እቤት ብቻችንን ቀረን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 637

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  ปีที่แล้ว +103

    የሀገር ባህል ልብስ ካስፈለጎ
    አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
    ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
    imo
    WhatsApp
    Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ ปีที่แล้ว +306

    እንደኔ ቤቴክርስቲያን መሄድ የናፈቀው ፀበል መጠመቅ እፍ 😢😢😢

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ❤💋

    • @hanatube-on6ri
      @hanatube-on6ri ปีที่แล้ว

      Enem betam new yenfkgn maryamin gin egzabher yemsgen ene wed hagere legeba 1 wer new yekrgn ❤❤❤❤

    • @atsedewoday-hr1fw
      @atsedewoday-hr1fw ปีที่แล้ว +2

      እኔም በጣም ነው የናፈቀኝ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 ปีที่แล้ว +1

      እኔ😢😢😢

    • @asdfghasdfgh7810
      @asdfghasdfgh7810 ปีที่แล้ว +1

      እኒ😭😭😭😭😭

  • @guucfffg9668
    @guucfffg9668 ปีที่แล้ว +124

    የታየኝ ቤተክርስትያኑ ብቻ ነዉ ተዋህዶዬ ❤❤❤

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว +1

      ዉዴ ቤተሰብ አርጊኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ🥺

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 ปีที่แล้ว +52

    እዮብ ሁሌ ከአቤል ጋራ ስራ video በጣም ዘና ያለ ነው ያመቻቹ

  • @hawwahawwa4094
    @hawwahawwa4094 ปีที่แล้ว +68

    ቅዳሴዉ በማሪያም ደስ ሲል 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ❤❤

  • @tigitube3
    @tigitube3 ปีที่แล้ว +205

    ስደተኞች ወገኖቼ የኔ ከርታቶች ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ፈፅሞ ለሀገር ያብቃችሁ አሜን በሉ ❤❤❤

  • @wubedel4103
    @wubedel4103 ปีที่แล้ว +114

    ማነው ቅዳሴ የናፈቀው እደኔ😢

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ ปีที่แล้ว +50

    የቤተክርስቲያኑ ድምፅ ኦፍፍ ደስ ሲል መንፈስ ያድሳል እኛም ከስደት በሰላም ለሐገራችን አብቅቶን ለማስቀደስ ያብቃን 🙏

  • @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ
    @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ ปีที่แล้ว +25

    እምነታችሁ ላይ ያለው ጽናት መባረካችሁን ያሳያል ከሁሉም በላይ መባረክ አምላክን ማስታወስ ነውና የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +63

    ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ልደቷ ቅድሰት ድንግል ማርያም እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 ปีที่แล้ว +42

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ነገ የእመሜቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልደት የተወለደችበት ቀን ነው እንኳን አደረሳችሁ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ በሰላም ላገራችን ታብቃን ኪዳን ምህረት ለደጇ ታብቃችሁ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +56

    እንኳን ለእመቤታችን ልደታ ለማርያም በአመታዊ ክብረ በአል አደረሣችሁ አደረሠን አሜን እነ አቤላ ምርጦች ❤❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ💋

    • @askidesta4271
      @askidesta4271 ปีที่แล้ว +1

      ​@@sebelyoutube እሼ❤❤

    • @askidesta4271
      @askidesta4271 ปีที่แล้ว

      ​@@tigitube3 እሽ ውድ በርች❤❤

  • @merongm5989
    @merongm5989 ปีที่แล้ว +12

    ወይኔ በማርያም ቅዳሴው ልቤን ወሰወሰው ደስ ስል ተዋህዶ እምነቴ የስር መሰረቴ ውዶቼ ስወዳችሁ መልካም ቁርስ ደሞ ኮ ነገ ግንቦት ልደታ ለማርያም ናት እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ፈጣሪ አምላክ አገራችንን ሰላም ይልድርግልን

  • @YemarandArsu3014
    @YemarandArsu3014 ปีที่แล้ว +12

    እዮባ ያገባ ቀን ጉዳቹ ፈላ!!!!እውነት የቤተሰባቹ ድምቀት ነው!!!ሁላቹንም ያስደስታል!!!!!አቤላ ማርያምን ጎበዝ!!!!!

    • @tigyos3220
      @tigyos3220 ปีที่แล้ว

      Ewnet new yene Liyu Eht Arif eyta new yalesh 😊😊😊😊

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 ปีที่แล้ว +11

    እዮባ ትልቅ አቤል ትንሽ ነዉ እሚመስሉት እናንተ የመልካም ወላጆች ዉጤት ናቹሁ❤❤👏

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ
    @ሰአሊለነማርያምእምነ ปีที่แล้ว +23

    ውይይይ የቤተክርስቲያን ቅዳሴው ደስ ሲልልልል እግዚአብሔር ለሃገሬ አብቃኝና ደጅህ ውዬ ልደር 😥😥😥😥😥

  • @ttgisitaragaw6559
    @ttgisitaragaw6559 ปีที่แล้ว +17

    እደኔ ማነው ቤተክርስቲያን መሄድ ያማረው አይ ስደት 😥😥😭

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 ปีที่แล้ว +16

    አቤል በጣም ጏበዝ ነው ሲከትፍ
    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኛዋ❤❤❤

    • @saradezi8588
      @saradezi8588 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase ደምሬሻለሁ የኔ ፍቅር አዮከፈልበት ምን እልበት ብለሽ ነው.

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ ปีที่แล้ว +13

    ወይኔ በማሪያም ቅዳሤው ልብነው የሚነካው😢 እኛንም ለደጁ ያብቃን🥰🥰🙏

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😥

    • @salsall6836
      @salsall6836 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

  • @sss-mp4sx
    @sss-mp4sx ปีที่แล้ว +16

    ተመስገን ቅዳሴ ነው የተሰማኝ አቤቱ አምላኬ እስራኤል ሆይ ለደጅህ መልሰን 😥🤲🕯✝️

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😥

    • @enzeshgebrekidan4317
      @enzeshgebrekidan4317 ปีที่แล้ว

      አሜን የሁላችንም ምኞት ነው 😢
      🙏🙏🙏

  • @meronmiron9302
    @meronmiron9302 ปีที่แล้ว +20

    ኦፍፍ እንደምን አደርች እናቴ ሀገሬ ኢትዮጵያ ስትል እንባ ተናነቀኝ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ❤💋

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኛዋ❤❤

  • @lattymesfen5417
    @lattymesfen5417 ปีที่แล้ว +23

    እፍፍ እኔ አለው ስደት ስድስት አመት ሞላኝ ቤተከርስቲያን እና ፀበል መጠጣት እንዴት እንዳማረኝ እናቴ ኪዳነምህረት ለሀገሬ መሬት እና ለደጅሽ እብቂኝ😢🙏

    • @احمدمحمد-ض5ض2ذ
      @احمدمحمد-ض5ض2ذ ปีที่แล้ว

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን😢😢እኔም

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@احمدمحمد-ض5ض2ذ ደምሪኛ

    • @habtamgebeyaw8470
      @habtamgebeyaw8470 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እኔም

    • @احمدمحمد-ض5ض2ذ
      @احمدمحمد-ض5ض2ذ ปีที่แล้ว

      @@tigitube3 እሺ ውዴ

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      @@احمدمحمد-ض5ض2ذ እሺ ይበልሽ 🙏

  • @Mነኝየሶሊናፋቂ
    @Mነኝየሶሊናፋቂ ปีที่แล้ว +3

    ደስ የሚል ቤተሰብ ስወዳችሁ ደሞ የቅዳሴው ድምፅ መቸ ይሆን የምንሄደው ካገሬ ህጀ ኡፍፍፍፍፍ❤❤❤❤

  • @Mercy-x8o
    @Mercy-x8o ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ አንድ ሰፈር ነን። ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ነኝ እኔም
    እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የልደት በዓል አደረሳቹህ

  • @halima1020
    @halima1020 ปีที่แล้ว +3

    አደኛ አቤላ አያያዝክ ጥሩነው ደግሞ መትያ ነው የምመስሉት ስታምሩ ይመቻችሁ 🥰🥰🥰

  • @mediwolloyewatube8930
    @mediwolloyewatube8930 ปีที่แล้ว +13

    በሰደት የምትኖሩ እህትና ወንድሞች ያሰባችሁት ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @genetwollotube
    @genetwollotube ปีที่แล้ว +26

    እግዚአብሄር ይመሰገን በእውነትቃለህይውት ያሰማልን ኢትዩጵያዊያን እሕት ወንድሞቸ ሠላማቹ እንደምድር አሸዋ እንደሠማይ ከዋከብት ብዝት ትርፉ ይበልልኝ እንኳን በለቱ ታስበው ለሚውሉ አመታዊ እና ወራዊ በአላት አደረሣቹ አደረሠን አሜን ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለሕዝቦቿ ይሁንልን የሠላም አምላክ ሀገራችን ይጠብቅልን እናቴ እመቤቴ የአስራት ሀገርሽን አችጠብቂያት አሜን

  • @mesemese3004
    @mesemese3004 ปีที่แล้ว +12

    😂😂😂😂 ገና አቤልን ሳይ በሳቅ ነው የምወድቀው ኦህህ አስቂት የሆነ ልጂ😂😂😂

    • @zeinabawolu9526
      @zeinabawolu9526 ปีที่แล้ว

      እኔስብትይ🤣🤣ወላሂ ሲመቸኝ🥰🥰🥰

  • @ኤፍታህ-ሸ5ቀ
    @ኤፍታህ-ሸ5ቀ ปีที่แล้ว +5

    እዮብ ገንፎ ነው የምታመሰል❤😂😂
    አቤል ጎበዝ ነው
    እግዚአብሔር ይጠብቀኛል ❤❤

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 ปีที่แล้ว +4

    ዉይኔ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤ ማነዉ ቅድሴ የናፈቀዉ እደኔ😢

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 ปีที่แล้ว +9

    ❤❤❤የምታስቀኑ ቤተስብ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛላቹው

  • @ሳራየድንግልማርያምልጂ
    @ሳራየድንግልማርያምልጂ ปีที่แล้ว +8

    ባላ ማህተቦቹ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ምግብ አሰራር አንደኛ 😂😂😂😂😂 ስደተኛዋ እህታችሁ ነኝ ውድድድድድድድድስ

  • @yashuu3045
    @yashuu3045 ปีที่แล้ว +5

    እደዉ ደስ ስትሉ ወድም አማቶች ታድላችሁ ማሻአላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እምዬ አገሬ ሠላምሽ ናፈቀኝ ሠላምሽ ይመለስ

    • @yashuu3045
      @yashuu3045 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ እደዉ ወዶች ከቁላል በቀርሌላ መስራት አታቁም ክክክክክ ብልአፍያ ይመቻችሁ

  • @jesusismysaviour8611
    @jesusismysaviour8611 ปีที่แล้ว +7

    Beautiful family inside and outside God bless them 🙏 ❤️

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምርጥ ጊዜነዉ በጣም ነዉ ደሥሥሥሥሥ የምትሉት በጣም እንወዳቹሀል ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛዉ አሁንም

  • @mrssa1405
    @mrssa1405 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ አላህ አይለያቹ ወድሞቼ በጣም ነው የምወዳቹ ፍቅራቹ ያብዛው❤❤❤

  • @kiya9587
    @kiya9587 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ግን አቤላ ጉበዝ ነህ አንደኛ በዚህ እድሜህ ትዳር መያዝህ ምግቡላይም ምንም አትልም ደግሞ ስወዳቹ የእናንተን ቤተሰብ ፍቅር ነው የምታዚዙት

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 ปีที่แล้ว +4

    ውይይይይ ማነው የቤተ ክርስትያን ቅዳሴ የናፈቀው😢ጌታ ሆይ ለቤት አብቃኝ🤲

  • @ወሎየዋነኝከአረብኤሚሬት
    @ወሎየዋነኝከአረብኤሚሬት ปีที่แล้ว +18

    ቅዳሴው ደስ ሲል❤

  • @jameelajameela7132
    @jameelajameela7132 ปีที่แล้ว +1

    Mashaalah maashaalla gobazoochii balq muhochi nachuu widumochee❤❤❤ desasi sitiwu

  • @tabezmuhe1354
    @tabezmuhe1354 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥወድምአማቾችፍቅራችሁንያብዛላችሁ👌👌👌👌

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr ปีที่แล้ว +9

    የኔ ማሮች ጎበዞች ስወዳችሁ❤❤❤እመብርሃን ትጠብቃችሁ❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ❤

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 ปีที่แล้ว

    እዩብየ ደስ የቤተክርስትያ ፀሎት ደስ ሲል አገር ቤት ናፈኩኝ እናንተማ ግቦዝች ናችሁ ዶሮ ስትስሩ አይችአለሁ ቁርስማ ቀላል
    እንኮአን ሰላም መጣችሁልን

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og ปีที่แล้ว +4

    ደስስ ስትሉ ፍቅራችሁ ብሺሺቃችሁ ውስጤነው ❤❤ አትጥፋብን ቶሎቶሎብቅበሉ

  • @longlifepharmaceuticalsplc627
    @longlifepharmaceuticalsplc627 ปีที่แล้ว +2

    በሁሉም ነገር ጥሩ ነህ ጥሩ ልብ አለህ ጥሩ ልጅ ነህ
    ከዝሙት ብቻ ራስህን ጠብቅ

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك ปีที่แล้ว +1

    እኔ እራሱ ቤተክርስቲያን መሔድ ናፍቆኛል ግን ስዴት ከቤተክርስቲያን አራቀን እግዚአብሔር ሆይ ለሀገራችን አብቃን ❤❤

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ደስስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እዩብ አመታተብህ አሳቀኝ የተባረከ ይሁንላችሁ❤❤❤

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 ปีที่แล้ว +1

    Keshem Afer yasbelah telwalh?bezu gezy yante chewata yedebral.

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 ปีที่แล้ว +25

    ማነው እደኔ የእዮብ ሳቅ እማስቀው😂😂

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
    @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን ปีที่แล้ว +3

    ሁለት ቅመሞች አቤት ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😥

    • @tigisttigist2816
      @tigisttigist2816 ปีที่แล้ว

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተስብወች እድለኛ ናቸው እናት አባታችሁ ፍቅርን ስላስተማርዋችሁ ይመስገናሉ ❤❤❤❤❤እድሜ ከጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ለወላጅወቻችሁ የእነሱን ጥንካሪ ነው በእናንተ ላይ የምናየው

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ደስ እንዳለኝ የቤተክርሲቲያን ድምፅ ስሰማ❤

  • @amayamohammed6516
    @amayamohammed6516 ปีที่แล้ว +2

    እንደነቴ አይነት ፍቅር የለው ቤተሰብ አይችአለቅም ፋጠሪ ይጨምሪለቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amhara74
    @amhara74 ปีที่แล้ว +9

    እዮብ የሳቄ ምንጭ😂😂❤❤❤❤ አቤሎ😍😍😍😍

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😥

  • @tsehayneshsisay3605
    @tsehayneshsisay3605 ปีที่แล้ว +5

    ማነው እንደኔ ደስ ያለውን የቅዳሴ ድምፅ ሲሰማ

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 ปีที่แล้ว +4

    እኛም ላገራችን አብቅቶ በተክርሲቲያን
    እምንሂደዉ ❤❤❤ ደስይላል በጣም

  • @ፍቅርተስላሴናታኔም
    @ፍቅርተስላሴናታኔም ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ትላላቹሁ እግዚአብሔር አምላክ አይለያቹሁ ከቁም ነገር ድርሱ

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😥

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ እቤል ፈታነው እምታ ደርገኝ 😂😂😂😂

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነዉ መፀለይ ጥሩ ነዉ❤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 ปีที่แล้ว +2

    ነገ እኮ ቀኑ 1 ነው ልደታ ማርያም ውድ የአገሬ ልጆች ቢሆንልኝ እና ቢሳካልኝ ብላቹ የምትመኙትን በሙሉ ልደታ ማርያም ታሳካላቹ🙏🙏🙏❤🥰

    • @hannasalam672
      @hannasalam672 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @hdbnokjul
    @hdbnokjul ปีที่แล้ว

    የኔ ውዶች አሳዘናችሁኝ ወላህ ደስ ስትሉ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛልን ❤❤❤ስወዳችሁ

  • @ዕርግቧ
    @ዕርግቧ ปีที่แล้ว +4

    ደስ ሲሎ መንታ ነው እሚመስሎት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariamdaud3105
    @mariamdaud3105 ปีที่แล้ว +8

    ቅዳሴው ልቤን ቀጥ አረገው በማርያም

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ብለሀል መፈጠር የሚያስጠላበት ጊዜ ነው ፈጣሪ እሱ ይርዳን

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 ปีที่แล้ว

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ እግዚአብሔር አይለያያቹ እረጅም ግዜ ይስጣቹ

  • @vbgu
    @vbgu ปีที่แล้ว +1

    ማነው እደኔ ቅዳሴው የተሠማው ማሪምን ደስሲል😢😢😢😢

  • @seadatube8309
    @seadatube8309 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ቅዳሴው ደስ ሲል እኔም ሀገሪ ገብቼ ቤተ ክርስቲያን እሄድ ይሆን😢😢😢

  • @ፅጌማርያምፅጌማርያም
    @ፅጌማርያምፅጌማርያም ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍ ቅዳሴው ደስ ሲል😢 እምባዬ መጣ ስሰማው 😢😢😢

  • @saaara7869
    @saaara7869 ปีที่แล้ว +3

    አቤል ግን ረባሽና ደስ የሚል ልጅነው

  • @mekditube9733
    @mekditube9733 ปีที่แล้ว

    እዮቤል በጣም አመሠግናለሁ ቃልየን እንድታገናኘኝ አደርህን👍👍👍

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 ปีที่แล้ว +1

    የቤተ ክርስቲያኑ ዕጣኑ ከከህናት አባቶቼ መስቀል መሳለሙ አረ ስንቱ. 😢😢 ስደት የስራህን ይስጥህ 😢 እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ አንድ ቀን ይሆናል

  • @meseretmeseret2102
    @meseretmeseret2102 ปีที่แล้ว +9

    አደኛ ነኝ እንኳን አደረሳቹህ ለግንቦት ልደታ

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 ปีที่แล้ว

      መስ ደምሪኝ❤🙏

  • @tigisttigsit5316
    @tigisttigsit5316 ปีที่แล้ว +1

    በጉብዝናህ.ወራት.እግዚአብሔር ያስብ.የላል.ቅዱስ ቃሉ ጎብዝ.ናችሁ.አስቅድማችሁ.ቤተክርስትያን.ምሄዳችሁ አስድስተኝ❤

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 ปีที่แล้ว

    አቤል ጎበዝ ነው ትንሽ ዘይት በዛ እንጂ፣ እዮቤ በግራ ነው የምታማትበው?

  • @Hiwi312
    @Hiwi312 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍ የቅዳሴዉ ነገር😢❤❤ እኛንም ከስደት መልስ ለደጁ ያብቃን🙏🙏🥺

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 ปีที่แล้ว +3

    አቤላ ባለ ሙያ አያያዝክ እራሱ👏👏
    ደሰስትሉ

  • @kalkidanshewaye1732
    @kalkidanshewaye1732 ปีที่แล้ว +1

    ውይ እናቴ😂😂😂 ስጋውን ስፈልግ ጥፍሬን አላለም አይ አቤሎ

  • @hfem3901
    @hfem3901 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ቤተሰብ ሰታምሩ ጎበዝ አበሌ

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😥

  • @mebrihat5349
    @mebrihat5349 ปีที่แล้ว

    አቤል ባለ ሞያ ነው አደል ባለፈ ዶሞ ግንፎ በጣም ደስ የሚል ሰርተዋል አሁን ዶሞ በጣም ቆንጆ ነው

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +1

    ቤታችሁ ሲያምር ወይ ታድላችሁ እዮባ ልክነህ ሰው ለስው አልተኛም ብሏል ባሁን ሰአት እመነትን የመሰለ ነገር የለም

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ የቅዳሤው ድምፅ ልቤን ወሠደው። ሀገሬ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 ปีที่แล้ว +1

      መቅዲ ደምሪኝ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ❤

    • @mekedssewent6474
      @mekedssewent6474 ปีที่แล้ว

      @@tigitube3 በርቺ አይዟሽ

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
    @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ቅዳሴው እንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤. ናፈቀኝ የእጣኑ መአዛ መቸ ይሆን ሀገሬ ገብቸ ወንድም አማመች ታምራላችሁ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ♥♥♥🌹🌹

  • @bezibezi4697
    @bezibezi4697 ปีที่แล้ว

    ሆዴ ባባ ቅዳሴዉን ስሰማ😢😢😢ኑሩልኝ የሳቄምጮች😂😂😂😂

  • @agizamedia36
    @agizamedia36 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ደስ ስትሉ ወይኔ መጀመርያ በደብ ይቁላላ እንጅ ወይ ወንዶች ክልስ ክልስ እዮባና አቤል ደስ ትላላቹ❤

  • @__-wj7zq
    @__-wj7zq ปีที่แล้ว +1

    _ወይኔ ድስስስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤_

  • @sebledejene-8645
    @sebledejene-8645 ปีที่แล้ว

    ወይ አቤሎ እኔ እድሜ ዘመኔን አሻንጉሊት አቅፌ እተኛለው

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 ปีที่แล้ว +1

    ማሪያምን ታድላችሁ የቤተክርስቲያኑ ሁሌ የቅዳሴ ድምጽ መስማት እደት እደናፈቀኝ ቤቴክርስቲያን መሄድ ከዛ የቅዳሴውን የእጣንኑን ሽታ በቃ ሁሉም ይናፍቃል እዬባ እና አቤል እያወራችሁ እኔ ተመስጨ የሰማሁት የቅዳሴውን ድምጽ ነበር ብቻ ልኡል እግዚአብሔር በስደት ያለነውን ሰብስቦ ለደጁ ያብቃን

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ

    ሳሮን ጠፋፋች ምነው?
    እዮባ አቤላ ደስስትሉ 😍😍

  • @SahayOtlako-ce9ji
    @SahayOtlako-ce9ji ปีที่แล้ว

    እኳንአደረሣቹ ልደትዬ ልደትሽ ልደታችነው በስደት ያለቹ እህቶቼ እመቤቴ ትጠብቃቹ እኛምለማክበርታብቃን እመአምላክ ጠብቂኝ ካለሁበት ቦታ የሠው አገር ሰውነኝ ላገሬ አብቂኝ እነ እዬብ እኳንአደሰሣቹ በፀሎቶአስቡን❤

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن ปีที่แล้ว

    ትገዛለክ አይዞህ አቤላየ ዋናው ጤና ነው❤❤❤

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on ปีที่แล้ว +2

    ቅዳሴው ከስማሁት አስር አመቴ 😢 በቅርቦ አስቦለሁ እግዚአብሔር ያሳካልኝ 🥹🥹🥹

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      አሜን ያሳካልሽ ከቤተክርስቲያን ርቆ መኖር ከባድ ሰቀቀን ነዉ 😥

  • @yuotub-
    @yuotub- ปีที่แล้ว +3

    ዋው ምርጥ ወድማማቾች ለሰው ተምሳሌት ነቹ ተባረኩ❤❤❤❤❤

    • @yuotub-
      @yuotub- ปีที่แล้ว

      @@tigitube3 እሺ የኔ ውድ በደስታ ነው የምደምርሽ 💞💞

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      @@yuotub- እግዚአብሔር ያክብርልኝ የኔ መልካም እህት 🙏

  • @ራቢአዩቱብ
    @ራቢአዩቱብ ปีที่แล้ว +7

    አገሬ ልገባ ሁለት ወር ቀርቶኝ አሳቤ አልሞላም አለኝ ይቱቤም 1kአልገባም አለኝ አላህ ይህሊኩም 1k አስገብኝ እፍፍፍፍ በሰው አገር እድሚየም ጉልበቴም አለቀ

  • @nunuabay1820
    @nunuabay1820 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ቤተክርስቲያኑን ሣይ ልቤ ተነስተሽ ብረሬ አለኝ። Wow it’s very nice ❤❤❤❤

  • @zenebeh
    @zenebeh ปีที่แล้ว +2

    እዮብ ወድምሕ ጎበዝነዉ ሢከትፍ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️👌👌👌እዮባምክ ርህ ጥሩ ነው በሀይማኖቱ ሁሉም መ ጸለይ ግድ ነው 👌👌👌👌ሁላቹም ዋ ው!!!!!ናቹ ❤️❤️👌

  • @er-gs1kk9yl5j
    @er-gs1kk9yl5j ปีที่แล้ว

    አቤት ቅዳሴው ❤❤😢😢
    አቤቱ ለደጁ አብቃን እግዚአብሔረ ሆይ

  • @almenadwe9303
    @almenadwe9303 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ፀበል ፀበል ሰትሉ ጋጓዉ እምዬ ኢትዬጵያ

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 ปีที่แล้ว +5

    ቅዳሴው ደስ ሲል 😊

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😥