Betoch | “ መብረቃዊ ጥፊ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 443

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 443 “መብረቃዊ ጥፊ ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 443
    ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedy. .
    tiktok.com/@betochcomedyofficial
    t.me/Betochcomedy
    #ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

ความคิดเห็น • 192

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 10 หลายเดือนก่อน +35

    ፍትህ ለላሊበላ ቤተከርሰቲያን ፍትህ ለመጠየቅ ከርሲታን መሆን አይጠበቀብኝም ሰዉ መሆን ብቻ በቂ ነዉ እባካችሁ ይሔ ታራካዊ የሆነዉ ቅርሳችን ለኦርቶዶከሰ ብቻ ሳይሆን ለመላዉ ኢትዮጰያዊ ነዉ ፍትህ ለላሊበላ ቤተከርሰቲያን No More

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 10 หลายเดือนก่อน +35

    አረ አዛለች ትመለስ የምትሉ ላይክ በማድረግ እንግለፅ ።

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 10 หลายเดือนก่อน +1

      አረ ዬት ሄዳ ነዉ ስንት ጊዜ ጠየኩኝ ግን ሚነግረኝ ሰዉ ጠፋ ለቀቀች እንዴ ??? እሷም ከለቀቀች ቤቶች መቀዝቀዙ ነዉ

  • @BbxBhjd-pd6wk
    @BbxBhjd-pd6wk 10 หลายเดือนก่อน +53

    የታሪኳ አለባበስ ሳምር

    • @sadaha7863
      @sadaha7863 10 หลายเดือนก่อน

      የላይኛው ቢጃ ነውኮ😂😂

    • @MDRakib-mg2wx
      @MDRakib-mg2wx 10 หลายเดือนก่อน

      ምቀኛ እደት አየሽው😂😂

    • @FatumaAssfa
      @FatumaAssfa 10 หลายเดือนก่อน

      በፍርዱ ልታጮለዉ ሥትልሣማት😂😂😂😂❤

    • @ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ
      @ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ 10 หลายเดือนก่อน

      አለባበሷ ጥሩ ነው ግን አገቷ ባዶ ነው ሜዳ ይመስላል ሀይማኖቷ ምን ይሆን

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu 10 หลายเดือนก่อน

      አለባበሷ ጥሩ ነዉ ግን ስትናገር ምኗም አይስብም የሆነች ቀልቃላ ናት 😂

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك 10 หลายเดือนก่อน +29

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ላሊበላ ዉቅር ለሚፈርሰዉ ቤተክርስቲያን ድምጽ እንሁን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አሁንስ የሀገሬ ሰላም ናፈቀኝ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
    💚💛❤💚💛❤☝😭😭😭

    • @fhhhghnn8556
      @fhhhghnn8556 10 หลายเดือนก่อน

      ሲሲ

    • @RebiwGiant-um8vp
      @RebiwGiant-um8vp 10 หลายเดือนก่อน

      ኮመዲ ስር እንዲያይነት ነገር ግን አይደብርም?

  • @JanatJari-lk3px
    @JanatJari-lk3px 10 หลายเดือนก่อน +6

    ታሪኳ ከትወና እስከ አላባበስ ድርስ ዋው ነሽ❤❤ በፍርዱም ጎበዝ ነው

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 10 หลายเดือนก่อน +29

    ፍትህ ለወሎ እተርኔት😢 ማነው እናቱ የናፈቀው 🌹🌹🌹

    • @Mነኝየተዋህዶልጂ
      @Mነኝየተዋህዶልጂ 10 หลายเดือนก่อน

      ሴትዮወሎ ብቻነዉደ የተዘጋዉ ጎጠኛ ለአማራ በይ በማንነትሽ ኩሪጂ አትሸማቀቂ

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 10 หลายเดือนก่อน

      አማራ በሙሉ ተዘግቶ የምን ለይቶ ማልቀስ ነው ኔቱ ቀርቶብን ሰላም ባገኘን

    • @E.ወሎየዋ
      @E.ወሎየዋ 10 หลายเดือนก่อน +2

      ፍትህለአማራእድሁም
      ፍትህለጀግኖቻችንፋኖወድሞቻችን

    • @ZeYEBAMohamed-uu5vs
      @ZeYEBAMohamed-uu5vs 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu 10 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ሁላችንም ነን😢

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 10 หลายเดือนก่อน +24

    ፍትህ ለቅዱሳን ላሊበላ😢😢😢😢😢😢😢

    • @ZeinaRababah
      @ZeinaRababah 10 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 10 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Mነኝየተዋህዶልጂ
      @Mነኝየተዋህዶልጂ 10 หลายเดือนก่อน +2

      😭😭😭😭 እራሱ አደለ የሚደበድበዉ 😢😢 ፍትህ እደሰማይ ከዋክብት እራቀችን😭

    • @የራያዋ
      @የራያዋ 10 หลายเดือนก่อน

      @@Mነኝየተዋህዶልጂ 🥺😥😥😥

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 10 หลายเดือนก่อน +4

    ታሪኳየ አለባበስሺ በጣም ነው የሚያምረው🥰🥰

  • @MariamNassr-rq8ez
    @MariamNassr-rq8ez 10 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም አሪፍ ነው. በርቱልኝ. ቤቶችየ❤❤❤በቀጣይ ዘሩና. አዛሉን. አቅርቡልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tenad7309
      @tenad7309 10 หลายเดือนก่อน

      አዛሉ እኮ እንግሊዝ ሀገር ነች ከአንጋፋ አርቲስቶች ጋር

  • @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
    @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ 10 หลายเดือนก่อน +12

    ፍትህ ለላሊበላ ቤተክርስቲያናት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 10 หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሔር ሆይ ቤት ክርስቲያናችንን ጠብቅልን ፍትህ ከኢትዮጵያ ጠፍቷል 😢😢😢😢😢 ፍትህ ከአንተ ነው

    • @YemikirWorku
      @YemikirWorku 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @etu-c9p
    @etu-c9p 10 หลายเดือนก่อน +6

    ቀረ ድሮ ቤቶች ይልቁንስ እነ ይቤ ይመለሱልን 😣😣😣

  • @JanatJari-lk3px
    @JanatJari-lk3px 10 หลายเดือนก่อน +6

    ፍትህ ለሰሜን ወሎ ቅዱስ ላሊበላ ግደታ ኦርቶዶክስ መሆን አይጠበቅባችሁም የሀገር ቅርስ ነው😢😢😢 ቅመሞችየ ተቃወሙ😢😢😢😢 ፍትህ ላሊበልልልልልል😢😢😢😢

  • @madinahassan63
    @madinahassan63 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሠላም ቤቶችየ አላህ አገራችን ሠላሟን ይመልስልን እስከመቸ ጭንቀት ያረቢ በቃችሁ በለን😢😢😢

    • @Fatima-nt6do
      @Fatima-nt6do 10 หลายเดือนก่อน

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭

    • @madinahassan63
      @madinahassan63 10 หลายเดือนก่อน

      @@Fatima-nt6do አብሽሪ ውዱ በዱአ እንበርታ አላህ ከጭንቀት ነጃ ይበለን

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን❤

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 10 หลายเดือนก่อน +4

    10 ዓመታት ከቤቶች ጋር 🙆🙆🙆🙆🙆❤❤🇪🇹🇪🇹🙏

  • @AbushiSolomon-hw7kd
    @AbushiSolomon-hw7kd 10 หลายเดือนก่อน +3

    ካብቶችህ ፍቅር ያዝኝ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️😘

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 10 หลายเดือนก่อน +5

    ይቤ ማፊ እረሰቴ አዛሎ😂ተናፍቃችሆል 😢

  • @belalas4322
    @belalas4322 10 หลายเดือนก่อน +5

    ፍትህ ለላሊበላ አዛሉዬ የት ሄደችብን ቆይ

  • @AsrtDqd-qz7se
    @AsrtDqd-qz7se 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሀገራቺን እርግጫ ሳይሆን ፍቅር ነው የሚያስፈልጋት አርጋሺ ❤❤❤

  • @addisababayehulmenate8703
    @addisababayehulmenate8703 10 หลายเดือนก่อน +2

    ይህቺ ልጅ በጣም ችሎታ ማለቴ አረጋሽ ብላቹ የሰየማችዋት ለምን ሁሌ ነገረኛ ብቻ ታደርጋታላቹ አይ አርቲስቶች ሰራተኛ ሆኖ ከጀመረ ሁሌም እንደዛ አስተካክሉ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 10 หลายเดือนก่อน +5

    ታሪኳ ሁሉ ነገር ያምርብሻል አለባበስም ያምራል አረ አዛሉን በዛብህን አቅርቡልን

    • @sofiahassan-wu1qy
      @sofiahassan-wu1qy 10 หลายเดือนก่อน

      አዛሎአሜሪካሄዳለይለስራ

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማነወ ልክ እንደ እኔ ታሪኳ ካድሬዋን የሚወዳት❤❤❤ታሪኳዬ you are hilariously so funny! I guaranteed you,if U living here in USA,am sure will be seen U Saturday nights lives! ይመችሽ የኔ ቆንጆ ታሪኳዬ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 10 หลายเดือนก่อน +17

    ታሪክ አለባበሷን በጣም ነው የምወድላት እውነት ሱሬ ለብሳ አታቅም በርቺ የኔ ቆንጆ ቀምሶችሽ ደግሞ በጣም ነው የሚያማምሩት 💃💃💃ኤረ አረጋሽ እና ና በሳቅ 😂ጉድጓዱን አርቀህ አትቆፍረው የሚገባበት አይታወቅምና 😂ምርጥ አባባል 😅

    • @yalemeshetzewdu7107
      @yalemeshetzewdu7107 10 หลายเดือนก่อน +1

      አዛሉ ይት ጠፋች?

    • @meronmammo6124
      @meronmammo6124 10 หลายเดือนก่อน

      Ene Shashe, Abi hulem kemis eko new yemilebesut..

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 10 หลายเดือนก่อน +7

    ፍትህ ሊቅዱሰ ላልብላ

    • @ZeinaRababah
      @ZeinaRababah 10 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢

  • @HhGgg-ol6zr
    @HhGgg-ol6zr 10 หลายเดือนก่อน +1

    እከ የለለበት ቤቶች 😢😢😢😢

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 10 หลายเดือนก่อน +4

    ዎይ አረጋሽ ዛሬ ዳሞ አምሮብሻል ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @MeryemMussa
    @MeryemMussa 10 หลายเดือนก่อน +2

    የእውነት ማፊና ይቤ የይቤ ጓደኛ የበፊቶቹ ከወጡ ቡኋላ ቤቶች አስጠልቶኝ ነበር ግንሳ ታሪኳ ስላለች ቤቶች በጣም ድምቅ እዩኝ እዩኝ ይላል

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 10 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you all

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 10 หลายเดือนก่อน +3

    ቤቶች ለቅዱስ ላሊበላ ቤተክርስቲያናችን ድምጽ ሁኑ ፍትህ ፍትህ

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye 10 หลายเดือนก่อน

    ጥፊን እናጥፋ ከሕዝባችን ላይ ሁሉ ባለጥፊ ጉልቤ ሆነባት ለኢትዮጵያ።

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጥፊዉ ላችዉ ሆነ ክክክ ታሪኮ

  • @zhsh3178
    @zhsh3178 10 หลายเดือนก่อน +3

    ፍትህ ለላሊበላ እግዚሔር ምረት ያውርድ

  • @tenad7309
    @tenad7309 10 หลายเดือนก่อน +3

    ታሪክ የሴቶች ጉዳይ ነች የምትመስለው😄

  • @tigisttaferaa2764
    @tigisttaferaa2764 หลายเดือนก่อน

    ታሪኳ መስቀል አርጊ ማፊም እንደዛው 😢😢😢

  • @TasheNati-q5h
    @TasheNati-q5h 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሁንስ ቤቶች ድራማ እጅ እጅ አለን እኮ ምንድነው ጩኸት ብቻ ምንም ቁምነገር የለውም ቀይሩ በቃ ቤቶች የሚባል ድራማ ቃራ በነ ይቤ በነ ማፍ ግዜ ቃራ በትኑ አሁን😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ኩሩሀበሻ
    @ኩሩሀበሻ 10 หลายเดือนก่อน +4

    የድሮ ማፊ ነፈቀችኝ 😢😢😢 ይቺ ምንወም አያምርም 😢
    ማነው እንደኔ የድሮ ቤቶች የናፈቀው
    እሪስቴ
    መፊ
    ይቤ
    ነፈቀቹኝ😢😢😢

    • @JanatJari-lk3px
      @JanatJari-lk3px 10 หลายเดือนก่อน

      እኔም አልወዳት ከምር ማፊ ና ት ኮበዝ

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 10 หลายเดือนก่อน +1

      አረ አይባልም ይቺም ትላለች❤

  • @RebiwGiant-um8vp
    @RebiwGiant-um8vp 10 หลายเดือนก่อน +2

    I must express my disappointment with this show, as it lacks humour and professionalism. The background music, laughter, and acting seem out of sync, leaving much to be desired. The plot, in particular, is incredibly flawed and difficult to address without delving into its egregious nature. Also, it is crucial to convey just how poorly executed the acting is and how unprofessional the plot appears. Overall, this production feels lazily crafted, failing to effectively promote the intended product. መኮረጅ ሚለው ነገር ሳይገባቹ ነው መኮረጅ መጥፎ አይደለም የምትሉት።

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይህን የቤቶች ስፓንሰር 52:102 ሺ ሰዎች አይተውታል እያዩትም ነው ግን ላይክ ያደረጉት 19 ሰዎች ናቼው አቤት ንፉገት። ላይክ ብታረጉላቼውኮ ጥሩ ነበር

  • @naneamen4825
    @naneamen4825 10 หลายเดือนก่อน +1

    ታሪኳ ግን ትክክለኛ የቀበሌ ሴት ነው የምትመስለው ክክክክክክክክ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለላሊበላ ቤተክርስቲያን 😭😭😭😭😭💔 💔💔💔 ልባችን ደማ

  • @kebedemenore
    @kebedemenore 10 หลายเดือนก่อน

    ሴሌሜ ሴሌሜ ቦየ ሴሌሜ አሀሀ የምረል የምረል🇪🇹🇪🇹

    • @የእግዝአብሔርቀንቅርብነው
      @የእግዝአብሔርቀንቅርብነው 10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤቶችዬ በርቱ ደስ ትለለችሁ ዛሬ መዳሜም አይታለች ግን ምን አየሉ ነው ስትል አስቻገረችኝ እንጂ ለማንኛም ኑሩልኝ ❤ ውድ የኢትዮጵያ ሂዝብ የእግዚአብሔር ሰለም ይብዛለችሁ ❤

  • @የደንግልልጅ
    @የደንግልልጅ 10 หลายเดือนก่อน +3

    ፍትህ ለቅድስ ላሊበላ😢

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም 10 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂😂😂ፍትህ ለላሊበላ😢😢😢😢😢😢

  • @Selamawittadesse-rj7gz
    @Selamawittadesse-rj7gz 10 หลายเดือนก่อน +2

    ኡፍ ኡፍ በሳቅ እያዋዛ ትምህርት የሚሰጠው የቤቶች ድራማ ምርጥ ነው ተባረኩ ደስ ትላላችሁ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 10 หลายเดือนก่อน +1

    አይ አረግዬ ታሪኳ መብረቃዊ ጥፊ አዘጋጅታ እንደነ መብረቃዊ ጥቃት የከፈቱት ሆነች😂😂😂😂

  • @amdeezra6705
    @amdeezra6705 10 หลายเดือนก่อน +1

    አያልቅም እንዴ? በተለይ እከ ከሌለ ደግሞ ይህ ድራማ እንዴት እንጨት እንጨት እንደሚል::

  • @DestaDesta-x6z
    @DestaDesta-x6z 10 หลายเดือนก่อน +2

    ፍትህለወሎእንተርኔትእናቴበጣምናፍቃኛለች

    • @neimasani5818
      @neimasani5818 10 หลายเดือนก่อน

      ለምን ኢንተርኔት እንጠብቃለን በቀጥታ መስመር መደወል ነዋ

  • @mariouset142
    @mariouset142 10 หลายเดือนก่อน +2

    ፍትህ ለቅዱስ ላሊበላ

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 10 หลายเดือนก่อน

    አረጉ😂😂❤❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 10 หลายเดือนก่อน

    Hahagaha ታሪኳ❤❤❤

  • @SdSd-bi9ll
    @SdSd-bi9ll 10 หลายเดือนก่อน +1

    አየ ታሪኳ ከላይ የቢጃማ ሽሚዝ. ከታች ቆዳ ጫማ. ምሀል ላይ. አጭር ጉርድ 😂😂😂😂 እንደት እንዳሳክሽኝ 😂😂😂

  • @hgfhvvhhvhghjjjhh8528
    @hgfhvvhhvhghjjjhh8528 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፍትህ ለላሊ በላ አብያተ ቤተ ክርስቲያን ፍትህ ለኢትዮጵያውያን ቅርስ ለሆነው ቅርሳችን 😢😢😢😢

  • @nibretshitahun1212
    @nibretshitahun1212 10 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ለላሊበላ

  • @janojanet5272
    @janojanet5272 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጉርጓዱን አርቀህ አትቆፍረው.....😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @MahbobaAhmad
    @MahbobaAhmad 10 หลายเดือนก่อน

    ወድናት❤❤

  • @AWOL-g7s
    @AWOL-g7s 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምንም መልእክት የሌለው ፕሮግራም አታስተላልፉ please

  • @bruticalyerdoa6835
    @bruticalyerdoa6835 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፍትህ ለቅዱስላሊበላቤክርስቲን

  • @tenad7309
    @tenad7309 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማፊዬ ንግግርሽ ሁሉ ደስ ሲል????😄👍

  • @tinuerademe7357
    @tinuerademe7357 10 หลายเดือนก่อน

    ታሪኳ የፊልሙ ድምቀት

  • @hayahaya3109
    @hayahaya3109 10 หลายเดือนก่อน +1

    ታሪኳ መልከኛ ከመሆኗ ባሻገር አለባበሷ እስታይሏ ደስ ትላለች

  • @jskahha1623
    @jskahha1623 10 หลายเดือนก่อน

    አረጋሽ ወቃቹው ክክክክ

  • @መሰረትአበራ
    @መሰረትአበራ 10 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ለላሊበላ አብያተ ቤተክርስቲያናት

  • @UserUser-nx9ur
    @UserUser-nx9ur 10 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክክንንንክክ😅❤

  • @mahadisuleyman988
    @mahadisuleyman988 10 หลายเดือนก่อน

    Baga Nagaan dhuftan!

  • @amsal2076
    @amsal2076 10 หลายเดือนก่อน

    እካን ደህና መጣችሁ

  • @AnaLem-n2m
    @AnaLem-n2m 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅

  • @destaabata4949
    @destaabata4949 10 หลายเดือนก่อน +1

    Where is Azelechi woldu??????????

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 10 หลายเดือนก่อน

    ወይ ማፊ
    ለግሪክ ከመለስንላት ቆየን እኮ።
    ይኸው ከሰውነት ወርደን ባልተፈጠርንበት ብሄር ባህር ውስጥ መሀል ገብተን መውጫው የጠፋን ሆሆሆሆ

  • @rakyi2023
    @rakyi2023 10 หลายเดือนก่อน

    ገቢናወጭ 😂😂

  • @ሀበሻዊት-ኘ2መ
    @ሀበሻዊት-ኘ2መ 10 หลายเดือนก่อน +1

    አረጋሽዬ😂 በሳቅ የለሁም🤣🤣

  • @TayechTs
    @TayechTs 10 หลายเดือนก่อน

    Ay.aregash.kkkkkkkk

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq 10 หลายเดือนก่อน

    ማፊ ጉድጓዱን አትቆፍረው
    ና የሚገባበት አይታወቅም😅😅😅😅😅

  • @sauditaif-gw2ud
    @sauditaif-gw2ud 10 หลายเดือนก่อน +1

    የዛሬው ቢቀር ይሻላል እሚሰራ ጠፋ መሰል😅😅

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 10 หลายเดือนก่อน

    ለዛችሁን አጣችሁ ቤቶች ድሮ ቀረ በፊት ሳይ ቅዳሜን በጉጉት ነበር የምጠብቀው አሁን እያሳለፍኩ ነው የማየው ከማስጠላቱ የተነሳ ማለት ነው

  • @weynshetweynshet5169
    @weynshetweynshet5169 10 หลายเดือนก่อน +1

    አዛሉ ግን የት ሄደች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 10 หลายเดือนก่อน

      TSAFRLCHU.EROP

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba2278 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳቹኮ💗💗💗💗💗💗💗💗👌👌👌👌👌👌👌

  • @merongizaw3070
    @merongizaw3070 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 10 หลายเดือนก่อน

    ታሪኳና ወፍራሟ ሴትዮ በጣም ጎበዝ ናቸው አንደኛ👍👍👍👍🙌🙌✌

  • @mekbaeyobbelachew3459
    @mekbaeyobbelachew3459 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የዚች ልጅ የኢህአዴግ ወሬ ሚሰለቸው የሰለቸን የቆሸሸ የኢህአዴግ እና የብልግናን የቀበሌ ወሬ አስቁሙልን ወይ ወደዛ በሉ ቤቶች

  • @madi2644
    @madi2644 10 หลายเดือนก่อน

    ሠላምናችሁ

  • @emu861
    @emu861 10 หลายเดือนก่อน

    ተረት ነው ወይስ ፊልም ደግሞ ምንድን ነው እንደዚህ የምትጮሁት

  • @Tigmekuria
    @Tigmekuria 10 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍ አሁንስ ይሄ ድራማ ሚያልቅበት ቀን ነው የናፈቀኝ

  • @ahmedabrahim5201
    @ahmedabrahim5201 10 หลายเดือนก่อน

    አዛሉ የት ሄዱች

  • @Lemlem-n6y
    @Lemlem-n6y 10 หลายเดือนก่อน +1

    Des sil

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 10 หลายเดือนก่อน

    ምነው ቤቶች ሀሳብ አለቀባቹሁ እንዴ????

  • @tenad7309
    @tenad7309 10 หลายเดือนก่อน

    ወቸጉድ? ዛሬ አረጋሽ ሙሉ ትጥቅ አሙዋልታ ነው የመጣችዉ😂😂😂😂😂😂

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውውውው የዛሬው ይለያል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tenad7309
    @tenad7309 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ መጠፋጠፍ?????😂😂😂😂😂

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 10 หลายเดือนก่อน

    Er Tile benatihe wagawu eko Ayilekefm minale silewagaw bitngagerbetna fithawi bithon we love you❤❤❤thanks

  • @tsigeyheis5031
    @tsigeyheis5031 10 หลายเดือนก่อน

    ሒሳቡን ስራው

  • @Bety2026
    @Bety2026 10 หลายเดือนก่อน

    ታሪኳን በማፊ ባታ ብትሆን

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 10 หลายเดือนก่อน

      BFRDU.ENDYSMHU

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 10 หลายเดือนก่อน

    ድሮ በነፋሚና በነይቤ ቀረ ዘጋኝ ዘጋኝ 🤑🤑🤑🤑

  • @مهرةالحمادي-ث6ش
    @مهرةالحمادي-ث6ش 10 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱልን ቤቶቺ

  • @wsaseesa2314
    @wsaseesa2314 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @zinatzinat-b4r
    @zinatzinat-b4r 10 หลายเดือนก่อน

    ጉድጎዱን አርቀህ አትቆፋረዉ ክክክክክ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 10 หลายเดือนก่อน

    ወይ አረጋሽ እና ና አሳቁኝ 😀😀😀😀😁😁😁

  • @hana5977
    @hana5977 10 หลายเดือนก่อน

    Weyena na ena argashe kkkkkkkk endezara Seka alkem argeya zara degemu setamre. Betuhe wedddddd bertulen

  • @tesfayeseifu4020
    @tesfayeseifu4020 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂v❤😂

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 10 หลายเดือนก่อน

    Ere menden new yemeteserut, le genzeb tebelo tera keshem drama meserat men yelutal..le sponsor new yemeteserut maferiyawoch

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 10 หลายเดือนก่อน

    Sinqe Bank? Bel Assefa (Bashan) melesew..