This is very amazing, the whole world need to see this. just like King Lalibela. There is no need to use new technology equipment. God bless Ethiopian. Soon we will be ruling the world again.
Like.the guy said no plans no engineering no blueprint...no mismatches...This is nothing short of a miracle!!! But the story needs to be told to the WORLD!
ስራህ ድንቅ የኔ ጌታ ክብር ይግባህ
አባታችን ያቆይልን
አቤቱ ጌታ እግዚአብሄር ሆይ ስራህ እፁብ ድንቅ ነው በአለም የማይቻል ሁሉ ባንተ ዘንድ ይቻላል እና አመሠግንሀለሁ የአባታችን በርከታቸው ፀሎታችወ ትደርሠን፡፡እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይባርክልን፡ድንግል ሆይ በአማላጀነትሸ አትለይን፡፡ጌታይ አምላኪ መደሀኒቴ እግዚአብሄር ሆይ ተጠቀምብኝ ያንተን ስራ ልስራ ለየኝ ምርጠኝ ፡፡በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን አሜን፡፡ተመሠገን ዛሪም ያልተወከን መደሀኒአለም አባቴ ይህ የሆነው ባንተ ነው፡፡
ወየው ለእኔ እጆቼ በሀጢያት ለቆሸሹ አይምሮየ ክፋትን ሲያወጣና ሲያወርድ ለሚኖረው እድሜየ በቀንቱ ላለቀው ።አቤቱ ስራህ ምን ይገርም ላመነ ሁሉ ይሆንለታል !!!እርስዎ አምነው ይህን ጉሩም ሚስጥር ጀምረው ጨረሱ ።በእድሜ በፀጋው ያኑርልን በረከትወት ለእኛም በከንቱ ለጠፋነው ይድረሰን።እናመሰግናለን አማራ ቴሌቪዥን! !!
እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር ፀጋ ዕና በረከቱን ያብዛሎት አባ ገብረመስቀል።
እነኝህን እግዚአብሔር ጥበቡን ያደላቸውን አባት እች እህተ ማሪያም (እህተ ሰይጣን የተባለች ክፍ ጋለሞታ ሴትዮ አሳተቻቸው እግዚአብሔር አምላክ በንስሀ እንዲመለሱ ጾሎቴ ነው አባ ወደ ድሮው ክብር ይመለሱ እባክወትን !!
ድንቅነዉየእግዚአብሄርጥብ ይህን የመሳሰለ እምነት ያላትን አግር ሊያጠፏት የሚጥሩትን ሁሉ ሰለፈሰሰው ደም በከንቱሰለጠፋዉ ህይወት ሰማእታት ሲል አምላክ ለኢትዮጵያ ይቁምላት ሰላሟን ይመልሰልን አሜን በነዚህ ጸሎት ይቅርታዉን ያልብሰን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እፁብ ድንቅ በዘመኔ ይህን የእግዚአብሔር ስጦታ ለአባቶች የሰጠ ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን።
እግዚአብሔር ይባርኮት አባታችን።
አቤቱ አምላከ እስራኤ ክብር ላንተ ይሁን በዘመኔ ይሂንን ሥላሣይ አመግንሀለሁ!!!!!!
አቤቱ ጌታዬ ድቅነህኮ ተመሰገን ተዋሕዶለዘለአለም ትኑር♡♡♡
አቤተ የሰራዎት ጌታ ስራህ ሁሉ እፁብ ድንቅ ነዉና ለዘላለሙ ስምህ ይክበር ይመስገን አሜንንን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን አሜን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አቤቱ በሰዎች ላይ ሥራህን ገልጸሃልን ስምህ ለትውልድ ትውልድ ይባረክልን ለሁልም አንተ ጌታ ሚስጥርህን ግለጽልን አሜን
እግዚአብሔር ይባርኮት አባታችን አባ ገብረመስቀል።
እግዚአብሔር ስራው ድቅ ነው እኔ ምንም ማለት አልችልም እግዚአብሔር ታላቅ ነው በሚፈሩት በሚመኩበት ላይ እድህ አድሮ ስራውን ይሰራል ላባታችንምብእድሜና ጤና ይስጥልን
እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
ከእንባየ ጋር እየታገልኩ ነው ያየሁት!በጣም ደስ ይላል። አባ ገ/መስቀል የማይታመን እጹብ ድንቅ ስራ ሰርተዋልና ዘላለም ሲመሰገኑና ሲነሱ ይኖራሉ። ጥሩ ንግግር አዋቂም ናቸው። የአካባቢውን አስተዳዳሪዎች፡ ነዋሪዎች፡ አብመድን እናመሰግናለን።
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
,ወይ አባቴ ጨምሮ እውቀትኑና ጥበቡን ይሰጣችህ ይሄ እኮ በገንዘብ ቢተመን ከቢሊዬን ቢልዬን ይበልጣል ይህ የእግዚአብሔር ቸርነትና ልዩ ስጦታ ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፣ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅቻሁ።በእውነት ባህላችንን ጠብቃችሁ ሰላቆያችሁልን ብድራችሁን እሱ ጌታ መድሃኒያለም ይክፈላችሁ ፣ ጉልበቱን እውቀቱን የሰጣችሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። አባቶቻችን በፀሎታችሁ አትርሱን ፣ አሳቡን። በአካል ለማየት ደግሞ የአምላክ ፈቃድ ይሁን። ቃለሕየወት ያሰማልን አባቶቼ ይቆየን ይቅየን ይቆየን፨፨
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር ስራው እፁብ ድንቅ ነው አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜንንን
Amen amen amen Egeziabhier kebru yesefa
እድሜና ፀጋውን ይጨምርላችሁ አባቶች የኢትዮጵያ ታርክ ናችሁ ገዳማትን ያስፍልን
አማራ ጥበበኛው ህዝብ ገና ብዙ ያሳየናል አባት እግዚአብሔር ይባርኮት
amara ayidelem yeseraw agew new
@@yisehakshiferaw8753አረ ጉድ በሂወት ያለ ነገር ልሸመጥጡ ነው😅
የተሰራበት እቃዎች እባካችሁ እንዳይጣሉ በደምብ ለቱርስቶች ለማሳየት አደራ አደራ አደራ አስቀምጧቸው በደንብ እኔ እራሴ ላሊበላን መላእክት ናቸው የሰሩት እየተባለ እየሰማሁ ነው ያደኩት በጣም ተአምር ነው
ለአባታችን እንድሜ እና ጤና ይስጥልን . የተመረጡ ናቸው እና ነው. ጥበብ ከእግዚአብሔር ነው. መድኃኒያለም ስራው ድንቅ ነው. ...
ይሄ የፈጣሪ ስራነው እጅ በጅ የተሰራ አይደለም ክብር ለሱ ይሁን ይሄ እዳውም ከላሌበላ በጣም የተለየ ነው
የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሠገነ ይሁን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥወት አማራ ቲV ግን ካሚራ ችሁን አስተካክሉት ግን አሪፍነው በቫለፍው ጉዛራን ስለጎበኛችሁልን ከልብ እናመሠግናለን ቀጥሉበት
አባቶቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ በረከታችሁ ይድረሰን ።
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ በእድሜ ይጠብቅልን አሜን(3)
አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን በናንተ ፀሎቶ ነው እየኖርን ያለን።
አባታችን እግዚአብሔር አሁንም ብርታትን ያድሎት በረከቶ ይደርብን
ታአምር ድንቅ ስራ ነው አገራችን እንዲህ አይነት ሊቆች እይሉ የሚገነቡ ወጣቱ በፌስቡክ ወሬ አገሬን አታፍረሱ ከእኚህ አባት ተማሩ🙏🙏🙏🙏🙏
እፁብ ድንቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ሰው አለው ለዚችሀገር ያስቀመጣቸው ምርጦች አሉት ይደንቃል ጠላት ይለፋል ኣትዮጵያ የምትጠበቀው በእግዚአብሔር ነው።
ስራው ድንቅ ነው አመስግኑት ጌታ ይሄ ቅ/መንፈስ ቅድስ እርዳታ ስራ ነው ለስሩ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን
ድንቅ አባት እግዜር እርሜዎትን ያርዝመው
እውነት አባ ህይወተዎ ይባረክ ።ለመጨረሻው ያብቃን ።ውድ ኢትዮጵያዊያን አየችሁ እንዲህ ያለ ታሪክ ነው ያለን ።ታዲያ ለምን በዘር እንከፋፈላለን ።እመአምላክ የእርስት ሀገርሽን የአስራት ህዝቦችሽን አሳቢ ለልጅሽ አሳስቢ ♦♣♠♥♣
የእግዚአብሔር ስራ ነው ሁሉ በእርሱ ሆነ በጣም ደስ ይላል
እሚገርም ነው የእግዚአብሔር ስራ ታምሩ ግሩም ነው እሜና ጤና ላባቶቻችን
እድሜጤና ለአባቶቻችን♡♡♡ይሸጥልን አማኑኤል♧♧♧
እግዚኣብሄር ሲያምኑት ሰው ከሚያምነው በላይ ኃይልን ይሰጣል በእሱ የሚታመን በግርማሞገስና በኩራት ይናገራን
እግዚኣብሄር አእምሮን ሲባርክ እንዴህ ነው ፈተናውን አሳልፎ ያስከብራል መ/ጌታ እውነትም መሪ የበጎ ነገር መሪ የታሪክ መሪ የሀገር የታሪክ አሻራ ካልዓይ መሀንዲስ የሀገር ኩራት
ከህንጻው በፊት እራሰዎትን በእግዚኣብሄር ያነጹ እና ጥልቅ የሆን አስተሳሰበዎ ደግሞ ገና ብዙ ለፈረሱ አእምሮዎች መሰራት ምሳሌ እንደሚሆኑ አምናለሁ ያመኑት አምላክ ጸጋውን ያብዛለዎት
ውዷ አገራችን የኢትዮጵያ ይገባሻል እናተንም እግዚአብሔር ያኑራችሁ
ላባታችን እድሜእናጤናይስጥወት
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥዎት
ሥለሁሉም ነገር እግዚአህቤር ይመሥገን
እፁብ ድንቅ ነው 2001ዓ.ም ወደ ላሊበላ ስሄድ በርቀት አባቴ አሳይቶኝ ነበር ዛሬ ላይ እንዲህ ሳየው እፁብ እፁብ አልኩኝ።እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔ ያግዝዎት አባአ
ተመስገን አምላኬ በጣም እፁብ ድቅ ነው
የእግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነው የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይመስገን አምላኬ ሆይ አባቶችን እናት ቤተክርስቲያንን ቅርሳችንን ከክፉ ነገር አንተ ጠብቅልን አማራ ቲብ እሄንን ውብ ቦታ ስላሳያችሁን እግዚአብሄር ይስጥልን ታሪኩን ለትውልድ አስቀምጡ
በትክክል አባባ ሁሉም ነገር በግዚያቢሄር ቸርነት ነው
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
እፅብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
አካፋው ዶማው የተሰራበት ሁሉ አስቀምጡት ለትውልድ እዲሆን በርቱልን ድንግል ማርያም ታበርታልን ወጣቱ በርቱ እዲህ ነው የሚምርባችሁ
እግሐየብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ
ሰራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር
እፁብ እፁብ ድቅነው የኛ አምላክ ስራው እግዛብሄር ይመስገን
ስማልኝ የመንፈስ ቅዱስ አንደበት ።
Bettam yamral, ebakachihu muziqawn be mezmur qeyirut beftsum abro ayihedm, Betekristiyan sitasayu hul gize mezmur bihon yasamrewal.
Eleelelelele yewenat egezabiher ameseganut echin dinki hager selefeterat Ene betam des belognal ehen zeman selayewet
Yegziabher hayel denk nek Abatachin Edemiye yestoti
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ❤
ሰራህ ድንቅነው እግዚአብሔር
Wonderful program 👌🏽
Ye egziabher sra dnk newu
Betame asgrame newe abtachine edmena tena yestwote.
ፈረንጆችን ማሳመን በጣም ከባድ ነው መሪ ጌታ ፈቃዳቸው ከሆነ ቀሪዉ ስራቸዉ በትንሹ እንኩዋን በፊልም ቢደገፍ አለቱን ሲጠርቡ ሲያስተካክሉ ቅርስ ሲያወጡ መልካም ይመስለኛል ዳግማዊ ላሊበላን በዘመናችን እንደገና ተወልደው ለማየት በመብቃታችን እድለኞች ነን።
Kdoeeem Kekeke
'"ሳያዩ የሚያምኑ ብጹዓን ናቸው'"
እውነት የትም የማትገኝ ሀገሬ ሠው መቼ ትርጉምሽ ገባን
This is very amazing, the whole world need to see this. just like King Lalibela. There is no need to use new technology equipment. God bless Ethiopian. Soon we will be ruling the world again.
bereketot yiderbin abat
እግዝአብሄር ይመስገን እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ።
Amen Amen Amen
አማራ ማስ ሚዲያ ደና ካሜራ እንኳን የለውም! የሞተ! አባታችን ግን እድሜዎትን ያርዝመው
ውይ ታላቅ አባት ነዎት ይሄን አቋርጠው ነው የሄዱት ...
Egzybher yemsgen.
ይህን ያየ ኢትዬጽያን ሊያፈርስ ያለ ይህን የፈጣሪ ድንቅ ይይ
Egziyabhre yetemsegne yehune eleleleleleleleleleleleleelelelelelellelelelellellelelelelelelel tewahdo mehone metadele new ethioipiawnti tewahdonti new abtache edemi ketean gare yanurelne medhniyalem serah denke new men ysanhale getay amen amen amen
ይህ ለኢትዮጵያ ኩራት ሲሆን ለአለም የኢትዮጵያን ታላቅነት ማሳያ ነው፡፡ ይህ ገዳም የራሱ ሙዚየም ኑሮት መሳሪያዎቹን በራሱ ሙዚየም ያስቀምጥ የሚል አስተያየት አለኝ፡፡
ye Egziyabher seraw dink new belu. yehe yesew sayhon yeEgziyabhir sera new besachew lay adro. bereketo yederibin Abatachen. segaw ayegodelibot.
Like.the guy said no plans no engineering no blueprint...no mismatches...This is nothing short of a miracle!!!
But the story needs to be told to the WORLD!
ellllllll ellllll bezih zemen endih aynet bemayete betam desssss blognal kber le dngl mariyam lij kber kber nges amlakachin
Betam desblognal bezemene yhenn slayahu kebr msgana leamlak
እግዚአቤሄር ይመስገን ለሱምን ይሣነዋል ድቅሥራ አለቀስኩኝ የሱን ምስጋና በምን ልግለፀዉ
አባቴ እድሜና ጤና ይስጥሁ እግዚአቤሄር
ሥለ ማይነገር ሡጠታው እግዚአብሔር ይመስገን
በውነት ካይምሮ በላኝ ነው
በ እንግሊዘኛ በጀርመን በፈረንሳይ በቻይንኛ ቁዋንቁዋዎች ፊልሙ ይተርጎም ድንቅ ነው
Dink new....Winet new Aba endalut seriw Geta MENFESKIDUS new.... bereketachew yideribin abatachin
መሪጌታ ገብረ መስቀል በመክሊታቸው ያተረፉ ደግ እና ታማኝ አገልጋይ …. ለእኛም ልብ ይስጠን
please upload the video in 720 HD
ሀገሬ ውይይይይይ
👏👏👏👏👏👏
Eny ulgez say yhen yegzhber Sera monenen yasmenlal yerso enjener yargoten amelk uluy amsgnalu
Fetariye hoye serahe esub deneke nwu keber late yehun
Amen Jesus Christus yebargo merget
E/er yimesgen
Abatachn Edmie yistln
Kidus lalibela edimawetin yabzalewot abatachin
Could you update the current status of this church now.
Abetew amelkeye serake egege gerewme dike new timsegene
እባካችሁ ቪዴዬውን በደንብ ስሩልን በደንብ ኢንፎርሜሽን ጠይቁልን እያንዳድን ክፈል በጥሩ ሁኔታ ማየት እና መማር እንፈልጋለን እግዚህአብሔር ይጠብቃቹ
የድንግል ልጅ ምን ይሣንሀል
Yegerma Jesus Christus sers ywednal Jesus ejener yadergot amlkh ftary ablto yebarkot aba geber meskel zemnon Jesus Christus yebarkot
❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏
አምላከ ኢትዩጲያ ይችላል ይችላል የድንግል ልጅ
በጣም ይገርማል ይህን ምጡቅ የሆነውን የዐማራ ህዝብ ሲያቋሹሹት ሲአዋርዱት ሲገሉት ሲጨፈጭፉት ማየት እንዴት ያሣዝናል
ከቁሳዊ ነገር የመንፈስ ቅዱሳን ስራን ለማዉራት ጥረት አድርጉ አትፍሩ ልመዱ ንገሩ ለሁሉም ።