💥ኢትዮጵያ በትኩሳት ውስጥ!🛑ገመና ገላጩ ቴሌግራም!👉ሁላችንም በኪሳችን ይዘነው የምንዞረው ገዳያችን! Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 14

  • @amotsDela-w2g
    @amotsDela-w2g 8 วันที่ผ่านมา +7

    ይህ በጣም ጠቀሚ የምክር ነው ።እግዚአብሔር :ይባርክሽ።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 8 วันที่ผ่านมา +5

    እሮማንዬ እመብረሐን ትጠብቅሽ ሥንናገር ሠደቡን ዩትበሮች ቲክቶኮረች ንገሪልኘ ውዴ ጌታ ይባርክሸ ጉድነው ብታይው የወገኖቻችን ሠገጤነት💔💔💔

  • @michgebrmichgebr2135
    @michgebrmichgebr2135 8 วันที่ผ่านมา +7

    እዚህ ላይ ማወቅ ያለብን ቴሌግራን አውርደን ተጠቀምን ማለት ተጠቃሚነቱ በልክ ከተጠቀምንበት ይህ ሁሉ አይመጣም እንደዘረዘርሽው የትኛውም internet ገብቶ ከተመራመሩበትማ ብዙ ብዙ የመጥፎ ተግባሮች ውስጥ ሊገባ ይችላል:: የመጣውን linke ኦኬ እያሉ ከከፈቱት እማ በራስህ ገደል ውስጥ መግባት ነው ይህ ሁሉ አጠቃቀም በትክክል ማወቅ አለብን: ጥፋቱ የቴሌግራም አይደለም የአጠቃቀም ጉድለት እንጂ

  • @Abaymagna
    @Abaymagna 8 วันที่ผ่านมา +4

    Telegram ብዙ የወሲብ ቪድዮ እንዲለቀቁ ይፈቀዳል እና በጣም ያስጠላል።

  • @Masi-c6z
    @Masi-c6z 8 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም እህቴ የማላውቀውን ስላሳወቅሽኝ ከልብ አመሰግናለው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 8 วันที่ผ่านมา +2

    ቴሌግራም እንዲዘጋ የፈለጉት የኢትዮጵያ የአለም ብርሀን መልክት በየሀገሩ ቋንቋ ለእያንዳዱ በአለም ላይ ላለ መንግስትና ህዝብ ከፊታችን በእለም ላይ ሊከናወን ስለሆነው የእግዚአብሔር ቅጣት ስለሚታወጅበት ነው መልክቱምጥፍት ቅጣት መጥቷል ንሰሀ ግቡከክፉ ሀጥያታችሁ ተመለሱ የሚል እና እያንዳዱ ሀገር ስለሚገጥመው የቅጣት አይነት ይዘረዝራል

  • @DTFNews
    @DTFNews 8 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ለአንቺ የይሁን

  • @hassenhamze5399
    @hassenhamze5399 8 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤

  • @dplgelkvv7894
    @dplgelkvv7894 8 วันที่ผ่านมา +2

    ቴሌግራም ባለጌ ነው

  • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
    @MulatuTadesseHaile-jj8hi 8 วันที่ผ่านมา

    Konjiye Hulu Salem New ayidel? Awo I think mitaworiwu nager batem leki indehona awukalawu, silazi laz gudayi Mangistim chimir mirmara madirag alebat, I think lazi sayihon ayikarim ye Agarachin setoch batem sirat eyesatu mamitachu bademb inakalen, miknatumi ye Agarachin setoch yanin mategibariha batem yiwodalu

  • @romantsegaye7051
    @romantsegaye7051 8 วันที่ผ่านมา +2

    ቴሌግራም ማለታችን ነው ስህተቱ?አለም አቀፍ መረጃ እኮ ነው፡፡