ፀዲ እነ ኤርሚን በሳቅ ገደለች😂//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 29

  • @humnesakefeni1707
    @humnesakefeni1707 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ወንጌልን የሰማሁባት ቀን ትባረክ መዳኔን ሳስበው ይገርመኛል ከዚህ አይነት ኮተት ያወጣኘ ጌታ ይባረክ እናንተም ተባረኩ ወንጌልን ላልበራላቸው እንደዚህ በአደባባይ ወንጌልን በማብሰራችሁ ዋጋችሁ በሠማይ ነው ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድምች ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ !!!❤

  • @YididyaZekarias
    @YididyaZekarias หลายเดือนก่อน +5

    እንዴ ምን ጉድ ነዉ አቤት እንዴት ካለ ጨለመ ነዉ ጌታ እየሱስ ያወጣን

  • @TesfahunMekonnen-x7d
    @TesfahunMekonnen-x7d หลายเดือนก่อน +1

    የክርስቶስ የክብሩ ወንጌል እንዳያበራላቸዉ የዚህ አለም አምላክ የማያምኑትን አዕምሮ አቸዉን አሳዉረዋል 2ቆሮ4:4ስለዚህ እዉነት አይገባቸዉም ታዉረዋል

  • @eleni311
    @eleni311 หลายเดือนก่อน +3

    ኧረ እኔ ጆሮዬን ደነዘዘኝ ኦርቶዶክሰ የጣኦት አሰመጭና ላኪ ድርጅት ንሰሀ ጊቢ

  • @abebechwanaw4604
    @abebechwanaw4604 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you guys keep up

  • @Merameron
    @Merameron หลายเดือนก่อน +2

    እንዴ አበደዋል ደሞ ይመፃደቃሉ እንደማፈር ጠቅላላ ገድል የተባለ መቃጠል ብቻ ብቻ ቅልት ቅሌት ፀዲ ተደበበቂ እፈሬ

  • @yade716
    @yade716 หลายเดือนก่อน +4

    ብዙ ጊዜ ኦርቶዶክሶች፣ "ትምህርቷ፣ ሚስጥሯ፣" እያሉ ይመጻደቃልሁ። ነገር ግን ይህ ትምህርትና ሚስጢር ከሀሰተኛ ትምህርትና ምስጢር ከሀሰተኛ ትምህርተና ከጣኦት አምልኮ አላዳናቸውም።

    • @EliyasJmal
      @EliyasJmal หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ኤርሚ ብርክ በል

  • @AnaneDegefu
    @AnaneDegefu หลายเดือนก่อน

    ፀዲ ድምፅሽ ደስ ይለኛል።ጌታ ግን ብርሀኑን ያሳይሻል።

  • @Merameron
    @Merameron หลายเดือนก่อน +1

    ለሆዳቸዉ ነዉ እየያመቻመቹ የሚፅፋት ሰራቸዉ ይፍረሰ ይሄ መፅሀፋቸዉ አገር ሞልትዋል ደንዝዘዋል መዉጣት አየይፈልጉም ለሆዳቸዉ ብለዉ አለቁ😂😂😂😂

  • @mame8874
    @mame8874 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ምን ምስጢር አስፈለገው ? ምንም የሚደበቅ ምስጢር የለም
    በእቅፉ ያለው አንድያ ልጁ ተረከው ይላል ቃሉ በግድ ሚስጥር ሚስጥር ይላሉ

  • @lomimegersa
    @lomimegersa หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉wowo

  • @PhoneTastic-nu2zf
    @PhoneTastic-nu2zf หลายเดือนก่อน

    Amen my .Lord Jesus !

  • @lomimegersa
    @lomimegersa หลายเดือนก่อน +1

    Beni,teberek

  • @mame8874
    @mame8874 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጉድ ጠላ ላብ አተላ ፍርፋሪ እግዚኦ እባካችሁ ንስሀ ግቡ ክእናንተ የሀሰት ትርክት የተነሳ ምድራችን በድህነት በጉስቁልና ተመታች ይብቃ ንስሀ ግቡ
    አውሮፓውያን አሜሪካውያን የበለፀጉት እኮ ንጉሱን ኢየሱስን ብቻውን አምልከውት ነው
    ልቀቁ ህዝቡን አምላኩን በትክክል ያምልክ ከጉስቁልና ይውጣ በቃው ድህነት እርዛት ጌታ ኢየሱስ የሚባርክ አምላክ ነው
    አንተም ታመልከኛለህ እህልና ውሀህን እባርካለሁ
    ባታመልከኝ ግን ተምች እና ኩብኩባ ይበልሀል ይላል በቃ በቃ ኢየሱስ ይመለክ

  • @muniraomar6715
    @muniraomar6715 หลายเดือนก่อน

    ከአንድ ሐይማኖተኛ የሄ ሁሉ ስድብ ምኑን ነውየምታስተምረው አፍህ ሙሉ ስድብ

  • @GetachewTekle-z9i
    @GetachewTekle-z9i หลายเดือนก่อน

    Religion v. Faith

  • @bornagain2024
    @bornagain2024 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ተረት የኦርቶዶክስ ተረት ግን መቼ ነው የሚያልቀው? ለነገሩ ተማሪ መምህሩን ነው የሚመስለው (እነ ዘበነን)

  • @bekamkebede
    @bekamkebede หลายเดือนก่อน

    Abeet god

  • @emanuelnour2969
    @emanuelnour2969 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂መቼ ነው ከኩሽና ወጥተህ የምታወራው ቅምጡ🤣🤣

    • @ADANECHLIKISALikisa
      @ADANECHLIKISALikisa หลายเดือนก่อน

      እና አንቴ ከጫለማ ስት ወጡ ነው የምወጣው

  • @Pitanc
    @Pitanc หลายเดือนก่อน

    Kibir misgana amiliko, Sigdet, widase, le getachin,medihanitachin Eyesus kiristos yegetoch Geta yeamalikt amlak ye negestat nigus yikber yimesgen Amen

  • @GetachewTekle-z9i
    @GetachewTekle-z9i หลายเดือนก่อน +1

    ይህን ቪዲዮ ተመልክቶ ወደ ጌታ ኢየሱስ ያልተመለሰ ኦርቶዶክስ ጥያቄ ውስጥ ነው።

  • @solomongossaye1385
    @solomongossaye1385 หลายเดือนก่อน

    አረ በጌታ የነዚህ ጓጉንቸሮች ነገር አሁንስ ሞልቶ ፈሰሰ። እውን እነዚህ ሰዎች ሀይማኖት እና እምነት አላቸው! በጌታ በኢየሱስ ስም ይህን ገድል ነው ገደል ገለበጥነው ? በኢየሱስ ስም የህዝቡን አምሮ፣ ህዝብን ወደገደል የሚወስድ ከንቱ በጌታ በኢየሱስ ስም ልቀቁ! ይህ አሳፋሪ የቆሸሸ ገድል ያለቀት ነበር ለዘመናት እምነቴ ብየ የኖርኩት? ያንን ሀይማኖት መስሎኝ ተልኬ ጴንጤ ላይ ድንጋይ የወረወርኩት? እባክክህ ጌታ ሆይ ያቺ ዘመን እዛ ጨለማ ውስጥ ሆኜ ያለፍኩትን አትታሰብ ከዘመኔ ትፋቅ ደመሞም ስለተፋቀ ቀደምህ ስለሸፈንከኝ አመሰግናለሁ!

  • @kifleketema9118
    @kifleketema9118 หลายเดือนก่อน

    1

  • @mame8874
    @mame8874 หลายเดือนก่อน

    በሚኒሊክ ዘመን የአርመን ኦርቶዶክስ አዲስ አበባ ይኖሩ የነበሩ አንድ አርመን ሞተ ሚኒልክም ጊዬርጊስ ቤተክርስቲያን ቅበሩ ሲልዋቸው እኛ ከአረማዊያን ጋር አንተባበርም አሉ ሚኒልክም እኛም እናንተም ኦርቶዶክስ ነን ሲልዋቸው ኖ ኖ እኛ እና እናንተ ምንም አንመሳሰልም እኛ እንደ እናንተ ጣኦታትን ሙታንን የማናውቃቸውን አማልክት አናመልክም ከእናንተ ጋር ሙታናችንን ቀብረን አንረክስም ሲሉዋቸው
    ጳውሎስ ወ ጴጥሮስን ሰጡዋቸው
    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እኮ ከማንም አትመስልም ጉድ እኮ ነው ውስጥዋ የተሰገሰገውጌታ ምህረት ያድርግላት

  • @senasafikre
    @senasafikre หลายเดือนก่อน

    ጤነኛ ሰው ይሄን አጋንንታዊ ት/ርት ለማስተባበል አይሞክርም ያማታል እንደ