644
    @ambawabitew1644 18 วันที่ผ่านมา +1

    በእግዚአብሔር ቃል አታምፁ : ውይይታችሁ አወን አወን ወይም አይደለም አይደለም ይሁን::

  • @JesusisLord-yt8dv
    @JesusisLord-yt8dv 21 วันที่ผ่านมา +1

    ያልሰማነውና ያላወቅነው አዲስ መገለጥ ሰማን😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ስለቃሉ ሲያስጠነቅቅ ከተፃፈው እንዳናልፍና አንዳች እንዳንጨምር እንዲሁም የተገለጠው ለእኛ የተሰወረው ግን ለእግዚአብሔር መሆኑን ሁሉ ተቀምጦ ሳለ ሰው የፈለገውን የራሱን ሀሳብ እንዲያስገባበት ክፍት እንደተደረገ ተደርጎ መጽሐፍ ቅዱስ ካላንደር ማውጫ ብቻ ነው ብሎ መረጃና ማስረጃ በሌለበት ታላቅ ከተባሉ አባት መስማት ህዝባችንን ይዛችሁ ወደ ሲኦል መውረዳችሁን እያሳያችሁን መሆኑ ግልፅ ሆነ እናንተን እየሰማ ገደል ለገባውና ለሚገባው ለየዋሁ ቤተሰቤና ለሀገሬ ህዝብ እጅግ አዘንኩ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @tayeambaye2615
      @tayeambaye2615 17 วันที่ผ่านมา

      መላእክት መቼ ነው የተፈጠሩት እውቀት ካለህ አስተምር

  • @tewodrosberi7633
    @tewodrosberi7633 15 วันที่ผ่านมา

    እንደዚህ ዓይነት ደረቅ ሰው! መስማት የማይፈልግ ሰው ቤት መግባት ተገቢ አይደለም፡፡ ቢጠየቅ የማይመልሰውን ሰው ሲመልስለት የሚናደድ ሰው ነው፡፡

  • @Bediluchanie-gp6qy
    @Bediluchanie-gp6qy 16 วันที่ผ่านมา +1

    የሌለመፅሐፍ ከየት ይመጣል

  • @azanawtessema501
    @azanawtessema501 21 วันที่ผ่านมา +1

    እብራዊት የቤቱ ድምቀት በመልካሙ መንፈስ ቅዱስ የተሞላሽ የተባረክሽ እህት

  • @edendak5588
    @edendak5588 15 วันที่ผ่านมา

    Ermiyaas giezhi selmichil mesafun bedinbi tawekalhi.
    Degmom sitotam New
    Yebizalhi.

  • @assegedwoube1748
    @assegedwoube1748 21 วันที่ผ่านมา +5

    ወይ ጉድ!ሊቅ ተብዬው መልስ አጡ ማለት ነው።

  • @kidestteferi5301
    @kidestteferi5301 18 วันที่ผ่านมา +1

    በመጀመርያ ሰማይና ምድርን ፈጠረ
    ምድር ግን ባዶ ነበረች ሰማይ ግን ባዶ አልነበረም ንቂ ዝም ብላቺሁ አትንጣጡ ተረጋግታቺሁ ተማሩ ጴንጤዎች

  • @edendak5588
    @edendak5588 15 วันที่ผ่านมา +1

    Begiz hizbun gira yagabalu.

  • @HabShemekit
    @HabShemekit 12 วันที่ผ่านมา

    Wore

  • @Semubam
    @Semubam 17 วันที่ผ่านมา

    ትርጉም በመንፈስ ቅዱስ ነው ግን ሁሉ ነገር በዚህ መጻፍ አልተጻፈም።

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 13 วันที่ผ่านมา

    ሰይጣን ክርስቶስን ለማስካድ የማይሄድበትእናየማይወርድበት ተራራ የለም በመፃሀፍቅዱስ ውስጥ መልስየላቸውም

  • @asegedechabate
    @asegedechabate 18 วันที่ผ่านมา +1

    ይህ እኮ የሃይማኖት የድርጅት ጉዳይ አይደለም የህይወት ኢየሱስ ቤዛችን ህይወቱን የከፈለበት ሰለዚህ እውነት እውነት እየተባለ የሚወተወተው መጽሐፍ ቅዱስ ነው የምናስተምረው እያልን እግዚአብሔር አብ ለመዳን የሰጠንን ስጦታ ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ የከፈልንን ውድ ዋጋ ጌታ መንፈስቅዱስ ይህንን እውነት የገለጠልን ያተመን የሚገልጥልንን መግፋት ነው ስለዚህ እባካችሁ ጌታችን የሚመጣው ወይም እኛ የምንሄደው ድንገት ነው እዛ ሃይማኖት የለም ቃሉ ነው የሚፈርድብን እና ለእውነት እንገዛ ቃሉን እናንግሰው ሰው ፈጣሪ በሰጠው ፀጋ ይዳን እውነትን አስተምሩ መዳንን እና አክሊል መጽሐፍቅዱስ ብቻ ይግዛን። ከዚህ በታች ባለው ቃል መሰረት ከመዳን ወነጌል ጋር በማይስማማ ስርዓቶች ይህንን ሁሉ ሰው ሰናስፈርድበት አያሳዝንም ከሄድን በኋላ የሚሆነው ከታች እንዳለው እንደቃሉ ነው ምክንያቱም አብ አባታችን ልጁን ኢየሱስን በመስቀል እንዲሞት የላከው ለጨዋታ አይደለም ለአፍታም ቢሆን ቸል ሊባል አይገባሞ በዚህ ዋጋ ልናምን ግድ ነው።
    “ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥”
    - ዕብራውያን 9፥27

  • @asnakechgebremaskel9917
    @asnakechgebremaskel9917 17 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 17 วันที่ผ่านมา +1

    ኤርምያስ (ቀለሜ የሚከብደው ሰው ሲመጣ የሚረብሸውና የሚጮህው ነገር የሚጠይቀውስ ነገር ሲመለስ የሚበሳጨው በዛ ላይ እሱን የመሠሉትን ከየት እደሚያገኛቸውስ?

    • @TamiratBelay-lt2lk
      @TamiratBelay-lt2lk 15 วันที่ผ่านมา +1

      ከተረተረት ያለፈ እውቀት የላቸውም

  • @edendak5588
    @edendak5588 15 วันที่ผ่านมา

    Eyesus limeta new
    Ebakachuw lijochun ye Egzabhern kale astemiru.
    Sidib atiyat New.

  • @jesusMySavior-s5v
    @jesusMySavior-s5v 21 วันที่ผ่านมา

    Ge'ez ansamam Abat

  • @fasilashagre4808
    @fasilashagre4808 20 วันที่ผ่านมา

    ወ/ዊ ኤርሚያስ ሰላም ላንተ ይሁን እውቀቱ ሳያንስህ እንዲናገሩ ብትፈቅድላቸው እርስ በርሱ የሚጋጭ ሃሳብ ይናገሩ ነበር ትንሽ እዲናገሩ ፍቀድላቸው

  • @Merameron
    @Merameron 18 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚዬ የወንጌል አርበበኛ።እንደህ እያድበሰበሱ ሲነቃባቸዉ ትልቅ ናቸዉ አክብሩ ይላሉ ።ትልቅ ሰማይ ምድር የፈጠረ አምላካችን ብቻ ።መጽሐፍ ቅዱስ ከጃቸዉ የራቀ አባት ሊባሉ አየይችሉም😮😮😮

  • @akliluzawga4082
    @akliluzawga4082 14 วันที่ผ่านมา +1

    You tricky and the deceiver of people please don't struggle to prevail this the Man of God Ermy!

  • @AmanuelGeremew-tr3uy
    @AmanuelGeremew-tr3uy 18 วันที่ผ่านมา

    መምህር ሰማያት የሚለው መላዕክትም ተፈጥሯል ካሉ ምድር በሚለው ውስጥ በምድር ውስጥ ያሉት እንሰሳት ሰውንም ጭምር በምድር ውስጥ ነው ያለነውና ለምን ከታች ወርዶ ይዘረዘራቸዋል ለዛውም በመጀመሬያ ቀን በሁለተኛ ቀን እያለ ታዲያ የሰማዩ እንዴት ጠቀለለው

  • @alebachewa6595
    @alebachewa6595 18 วันที่ผ่านมา

    ክብር የሌለው ክብርን አያውቅም !! ለመሆኑ እንደዚህ አይነት ትእቢት በእውነት በእውነት ፊት ለፊት ባገኘው እሱን አያድርጋችሁ ታፕ ታፕ አደርገው ነበር

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 17 วันที่ผ่านมา

    ያልተጻፈዉን ከየት ነዉ የሚዘባረቁት?

  • @ManeWo
    @ManeWo 21 วันที่ผ่านมา +4

    ግን የኦርቶዶክሶች ተረት ማብቂያው የቱ ጋ ነው ? ቀሲስ መጋቢ ብሉይ እስቲ መጀመርያ እራስዎ ይመገቡ ።

    • @جمالرحومه
      @جمالرحومه 15 วันที่ผ่านมา

      የቱነዉ ትረቱ ወንጊል ስንናገር ትረት እናተስትሳደቡ ወንጌልነዉ

  • @WillowSilver
    @WillowSilver 21 วันที่ผ่านมา +3

    ኤርሚያስ ደግሞ አንዳንዴ ታበዛዋለህ እስኪ እናዳምጥ መቼም እውነት ባይነግሩንም ኤርሚያስ ግን ለሰው እድል ስጥ እንዲያወሩ

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 19 วันที่ผ่านมา

    ብዙ አይነት መጽሐፍ ቅዱስ ስለተጻፈ ፣የትኛው ትክክል ሆኖ ሊያሳምነን ይችላል?ሁሉም የመጽሐፍ ቅዱስ ጸሐፊና ተንታኝ ሆኗል።የአይሁድ ጸሐፍት ጉዳችሁ ፈላ፣ሚስጥረኛው ቋንቋ "ግዕዝ"ጉዱ ፈላ።የአይሁዶችን ቀለም መጠጣት ሊያከትም ነው።ወንጌል ይሰበክ

  • @wedebatadey9183
    @wedebatadey9183 18 วันที่ผ่านมา

    እንዲናገሩ ፍቀድላቸዉ

  • @tilahunhaile6465
    @tilahunhaile6465 16 วันที่ผ่านมา

    ኢትዩዺያ ኦርቶዶከሰ ሊቃውንት የላትም የከሀደት ትምህርት አሰተማሪዎች

    • @جمالرحومه
      @جمالرحومه 15 วันที่ผ่านมา

      አረ አደፋፋራችሁ ሊቃዉት የትአዉቃችሁነዉ ተዋሕዶንየምትቃወሙ ኢሪሚን ከምትከተኝ ወንጌልአብቢ

  • @seyoumsintayehu8964
    @seyoumsintayehu8964 18 วันที่ผ่านมา +2

    ጥቅስ እና የመጻፍ ቅዱስ ቃል ብቻ በማወቅ አይዳንም፡፡ ማወቅ ብቻ ፈሪሳውያንን አላዳናቸውም፡፡ ፈጣሪ በፈቀደው መልክ በቃሉ፣ ትዛዛቶቹን በማክበር፣ በፍቅር፣ በትህትና እና በመከባበር በመኖር እነጂ፡፡ በአጠቃላይ የፈጣሪን አርያ በመከተል እንጂ፡፡ ገንዘብ ለማግኘት ተከታዮችን ለማግኘት ብለህ የእግዚሀብሄርን መንገድ አትሳት በኋላ ትቀሰፋለህ፡፡

  • @zewdubelayethiopia9994
    @zewdubelayethiopia9994 21 วันที่ผ่านมา +1

    Wow memhir Geta yibarkwot tiwuldun eniasmeltu Geta moges yabzalwot

  • @Dana-jy5jl
    @Dana-jy5jl 15 วันที่ผ่านมา

    ቀለሜ አኬ ጋር ስትማማሩ ነበር😊 ለሚጠይቅህ መመለስ እንኮን አልቻልክም አሁን ደሞ እንዲያስረዱ እንኮን ፋታ ስጣቸው መደማመጥ ያስፈልጋል ኦርቶዶክስ ሁሌም መልስ አላት ግን አንተ አባቶችን ማክበር ነበረብህ ለነገሩእነሱም ከወጠጤ ጋር መቅረባቸው ነው ስተቱ ምን ማለት ነው እናንተና መፀሀፍ ቅዱስ ስንት ኪሎ ሜትር ነው እርቀታችሁ መኪና እንላክላችሁ በጣም ባለጌነህ ስረአት የለህም ከመናገር ማዳመጥ ይሻላል ብሽቅ በዚ ልክ አባቶችን መሳደብ ምን አመጣው ከመጀመሪየው ጀምረክ አንድ ጥያቄ ይዘህ ጨረስከው ብታዳምጥ እኮ ይመለስልህ ነበር 😊

  • @hawazhabtamu9287
    @hawazhabtamu9287 17 วันที่ผ่านมา

    ኪኪኪኪኪኪ

  • @akliluzawga4082
    @akliluzawga4082 14 วันที่ผ่านมา +1

    Don't speak with out evidence!

  • @BirukBelay-i3v
    @BirukBelay-i3v 21 วันที่ผ่านมา

    ሞገደኛው ነውጤ ትዝ አለኝ

  • @tilahunhaile6465
    @tilahunhaile6465 16 วันที่ผ่านมา

    የአኢትዩዺያ ህዝብ አየጠየቅ አያነብ ወሪ ብቻ

  • @Moonchild-tg3gb
    @Moonchild-tg3gb 2 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚ ተረጋጋ

  • @Semubam
    @Semubam 17 วันที่ผ่านมา

    የሚገርም ነው አሁን እናንተ መላዕክት አልተፈጠሩም ልትሉ ነው? ሌላው ገነት በምድር ናት በሰማይ? ከገነት አባረረው ይላል።

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 17 วันที่ผ่านมา

    መልስ ሲባሉ ይንቦራጨቃሉ ዉይ ሐሰት የሆነ ተረት እየተጋቱ አድገዉ ሲጠየቁ ፍጥጥ

    • @جمالرحومه
      @جمالرحومه 15 วันที่ผ่านมา

      የሀሰትእማእናተናችሁ

  • @HelineHenuk
    @HelineHenuk 16 วันที่ผ่านมา

    Lemne tamtatalhe

  • @HabtamuGirma-h5t
    @HabtamuGirma-h5t 18 วันที่ผ่านมา

    የድግምት ሊቅ የተሰበሰበው

  • @YemaneBirhanu-v8l
    @YemaneBirhanu-v8l 17 วันที่ผ่านมา

    አቤት ኤፍሬም የሚባል ሠዉ ቀላል ይንቀለቀላም ስነ ምግባር የሚባል ነገር የለዉም አሳዘነችኝ ሚስትህ የምር

  • @Moonchild-tg3gb
    @Moonchild-tg3gb 2 วันที่ผ่านมา

    አይ ኤርሚያስ ልቦና ይስጥህ ። እባክህ ከነቀፋ እና ከትእቢት በጌታ ስም ራስህን አድን ። እጅግ በጣም ከመንፈሳዊነትን ወተኃል ከአንተ ክርስቶስ ኢየሱስን አያውቁም የምትላቸው ከአንተ የበለጠ ትህትና አላቸው። አንተና ጓደኞችህ ግን ሰውን ወደ ክርስቶስ ሳይሆን ወደ የሆነ የፖለቲካ ድርጅት ለማምጣት ነው የትጥሩት አ ያ ዋ ጣ ም

  • @kefelegnmetaferia5033
    @kefelegnmetaferia5033 17 วันที่ผ่านมา

    መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ሰይጣን ሲዋራ እውነት የተናገረ ይመስላል ።መረጌታ እና አጋፋሪ አበል ተቀብለዋል። ለዚህ ደግሞ ከሰይጣን ጋር ያወራሉ።

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 18 วันที่ผ่านมา

    ለምን ረጋ አትልም

  • @MekonnenGezahegn-pm8bw
    @MekonnenGezahegn-pm8bw 17 วันที่ผ่านมา

    Orthodox tewahido mesilew protestant yehonu sewoch awikew yemikerakeru alu tesasatu lemasibal

  • @wudeshermeka6269
    @wudeshermeka6269 20 วันที่ผ่านมา

    zare metikora gudu fela melstefa endih newu bewoket mashenef.

  • @Moonchild-tg3gb
    @Moonchild-tg3gb 2 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚ ሙግት በጣም ትፈራለህ በጣም የሚሞጉትህን ቶሎ ታወርዳቸዋለህ።

  • @amanuelasrat799
    @amanuelasrat799 16 วันที่ผ่านมา

    ጴንጤ ይጠፋል አሁን ድራማ ሚሰሩበት እና ሚንፈራገጡበት ጊዜ ነው 😂

  • @awokeacha
    @awokeacha 16 วันที่ผ่านมา

    ere Ermi bchak aworlw alkiko lesaw edl st enj

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 17 วันที่ผ่านมา

    መጽሐፍ ቅዱስን የት ያውቃሉ?ድግምት መተት ሟርት ተረት ተረት እንጂ! ! ሊቅ ናቸው?😂😂😂😂ምኑን ሊቅ ሆኑ ተንተባተቡ እኰ! ከመፅሀፍ ቅዱስ ጋር በፍፁም በፍፁም አይተዋወቁም! አይ ሊቅ😂😂😂😂

  • @teshomeshewaye
    @teshomeshewaye 16 วันที่ผ่านมา

    አንተም ካንተ ካፍ የሚል አምጣ ፣ ጡጦ ጠብተህ እስክታድግ ድረስ አንተ እስክታድግ ድረስ ቅዘንህም እስኪደርቅ ጠብቅ አትቁነጥነጥ

  • @HalleSaale-b2j
    @HalleSaale-b2j 21 วันที่ผ่านมา

    Ortodox ye Egzabhier Qal ewuqet yelachihum . Yenate teret teret selechen .

  • @truthprevail8939
    @truthprevail8939 21 วันที่ผ่านมา

    የኦርቶዶክስ ተረት ተረት ! መላእክት ሰማይና ምድር በተፈጠሩ ቀን ተፈጠሩ አሉ ! ያልተጻፈ የሚያነቡ ! በተረት በክርስቶስ ስም እየተነገደ የሚታመንበት እምነት ! አሳዛኞች ናቸው ! ምን አይነት ጉዶች ናቸው !

  • @habtamuteshager3892
    @habtamuteshager3892 21 วันที่ผ่านมา

    manw yiheeee ermias abo teregaga belut mekar yalewum?
    ere sewoch miekerut

  • @tilahunhaile6465
    @tilahunhaile6465 16 วันที่ผ่านมา

    አይ ኦርቶዶከሰ ከረሰቶሰን የካደች

  • @TerezaBoshe
    @TerezaBoshe 20 วันที่ผ่านมา

    ኤርም ማዳሜጥ አትችልም ዉሸትም ብሆን አስጨርስና መልስ

  • @Merameron
    @Merameron 18 วันที่ผ่านมา

    ግእዝ የየጥንቆላ ቁዋንቃ ነዉ የምናዉቀዉ አማርኛ ነዉ። ግእዝ የግላቸዉ ነዉ ሀገር አይወክልም ወዲያ በለው

  • @HalleSaale-b2j
    @HalleSaale-b2j 21 วันที่ผ่านมา

    Ortodox yemibal ye haymanot drjit teret teret tmhrtachewu yasafral .

  • @NatiAddis68
    @NatiAddis68 18 วันที่ผ่านมา

    በቃ አንተ ነጥብ ለማስቆጠር ካልሆነ ማድመጥ አትችልም አይ ፔንጤ ችኩል ችኩል

  • @geremewmaik304
    @geremewmaik304 14 วันที่ผ่านมา

    orthodox 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @chalaalemu-y1z
    @chalaalemu-y1z 19 วันที่ผ่านมา

    ኤርም እበክህ የያዝከዉ አገልግሎት ከሆነ አትንጫጫ አትሳደብ ተረጋጋ አንተም ራስህ ሰዉ ስማ!

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 21 วันที่ผ่านมา

    አይ ኤርሚያስ ቀፎ ነህ እኮ ስለተተከተክ ያወክ መሰለህ። ምንም እውቀት የለህም። ብዙ ሰምቼሀለሁ።አርቶዶክሳውያን እባካችሁ ከነዚህ ከሀዲያን ጋር እየመጣችሁ እሰጣ ገባ አትግቡ መማር ካለባችሁ እንደነ አባ መአዛ ያሉ ጥሩ አስተማሪዎች አሉ።

    • @roziroza3655
      @roziroza3655 21 วันที่ผ่านมา

      አባ ማኣዛኮ ከኦርቶዶክሳዊያን ቄሶችና ጳጳሶች ለየት ያሉ ወንጌል የገባቸው አባት እኮ ናቸው እሳቸውንም ሰምታቹ እስኪ ዳኑ: እንጂ ወንጌላዊ ኤርሚያስንማ ቀፎ አትለውም በመጽሓፍ ቅዱስ ብትል በገደል መጽሓፋቹ ብትል ያርበተብታቹሗል ለማንኛውም መጽሓፍ ቅዱስ አንብብና በዕውቀት ተናገር

    • @Ewunetin
      @Ewunetin 21 วันที่ผ่านมา +2

      አሣፍሮ እኮ ነው የላካቸው አሰማም እንዴ ኤርምያስ እኮ የጌታ ባሪያ ጀግና ወንጌላዊ ነው እውነቱ ይሔ ነው

    • @eleni311
      @eleni311 21 วันที่ผ่านมา +3

      ኤርሚ ዘር ማንዘርሸን ቁጭ አድርጎ ወንጌል ያሰተምርልሻል የናተ ደብተራዎች ሰለ ጥንቆላ እንጂ ሰለ ወንጌል ምን ያውቁና እነ ኤርሚ ቤት ሰለ ጠመጠሙ ብቻ ቃለ ህይወት ያሰማልን ብሎ የሚለቃቼው የለም በናተ እንደለመዱት ይቀልዱ

    • @zewdubelayethiopia9994
      @zewdubelayethiopia9994 21 วันที่ผ่านมา +1

      Eyu engidih egnih abat Eko zikun enditarem yasdergu ye orthodox tilik memhir nachew.... Zare gn Geta yegebachew sew nachew.... Mn tihonu engidih.... Demo enante awaki esachew mayaku sitilu ayseketitachihum? Geta yirdachihu

    • @ManeWo
      @ManeWo 21 วันที่ผ่านมา +2

      ትክክል ። ወንድም ኤርምያስ በእውቀት የተሞላ ቀፎ ነው ። የኦርቶዶከሱ መጋቢ ግን ባዶ ናቸው ።