This Prime Minister is a truly ethical leader, committed to upholding the highest standards of public service and always acting in the best interests of the people.
May God bless you more Dr Abiye. You are from God. I know many leaders came to power and took bags of that Gold and fled the country. You are doing a miracle. May God bless you, your family, and your loved ones. I cannot wait what you will do next. Now, l wish I could come to Arat Killo😂😂😂😂 HHhhh... Fano has a reason to be in Arat Killo😂 . I used to live in Fit Bere near the Hileselasdie palace. l will come to claim some if PM Abiye will give away some of that mountain of gold 😂😂😂😂😂.😮
ጄግና ናቸው።
ጅግና ሀገር ወዳድ ሀቀኛ መሪ ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ በዚሁ በርታ።
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር እናመስግናለን
ትክክለኛ ከአንድ እትዮጵያዊ ዜጋ እና እውነተኛ የጋዝጥኝነት ሙያ ና ጨዋነት መልኩ ትንታኔ ስለሠጠህ ዘመንህ ይባረክ ዕድሜና ጤና ይሥጥህ እውነተኛ የእትዮጵያ ቁርጥ ቀን ልጅ ነህና በርታ
ትክክለኛ መሪ ነህ ኢትዮጵያዊ ሰው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሀቀኛ መሪ ለራሴ የማይል ለዘመዶቼ የማይል የኢትዮጲያን ለኢትዮጲያ የሚል ምንም ገንዘብ የማያጓጓው ጀግና መሪ ነው እስቲ ለዶክተር አቢይ ጊዜ ስጡትና ማየት ማመን ነው።አዲስ አበባ አውሮፖ በመሆን ላይ ናት ሁሉን ወዶ አይሆንም ያየነውን እንኳን እንመስክር እስቲ በሰፈራችን ይሄን እናውራ ስለ ሰዉ ሀብት እያወራን እድሜአችንን አንጨርስ ወጣት ተቀየር እስኪ ወሬ ለቀበሌም አልበጀም አመሰግናለሁ።
ሞኝ ነሽ መሰለኝ፡ እውነቱን ስነግርሽ እኔን ጨምሮ እዚህ አረብ ሃገር የምንንከራተት የአዲስ አበባ ልጆች ወደ ትግል ልንገ ዝግጅት ላይ ነን ! ሁለት ልጆች ኦሮሚያ አምስታችን ፋኖን ልንቀላቀል ወስነናል:: አብይና ጉዋደኞቹ የተወለድንበትን ቦታ እየቸበቸቡ እኛ ደሃ ሆነን አረብ ሃገር አንዞርም ብንሞት ይሻለናል ፡፡
My hero abichu King of Africa 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
400 ኪሎ ወርቅ ተገኘ የሚባለዉ ቃል እራሱ በጣም ያስደስታል ሁላችን በሰላም ጎዳና ብንጓዝ ወር ቁ ወደአልማዝ ይቀየር ነበር ይሕ እዲሆን ለመግስታችን ክብር ይኑረን ገና ብዙ እናያለን እድሜና ጤና ሰላም ይስጠን ።
Thanks feta daily 🙏🙏🙏
ጄግና መሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧረ ውነት ያድርገው ጉድ ነው አቦ ሠውየው ጀግና ነው
❤
😂
kkk iewererwu werq newu .😂😂😂
እኩል እንካፈላለን አደራ እኛም አለንበት❤❤❤
OK. lante 50birr yedershal.
@@knowsomething-b8d50 ብር ይበዛበታል።
@@Abelmedia1214 አወ😪
Great leader.
እግዜአብሔር ይመስገን ከኢትዮጵያ ድህነት ይቀረፋል !!!!!!
This Prime Minister is a truly ethical leader, committed to upholding the highest standards of public service and always acting in the best interests of the people.
That is why he building 40 billion palace
@@super__star6823Even if he does, he will not take it with him. It’s for the people and the generation.
Ridiculous
4 አቶ ኪሎ ግራም ወርቅ ለመንግሥተ ትልቅ ዕድል ነው ለሕዝብ ግን ትልቅ ድህነት ነው ስለዚህ መጀሰት ያለበት መንግሥት ብቻ ነው
❤❤❤❤DR ABIY BE RAEYY AYTEH NEW GETA ABERALIH❤❤❤❤
Thanks my Great Leader Go-ahead
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እህ መንግሥት ያሳልን ለሱም ግፍ በዛበት እኛ ተስቃየን
ተረጋጊ እሱ ምን ያድርጋችሁ
እሱ ምን አደረገ
ጀግነ እድሜ ና ጤና ይስጥህ ,ከእርሶ ጋር ብልፅግነን እነረገግጣለን,
አጃኢብ ነው ክቡር ጠቅላይ ሚኒሥቴር እድሜያቹ ያርዝመው ገና ብዙ ነገር እናገኛለን ገና ብዙ ነገር እሰማለን
😂😂😂
ጀግና መሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነትህን ነው
Veri good piray minster
የነገስታቶችን የስጦታ ወርቅ ነው ማንነታችንን ልታጠፋብን ነው
ማድነቅ አለመቻል ያሳዝናል
እሱ ባይናገር ማን ያውቅ ነበር አገሩን የሚወድ መሪ እንዲህ ነው ፈጣሪ ጋርዷቸው ነው እንጂ የድሮዎቹ ያቀልጡት ነበር።
ያድርገው
Kuuntii ❤❤❤❤❤
አብቹ❤
❤
Abichuuu Jegna❤❤
መልካም እድል ወርቁ በመገኘቱ።
ይህንንንንን ወርቅ ብልጽግና ይዞ እንዳይፈረጥጥ !!!!!!! እግዜአብሔር ይጠብቅልን ቤተመንግስት አካባቢ አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን ይህ የፈጣሪ ስራ ነው !!!!!!!
Our hero pm abiy😊
Thank you our heroin Abiy Ahmad.
❤🎉❤🎉❤🎉
Hero*
❤❤❤Gobez❤❤❤❤
ጨቅላው እያወጣ ይሸጣል ጀግኖች ለሀገር አስቀምጠውት ያለፍት ነው ደግሞ ተገኘ ይላል
Min malet new
Yene jegena❤❤
ከጀግናም በላይ ❤
እውነት ይሆን???ንሮውድነቱን ካልቀነሰልን ምናችን ነው?
400 ኪሎ ግራም የኢትዮጵያ ሀብት ነው ድርሻችንን ይሰጠን😮😂
ከኦርሚያ ከሻኪሶና ከወለጋ የወጣ ንብረቷ ነወሰ ለኦሮሞ ወርቅን ማንን
ነዳጅ ተገኝቷል ወርቅ ተገኝቷል
የህዝብ ንብረት ነው ስለዚህ ድርሻዮን ፈልገዋለሁ😂😂
ይሄን ህዝብ በነዳጅ ተስፋ ጮቤ ስታስረግጠው፣ በባህር በር ተስፋ ስትሞላው........................................................ አሁን ደግሞ መጣህ በ4 መቶ ኪ.ግ ወርቅ ልቡን ልታወልቀው ፥ ነገስ ደግሞ በምን ተስፋ ዝቅ የምታደርገው።
😂😂😂 ትክክል
@@samsonmehari7013 fano..when do you reach 4 kilo
😂😂😂😂abay megedebia silemnu endiet ehien alshestum lieba .
እንዲህ አይነት ታማኝነት ከየት ይመጣል እራሳቸው ጠቅላይ ሚኒስቴ
ር ባይሳተፎበት ወርቁ መሸጡ አይቀሬ ነበር
Wow wow wow Yene ጀግና ሲወድህ 🙏🙏🙏
"መንግሥት ስወድቅ ይዘው ለመፈርጠጥ ተቀምጦ የነበረ ይሆናል"!!
ወርቅ አስቀማጩ ወርቅ አስቀመጠ ...እርሶ ምን እያስቀመጡ እንደሁ እግዚአብሔር ይወቀው
አብይማ የዘር ማጥፋትና ብሄርተኝነትን አትርፈውልናል ወርቅ ያስቀመጡት ለወደፊት ትውልድ ስለሚያስቡ ነው
Awo Edme le Janhoy...arekew miyasebu teweledoch selehonu eko nw.
አሪፍ ጥያቄ😂😂😂
Anten bihon neber
ትጨረጨራላቹ እጂ ወርቁም ቢሆን የኦሮሚያ የወለጋና የቦረና ንብረት ነው ስለዚህ አትቀባጥሩ ተረግጣቹ ትገዛላቹ
400 kg ወርቅ ወደቢዝነስ ቀይሮ ፣ቴክኖሎጂን የቀፈ የወርቅ መፈለጊየ እና የወርቅ ማሺን ወደ አገሩስጥ መስገባት በሚቀጥሉት 10 አመታት 400.000ሺ kg ወርቅ ይኖርናል ምንም አየሳስቢ በርታ፣የአገሪቷ ኢኮነሚ ይስተካከል እንጂ አስፈላጊ ከሆነ ቤተመንግስቱም ይሸጣል ፣ መሬት ሞልተዋል ሌላ ቤተመንግስት ይገነባል ይገነባል በዚ ህዝብ ለይ በፍጥነት ከነዳ የስቆሚየሉ ንዳዉ።
❤❤❤❤❤❤❤
Letarek yekemet king abiy we thank you!
አላምንም
ነገስስታቶቻችን የአለማችን ሀያል ነበሩ
አጀንዳ ነው እስኪ በቢዲዬ አሳዩን😂
100%
ኡነቱን ነው እኔም አይቻለው
@@mehommedbeyan7045 የአይጥ ምስክሯ ድንቢጥ ናት አሉ😂
qeldena jil newu ieweresewu newu .🦎👺
Geta abizto yibarkh.
አበይን በብዙ ነገር ልትጠሉት ትችላላቹህ ለለዉጥ ባለዉ ጥረት እና ሙስና በመፀየፍ ግን ልታሙት አትችሉም
በብሪክስ የገንዘብ ኖት ለማግኘት የወርቅ ክምችት ያስፈልጋል ስለተባለ ወጪ ሆነ ማለት እንጂ ግኝቱ የቆየ ነው።
Abiichu koo Leencaa Nama ❤❤❤
ሀብት ብርበራ ላይ ናቸዉ ነገር ግን,,,,አልማዝ አለ
እንደው በዚህ ወርቅ የኢትዮጵያን ብር ከአመድነት ወደ ከሰል ቢቀይረው በብልፅግና ዘመን አፈር የበላው ብራችን
የተገኝውስ 400 ኪግ ተገኝ ወደ ትግራይ የሄደው ስንት ይሁን?
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
ነዳጅስ አልተገኘም ቤተመንግሥት ውስጥ?
😂 እውነት ነው ግን እኔኮ አላምነውም
ምኑ ይታመናል
ሌላም ይኖራል ፈልጉ😂😂
Enamesegenalen
Ende hasab Bezih werk yehedasew gedeb yelekebet
ይህ ወርቅ ምን እንደሆነ በምን ያህል መረዳት ከምን እስከ ምን እንደሆነ እንኳ በቅጡ የሚረዳ ያለ እይመስለኝም ሀሳቡ በራሱ ከወርቅም በላይ ነው ለኔና ምስለኔዎች ዳይመንድ ነው!!!
Betekekel bro
ቤተሰቡ በጦርነት ያልታመሰበት ትደግፋላችሁ ነገ በእኔ ቢደርስ ብሎ የሚያስብ የለም
They were honest
Faithful hero our prim minster.
Thank you so much dear Dr Abiy Amed . May the Lord be with you always.❤❤❤❤.
Bravo hero of Africa.
Wow
400ኪሎ ግራሙን አባዝቶ በብር የሚነግረን ሰው ይጥፋ... እኔ ላባዛው ግራም ስንት ገባ😮?
ጀመሩ ደግሞ ሳክስ የውጭ ዜና የለም?
ፋታ ደይሊ ሜዲያ አትቀባጥር :
የቤተመንግቱ ወርቅ ተችብችቦል ምንም የለም የአግሪቱ ወርቅ ዝርፍያ ቅጥሎል ወደ አረብ አገር ባንኮች እያካበቱ ነው
ታማኞቹ ጠብቀው ይዘውት ነበር ወርቁን ታሪክ ስለሆነ
Attiwashu Abiy yeyazew, ke Tigray serko yewossedewn new!
እድላኛ ታማኝ አገሩን ህዝቡን ወደጅ,ነቻው,አለህ ከጁንታ አይን ሰወረው,በጥበቡ,መታደል እንድህ ነው,አላህ ወደደቻው,አይን ጆሮ እጅ እግር አንደበት ሆነቻው,
You are Eagle of World!...
Good for my p.m
የሚገርመው ግን ዶላር ዋጋው 2.2 ነበር እኮ ፣ቢቀመጥ እኮ ዲፓዚት ነውና
ሌብነት አይባልም። ናሽናል ባንክማ ያለውን ጨርሶ አውድሞ ገንዘባችንን ያወደመ። የፈለገው መንገድ ቢቀመጥም ለሐገራቸው ክብር ነውና
ባደባባይማ አሰርቃችሁ ጨርሳችሁ ።በአንድ ብር በልቶ የሚያድረውን በሺ እንዳይበላ አድርጋችኋል።።
ለማንኛውም መገኘቱ ለእናንተው ሆኖ እንዳይቀር። መባከናችሁ መና አጥቶ ።የባንክ ሰርቪስ እንኳን ሳንቲም እየከፈልናችሁ ነው። ውጭ ወርቅ ቡና ወዘተ ላካችሁ አላካችሁ። ትርፍ ድህነት ነው።። እመኑኝ መልስ ከአምላክ ነው።
እርሶ የሞቱት ዘረኛ የሆኑ ቀን ነው። አንገትዎን እንደሰጡ ቢቀጥሉ ኖሮ ።እንደ ቡርኪና ፋሶ ።በነገሱ። መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የእርስዎ ዘብ በሆነ ኖሮ። ያውቃሉ አንድ እናት ፎቶው የታለ እሱን ልመርጥ ነው የመጣሁት እመለሳለሁ ሲሉ አይቻለሁ። ዛሬ ግን ያ ፍቅር ተቀብሮ ምንም አይመስልዎት ።!!
ሳክስ
ይሄ ሁሉ ሀብት ካለ ለምን ኢትዮጵያ ቺጋራም ሆንች ምክንያቱም ዘራኛ 😏ቶነኮለኛ 😤 ፍቅር እሚባል ነገር የለንም ለዛ ነው ፈጣሪ ወደታች እምያደረገን ስለዚህ ተፋቂረን ተዋደን 🤌🤌🤌እንኑር 😑
May God bless you more Dr Abiye. You are from God. I know many leaders came to power and took bags of that Gold and fled the country. You are doing a miracle. May God bless you, your family, and your loved ones. I cannot wait what you will do next.
Now, l wish I could come to Arat Killo😂😂😂😂 HHhhh... Fano has a reason to be in Arat Killo😂 . I used to live in Fit Bere near the Hileselasdie palace. l will come to claim some if PM Abiye will give away some of that mountain of gold 😂😂😂😂😂.😮
የዚህ ድራማ ማለቅያ የለውም በ500 ቢሊየን ዶላር ቤተመንግስት እየገነባ ይቦተረፋል
ፋኖ ይሔንንም ጨምሮ ይቀበልሃል
ወያኔ ተቃጠለች በለኛ😂😂
ወያኔ ለምን ይቃጠላል እነሱናቸው የተውት 25 አመት ሙሉ ሳያዮት 😅😅😅😅😅😂😂😂
@@abelmdehin8582 አቤት ጉድ አመለጣቸው
@abelmdehin8582 ከዚህ በላይ የሚያስቆጭ ታድያ ምን አለ?
@@solomonyonas4694እና የሀይለስሌን ማንኪ ሹካ የነገስታት አክሊሎች የተቀመጠ አውጥቶ ማንም የማያቀው ሲል ትንሽ አታፍርም እነሱ ቅርስ ነው ብለው ነው የተውት ይሄደሞ ብር ሲያጣ አውጥቶ ሸጠው አንተንም አውጥቶ ያሸጥካል
ኣይ ኣበሻ ሁሉም ኡነት ይመስለዋል ሰውየው ኮ ውሽት ኣመሉ ነው 😂😂
ሳትበሉት አመለጣችሁ አይደል ፂላው😂😢
😂😂😂😂
Tsilaw yedebekew
ለንጉስ ቂሮስ የተሰወረውን ወርቅና ሀብት አሳልፎ እንደሰጠው። ለአምሳ አመት የተሰወረውን ነገር በመግለጡ..0ደስ ይላል።
ተመሳሰለብኝ ታሪኩ ከመንኮራኩራ እና ወደብ ጋር
ይሄ ነገር እንደ ነዳጁ....?
የኢትዮጲያን ሀብት ቅርስ እስከዛሬ ተከብሮ የኖርውን አሁን ችብቸባ እንገባችሁ እናውቃለን
ለኢሜሬት ነው የሸጥከው እስኪ ቢሄራዊ ባክ ላይ አሳየን ድሮን ገዝተህ ህዝብ ጨፈጨፍክበት
የጠቅላዩ መልስ ትክክል ነው ፍኖ አማራን አይወክልም ወደልማት ካልገባ ዱላውን ጥሎ ከክላላችን ማስወጣታችን አይቀርም አሸባሪ ነው ፍኖ የአማራን ህዝብ የጎዳ ነው ምንም ጥቅም የሌለው ቡድን ነው ለአማራው
የ ጋላ እስተሳስብ ነው ፋኖ እያሽነፈ ነው ዋጠው::
ከትግራይ ክልል የተሰረቀው እንዳይሆን😅
የዚህ ሰውዬ ችግሩ ሳይሰክስ ማደሩ 😂😂
ሳክስ ነው ይሸጠዋል
ገና ጉድ እንሰማለን ምናለ ለዚ ሰዉዬ ሰላም ሰተነዉ ለተወሰነ አመት ጉዱን ብናየዉ ተቀናቃኞች እስኪ በረድ ብላቹ አስቡ በረድ በሉ ወንድማቹን እየገደላቹ የራሳቹን ልማት እያፈረሳቹ ነዉ እዛዉ ክልላቹን ልማት ህዝባቹን ነዉ እያጨናገፉቹ ያላቹት ሁላችንም ተሻለ ለዉጥ እናስብ የሆነዉ ሆኖል መቀየር አይቻልም ሰዉ ሆኖ ፍፁም የለም ጊዜ እንስጠዉ
ጌጣ ጌጣቸውን???
በገንዘብ ሲተመን ስንት ይሆናል ?
Abichu king
Abichu yemechik lilechu bihonu wutewutal
ድሮን መግዥያ ነው???
4B br.
He loves his country,the wealth of the country used for the country.
🇧🇴”The best leader”🇬🇶