ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አህለን አገር ሰላም ተሆነ ሰው በያለበት ሰላም ነው ሰላም ና ጤነ ላገራቺን ፍትህ የናፈቀው ወገኔ በየቦታው ተመገራታት ይጠብቀው እናመሰግናለን ለነበረን ቆይታ ተባረኪ አደኛየ ሰው ሁሉ ባለበት መልካምን ማሰብ መልካምን መናገር አሪፍ ነው አዳድ ግዜ ሰውን መሆን ምንም አያስፈልግም መልካም ቀን
How I can visit this place My wish is one day🇪🇷
አድሱ ላሊበላ ሲባል ምን ማለት ነው?ግልፅ የሆነ ማብራሪያ ብትሰጡ ድምፅ ደግም በደንብ አይሰማም
አዲስ ላሊበላ ተገነባ ወይስ የነበረዉ ላሊበላ ታድሶ ነወ? ሌላው ደግሞ ድምፁን በደንብ እንድንሰማዉ በደንብ ቅረፁት:በተረፈ እግዜር ይባርካችሁ በርቱ::
አዲስ ነው። አንድ አባት ለብዙ አመታት የቀረጹት ነዉ። ዳግማዊ ላሊበላ ብለክ ዩትዩብ ለይ ፈልገው
@@ዮኒሐበሻ ወንድሜ ዮኒ በጣም አመሰግናለዉ በርቱ::
እኔ አብይ የተባልኩ ወንበዴ በስንት መከራ አጭበርብሬ ከጀርመን ያገኘሁትን የሰላም ሽልማት ያስነጠክ ኮልኮሌ በሙሉ ለእረፍት ወደ ሀገር ቤት እመጣለሁ ብለህ እዳታስብ አስለቅምሀለው ዝንዬ ትሙት አልፋታህም
አዲስ አሮጌ የሚባል የለም ከፈለጋችሁ ሌላ ስም ስጡት ሊሊበላ አይደገምም ያው ሊሊበላ ነው ደብረ ሮሃ የሚያሳዝነኝ ይህን ህንፃ ሲሰሩ የነበሩት ሰው እህተ ሰይጣን ጋር ገብተዋል እግዚአብሔር ሆይ ቶሎ ና
ሰነፎች። ለምን አትጠርጉትም። ስሻግት። ስታስጠሉ።
የማርያም ለምን ለመሳደብ ትቀድማላችሁ ምኑ ነው የሻገተው ነውረኛ ገና አዲስ ነው ሣርና አልጌ እንኳን መለየት ያልቻላችሁ
አህለን አገር ሰላም ተሆነ ሰው በያለበት ሰላም ነው ሰላም ና ጤነ ላገራቺን ፍትህ የናፈቀው ወገኔ በየቦታው ተመገራታት ይጠብቀው እናመሰግናለን ለነበረን ቆይታ ተባረኪ አደኛየ ሰው ሁሉ ባለበት መልካምን ማሰብ መልካምን መናገር አሪፍ ነው አዳድ ግዜ ሰውን መሆን ምንም አያስፈልግም መልካም ቀን
How I can visit this place My wish is one day🇪🇷
አድሱ ላሊበላ ሲባል ምን ማለት ነው?
ግልፅ የሆነ ማብራሪያ ብትሰጡ
ድምፅ ደግም በደንብ አይሰማም
አዲስ ላሊበላ ተገነባ ወይስ የነበረዉ ላሊበላ ታድሶ ነወ? ሌላው ደግሞ ድምፁን በደንብ እንድንሰማዉ በደንብ ቅረፁት:በተረፈ እግዜር ይባርካችሁ በርቱ::
አዲስ ነው። አንድ አባት ለብዙ አመታት የቀረጹት ነዉ። ዳግማዊ ላሊበላ ብለክ ዩትዩብ ለይ ፈልገው
@@ዮኒሐበሻ ወንድሜ ዮኒ በጣም አመሰግናለዉ በርቱ::
እኔ አብይ የተባልኩ ወንበዴ በስንት መከራ አጭበርብሬ ከጀርመን ያገኘሁትን የሰላም ሽልማት ያስነጠክ ኮልኮሌ በሙሉ ለእረፍት ወደ ሀገር ቤት እመጣለሁ ብለህ እዳታስብ አስለቅምሀለው ዝንዬ ትሙት አልፋታህም
አዲስ አሮጌ የሚባል የለም ከፈለጋችሁ ሌላ ስም ስጡት ሊሊበላ አይደገምም ያው ሊሊበላ ነው ደብረ ሮሃ የሚያሳዝነኝ ይህን ህንፃ ሲሰሩ የነበሩት ሰው እህተ ሰይጣን ጋር ገብተዋል እግዚአብሔር ሆይ ቶሎ ና
ሰነፎች። ለምን አትጠርጉትም። ስሻግት። ስታስጠሉ።
የማርያም
ለምን ለመሳደብ ትቀድማላችሁ ምኑ ነው የሻገተው ነውረኛ ገና አዲስ ነው ሣርና አልጌ እንኳን መለየት ያልቻላችሁ