Ahadu TV : የቅዱስ ላሊበላ ታሪክና ሚስጥር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 11

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 4 ปีที่แล้ว +4

    የቅዱስ ላሊበላ ህንፃ የተስራው በእራሱ በቅዱስ ላሊበላ ነው መሀንዲስ የጥበቡ እውቀቱ የተሰጠው ከፈጣሪ ፀጋ ነው
    ቅዱስ ላሊበላ የፈጀበት እድሜ ሁሉንም ለማነጽ 25 አመት ነው ሁለት አመት በድንብ በእቅድ እና በጥናት ነው ይት ቦታም መስራት እንደ አለበት የፈጣሪ ሀይልም ተጨምሮ ነው
    ይህንን ስራም የገዙት ከመላው ኢትዮጵያ ከአራቱም መአዘን የመጡ ኢትዮጵያውያን ናቸው ሁሉም ስመጡ አፈር እና ድንጋይ ይዘው መተው ለቅዱስ ላሊበላ በስጦታ መልክም ይስጡ ነበር የመላው ኢትዮጵያ መሬት አፈር ድንጋይ የለው ላሊበላ ነው ስለዚህም ቅዱስ ላሊበላ ሁሉንም ምስጋና ሲስጥ ይህ ድንጋይ እና አፈር ከዚህ ከላሊበላ አፈር ጋር ተደባልቆ ሁሌም
    እርጥብ ይሆን ብሎ ከለም በዋላ ነው
    የላሊበላ አፈር መሬት 50 100 አመት ቢቀመጥ እቤታችን ውስጥ ወስደን ሁሌም እርጥ ውሃ አዘል ነው
    የላሊበላ ህንፃ ስራም የመላው ኢትዮጵያውያን ውጤት ነው ብሎም ይላል ቅዱስ ላሊበላ
    ትክክል ከውጭም መተው ለመሰለል ተልከው ለመርዳትም ከቱርክ ከግሪክ ፔርሽያ ከእስራኤል ከግብጽ ከየመን ከሱዳን ወዘተ
    የቅዱስ ላሊበላን ቀና በጎ ለሁሉም ክብር የለው የፍቅር የስላም ንጉስ ስለ ነበረም ይህንን የመስለ ስው ንጉስ ስልለው መሄድ ስለ አልፈለጉም ለእሱም እንደ ሌላው አገልጋይ እረዳት ሆኑ
    እረዳት ሆነው ንስሃ እና ቁርባን ተቀብለው ሀገራችው ሳይመለሱ ላሊበላ ምድር ላይ ተቀብረዋል ይህንን ቅዱስ ንጉስ ሀገር አንለቅም ብለው
    ስለዚህም ይህ የቅድስ ላሊበላ ህንፃ የፈረንጅ ውጤት አይደለም
    የቅዱስ ላሊበላ የፃፈው በእራሱ እጅ ጽሁፍ 5 ገድል የሚባል አለው ይህንን የብራና መፅሐፍ ሁሉንም ነገር ቁልጭ አድርጎ ጽፎ ትቶል ታርኩን የሚውቅ ሁሉም ያውቀዋል ልክ እንደ አምስት መስቀሉ 4 ጠፍቶ
    አፍሮ ግባ መስቀል ብቻ እንዳለው
    ቅዱስ ላሊበላ ዘመን ንጉስ ቢሆንም መላውን ህዝብ እኩል የሚደርግ ንጉስ ነበር
    ለሴትም በጣም ክብር አለው
    ፆም ፀሎት
    የዝምታ ፅሎት የሚበዛበት
    ንስሃ እና ስግደት መላው ህዝብ የሚስግድበት
    ግህዝ እና መቁጠሪያ የሚቆጥር ህዝብ ነበር
    አልፋበት የለም ነበር ፊደል መቅጠር ቅኔ መዓሌት ግብዝ ግብረገብ ማወቅ ግድ ነበር
    የቤተክርስቲያን ቄሶች አስተማሪ ነበሩ
    ቅዱስ ላሊበላ ለሚስቱ ለመስቀል እጅግ ክብር እና ፍቅር ነበረው የእሳንም ቃል ሌሎችም እንስት ልባቸው ፈጣሪ ብርሃን የደረገውን ቃል ይቀበል እና ተግባር ላይ ይውላሉ ልክ የወንዱን ቃል ተስሚነት እንዳለው የሴቱም ተስሚ ነበር
    ቅዱስ ላሊበላ ሞተ ተባለ እንጅ መቃብሩም የቀብር ቦታውም አይታወቅም ተሰወረ ይባላል
    አምስት ገደል የሚባለው ብራና መፅሐፍ ላይ እራሱ የፃፈው ከሞተ በዋላ ገልጸዋል
    የህንፃው የመስቀል የመስኮቱ የበሩ እሰራር
    ቅድስ ንጉስ ላሊበላ የተስጠው ፀጋ ከፈጣሪ ከአምላኩ ነበረው
    ስው ማየት ማዳመጥ መፃፍ መስማት የማይችለውን
    ለንጉስ ለቅዱስ ላሊበላ ይህ ጥበብ ተስቶት ነበር ሁሉም
    ልቤ እጅግ ቀና ስለ ነበረም ሁሉ ብርሃን ሆኖ የጀመረውን ጨረሰው
    ሁሉም ህንፃዎች ሚስጥራው ጥበብ ናቸው ዝም ብለው ሲታይ መልስ የሚስጡ ናቸው
    ቅዱስ ንጉስ ላሊበላ እንደሙል
    በአለም የጠራል ኢትዮጵያ ሀገሬ
    በአለም የጠራል የሮሃ ከተማ
    በአለም ቅርጽ ተብሎ ይጠራል ስራችን
    ድንቅ ትባላለች እናት ሀገራችን
    አምስቱ ገድል ላይ የለው ቃል ነው የቅዱስ ላሊበላ
    ይህንን እንካን ሱል ሁላችንን የሚል ቃል ነው ክብር ሁሌም
    ይህም የእሱ ቃል ነው
    ስወለድ ንጉስ ተብየ
    ስኖር አዋቂ ፈላስፋ ተብየ
    ስሞት ቅዱስ ተብየ
    ከሁሉም ደስ የለኝ ስሞት ከፈጣሪም ጋር ቅዱስ ተብየ መቆሜ
    የንጉስ የቅዱስ ላሊበላ ህንፃ የእሱ ጥበብ እውቀት ብቻ ነው
    ሚስጥሩን ጥበቡን ታሪከን የደበቀባቸው ትክክለኛ ታሪኩን የሚበጠብጡ ናቸው እና ሚስጥሩን ቅዱስ ንጉስ ላሊበላ ድብቆ ተስውሪል ይህንን ታርክ ባገኝ ስንት ግዜ አባዝተው ይሸጥበት ነበር የውሽትም ጨምረው ለዚህ ይሆናል የስወረው ህንፃው ላይ መልሰን ማግኘት ይቻላል ብሎ
    ክብር ሁሌም ለንጉስ ለቅዱስ ላሊበላ ምርጥ ንጉስ ቅድስ ❤️🙏🏼❤️

  • @እግዚአቢሔርፍቅርነዉድንግ
    @እግዚአቢሔርፍቅርነዉድንግ 5 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወትያሠማልን

  • @doyadoya4295
    @doyadoya4295 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ፫ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @girmaassefa2073
    @girmaassefa2073 2 ปีที่แล้ว

    Thank you!

  • @zeruhabesha9470
    @zeruhabesha9470 4 ปีที่แล้ว +3

    የናዚ አይነት ምልክት ሳይሆን የ 7 ቁጥር መስቀል ነው ምክኒያቱም 7 ቁጥር የ ፍጹምነት ምልክት ስለሆነ ነው።ኮከቡም ቢሆን መሃሉላይ መስቀል ያለው የዳዊት ኮከብ በመባል የሚታወቀው ነው እሱም የብሉይንና የአዲስ ኪዳንን አጣምሮ የመያዝንና ኢትዮጵያ በብሉይም በአዲስ ኪዳንም እግዚአብሔርን የምታመልክ መሆኑዋን የሚያሳይ ነው።

  • @adinabelay3652
    @adinabelay3652 6 ปีที่แล้ว +2

    Amlak yimsegne kiduse lalibla berkth erdeth yederbne

  • @አዒሻቢንትሙሀመድየተፈኩሯ
    @አዒሻቢንትሙሀመድየተፈኩሯ 3 ปีที่แล้ว

    ክክክ ሾይጣን ነው የሰራላችሁ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ከሀድወች