ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ያባቱ ትግስት ብቻ ላይክ ያስደርጋል 👍👍
ገረመኝ
በጣም ❤❤❤
ትክክክክል አባት ብሎ ዝም
በጣም
ትክክል አባት ምእርሽ ንአችው
በጣም እያዝናና የሚያስተምር ነዉ ማዘር ግራ ገባቸዉእኮ ሌላዉ ነጻነታቸዉ ትግስታቸዉ ገራሚ ነዉ የአብዛኛው ቤተሰብ ምላሽ የሚሆነዉ ሒድ ክፍልህ ሆነህ አዉራ ወይም ዉጪ ሆነህ አዉርተህ ጨርስ የሚሉ ይመስለኛል።ጭራሽ ቡላ ስትል እማ በቃ የሌለ ድፍረት እዮባ ተሳክቶልሐል አስተማሪ ነው በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ምክራቸዉ ደስ ይላል እናታቹ ቡና እያፈሉ ስራልን እዮባ አነጋገራቸዉን በጣም ነዉ ምወደዉ ደርባባ እናት ረጋ ያሉ እመቤት ❤🇪🇷🙏🙏🙏እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ
አይ ቤተሰብ እናትና አባት ደስ ሲሉ ነፃነታቸው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ❤❤
አትሸወጂ የኔውድመጀመሪያተመካክረውነው እንዳይመሥል አትሸወጂ
@@merayammerayam5856በጣም ማነወረ እደዚህ አይታገሰውም።ወይጥሎይወጣል አሊየም ይናገራልጅ አረ ሸምነው የማክራችሁ ፕራክ ይደብራል
ደምሩኝ❤❤
ወይ ትዕግስት ይገርማል።የእውነት መልካም እናትና አባት አሏችሁ እኔ ብሆን ስልኩን ሰባብሬው ነበር ዘመናችሁ ይባረክ
ደስ የሚሉ አባት እና እናት ክብር ይሰጣቹ❤❤❤❤❤
ኡዮቤል ሲስቅ የሚስቀው እንደኔ ኣለ አረ ይመቻቹ በጣም ነው የሚወዳቹ ❤ፍቅር የሆነ ልጅ 💘💘💘💘
ማነው እንደኔ የእዮባ ሳቅ ያሰቀዉ ከምር በጣም ነዉ ያሳቀኝ😂😂
አኔም😁😁😁😁
እኔም😂
እኔም በጣም 😂😂😂
እኔ😂😂😂
😂😂😂😂😂
ጥሩ ትምህርት ነው አሁን ያለው ወጣት ያወቀ እየመስለው በሃጢአት ወድቋል ያያትን ያየችውን ሁሉ በዝሙት አጥለቀለቋት ሀገሬን የድሮን መከባበር በመግባባት ነበር ትዳራቸው የፅና ነበር
ደስ የሚሉ አባት እና አናት ክብር ይስጣቹ
ሠቁ፡ሆዴንአሠመማኚ፡ጩሀቱ😂🤣🤣🤣🤣😂🤣❤❤❤❤
ደስ የሚሉ ቤተሰብ ❤❤❤
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥺🥺🤔🤔💕💕💕💕🥰
@@argwaabi6189ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀሀሀሀሀ በሳቅ እውነት ነው የአሁን ጊዜ ወጣቶች አይናቼውን በጨው አጥበው ፍጥጥ ብለው ቤተሰብም እራሳቼውንም የሚያስንቁበት ጊዜ ላይ ነው የደረስነው እዮባ ግን በጣም ነው ያሳከኝ የቤተሰባችሁ አክብሮት ላቅ ያለ ነው በእድሜ በጤና ነፍ አመት ያኑራችሁ
አቤት ደስ ስትሉ እናት እና አባት ❤❤❤❤❤እረጅም እድሜኔ ጤና ይስጣችሁ❤❤❤
ደምሪኛዋ🎉❤
በጣም❤❤
😂😂አይ እዩባ አሳቀኝ ስትስቅ አቤት የአባትዩው ትዕግስት ❤እናቱ እውነት መስሏት ድስስ ብሏታል❤❤ ክብር ይገባቸዋል እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስትልን
ሲበዛ ጥሩ እናት እና አባት አሏችሁ እረጅም እድሜ ለወላጆቻችን
እዬባ እናትና አባትህን ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥልህ አንተንም ጥሩ የትዳር አጋርህን ይስጥህ ፈጣሪዋን የምትፈራ
ደስ የሚሉ አባት እና እናት ክብር ይስጣቸው 😂😂😂😂😂😂😂😂💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
የኔእናት የኔ አባት ለሁሉም እናት አባት ሺአመት ኑሩልንንንንን አቤት ትግስት ታድላችሁ ❤❤❤
እና እዮባ ቤት ያለ ነፃነት ደስ ሲል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ በሳቅ ሞኩኝ 😂😂😂😂😂
ወይኔ ማሚ ስት ጊዜ ገባቺ ወጣቺ ከክላሱ ገርሟት ፋዘርማ ወይኔ አቻቻላቸዉ እረዢም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ለቤተሠቦቻቺን ይስጥልን
እኛንም ከስደት መልሷን እናት አባት ጋ ያገናኘን❤
አሜን
አሜንአሜንአሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen
ኣሜን
እውነት ነው እድሜ እና ጤና ለእናት ለአባቶቻችኝ❤❤ ትዳር ላይ ለመግባት ብዙ ግዜ ያስፈልጋን ካልሆነ የቸኮለ አፍሶ ከቀመ እዳይሆን።።
ገና ማስታወቂያውን አይቼ😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ልሞት እዮባ የኔ ውድ ይመችክ ቀኔን አሳመርከው ፈታ ነው ያልኩት🎉🎉❤❤❤❤ቤተሰቦችክ በጣም ምርጥ እውነት ኩራት ናቸው❤
እኔ ራሴ😂😂
እነ መጀመራታ ሰየው ነው ያሰቅኝ
@@lidu7571ደምሪኛ
ወላሂ እኔም
@@Susu-p8v5w ኧረ ቀንን የሚያሳምረዉ አላህ ነዉ አኡዙቢላህ
ደስ የሚሉ እናት ና ኣባት ክብር ይስጣችሁ ኣቤት ትግስታቸው ደስ ሲሉ❤❤❤❤
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ✌️ የእዮባ ሳቅ አስቆኛል 😂🥰 ደግሞ ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ
ደስ የሚሉ አባት እና እናት ናቸዉ እና ርጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤️❤️❤️❤️
ትልቅመልክትነው አቤት ያባትህእናየናትህ ትዕግስት አላህእርጂምእድሜና ጤናይስጣችሁያርብ በፍቅርኑሩ እዩብእድህእሚያሮርጥ ፍቅትእዳይስጥህ
የባቢ ትግስት የሚገርም ነው ወላሂ ❤❤❤❤
ወላሂይኒአባትመወደደወደዱገንይማልጀንወብይጠይቂንወይላልትክክልናችወ
goboz iyob berta እግዚአብሔር አምላክ በጸጋ በሞጎስ ያሳድግ በትራ ዋንድም ጡሩ ትምህርት ነዉ
እንኝህን ቤተሰብ እንደት እንደምዎዳቸዉ እድሜ ዘመናችሁን ያብዛላችሁ መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ያፈራል እና ፋዘር እና ማዘር በእዉነት በጣም የተባረካችሁ ናችሁ ልጆቻችሁ ያስቀናሉ በዉነት ♥♥♥🙏🙏🙏
ደምሪኝ ❤❤❤❤
የይኔ ደስ የሚሉ እናትና አባት ናቸው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑራችሁ
እኔ ማርያምን የእዮባ ሳቅ በጣም ነው የሚያስቀኝ በጣም አስተማሪ ነው በርታልን አብዬን እና እቴትን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው🙏 ስወዳቹኮ ❤❤❤❤❤
እኔም 😂😂😂
@@haniemayu2239ደምሪኛ
ደምሪኛ🎉❤
❤❤❤❤❤❤
ወይኔ እዮባዬ አሳከኝ እናት አባትህ ፊት ስጮህ ተሳቅቄ ልሞት በተለይ ማዘር ግራ ገብቷቸዋል የኔ እናት አባት በጣም ነው ደስ የሚል መልክት ነው ያስተላለፉት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኤረ በሳቅ ሆዴን አመመኝ 🤣🤣🤣ወይ እዮባ አሳሳቅህ እራሱ ያስቃል 😅እውነት ምርጥ እናት እና አባት ነው ያላችሁ እውነት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው እውነት ስወዳችሁ ፍቅራቹ ነፃነታችሁ ፈታ ያላችሁ ተባረኩልኝ ወዳቹዋለው 🥰
በጣም ትልቅ መልእክት ነው ለምያተዉል እናት እና አባት እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
እዉነት እዉነት እናትና አባትህ በጣም ነዉ ያስደሰቱኝ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ሁሌም በደስታ ያኑራቹ🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞እዮባ ደሞ የትንሽ ትልቅ ነህ የምሪ በጣም አስተማሪ ነዉ👍👌ሳቅህ ደሞ ፈታ ያረገን😂😂😂
ማነው እንደ እኔ የእዮብ ሳቅ ያሳቀው በጣም ነው ያሳቀኝ የአባቱ ትግስት በእውነት
ስላም ወላሂ እኔ እድናቂቺሁነኛ ምርጥ አባት እና እናት እርጂም እድሜከጤናጋ እመኛለሁ ❤❤❤❤
ወይኔ እኔ አፍርኩ😂😂 አተ ለምሰራው የተባርኩ ቤተሰብ ደስ ይላል 🎉🎉❤❤
የዮብ መዝለል እኮነው ያሳቀኝ 😂😂ምርጥ ቤተሰብ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ♥️♥️♥️♥️
እዮብዬ እናትእና አባታህን እግዚአብሔር ለዘላለም ያኑሩልህ ስረአት ያላቸው እናት እናአባት❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ወይኔ የእዮባሳቅ እንዴት እንዳሳቀኝ 😁😁😁😁😁😁😁 የማዳምዬ ስራ አድክሞኝ ሳለ በሳቅ ድካሜን አጠፋህልኝ እዮቤ❤❤❤❤😂😁😁😁😁😁😁😁አብዬና እቴቴ በጣም ደስ የሚሉ እናእናትና አባት ናቸው እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁ❤❤❤❤
የዘንድሮ ልጆች እኮ ማፈር ቀርቷል እኛ ድሮ እንኳን ወላጆቻን ፊት እንዲ ልናወራ ይቅርና ደብተርና እስክርቢት ለመጠየቅ እንሳቀቅ ነበር ፕራንክ መሆኑ ይገባኛል ግን ወላጆች ፊት እንዲ ማውራት ያሳፍራል አይ ማዘር ጨንቋቸው ይወጣሉ ይገባሉ ለማንኛውም ጥሩ ትምርት ነው
ሰላም ወላሂ እኔ አድናቂቺሁነኛ ምርጥ አባት እና እናት እርጂም እድሜከጤናጋ እመኛለሁ
😂😂😂ወይኔ አልቻልኩም የስደት ኑሮ ምርር ብሎኝ ነበር ዛሬ እንዴት ፈገግ እንዳልኩኝ እዮባዬ❤😂
አቤት ደስ ስትሉ እናት እና አባት እረድም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኛዋ🎉
ረጅም እድሜና ጤናውን ያብዛላቸው ለእናትና ለአባትህ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ
የእዬብ ሳቅ ሞትኩ 😂😂 ደስ የሚሉ ቤተሰብ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ለማሚ እና ለባቢ❤
እኔ እራሡ እየመለስኩ ሳቁን እኔም ሞትኩ በሳቅ እሱንእያየሁ አይቅሌት😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ሳቁ ሊገለኝ ነው 😂😂😂
ሳቁ በፁሁፍ ሲገለፅ 😂😂😂 እእእህህህህህ አአአአህህህህህህ ሄሄሄሄሄሄሄ እእእእእአከአአአአአአአአአ
እናት አባቶቻችሁን እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ❤❤❤
እዮባ ሲሲቅ የኔ አብሮ መሳቅ ምን ይሉታል 😂
እኔም ወላሂ
😅😅😅😅
😁😁😁😁😁
እዮቤ ጥሩ ምክረ ነው የመከሩን በውነት ለእናትና አባትህ እድሜና ጤና ይሰጣቸው
እናቶች እኮ smart ናቸው አባት ግን የዋሕ ነው!😂😂😂😂!ኦኦኦ እመቤቴን የኔን ቤተሰብ ሁሌም የናተን ቤተሰብ ባየሑ ቁጥር እናንተቤተሰብ ውስጥ አየዋለሁ:: እዬቤ በጣም ነው ያዝናናችሁኝ!
ወይኔ እናትና አባት በጣም እኮ ነው ግራ የገባቸው እድሜና ጤናን ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዮባዬ ለእናትና ለአባትህ ፈጣሪ እረጀም እድሜና ጤና ይስጥልህ ደስ የምሉ ናቸው ሁሌ አምጣልን
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት ትግስታቸው አባትና እናቱ❤
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እመብርሀን ትጠብቃችሁ እመብርሀን በድሜና በጤና ያኑሩልህ እዬብ
አባትዮወእዳባቲዝምምንምኩአይጠይቀአባቲ
የኔ ውድ ኣባትና እናት በጣም የሚወድቹ የእዮባ ኣባትና እናት ምክራቹ ፍራሃት እግዚኣብሄር ቤታቹ ኣለ በእውነት እንደዚ ኣባትና እናት ያብዛለን ፈጣሪ❤❤❤❤የእዮብ ነገር ግን በሳቅ ሞትኩ😂😂😅
ፍቅር የሆኑ እናትና አባት አሉህ እዮባየ እግዚአብሔር ሬጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ
ወይኔ መታደል እነዝህ 👨👩👧👈ብያደርገኝ ተመኘሁ😌💓💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
በጣም አስተማሪ አዬባ እርጂም እድሜና ጤና ይስጥል ለቤተሠቦችህ ግን በመጨረሻ ማሚና አባቢን ግንባራቸውን መሳም አለብህ በጣም ነው የተጨነቁት ቀጥሉበት👍👍👍👍
እዮባዬ በርታልን እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ስላላችሁ መታደል ነዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ማዘር ና ፋዘር በጣም ትግስተኛናቼ❤❤❤ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ ወድሜ❤❤❤😘😘😘😘😘😘
🤣🤣🤣🤣የእዮባ ሳቅ ኡኡኡ😂😂ጉድ ፈላ አሉ እቴቴ😂😂 አላየዉም ቦታ ለመያዝ ነዉ አይቼ እመለሳለዉ 😂😂አብዬ ምን ይበላቀጣል አሉ 😂ስለ ምክራቹ እናመሰግናለን አዎ ችኩል ችኩል ያለ ነገር መጥፎ ነዉ ደርሶብኛል እቴቴ
😅😅😅😅😅😅
እናትና አባት እዴት ደስይላሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ግን እዮባ አግበተሀን
በእነት ደሰ የሚሉ አባት እና እናት ክብር ይሰጣቹ በጣም ደሰ ይላል ❤❤❤
አይ አብዬ ወደ ደብብ ትሂድ አሉ አሳቁኝ ይነአባዬ ትግስት በጣም አስደንቆኛል በንግግር ያምናሉ ልክ ነው ባተሰብ መከበር አለበት እዬብዬ ጥሩ ተጫውተውካል❤❤❤
ድምፅ ጥራት የለውም እዮባ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልህ❤
አንች ጆሮሽ ጥራት የለዉም
ክብር ለኢትዮጵያ እናትና አባቶቻችን
እውነት ነው የእዮብ እናትና አባት ክበሩልን እድሜና ጤናውን ያድልልን
አባትህ ግን ወላሂ ትግስቱ እረጂም እድሜለቤተሰቦቻችን❤❤❤
ዉይ እዬባ እንቅስቃሴን ሳይ እኔ እራሶ ተሳቀኩ ይከብዳል እደዜህ አይነት ምግራ በቤተስ መሀል ለቤተስቦችህ እርዥም ጤናን ከድሜ ይስጥልን ጥሩ መልክት አጋርተውና❤🙏
እናት አባት ደስ ሲሉ ትግስታቸው እድሜ ይስጣችሁ ❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂ሆዴ ነፈረ በሳቅ ፈታ አደረከኝ እዬባ የእናትና አባትህ አድናቂ ነኝ ሁሌም ሳያቸው ልክ የኔን ቤተሰቦች አስታውሳለው ለልጆቻቸው ያላቸው ቦታ ትህትናቸው ደስ ይለኛል ትግስታቸው ዋው❤❤❤❤❤❤❤
ደስ ትለኛለህ እዮባ ። እናቴ ምን ትላለች መሰለህ የማያስብ ልጅ ቂጡ ዘንባጣ ነው ትላለች ትስማማለህ
እናት አባቶቻችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንድት ደስ ትላላችሁ ደርባቦች ❤️😍ከመጀመሪያርው ግን በሳቅ ደከምኩት
ደስ ሲሉ እናት ና አባቱ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤
አቤት ትግስት እናት ና አባትእግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጣቸው ❤❤
ደምሪኛዋ🎉❤❤
እዮብ በጣም ምርጥ መልእክት ነው ትምህርት ነው በርታ እዮብ ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር ክብርን ይስጥልን
ወይ ኢዮብ በሳቅ ገደልገኝ😅😅ለሁሉም ምርጥ ትምርት ነው ቤተሰቦችህም ደስ የሚሉ ናቸው❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልህ
በጣም ደስስ የሚል ቤተሠብ እድሜና ጤና ያድላችሁ ግን ያንተ ትወና ስስቅ የምስቀው ነገርስ 😂😂 ታሪክ ነው አሉ ማዘር ግራ ገባቸው እኮ
ገና ቪዲዮዉን ሳላየዉ በሳቅ ነዉ የሞትኩት አይ እዮባ😂😂እረጅም እድሜ ለቴትዬ እና ለአብዬ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ
ወላሂ እኔለራሡ
@@Mነኝየሀቢቢብቻ ከመዳም ስራ ደክመን ስንመጣ ፈታ አረገን😂😂
እኔ ራሱ አይ እዮባ አብዬ ነው ያለው እሱ ግን አይችልም አላለም 😄😄😄
ደስ የሚሉ እናትና አባት አይ እዮባ ሳቁ ማነው እንደ እኔ ያሳቀው እየተቆራጠጠ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂
ወይኔ እዬብ ቁብድ ቁብድ ሳቄ ❤❤❤❤
ለእናት እና አባትህ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤
ወይኔ እዮቢ በጣምነው ያሣቅከኝ ቤተሠቦችን ደሞ ጤናና እድሚ ይስጥልህ
እናትና አባት ሽ አመት ይኑሩ ብዙወቻችን ባለ ጎደሎ ነን እኔ አንዷ ነኝ እምየን ያጣሁ😢😢😢😢
አይዞሽ
ማሻአላህ የኔቆጆ ማሚ አባትዩው አላህ ያቆያችሁ ምርጥሰወች 🎉🎉🎉 የኔቆጆ ማሚ ደርባባናቸው
እኳን ደህና መጣህ እዮባዬ እደዚህ ቶቶሎ ና ❤❤❤ በእውነት የእዮባ ሳቅ በጣም ነው ያሳቀኝ 😂😂😂😂 እደዚህ እየሆኑ የሚያወሩ ብዙ ስላሉ ለነሱ ትምርት ነው በርታ ፍቅረኛችሁንም ሆነ ሌላ ሰው እደዚህ የሜታወሩ ሰው ጥሩ አይደለም😂😂😂😂
የኔ እናት አባት የውስጣቸው ንዴት መቸም ካሳ ያስፈልጋቸዋል ያሰጨነካቸው እኮ እዮቤ
የኔ አባት ጋሽይዬ ምን እየሆነነው አሉ!😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂We love you this family!
እዮባ ሙሉ ቤተሰባችሁን በጣም ነው የምወዳችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ👌
እደው ዛሬበሳቅ ገደልከን የማዳም ቅመሞችን አይይይ እዮባ የኔ አብሮ መሣቅ አባትህ ግን የኔ አባት ይመቻቸው ደሞ የአሀሀድህ ቄጥ😅😅😅😂
ወላሂ እንደዛሬ በሳቅ ሙኩ የኔ አባቴ እናቴ እድሜና ጤና ይሰጠችሁ❤❤❤❤❤
አብዬ ትግስታቸው ደስ ሲሉ ምርጥ ቤተሰብ 😂😂😂 እዮባ ስስቅ ታስቃለህ
ደስ የሚል ቤተስብእግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዮባየ እንኳን ደህና መጣችሁ ሳቅህ እና አካሂድ በሳቅ😂😂 😂 የእውነት አስተማሪ የሆነ ፕራንክ ነው በርታ እዮባየ mather😍father ፈጣሪ እድሜ ጤናውን ያድላቸው አሜን💐
እዩባ ሳቅ በጣም ነው ደስ የሚለው ከቪዲዮ በላይ ያንተ ሳቅ ያዝናናኛል❤❤❤❤
እናትህ የኔሚስኪን አሳካት የምርግራተጋብታስስቅ
በእወነት እግዚአብሔረ ይጠብቃችሁ እወነተ በላችሁል የኔ እናት የኔ አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለእናት ለአባት ዕድሜ ጤና ይስጥልን ፈጣሪ 🥰🥰🥰
የሚያምር ቤተሰብ ደስ ስትሉ ሁሌም ነው የምከታተላችሁ
አቤት እናት አባት እረጅም እድሜ ጤና ይስጣቸው ❤❤
ቅን ቤተሰብ ደስ ስትሉ እዩብ ምርጥ ልጅ ቤተሰባችሁ ያሰቀናል እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ አይ ትግስት ጎበዝ ክክክ
ያባቱ ትግስት ብቻ ላይክ ያስደርጋል 👍👍
ገረመኝ
በጣም ❤❤❤
ትክክክክል አባት ብሎ ዝም
በጣም
ትክክል አባት ምእርሽ ንአችው
በጣም እያዝናና የሚያስተምር ነዉ ማዘር ግራ ገባቸዉእኮ ሌላዉ ነጻነታቸዉ ትግስታቸዉ ገራሚ ነዉ የአብዛኛው ቤተሰብ ምላሽ የሚሆነዉ ሒድ ክፍልህ ሆነህ አዉራ ወይም ዉጪ ሆነህ አዉርተህ ጨርስ የሚሉ ይመስለኛል።ጭራሽ ቡላ ስትል እማ በቃ የሌለ ድፍረት እዮባ ተሳክቶልሐል አስተማሪ ነው በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ምክራቸዉ ደስ ይላል እናታቹ ቡና እያፈሉ ስራልን እዮባ አነጋገራቸዉን በጣም ነዉ ምወደዉ ደርባባ እናት ረጋ ያሉ እመቤት ❤🇪🇷🙏🙏🙏እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ
አይ ቤተሰብ እናትና አባት ደስ ሲሉ ነፃነታቸው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ❤❤
አትሸወጂ የኔውድመጀመሪያተመካክረውነው እንዳይመሥል አትሸወጂ
@@merayammerayam5856በጣም ማነወረ እደዚህ አይታገሰውም።ወይጥሎይወጣል አሊየም ይናገራልጅ አረ ሸምነው የማክራችሁ ፕራክ ይደብራል
ደምሩኝ❤❤
ወይ ትዕግስት ይገርማል።የእውነት መልካም እናትና አባት አሏችሁ እኔ ብሆን ስልኩን ሰባብሬው ነበር ዘመናችሁ ይባረክ
ደስ የሚሉ አባት እና እናት ክብር ይሰጣቹ❤❤❤❤❤
ኡዮቤል ሲስቅ የሚስቀው እንደኔ ኣለ አረ ይመቻቹ በጣም ነው የሚወዳቹ ❤ፍቅር የሆነ ልጅ 💘💘💘💘
ማነው እንደኔ የእዮባ ሳቅ ያሰቀዉ ከምር በጣም ነዉ ያሳቀኝ😂😂
አኔም😁😁😁😁
እኔም😂
እኔም በጣም 😂😂😂
እኔ😂😂😂
😂😂😂😂😂
ጥሩ ትምህርት ነው አሁን ያለው ወጣት ያወቀ እየመስለው በሃጢአት ወድቋል ያያትን ያየችውን ሁሉ በዝሙት አጥለቀለቋት ሀገሬን የድሮን መከባበር በመግባባት ነበር ትዳራቸው የፅና ነበር
ደስ የሚሉ አባት እና አናት ክብር ይስጣቹ
ሠቁ፡ሆዴንአሠመማኚ፡ጩሀቱ😂🤣🤣🤣🤣😂🤣❤❤❤❤
ደስ የሚሉ ቤተሰብ ❤❤❤
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥺🥺🤔🤔💕💕💕💕🥰
@@argwaabi6189ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀሀሀሀሀ በሳቅ እውነት ነው የአሁን ጊዜ ወጣቶች አይናቼውን በጨው አጥበው ፍጥጥ ብለው ቤተሰብም እራሳቼውንም የሚያስንቁበት ጊዜ ላይ ነው የደረስነው እዮባ ግን በጣም ነው ያሳከኝ የቤተሰባችሁ አክብሮት ላቅ ያለ ነው በእድሜ በጤና ነፍ አመት ያኑራችሁ
አቤት ደስ ስትሉ እናት እና አባት ❤❤❤❤❤እረጅም እድሜኔ ጤና ይስጣችሁ❤❤❤
ደምሪኝ ❤❤
ደምሪኛዋ🎉❤
በጣም❤❤
😂😂አይ እዩባ አሳቀኝ ስትስቅ አቤት የአባትዩው ትዕግስት ❤እናቱ እውነት መስሏት ድስስ ብሏታል❤❤ ክብር ይገባቸዋል እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስትልን
ሲበዛ ጥሩ እናት እና አባት አሏችሁ እረጅም እድሜ ለወላጆቻችን
እዬባ እናትና አባትህን ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥልህ አንተንም ጥሩ የትዳር አጋርህን ይስጥህ ፈጣሪዋን የምትፈራ
ደስ የሚሉ አባት እና እናት ክብር ይስጣቸው 😂😂😂😂😂😂😂😂💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
የኔእናት የኔ አባት ለሁሉም እናት አባት ሺአመት ኑሩልንንንንን አቤት ትግስት ታድላችሁ ❤❤❤
እና እዮባ ቤት ያለ ነፃነት ደስ ሲል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ በሳቅ ሞኩኝ 😂😂😂😂😂
ወይኔ ማሚ ስት ጊዜ ገባቺ ወጣቺ ከክላሱ ገርሟት ፋዘርማ ወይኔ አቻቻላቸዉ እረዢም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ለቤተሠቦቻቺን ይስጥልን
እኛንም ከስደት መልሷን እናት አባት ጋ ያገናኘን❤
አሜን
አሜንአሜንአሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen
ኣሜን
እውነት ነው እድሜ እና ጤና ለእናት ለአባቶቻችኝ❤❤ ትዳር ላይ ለመግባት ብዙ ግዜ ያስፈልጋን ካልሆነ የቸኮለ አፍሶ ከቀመ እዳይሆን።።
ገና ማስታወቂያውን አይቼ😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ልሞት እዮባ የኔ ውድ ይመችክ ቀኔን አሳመርከው ፈታ ነው ያልኩት🎉🎉❤❤❤❤ቤተሰቦችክ በጣም ምርጥ እውነት ኩራት ናቸው❤
እኔ ራሴ😂😂
እነ መጀመራታ ሰየው ነው ያሰቅኝ
@@lidu7571ደምሪኛ
ወላሂ እኔም
@@Susu-p8v5w ኧረ ቀንን የሚያሳምረዉ አላህ ነዉ አኡዙቢላህ
ደስ የሚሉ እናት ና ኣባት ክብር ይስጣችሁ ኣቤት ትግስታቸው ደስ ሲሉ❤❤❤❤
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ✌️ የእዮባ ሳቅ አስቆኛል 😂🥰 ደግሞ ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ
ደስ የሚሉ አባት እና እናት ናቸዉ እና ርጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤️❤️❤️❤️
ትልቅመልክትነው አቤት ያባትህእናየናትህ ትዕግስት አላህእርጂምእድሜና ጤናይስጣችሁያርብ በፍቅርኑሩ እዩብእድህእሚያሮርጥ ፍቅትእዳይስጥህ
የባቢ ትግስት የሚገርም ነው ወላሂ ❤❤❤❤
ወላሂይኒአባትመወደደወደዱገንይማልጀንወብይጠይቂንወይላልትክክልናችወ
goboz iyob berta እግዚአብሔር አምላክ በጸጋ በሞጎስ ያሳድግ በትራ ዋንድም ጡሩ ትምህርት ነዉ
እንኝህን ቤተሰብ እንደት እንደምዎዳቸዉ እድሜ ዘመናችሁን ያብዛላችሁ መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ያፈራል እና ፋዘር እና ማዘር በእዉነት በጣም የተባረካችሁ ናችሁ ልጆቻችሁ ያስቀናሉ በዉነት ♥♥♥🙏🙏🙏
ደምሪኝ ❤❤❤❤
የይኔ ደስ የሚሉ እናትና አባት ናቸው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑራችሁ
እኔ ማርያምን የእዮባ ሳቅ በጣም ነው የሚያስቀኝ በጣም አስተማሪ ነው በርታልን አብዬን እና እቴትን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው🙏 ስወዳቹኮ ❤❤❤❤❤
እኔም 😂😂😂
@@haniemayu2239ደምሪኛ
ደምሪኛ🎉❤
❤❤❤❤❤❤
ወይኔ እዮባዬ አሳከኝ እናት አባትህ ፊት ስጮህ ተሳቅቄ ልሞት በተለይ ማዘር ግራ ገብቷቸዋል የኔ እናት አባት በጣም ነው ደስ የሚል መልክት ነው ያስተላለፉት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኤረ በሳቅ ሆዴን አመመኝ 🤣🤣🤣ወይ እዮባ አሳሳቅህ እራሱ ያስቃል 😅እውነት ምርጥ እናት እና አባት ነው ያላችሁ እውነት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው እውነት ስወዳችሁ ፍቅራቹ ነፃነታችሁ ፈታ ያላችሁ ተባረኩልኝ ወዳቹዋለው 🥰
በጣም ትልቅ መልእክት ነው ለምያተዉል እናት እና አባት እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
እዉነት እዉነት እናትና አባትህ በጣም ነዉ ያስደሰቱኝ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ሁሌም በደስታ ያኑራቹ🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞እዮባ ደሞ የትንሽ ትልቅ ነህ የምሪ በጣም አስተማሪ ነዉ👍👌ሳቅህ ደሞ ፈታ ያረገን😂😂😂
ማነው እንደ እኔ የእዮብ ሳቅ ያሳቀው በጣም ነው ያሳቀኝ የአባቱ ትግስት በእውነት
ስላም ወላሂ እኔ እድናቂቺሁነኛ ምርጥ አባት እና እናት እርጂም እድሜከጤናጋ እመኛለሁ ❤❤❤❤
ወይኔ እኔ አፍርኩ😂😂 አተ ለምሰራው የተባርኩ ቤተሰብ ደስ ይላል 🎉🎉❤❤
የዮብ መዝለል እኮነው ያሳቀኝ 😂😂ምርጥ ቤተሰብ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ♥️♥️♥️♥️
እዮብዬ እናትእና አባታህን እግዚአብሔር ለዘላለም ያኑሩልህ ስረአት ያላቸው እናት እናአባት❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ወይኔ የእዮባሳቅ እንዴት እንዳሳቀኝ 😁😁😁😁😁😁😁 የማዳምዬ ስራ አድክሞኝ ሳለ በሳቅ ድካሜን አጠፋህልኝ እዮቤ❤❤❤❤😂😁😁😁😁😁😁😁አብዬና እቴቴ በጣም ደስ የሚሉ እና
እናትና አባት ናቸው እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁ❤❤❤❤
የዘንድሮ ልጆች እኮ ማፈር ቀርቷል እኛ ድሮ እንኳን ወላጆቻን ፊት እንዲ ልናወራ ይቅርና ደብተርና እስክርቢት ለመጠየቅ እንሳቀቅ ነበር ፕራንክ መሆኑ ይገባኛል ግን ወላጆች ፊት እንዲ ማውራት ያሳፍራል አይ ማዘር ጨንቋቸው ይወጣሉ ይገባሉ ለማንኛውም ጥሩ ትምርት ነው
ሰላም ወላሂ እኔ አድናቂቺሁነኛ ምርጥ አባት እና እናት እርጂም እድሜከጤናጋ እመኛለሁ
😂😂😂ወይኔ አልቻልኩም የስደት ኑሮ ምርር ብሎኝ ነበር ዛሬ እንዴት ፈገግ እንዳልኩኝ እዮባዬ❤😂
አቤት ደስ ስትሉ እናት እና አባት እረድም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ❤❤
ደምሪኛዋ🎉
ረጅም እድሜና ጤናውን ያብዛላቸው ለእናትና ለአባትህ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ
የእዬብ ሳቅ ሞትኩ 😂😂 ደስ የሚሉ ቤተሰብ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ለማሚ እና ለባቢ❤
እኔ እራሡ እየመለስኩ ሳቁን እኔም ሞትኩ በሳቅ እሱንእያየሁ አይቅሌት😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ሳቁ ሊገለኝ ነው 😂😂😂
ሳቁ በፁሁፍ ሲገለፅ 😂😂😂 እእእህህህህህ አአአአህህህህህህ ሄሄሄሄሄሄሄ እእእእእአከአአአአአአአአአ
እናት አባቶቻችሁን እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ❤❤❤
እዮባ ሲሲቅ የኔ አብሮ መሳቅ ምን ይሉታል 😂
እኔም ወላሂ
😅😅😅😅
😁😁😁😁😁
እዮቤ ጥሩ ምክረ ነው የመከሩን በውነት ለእናትና አባትህ እድሜና ጤና ይሰጣቸው
እናቶች እኮ smart ናቸው አባት ግን የዋሕ ነው!😂😂😂😂!ኦኦኦ እመቤቴን የኔን ቤተሰብ ሁሌም የናተን ቤተሰብ ባየሑ ቁጥር እናንተ
ቤተሰብ ውስጥ አየዋለሁ:: እዬቤ በጣም ነው ያዝናናችሁኝ!
ወይኔ እናትና አባት በጣም እኮ ነው ግራ የገባቸው እድሜና ጤናን ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዮባዬ ለእናትና ለአባትህ ፈጣሪ እረጀም እድሜና ጤና ይስጥልህ ደስ የምሉ ናቸው ሁሌ አምጣልን
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት ትግስታቸው አባትና እናቱ❤
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እመብርሀን ትጠብቃችሁ እመብርሀን በድሜና በጤና ያኑሩልህ እዬብ
አባትዮወእዳባቲዝምምንምኩአይጠይቀአባቲ
የኔ ውድ ኣባትና እናት በጣም የሚወድቹ የእዮባ ኣባትና እናት ምክራቹ ፍራሃት እግዚኣብሄር ቤታቹ ኣለ በእውነት እንደዚ ኣባትና እናት ያብዛለን ፈጣሪ❤❤❤❤
የእዮብ ነገር ግን በሳቅ ሞትኩ😂😂😅
ፍቅር የሆኑ እናትና አባት አሉህ እዮባየ እግዚአብሔር ሬጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ
ወይኔ መታደል እነዝህ 👨👩👧👈ብያደርገኝ ተመኘሁ😌💓💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
በጣም አስተማሪ አዬባ እርጂም እድሜና ጤና ይስጥል ለቤተሠቦችህ ግን በመጨረሻ ማሚና አባቢን ግንባራቸውን መሳም አለብህ በጣም ነው የተጨነቁት ቀጥሉበት👍👍👍👍
እዮባዬ በርታልን እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ስላላችሁ መታደል ነዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ማዘር ና ፋዘር በጣም ትግስተኛናቼ❤❤❤ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ ወድሜ❤❤❤😘😘😘😘😘😘
🤣🤣🤣🤣የእዮባ ሳቅ ኡኡኡ😂😂ጉድ ፈላ አሉ እቴቴ😂😂 አላየዉም ቦታ ለመያዝ ነዉ አይቼ እመለሳለዉ 😂😂አብዬ ምን ይበላቀጣል አሉ 😂ስለ ምክራቹ እናመሰግናለን አዎ ችኩል ችኩል ያለ ነገር መጥፎ ነዉ ደርሶብኛል እቴቴ
😅😅😅😅😅😅
እናትና አባት እዴት ደስይላሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ግን እዮባ አግበተሀን
በእነት ደሰ የሚሉ አባት እና እናት ክብር ይሰጣቹ በጣም ደሰ ይላል ❤❤❤
አይ አብዬ ወደ ደብብ ትሂድ አሉ አሳቁኝ ይነአባዬ ትግስት በጣም አስደንቆኛል በንግግር ያምናሉ ልክ ነው ባተሰብ መከበር አለበት እዬብዬ ጥሩ ተጫውተውካል❤❤❤
ድምፅ ጥራት የለውም እዮባ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልህ❤
አንች ጆሮሽ ጥራት የለዉም
ክብር ለኢትዮጵያ እናትና አባቶቻችን
እውነት ነው የእዮብ እናትና አባት ክበሩልን እድሜና ጤናውን ያድልልን
አባትህ ግን ወላሂ ትግስቱ እረጂም እድሜለቤተሰቦቻችን❤❤❤
ዉይ እዬባ እንቅስቃሴን ሳይ እኔ እራሶ ተሳቀኩ ይከብዳል እደዜህ አይነት ምግራ በቤተስ መሀል ለቤተስቦችህ እርዥም ጤናን ከድሜ ይስጥልን ጥሩ መልክት አጋርተውና❤🙏
እናት አባት ደስ ሲሉ ትግስታቸው እድሜ ይስጣችሁ ❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂ሆዴ ነፈረ በሳቅ ፈታ አደረከኝ እዬባ የእናትና አባትህ አድናቂ ነኝ ሁሌም ሳያቸው ልክ የኔን ቤተሰቦች አስታውሳለው ለልጆቻቸው ያላቸው ቦታ ትህትናቸው ደስ ይለኛል ትግስታቸው ዋው❤❤❤❤❤❤❤
ደስ ትለኛለህ እዮባ ። እናቴ ምን ትላለች መሰለህ የማያስብ ልጅ ቂጡ ዘንባጣ ነው ትላለች ትስማማለህ
እናት አባቶቻችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንድት ደስ ትላላችሁ ደርባቦች ❤️😍
ከመጀመሪያርው ግን በሳቅ ደከምኩት
ደስ ሲሉ እናት ና አባቱ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤
አቤት ትግስት እናት ና አባት
እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጣቸው ❤❤
ደምሪኛዋ🎉❤❤
እዮብ በጣም ምርጥ መልእክት ነው ትምህርት ነው በርታ እዮብ ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር ክብርን ይስጥልን
ወይ ኢዮብ በሳቅ ገደልገኝ😅😅ለሁሉም ምርጥ ትምርት ነው ቤተሰቦችህም ደስ የሚሉ ናቸው❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልህ
በጣም ደስስ የሚል ቤተሠብ እድሜና ጤና ያድላችሁ ግን ያንተ ትወና ስስቅ የምስቀው ነገርስ 😂😂 ታሪክ ነው አሉ ማዘር ግራ ገባቸው እኮ
ገና ቪዲዮዉን ሳላየዉ በሳቅ ነዉ የሞትኩት አይ እዮባ😂😂እረጅም እድሜ ለቴትዬ እና ለአብዬ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ
ወላሂ እኔለራሡ
@@Mነኝየሀቢቢብቻ ከመዳም ስራ ደክመን ስንመጣ ፈታ አረገን😂😂
እኔ ራሱ አይ እዮባ አብዬ ነው ያለው እሱ ግን አይችልም አላለም 😄😄😄
ደስ የሚሉ እናትና አባት አይ እዮባ ሳቁ ማነው እንደ እኔ ያሳቀው እየተቆራጠጠ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂
ወይኔ እዬብ ቁብድ ቁብድ ሳቄ ❤❤❤❤
ለእናት እና አባትህ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤
ወይኔ እዮቢ በጣምነው ያሣቅከኝ ቤተሠቦችን ደሞ ጤናና እድሚ ይስጥልህ
እናትና አባት ሽ አመት ይኑሩ ብዙወቻችን ባለ ጎደሎ ነን እኔ አንዷ ነኝ እምየን ያጣሁ😢😢😢😢
አይዞሽ
ማሻአላህ የኔቆጆ ማሚ አባትዩው አላህ ያቆያችሁ ምርጥሰወች 🎉🎉🎉 የኔቆጆ ማሚ ደርባባናቸው
እኳን ደህና መጣህ እዮባዬ እደዚህ ቶቶሎ ና ❤❤❤ በእውነት የእዮባ ሳቅ በጣም ነው ያሳቀኝ 😂😂😂😂 እደዚህ እየሆኑ የሚያወሩ ብዙ ስላሉ ለነሱ ትምርት ነው በርታ ፍቅረኛችሁንም ሆነ ሌላ ሰው እደዚህ የሜታወሩ ሰው ጥሩ አይደለም😂😂😂😂
የኔ እናት አባት የውስጣቸው ንዴት መቸም ካሳ ያስፈልጋቸዋል ያሰጨነካቸው እኮ እዮቤ
የኔ አባት ጋሽይዬ ምን እየሆነነው አሉ!
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
We love you this family!