ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አብቹ ገና ብዙ ያሳየናል ረጅም እድሜ ከጥሩ ጤንነት ጋር እመኝልሀለሁ
ይሄ ነው የሚጠቅማት። ብሔር የሚባል ጠንቅ
እደገት በህብረት አብያችን ሺ አመት ንገስ❤❤❤
this is great job God bless Ethiopia!
Wow best perspective and plan, yes you did great job
እውነት ለመናገር እየተሰራ ያለውን ስራ ሳላደንቅ አላልፍም። ይእርሻ ልማት በዘመነ ደርግ የተገነባ የተቋቋመ ግዙፍ እርሻ ልማት ነው ኢሐዲግ ደብቆት የኖረ እርሻ ልማት ነው ። የኔ አባት በዚህ እርሻ ልማት ውስጥ እየሰራ ነው ያሳደገን እዚው እርሻልማት ውስጥ ተመረን አድገን ለቁምነገር በቅተናል ሲናና እርሻ ልማት የነበረ መሆኑን እንድታቁ ፈልጋለው ድሮም ኬሚካል የሚረጨው በአውሮፕላን ነው ዛሬ አልተጀመረም በዘመነ ደርግ የተጀመረነው ። በርግጥ አውሮፕላኖቹ የሚመጡት ከኬኒያና ከደቡብ አፍሪካ ነበር በክራይ የሚመጡት አሁን ግን በዚህ መንግስት ተገዝተው መምጣታቸው በጣም ጥሩ ነው
እነዚህ አውሮፕላኖች መብዛት አለባቸው ሁለቱ ብቻ በቂ አይደሉም
አምስት ናቸው
አረ ገና ብዙ እናያለን በዘመነ አብይ
Wow ❤❤❤❤❤❤❤❤
ገና ምን አየን ዕድሜና ጤና ለዶ/ር አብይ ስንዴ ብቻ ሳይሆን ሩዝ የጨርቃጨርቅ ውጤት የብረታብረት ውጤት የማዕድን ውጤት ወርቅ ታንታለም ነዳጅ ስንቱን ልቁጠርዉ የመሣሰሉት ኤክስፖርት በአጭር ግዜ ውስጥ እንደሚደረግ ተስፋ እናደርጋለን ።
This is great but universities should be involved with drone building projects that can help farmers . It's cheaper to operate and run and its both practical and good skills for engineering and Agricultural students graduates.
እዚህ አርካንሳስ እና ቴክሳስ ገበሬው ጎረቤቴ እንዲህ በአይሮፕላኑ እርሻዉን ምናምን ሲረጭ እናየው ነበር አሁንማ ልጁ ጎርምሶ ሰፈሩን ሲያሸብረዉ ይዉላል
ለምን ስራ አታግዘዉም ወሬ ትተህ
ዋው❤❤❤
Good job
Way to go!
Wow. What a leap!!!!!!
❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ከንጉሠ ነግስት ኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤❤️❤️
እውነትም ንጉሰ ነግስት ያውም የእውነት ንጉስ , ያውም ሰርቶ የነገሰ መሪ
አብራሪዎቹ ኢትዮጵያዉያን ቢሆኑ ምክንያቱም ነጭ ነጭ ነዉ ምርታችን በበዛ ቁጥር ተንኮል ማሰባቸዉ እማይቀር ነዉ ሳይቃጠል በቅጠል ለማለት ያክል ነዉ.
ሲናና እርሻ ልማት የደርግ ፕሮጀክት ነው መወደስ ካለበትም ደርግ
😂😂😂😂 ዳግማዊ ሚኒልክ ከ አንገት በላይ ጥሩ ናቸዉ ታየዉ ከዛ ታወረለ የትም አንሄድም
"እሸት" ኢትዮጵያ ሠራሽ ነበረች። ለምን "ትራክተር" የሚል ፈረንጅኛ ስም አስፈለገ ይሆን?

❤❤❤❤❤❤❤
💚💚💚💛💛💛❤❤❤