ዶ/ር አብይ live ትክቶክ ገባ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 53

  • @genetbelete5636
    @genetbelete5636 หลายเดือนก่อน +4

    ውይ ኤርሚ እንዴት ተቃጥለሀል አዘንኩልህ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የሚከራከሩት ምን አለ በእውቀት ቢከራከሩ ወይ ካላወቁ ዝም ቢሉ መወራጨት ብቻ አፈርኩ አንገት ነው የሚያስደፋው እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ ያጋንንትን ስራ እያፈረሳችሁ ስለሆነ ትግስቱን ያብዛላችሁ ። በትግእስት ትውልዱን አስመልጡልን

    • @Hanaeysus
      @Hanaeysus 20 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤ታምር አሺ አማ ትክታትይ ኡላ

  • @yordanosdiress9269
    @yordanosdiress9269 หลายเดือนก่อน +4

    ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል።ይላል የእጎግዚአብሄር ቃል።

  • @BelayneshWagnegnew
    @BelayneshWagnegnew หลายเดือนก่อน +4

    የመጥቆራ መንፈስ ይወጋ የመጥቆራ አንደበት ፀጥ ይበል።

  • @yordanosdiress9269
    @yordanosdiress9269 หลายเดือนก่อน +2

    ምናለበት በቅንነት ህይወት የሆነውን የዘላለም ህይወት የሚሠጠውን ከምድር ሠባ እና ሠማንያ አመት የማያልፈውን የዚህ ምድርን ጉዳይ ትተን ቃሉን ብንማማር መልካም ነው።

  • @BelayneshWagnegnew
    @BelayneshWagnegnew หลายเดือนก่อน +7

    ሠላም በጌታ የተወደዳቹህ ወንድሞች የጌታ ፀጋና ሠላም ይብዛላቹህ ተባረኩ።

  • @BelayneshWagnegnew
    @BelayneshWagnegnew หลายเดือนก่อน +3

    በናዝሬቱ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የርኩሠት ጥግ ከምድራችን የተጠረገ ይሁን።

  • @BelayneshWagnegnew
    @BelayneshWagnegnew หลายเดือนก่อน +10

    በናዝሬቱ ጌታ በኢየሱስ ስም ማሪያምን የሚያዋርድ ያጋንንት ት/ት የተመታ ይሁን የጠረፏ ንግስት ኤልዛቤል ትወጋ በኢየሱስ ስም ያጋንንት ት/ት ይንኮታኮት ይፍረስ ዶግ አመድ ይሁን።

  • @prophetalemayhujenber6429
    @prophetalemayhujenber6429 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሞቼ ልንረዳው የሚገባው ለሐጢሐት ማስተሰርያ የእየሱስ ደም ብቻ ነው ስለምድራዊ ተመልሶ ስለሚያልቀው ወይን ጠጅ ምንም ጥቅም የለውም በእሶ ምልጃ እልም ከዳነ እየሱስ መሞት አያስፈልገውም ነበር

  • @BelayneshWagnegnew
    @BelayneshWagnegnew หลายเดือนก่อน +3

    በጌታ በኢየሱስ ስም የጌታን ስም የሚያረክስ ርኩስ መንፈስ በአምላኬና በመዳኒቴ የበቀል እሣት ይቃጠል ዶግ አመድ ይሁን በኢየሱስ ስም የዳቢሎስን ስራ ሊያፈርስ በተገለጠው በእ/ር ልጅ በኢየሱስ ስም ይፍረስ ይድቀቅ መታሠቢያ ዝክሩ ይገልበጥ ይደፋ።

  • @FrewoineDires
    @FrewoineDires หลายเดือนก่อน +3

    ኤርምያሥ
    ወንድሜ ፣
    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
    ሠዉዬዉን ያልከዉ በሣቅ
    ገደልከኝ ብትፈልግ በአይጥ መርዝ፣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tobittube
    @tobittube หลายเดือนก่อน +1

    አርእስቱ እራሱ ጤነኛ አይምሮ ያፈለቀው አይደለም

  • @GetahunEshete-dg8en
    @GetahunEshete-dg8en หลายเดือนก่อน +2

    bible እኮ ብቻው በቂ ነው።እባካችሁ ፊልጵዮስ 1:: 27 ለክርስቶስ ወንጌሌ ተጋደሉ ካለ፣ ገድላችን ወንጌል የሆነው ጌታ ብቻ ነው።ሐዋርያት ሥራ ሁሉ ሁሉ ይሄንን ገድል ሠበኩ ፣አስጢፋኖስም ፣ወንጌላዊያንም፣ይሄንን ገድል ሠበኩ የethioplawiyann ፃድቃን ተብዬ አልሠበኩም።ግን በጌታና በናቱ ማርያም ላይ ከ1000 አመታት በላይ ሲቀለድ ማደንዘዣ ተወግተን ነበር ? ? ጌታ ይርዳን አሜን ።

  • @yonitadady9717
    @yonitadady9717 หลายเดือนก่อน +1

    ዲያቢሎስ ሲወድቅ በተመረጡ የኦርቶዶክስ አማኝ ነን በሚሉት አፍ ላይ ይመስላል?

  • @behailushimels2154
    @behailushimels2154 หลายเดือนก่อน +2

    አማላጅ ማለት ወይን ጠጅ አለቀባቸው ማለት ነው?

  • @BelayneshWagnegnew
    @BelayneshWagnegnew หลายเดือนก่อน +1

    በኢየሱስ ስም ይህ የነውርና የርኩሠት መፅሃፍት በመንፈስ ቅዱስ እሣት ይቃጠል።

  • @Peshethailu
    @Peshethailu 24 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ይባርክህ ኤርምዬ

  • @FrewoineDires
    @FrewoineDires หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 หลายเดือนก่อน

    Zemawi tiwilid Asmategna tenikuayi diriset.

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 หลายเดือนก่อน

    Beyesus sim ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 หลายเดือนก่อน

    ወይን ጠጅ አልቁዋል ስትል እውን ስሙት አለቻቸው ስለዚህ ኦርቶዶክስ እሱን ስሙት በሂወት እያለች ጠየቀችው ከሞተች ቡሀላ ግን ከጌታዋ ጋር ቅዱስ ቅዱስ እያለች ታመልካለች

  • @marumekonnen5605
    @marumekonnen5605 หลายเดือนก่อน

    ለምን፣መጽሀፉን፣አታነቡትም?ለምንድን፣ነውየማፋጠጠጥ፣ሁኔታው?ለማንበብ፣ያልደፈራችሁት፣ነጥብ፣ለማስቆጠር፣ይመስላል።

  • @AminaAmina-h5i
    @AminaAmina-h5i หลายเดือนก่อน +1

    Geta yasikitelachu

  • @abebatekie8759
    @abebatekie8759 หลายเดือนก่อน

    ምንድነው ስርአት የሌለው አመላለስ ምንያህል ኦርቶዶክስ ትእግስተኛ ነን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @misganatadesse-h9f
    @misganatadesse-h9f หลายเดือนก่อน +1

    Befikir tewoyayu🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ lemashenef sahon !¡!!

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 หลายเดือนก่อน

    Zereabruki li yalechiwu marriam yesew Hasab yefeterat .In general false or demonic revilation.

  • @mulualemhaile2929
    @mulualemhaile2929 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል ለምን ይመጣል ክረክር ለማይችሉትን. ለምን ታስገባላችሁ

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate1219 หลายเดือนก่อน

    ርዕሱ ምንድን ነው? በውሸት ብዙ ተመልካች ለማግኘት?

  • @TerezaBoshe
    @TerezaBoshe หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ከዝህ ግም ያዉጣቸዉ

  • @TigistyegechmoTigistyegechmo
    @TigistyegechmoTigistyegechmo หลายเดือนก่อน

    On adrgut

  • @Tenagne-tibebu
    @Tenagne-tibebu หลายเดือนก่อน

    Sesu gira atagabu!!!!!

  • @SolomonBeyene-y4v
    @SolomonBeyene-y4v หลายเดือนก่อน

    አለማለቱን አንተ አሳዬዉ የአቢይ ገረድ

    • @frehiwotteshome1333
      @frehiwotteshome1333 หลายเดือนก่อน

      Sidib is from Devile.

    • @SolomonBeyene-y4v
      @SolomonBeyene-y4v หลายเดือนก่อน

      @frehiwotteshome1333 እህቴ ስድብ በእንግሊዘኛዉ ከርስ ነዉ የሚባለዉ ከርስ ያማሪኛዉ ሆድ የሚለዉን እንዳትወስጅዉ እምዬ ሚጢጢዬ የእኔ እንቦቃቅላ የኔ ድንቡሾ ይመችሽ

  • @SolomonBeyene-y4v
    @SolomonBeyene-y4v หลายเดือนก่อน

    እኔ የሚገርመኝ ኦርቶዶክስ በዚህ ጭቃ አፍ ኤርምያስ ለመዋረድ ለምን ትመጣላችሁ አርፋችሁ ለምን አትቀመጡም ይሄ ልጋጋም የአቢይ አህመድ እግር አጣቢ አፉን አያላቅባችሁ

    • @frehiwotteshome1333
      @frehiwotteshome1333 หลายเดือนก่อน

      It need biblical knowledge not terete teret Gena yinadal yihe yewishet tirikit.

  • @MishA-rf5se
    @MishA-rf5se หลายเดือนก่อน

    ምነው የማርያም ስም ሲነሳ የምያንዘፈዝፋችሁ።ማርያም ንፅህት ናት ያደገችው በቤተክርስቲያን ነው።

    • @mesiamha5248
      @mesiamha5248 หลายเดือนก่อน +1

      ማርያምን ለማወቅ የሉቃስ ወንጌልን ማንበብ በቂ ነው ከቃሉ ስንወጣ እንስታለን ሐዋ. ሥራ 4 (Acts)
      12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።

    • @exodus5593
      @exodus5593 หลายเดือนก่อน

      አልተፃፈማ ። የተፃፈውን ማንበብ አይሻልም ያልተፃፈ ከማንበብ ??

    • @frehiwotteshome1333
      @frehiwotteshome1333 หลายเดือนก่อน

      Yalitestesafe atanibibi.

  • @SolomonBeyene-y4v
    @SolomonBeyene-y4v หลายเดือนก่อน

    እህቴ ለመማር ወይስ እልክ ይዞሽ መጣሽ እነዚህ አምላካቼዉ ገዳዩ አቢይ አምድ ነዉ ክርስቶስን አያዉቁትም በስሙ ነዉ የሚነግዱት