ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
gofundme.com/6bcg2
Wey yesew sem batanesa men alebet tera were new metaweraw kedada set
የጊንር ልጅ ነኝ ከመልዩ ሮቤ ከሮቤ ጊንር 12 ሰአት በጭራሽ በጭራሽ አያስኬድም በርግጥ መንገዱ በጣም ፒስታ ነዉ የምታወራዉም እንቶ ፈንቶነዉ ነገር መደጋገም የማይመለከተንን ታሪክ ማዉዉራት ተክልዬ ዛሬ መቀጣት አለብህ
እኔም የአጋርፋ ልጅ ነኝ ጊንር ዘመዶች አሉኝ ሲመጡ ግን ይሄን ያህል ሰአት አይወስድባቸውም ::
ውይ ስንቱን ሰማን ዘንድሮ ወሬዉ ብዙ አይገባም መጀመርያው እና መጨረሻው
እኔምእንዳንችው ለምን እንደቀረበችም አልገባኝም
ትክክል😂
ትክክል
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ላድርግልህ ብልህ ሚስት ከእግዚአብሔር ነውና እግዚአብሔር ብልህ ሚስት ስለሰጠህ ህይወታችሁን በእግዚአብሔር አስጎብኙት!!!!! መልካም የትዳር ጊዜ ይሁንላችሁ!!!!!ጋዜጠኛው እጅግ በጣም ምስጋና ይገባዋል!!!!!
ተክልዬ አንተ እኮ ለኔ።ትለይብኛለህ አርሴማን።እኔ እምፈልገው ሁሉ የሚጠይቅ የመጀመሪያ ጋዜጠኛ።ጌታን ።ካንተ ጋር እሚመሳሰልብኝ ጀማል መሀመድ ነበር።እኔ ህፃን ሆኜ 120,ላይ ካአድማስ ባሻገር የሚያቀርበውና አንተ ዋው።እድሜ ይስጣቹ።
Egziabher yakbresh ehtachen ke bzu kehadiwoch anchi kbur teklay minster Meles zenawi maletsh hakegna nesh
የሰው ልጅ ግራ አይግባው የኔ እናት በጣምምም ግራ ጎብትብት ብሉዋታል አንተም በጣም ነው ያሳዘንከኝ ተክልዬ
ትዝ ይለኛል የበላው ሸክላ ጥብስ ነው ብላ ስታወራ ይብላኝ ለተክልዬ እኔስ ይችን ኮመንት ፅፌ እወጣለው እቺ ቀባጣሪ ነች
😂😂😂😂
እንደ እግረኛው ቁጭ ብሎ የሚያዳምጣት ሰው ያስፈልጋታል የኔ እናት አይዞሽ ከመንግስትጋ ባታነካካት ጥሩ ነበር
ተክሌ መርጪ ግዜን ሰጥቼ ነበር ማዳምጥህ የዛሬው ግን ኣከሰርከኝ:: በል ክፍል ሁለት ባለማስቀጠል እና ሌላ ኣስተማሪ በመተካት ካሰን::
😔 ተክልየ ይቅርታ እርግዝናው ነው መሠል ተዘባዘበች ውይ እንግዲህ እራስህ ጨርሰህ ስማ እኔ ከግማሹ ሂጃለሁ የኔ ጌታ አጥለወለኝ
😂😂😂
😂😂😂እኔ ይሀው አለው ለተክልዬ ስል ልጨርስለት እንጂ ዝገት ነው
የኔ እናት ገራ ገበት መታወራዉ ምንዱነዉ ዉይ አንተ በጣም ታስቃልህ ጥይቄህ ገርፈት ነዉ ያልከዉ ❤❤❤ መጨረቨወ ምንዱነዉ
ግን ልጁ ጀግና ነው ዞሮ ዞሮ ዋናው ቨርጂን ማገይኘቱ ዎንድ ልጅ እንኩዋን በኮብልስቶ ይቅር በሹጉጥ ብመተው ዋናው አለመሞሞት ይመ 🙏👏👍👍
እንደ መለስ ዜናዊ ኦሮሞን ጠንቅቆ የሚያውቅ መሪ የለም
በትክክል በአዲ ግዜ ለኦሮሞ ሥልጣን መሥጠት ለህጾን ብርጭቆ እ።መሥጠት ነዉ ብሎ ነበር ዛሬ አየን 😢
ተክሌ አክብሬህ ጨርሼዋለሁ ክፍል ሁለትን ግን አላይም እማማ ጂጂን ባየሁበት አይኔን አላበላሽም ያንዛዛችውን ታሪክ እንደጨዋታ በ5ደቂቃ ማለቅ ይችል ነበር
እኔ የተማርኩት የሰዉ ገንዘብ በልቶ የትም እንደማይደረስ ነው
በሌላም ሚድያ በደንብ እከታተልክ ነበር የዛሬዋ እንግዳክ ግን እንኳን ለእግረኛው ለጀማሪ ዩትዩበርም አትመጥንም ተመልካች ይከበር እንጂ ተክልዪ ሆ
What's going on?
ባሌ ሮቤ ሀገሬ❤❤❤
ምንም፡አልገባኝም፡መልክቱ፡ወይስ፡part 2 አለ።የመነኩሴዎችን፡መጨረሻ፠ምን፡አረክ።
ውይ ተክልዬ ዛሬስ አሳዘንከኝ ይቺን መያዣ መጨበጫ የሌላት ቀባጣሪ ቁጭ ብለህ ማስጨረስህ በየሱስ ስም ወሬዋ እንኳን ላንተ ሚዲያ ለሰፈር የቡና ወሬ አይመጥንም እንደዚህ አይነት ወሬ ከሰማሁ ስንት አመታት አረ ምን ጉድ ናት መንደርቴ
የሚያንፅ ምክር ከሌለ ዝም ይባላል እኮ...
ምንድነዉ የምትቀባጥረዉ አይገባኝም
አስተውለህ ስማ!!
ዉንደሜ በረታ ❤ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤አረጉ❤
ከመቶ ትዳሮች ፍቅር በፍቅር ሆነው የሚዘልቁት 1% አይሆኑም በመቻቻል እንጂ ከባድ ከባድ ፈተና ነው ትዳር ። መስሎሽ ነው እንጂ ያገርሽም ልጅ ቢሆን መልኩን ይቀይራል እንጂ ፈተናው አይቀሬ ነው ።
ትክክል 🙏
ትክክል ትዳር እራሱን የቻለ ፈተና ነው
Honestly she look like a stranger 😊
የማዳም ቅመሞች ተክሌ ካላገባ ለምን አትድሩኝም ስደት ሰልችቶኛል ዳሩኝ
እሽ
መልእክቱ አልገባንም
ወይኔ ተክልዬ አዛግከን ዛሬ
😁😁😁😁😁😁😁😁
ቀላል ዛግን እንዴ😂😂😂
ውይ በጣም
አድማጮችን ያልመጠነ እቃ እቃ ለመጀመራያ ግዜ ጆሮን አይንን ያልመጠነ።
የዛሬው ግን ለኛ አይመጥንም ምንም ቁምነገር የሌ ለው ነው እርግጠኛ ነኝ አንተም የገባክ እይመስለኝም
አዛከን ዛሬ ሸለብ አርጎኝ ስነሳ የሞቱትን መለስ ስም እሰማለሁ አንድ ሁለቴ ሰማሁ ይቅርታ ግን ታሪኩ የሳቸዉ ነዉ?? በመሀል እንቅልፉ አስቸገረኝ ስለማይስብ
😂
እዉነት ተናገርሸ ምን ያረጋል ነፍሰ ይማር 👍👍👍👍❤️
የዛሬው የወረደ
እንደሌላው ጊዜ አይደለም ግን ጨዋታው ተክልዬን ዘና አድርጎታል ቢያንስ
ምነው የምታቀርበው አስተማሪ ፕሮግራም አጣህ ጊዜ ወርቅ እኮ ነው
እግለኛው ሚዲያ እኔም እጠብቃለሁ ሚዳያህን ♥
Min malet nw girefa belewal malet endezi yibalal ende?
Wow robe,meliyu,Goro,sofumar,Ginir,yemibalu botawoche awekachewalew eza serechalew
Gata yebarksh ewunetu menagersh meles leEthioia hezb melkam sew nebere
የሚጠቅም ነገር የለውም
ምንድነው የምተዘባርቀው ሴትየዋ
ለጤና ያርግልኝ ሰሞኑን አንተና አለምሰገድ ያለፕሮግራም እያሳቃቹኝ ነዉ😂😂😂😂
😁😁😁😁😁
ወይ ጀግና!!
የእግዚአብሔር ሰው ምን ሆኖ ዘቀጠ አንደመሰለኝ የጦር እቃውን አልታጠቀም በሚስቱ ምክንያት እግዚአብሔር ን እያሳዘነ ነው።
እኔ አደኛ ዛሬ 100 ላይክ እፈልጋለሁ
ወይኔ ባሌ ሮቤዎች ዝም እንበል?
አሸማቀቀችን እኮ😂😂😂😂
ፍሬከርስኪ
Asteway set adlchim😊
ተክለ የዛሬው ፕሮግራምህ የአንተ አይደለም ተክለ ሀይማኖት
Wow this women is honest ❤
Tekeley Betam nw emadenkeh….. yezariwun tegesthene saladenk alalefem???
ዋናውን ታሪክ ሳትጀምር ፩ ሰአት ሙሉ
አጭር ወንድ አደገኛነው ያልካትን "አስምርበት"
😂😂😂😂😂አጭር ነህ እንዴ?🙄
😂😂😂😂 በኮመንቶች ሰቄ ልሞት ነው 😂😂😂😂
zemnakasa4892 why ur worried.
@@wineywelde3367 ቅኔው አልገባህም ወንድም
@@clickcell4333 አልገባህም ቅኔው
ወሬ ለጆሮ ካልጣመዉ ያስታዉከዋል ለካ ገና ዛሬ አወኩኝ
Tekliye zare ante atmeslegnm minaynetwa set nat?
ይህንንም ፖለቲካ አድርጋችሁ እሰሯት። በእውነት ፍርሀት የሌለበት ደፋር እውነተኛ ጀግና ሴት። ባሌ ሮቤ ባሌ ጎባ ዋው ድንቅ ህዝብ። በነበረኝ ጉብኝት አሁን ድረስ የማልረሳው ትዝታ ነበረኝ። ፈጣሪ ሰላም ያምጣልን። አብይን ብዙ ሳያጫርሰን ይሸክፍልን።
እረ እጭ ጀሮየን መጫወቻ ሆነ
ወይኔ ቁም ነገር ስጠብቅ ስጠብቅ ጨረስኩት ግን ወፍ የለም
What is the point of the story
ወይኔ 😅ግረፍ አትግረፍ ተክልዬ what is wrong to day you make me to laugh a lot የሙከራዉ ግዜ ሲገርመኝ she is so innocent
የፍቅር ቀጠሮ ለይ ትቅረብ ምትሉ እጅ አውጡ የሚገርም ድንግርግር ያለ የመንደር ወሬ ነው ምትሉ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ወይኔ እግረኛው ሁለቸኛ ይሄን ሾው ላላይ ቀለድክብን ከሷ መወሽከት ያንተ የፌዝ ጥያቄ
ማስታወቂያውን፡አበዛኸው።አሰለቸኸን።
ተክልዬ ስለምወድህ ብቻ ሳይገባኝ ዝጌ አሰማውልክ ነው😂😂😂
በፈጣሪ ክፍል ሁለት እንዳይኖር እማማ ጂጂን በሰማንበት ትገርማለህ
BEMDHANYE ALEM MENDN NEW YEMTLEW ENE BECHA NEGE EYNS ENANTEM ALGBACHEHUM
ሞስትሊ? ስለባለስልጣናት ጥያቄና መልስ የድሮ ትዝታ ነው የምታወራው? ከመለስ ዜናዊ ጀምራ?ቱ ማች ቶክ😃ድብልቅልቅ ያለ ታሪክ? ዋናው ነጥብ ምንድነው????
ወይኔ ተክልዬ አንተ ነህ እዴ ዛሬ
Is that April the full ?
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ይቺ ሴይትዮ ስላም አድራ ይሆን 👌👌👌
እኔ የገረመኝ ጋዜጠኛው የሰው ልጅከ100።% አንድ እንኳን እውነትአይናገርም እንዴት በዚ ግዜ ያጠፋል ቱቱቱቱቱ
እንግዳዋ የዋህና ሁሉን ነገር በግልጽ የምትነግር ዓይነት ነች። የክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ ስትነግርህ ግን የአሁኑ ጠቅላይ ሚኒስተርስ ብለህ መጠየቅህ ትክክል አይደለህም፣ ተክለሃይማኖት! የአሁኑ መሪ አመስግኑኝ ባይ መሆናቸው የታወቀ ነውና እንግዶችህ እንድትጠነቀቅላቸው ይገባል።
እረ ተክለሃይማኖት ፍቅርን የሙከራ ጊዜ አደረከው
ኡፍ/ ኤጭ 😏😏
ምንድነው የምትለው አይይ
32 ደቂቃ ሰማነው ግን ተረትተረት በዛ በቃኝ
Yene enate yemaywmeleketewuni eyawerachi eko newu
ምን አይነት አዝግ ነች
የትንሳዔአችን ወታደር❤❤❤
አዳሩን አስተዳደሩን ንገሪኝ ተክሌ ወድጄዋለሁ❤❤
ምንድ ነው ነገሩ አልገባኝም ኤጭ 😅😅
Ayeee yezarews yegud new
ቀልጠፍ ቆፍጠን ያለች ሴት ደስ ትለኛለች 👍👍👍ክፍል ሁለትን ሰምቼ እፅፋለሁ👏
Mesmate kejmerku sente gen hongn hasabua alegba bilogn gera gebagn
ተክልየ ጨርሼዋለሁ ግን አልገባኝም
ምን ጉድ ነው
ዛሬ ቀለድክብን
ተክሌ ዝብለክ አንተ እያወራህ አንዳድ ነገር. ሲ ንባ ትራብል.. እያልክ ብታስተዋውቅ ይሻላል ወሬዋ ውሃ አያነሳም
ተክለሀይማኖት ተሰቃየህ፣ ከእርስ እንዳትወጣብህ እንዴት እንደምትጠነቀቅ፣ ስትወጣ ደሞ እየመለስክ መስመር እያሳየሃት ነበር፣ ግን አለማወቅ ነው አልፈርድባትም።
ተክልዬ you so bad 😅specially the probation time
ውይ ይይይይይ
Joro mechawecha hone?????
ኧረ አቅለሸለሸኝ !!
የሙሃይ ጉዳይ ምን ላይ ደረሰ የምታውቁ
Egrenawe media. This show is below the level of your media.
እሠይ እኔም103ኛ ሆንኩ ደሥ አይልም 😅
Emetakerebew sew cheferohal malet new????
very wired egregnaw lost credit
አይ. አይ. ምን. አርጉ. ነው. የምትይን. ባጭሩ. ለምንም. የማይሆን. ታሪክ. እግረኛው. እየተሰተዋለ. ሀየኛው. ሴንቸሪ. ላይ. ነን. ያለነው
bale goba ytefachebegn ehete alchegn sekare mulye ymitbale balewoch afalgugn bezyawu.
ይህችን ጀግና ሴት 45 ደቂቃ ተኝትህ ነው ጥያቄ የጠየቅከው በደህና ነው ? Mr Adane ርዕሱ ይቀየር በፍቅር እንጂ በግድ አይሁን ቆንጆ አይዞሽ ያለማወቅ ቆንጆ ወንድ ምን ይሰራልሻል ምስኪን አሳዘንሽኝ ምን ታደርጊዋለሽ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ገንዘብ በ30 ልብ በ60 ይባል ነበር ድሮ ጀግና ሴት ነሽ አንዳአንዴ ህይወት እንዲህ ነው አይዞሽ ይህም ያልፋል !
gofundme.com/6bcg2
Wey yesew sem batanesa men alebet tera were new metaweraw kedada set
የጊንር ልጅ ነኝ ከመልዩ ሮቤ ከሮቤ ጊንር 12 ሰአት በጭራሽ በጭራሽ አያስኬድም በርግጥ መንገዱ በጣም ፒስታ ነዉ የምታወራዉም እንቶ ፈንቶነዉ ነገር መደጋገም የማይመለከተንን ታሪክ ማዉዉራት ተክልዬ ዛሬ መቀጣት አለብህ
እኔም የአጋርፋ ልጅ ነኝ ጊንር ዘመዶች አሉኝ ሲመጡ ግን ይሄን ያህል ሰአት አይወስድባቸውም ::
ውይ ስንቱን ሰማን ዘንድሮ ወሬዉ ብዙ አይገባም መጀመርያው እና መጨረሻው
እኔምእንዳንችው ለምን እንደቀረበችም አልገባኝም
ትክክል😂
ትክክል
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ላድርግልህ ብልህ ሚስት ከእግዚአብሔር ነውና እግዚአብሔር ብልህ ሚስት ስለሰጠህ ህይወታችሁን በእግዚአብሔር አስጎብኙት!!!!! መልካም የትዳር ጊዜ ይሁንላችሁ!!!!!
ጋዜጠኛው እጅግ በጣም ምስጋና ይገባዋል!!!!!
ተክልዬ አንተ እኮ ለኔ።ትለይብኛለህ አርሴማን።እኔ እምፈልገው ሁሉ የሚጠይቅ የመጀመሪያ ጋዜጠኛ።ጌታን ።ካንተ ጋር እሚመሳሰልብኝ ጀማል መሀመድ ነበር።እኔ ህፃን ሆኜ 120,ላይ ካአድማስ ባሻገር የሚያቀርበውና አንተ ዋው።እድሜ ይስጣቹ።
Egziabher yakbresh ehtachen ke bzu kehadiwoch anchi kbur teklay minster Meles zenawi maletsh hakegna nesh
የሰው ልጅ ግራ አይግባው የኔ እናት በጣምምም ግራ ጎብትብት ብሉዋታል አንተም በጣም ነው ያሳዘንከኝ ተክልዬ
ትዝ ይለኛል የበላው ሸክላ ጥብስ ነው ብላ ስታወራ ይብላኝ ለተክልዬ እኔስ ይችን ኮመንት ፅፌ እወጣለው እቺ ቀባጣሪ ነች
😂😂😂😂
እንደ እግረኛው ቁጭ ብሎ የሚያዳምጣት ሰው ያስፈልጋታል የኔ እናት አይዞሽ ከመንግስትጋ ባታነካካት ጥሩ ነበር
ተክሌ መርጪ ግዜን ሰጥቼ ነበር ማዳምጥህ የዛሬው ግን ኣከሰርከኝ:: በል ክፍል ሁለት ባለማስቀጠል እና ሌላ ኣስተማሪ በመተካት ካሰን::
😔 ተክልየ ይቅርታ እርግዝናው ነው መሠል ተዘባዘበች ውይ እንግዲህ እራስህ ጨርሰህ ስማ እኔ ከግማሹ ሂጃለሁ የኔ ጌታ አጥለወለኝ
😂😂😂
😂😂😂እኔ ይሀው አለው ለተክልዬ ስል ልጨርስለት እንጂ ዝገት ነው
የኔ እናት ገራ ገበት መታወራዉ ምንዱነዉ ዉይ አንተ በጣም ታስቃልህ ጥይቄህ ገርፈት ነዉ ያልከዉ ❤❤❤ መጨረቨወ ምንዱነዉ
ግን ልጁ ጀግና ነው ዞሮ ዞሮ ዋናው ቨርጂን ማገይኘቱ ዎንድ ልጅ እንኩዋን በኮብልስቶ ይቅር በሹጉጥ ብመተው ዋናው አለመሞሞት ይመ 🙏👏👍👍
እንደ መለስ ዜናዊ ኦሮሞን ጠንቅቆ የሚያውቅ መሪ የለም
በትክክል በአዲ ግዜ ለኦሮሞ ሥልጣን መሥጠት ለህጾን ብርጭቆ እ።መሥጠት ነዉ ብሎ ነበር ዛሬ አየን 😢
ተክሌ አክብሬህ ጨርሼዋለሁ ክፍል ሁለትን ግን አላይም እማማ ጂጂን ባየሁበት አይኔን አላበላሽም ያንዛዛችውን ታሪክ እንደጨዋታ በ5ደቂቃ ማለቅ ይችል ነበር
😂😂😂
እኔ የተማርኩት የሰዉ ገንዘብ በልቶ የትም እንደማይደረስ ነው
በሌላም ሚድያ በደንብ እከታተልክ ነበር የዛሬዋ እንግዳክ ግን እንኳን ለእግረኛው ለጀማሪ ዩትዩበርም አትመጥንም ተመልካች ይከበር እንጂ ተክልዪ ሆ
What's going on?
ባሌ ሮቤ ሀገሬ❤❤❤
ምንም፡አልገባኝም፡መልክቱ፡ወይስ፡part 2 አለ።
የመነኩሴዎችን፡መጨረሻ፠ምን፡አረክ።
ውይ ተክልዬ ዛሬስ አሳዘንከኝ ይቺን መያዣ መጨበጫ የሌላት ቀባጣሪ ቁጭ ብለህ ማስጨረስህ በየሱስ ስም ወሬዋ እንኳን ላንተ ሚዲያ ለሰፈር የቡና ወሬ አይመጥንም እንደዚህ አይነት ወሬ ከሰማሁ ስንት አመታት አረ ምን ጉድ ናት መንደርቴ
የሚያንፅ ምክር ከሌለ ዝም ይባላል እኮ...
😂😂😂😂
ምንድነዉ የምትቀባጥረዉ አይገባኝም
አስተውለህ ስማ!!
ዉንደሜ በረታ ❤ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤አረጉ❤
ከመቶ ትዳሮች ፍቅር በፍቅር ሆነው የሚዘልቁት 1% አይሆኑም በመቻቻል እንጂ ከባድ ከባድ ፈተና ነው ትዳር ። መስሎሽ ነው እንጂ ያገርሽም ልጅ ቢሆን መልኩን ይቀይራል እንጂ ፈተናው አይቀሬ ነው ።
😂😂😂😂
ትክክል 🙏
ትክክል ትዳር እራሱን የቻለ ፈተና ነው
Honestly she look like a stranger 😊
የማዳም ቅመሞች ተክሌ ካላገባ ለምን አትድሩኝም ስደት ሰልችቶኛል ዳሩኝ
እሽ
መልእክቱ አልገባንም
ወይኔ ተክልዬ አዛግከን ዛሬ
😂😂😂
😁😁😁😁😁😁😁😁
ቀላል ዛግን እንዴ😂😂😂
ውይ በጣም
😂😂😂
አድማጮችን ያልመጠነ እቃ እቃ ለመጀመራያ ግዜ ጆሮን አይንን ያልመጠነ።
የዛሬው ግን ለኛ አይመጥንም ምንም ቁምነገር የሌ ለው ነው እርግጠኛ ነኝ አንተም የገባክ እይመስለኝም
😂😂😂
አዛከን ዛሬ ሸለብ አርጎኝ ስነሳ የሞቱትን መለስ ስም እሰማለሁ አንድ ሁለቴ ሰማሁ ይቅርታ ግን ታሪኩ የሳቸዉ ነዉ?? በመሀል እንቅልፉ አስቸገረኝ ስለማይስብ
😂
እዉነት ተናገርሸ ምን ያረጋል ነፍሰ ይማር 👍👍👍👍❤️
የዛሬው የወረደ
እንደሌላው ጊዜ አይደለም ግን ጨዋታው ተክልዬን ዘና አድርጎታል ቢያንስ
ምነው የምታቀርበው አስተማሪ ፕሮግራም አጣህ ጊዜ ወርቅ እኮ ነው
እግለኛው ሚዲያ እኔም እጠብቃለሁ ሚዳያህን ♥
Min malet nw girefa belewal malet endezi yibalal ende?
Wow robe,meliyu,Goro,sofumar,Ginir,yemibalu botawoche awekachewalew eza serechalew
Gata yebarksh ewunetu menagersh meles leEthioia hezb melkam sew nebere
የሚጠቅም ነገር የለውም
ምንድነው የምተዘባርቀው ሴትየዋ
ለጤና ያርግልኝ ሰሞኑን አንተና አለምሰገድ ያለፕሮግራም እያሳቃቹኝ ነዉ😂😂😂😂
😁😁😁😁😁
ወይ ጀግና!!
የእግዚአብሔር ሰው ምን ሆኖ ዘቀጠ አንደመሰለኝ የጦር እቃውን አልታጠቀም በሚስቱ ምክንያት እግዚአብሔር ን እያሳዘነ ነው።
እኔ አደኛ ዛሬ 100 ላይክ እፈልጋለሁ
ወይኔ ባሌ ሮቤዎች ዝም እንበል?
አሸማቀቀችን እኮ😂😂😂😂
ፍሬከርስኪ
Asteway set adlchim😊
ተክለ የዛሬው ፕሮግራምህ የአንተ አይደለም ተክለ ሀይማኖት
Wow this women is honest ❤
Tekeley Betam nw emadenkeh….. yezariwun tegesthene saladenk alalefem???
ዋናውን ታሪክ ሳትጀምር ፩ ሰአት ሙሉ
አጭር ወንድ አደገኛነው ያልካትን "አስምርበት"
😂😂😂😂😂አጭር ነህ እንዴ?🙄
😂😂😂😂 በኮመንቶች ሰቄ ልሞት ነው 😂😂😂😂
zemnakasa4892 why ur worried.
@@wineywelde3367 ቅኔው አልገባህም ወንድም
@@clickcell4333 አልገባህም ቅኔው
ወሬ ለጆሮ ካልጣመዉ ያስታዉከዋል ለካ ገና ዛሬ አወኩኝ
Tekliye zare ante atmeslegnm minaynetwa set nat?
ይህንንም ፖለቲካ አድርጋችሁ እሰሯት። በእውነት ፍርሀት የሌለበት ደፋር እውነተኛ ጀግና ሴት። ባሌ ሮቤ ባሌ ጎባ ዋው ድንቅ ህዝብ። በነበረኝ ጉብኝት አሁን ድረስ የማልረሳው ትዝታ ነበረኝ። ፈጣሪ ሰላም ያምጣልን። አብይን ብዙ ሳያጫርሰን ይሸክፍልን።
እረ እጭ ጀሮየን መጫወቻ ሆነ
ወይኔ ቁም ነገር ስጠብቅ ስጠብቅ ጨረስኩት ግን ወፍ የለም
What is the point of the story
ወይኔ 😅ግረፍ አትግረፍ ተክልዬ what is wrong to day you make me to laugh a lot የሙከራዉ ግዜ ሲገርመኝ she is so innocent
የፍቅር ቀጠሮ ለይ ትቅረብ ምትሉ እጅ አውጡ የሚገርም ድንግርግር ያለ የመንደር ወሬ ነው ምትሉ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ወይኔ እግረኛው ሁለቸኛ ይሄን ሾው ላላይ ቀለድክብን ከሷ መወሽከት ያንተ የፌዝ ጥያቄ
ማስታወቂያውን፡አበዛኸው።አሰለቸኸን።
ተክልዬ ስለምወድህ ብቻ ሳይገባኝ ዝጌ አሰማውልክ ነው😂😂😂
በፈጣሪ ክፍል ሁለት እንዳይኖር እማማ ጂጂን በሰማንበት ትገርማለህ
BEMDHANYE ALEM MENDN NEW YEMTLEW ENE BECHA NEGE EYNS ENANTEM ALGBACHEHUM
ሞስትሊ? ስለባለስልጣናት ጥያቄና መልስ የድሮ ትዝታ ነው የምታወራው? ከመለስ ዜናዊ ጀምራ?ቱ ማች ቶክ😃ድብልቅልቅ ያለ ታሪክ? ዋናው ነጥብ ምንድነው????
ወይኔ ተክልዬ አንተ ነህ እዴ ዛሬ
Is that April the full ?
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ይቺ ሴይትዮ ስላም አድራ ይሆን 👌👌👌
😂😂😂
እኔ የገረመኝ ጋዜጠኛው የሰው ልጅከ100።% አንድ እንኳን እውነትአይናገርም እንዴት በዚ ግዜ ያጠፋል ቱቱቱቱቱ
እንግዳዋ የዋህና ሁሉን ነገር በግልጽ የምትነግር ዓይነት ነች። የክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ ስትነግርህ ግን የአሁኑ ጠቅላይ ሚኒስተርስ ብለህ መጠየቅህ ትክክል አይደለህም፣ ተክለሃይማኖት! የአሁኑ መሪ አመስግኑኝ ባይ መሆናቸው የታወቀ ነውና እንግዶችህ እንድትጠነቀቅላቸው ይገባል።
እረ ተክለሃይማኖት ፍቅርን የሙከራ ጊዜ አደረከው
ኡፍ/ ኤጭ 😏😏
ምንድነው የምትለው አይይ
32 ደቂቃ ሰማነው ግን ተረትተረት በዛ በቃኝ
Yene enate yemaywmeleketewuni eyawerachi eko newu
ምን አይነት አዝግ ነች
የትንሳዔአችን ወታደር❤❤❤
አዳሩን አስተዳደሩን ንገሪኝ ተክሌ ወድጄዋለሁ❤❤
ምንድ ነው ነገሩ አልገባኝም ኤጭ 😅😅
Ayeee yezarews yegud new
ቀልጠፍ ቆፍጠን ያለች ሴት ደስ ትለኛለች 👍👍👍
ክፍል ሁለትን ሰምቼ እፅፋለሁ👏
Mesmate kejmerku sente gen hongn hasabua alegba bilogn gera gebagn
ተክልየ ጨርሼዋለሁ ግን አልገባኝም
ምን ጉድ ነው
ዛሬ ቀለድክብን
ተክሌ ዝብለክ አንተ እያወራህ አንዳድ ነገር. ሲ ንባ ትራብል.. እያልክ ብታስተዋውቅ ይሻላል ወሬዋ ውሃ አያነሳም
ተክለሀይማኖት ተሰቃየህ፣ ከእርስ እንዳትወጣብህ እንዴት እንደምትጠነቀቅ፣ ስትወጣ ደሞ እየመለስክ መስመር እያሳየሃት ነበር፣ ግን አለማወቅ ነው አልፈርድባትም።
ተክልዬ you so bad 😅specially the probation time
ውይ ይይይይይ
Joro mechawecha hone?????
ኧረ አቅለሸለሸኝ !!
የሙሃይ ጉዳይ ምን ላይ ደረሰ የምታውቁ
Egrenawe media. This show is below the level of your media.
እሠይ እኔም103ኛ ሆንኩ ደሥ አይልም 😅
Emetakerebew sew cheferohal malet new????
very wired egregnaw lost credit
አይ. አይ. ምን. አርጉ. ነው. የምትይን. ባጭሩ. ለምንም. የማይሆን. ታሪክ. እግረኛው. እየተሰተዋለ. ሀየኛው. ሴንቸሪ. ላይ. ነን. ያለነው
bale goba ytefachebegn ehete alchegn sekare mulye ymitbale balewoch afalgugn bezyawu.
ይህችን ጀግና ሴት 45 ደቂቃ ተኝትህ ነው ጥያቄ የጠየቅከው በደህና ነው ? Mr Adane ርዕሱ ይቀየር በፍቅር እንጂ በግድ አይሁን ቆንጆ አይዞሽ ያለማወቅ ቆንጆ ወንድ ምን ይሰራልሻል ምስኪን አሳዘንሽኝ ምን ታደርጊዋለሽ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ገንዘብ በ30 ልብ በ60 ይባል ነበር ድሮ ጀግና ሴት ነሽ አንዳአንዴ ህይወት እንዲህ ነው አይዞሽ
ይህም ያልፋል !