እድትለያዩ አንፈልግም// ኤፍሬም በጣም አዘነ// ስለ ሁሉም ነገር መልስ ሰጠ።😭😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • ‪@Efagrace01‬ ‪@abgrace7318‬ ‪@Rutagrace_r‬

ความคิดเห็น • 2.8K

  • @Ab_ፋፍ_Grace_ኤቢ_ፋፍ_ግሬስ
    @Ab_ፋፍ_Grace_ኤቢ_ፋፍ_ግሬስ 4 หลายเดือนก่อน +1072

    አብርሽ እና ሩታ መታረቅ አለባቸው ከተለያዩ በጣም ይደብራል የምትሉ

    • @ddt7909
      @ddt7909 4 หลายเดือนก่อน +4

      ❤❤❤❤❤

    • @NajatAsafa
      @NajatAsafa 4 หลายเดือนก่อน +5

      ድራማጅ መቸ ተጣሉ ሚስኪን ነፈር🤣🤣

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 4 หลายเดือนก่อน +1

      ኣይለያዩም 🙏🙏🙏

    • @rimeber669
      @rimeber669 4 หลายเดือนก่อน +1

      አይሰሙም ድናቁርት ናቸው ​@@NajatAsafa

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂woraya

  • @yilaktube
    @yilaktube 4 หลายเดือนก่อน +443

    አብርሸ ተርጋግተህ አስብ😢please

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh 4 หลายเดือนก่อน +2

      በህግ መክሰስ ይቺላል በሚስቱ መጋፈጥ አለበት የሚስቱን ወሬ ማዳመጥ አለበት አብርሺ ሩታየ የሰው መውደደ ሩታየ በረዳላይ ስታለቅስ ይገፈትራታል ለሴት ልጂ ክብር ያስፈልጋል አኗር በመጣቱ ነው በረዳላይ ሊያሳዲራት ነበር ጫማ ሳትለብስ ለሱ ቤተሰብ ትታ ለሱ ዋጋ ከፊላለች ሩታየ ከቤተሰብ እርቃ

    • @meri3353
      @meri3353 4 หลายเดือนก่อน +3

      ንሱ ንም ጥፍኣት የበትም ኣትፍረድት😢😢😢😢😢😢😢

    • @Sa3daSa3da-i6y
      @Sa3daSa3da-i6y 4 หลายเดือนก่อน +1

      አተ ሠውየ የራስህን ሂወት ኑር ሩታ ላብርሽ አትገባውም እሶ ዳኔን ነው የምታፈቅረው አተ አጨብጫቤ 😂😂😂ላይክ እየፈለክ ነው አስመሳይ😂😂😂

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@Sa3daSa3da-i6y ዳኒን ወየት ታቀዋለች አብርሺንነው የምታፈቅረው ቀለበቱን ተበርክኮ ያረገላት አብርሺነው ለዳኒ ስሜትም የላት ሩታየ ለአብርሺ ብቻናት

    • @Sa3daSa3da-i6y
      @Sa3daSa3da-i6y 4 หลายเดือนก่อน

      ሀሀተበርክኮ የደረገው ሁሉ ይፈቀራል እደ ሩታ እና ደኔ በደብ ፍቅር አለባቸው አብርሽን ለምቹት ነው ሴታሴት ስለሆነ እኛ ሴቶች ደሞ ምቾት እኖዳለን

  • @ልዕልቷ
    @ልዕልቷ 4 หลายเดือนก่อน +221

    አብርሽ ሩታ ይታረቁ የምትሉ ላይክ😮😢😢❤❤❤

  • @Arkidan
    @Arkidan 4 หลายเดือนก่อน +44

    እውነት ለመናገር ሁለቱም ጥፋት አለባችው ግን ይቅር መባባል አለባቸው

  • @HayatMazid-r4l
    @HayatMazid-r4l 4 หลายเดือนก่อน +30

    ያለፈ ነገር ነዉ አሁን የኔና የኔ ብቻናት ብለህ ጠላትህን አቃጥላቸዉ አብርሽየ እሩትየ የኔ ፍልቅልቅ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 4 หลายเดือนก่อน +841

    ሩታ እና አብርሽ ከተለያዩ በጣም ይከፋኛል የምትሉ እስኪ 200k አስገቡኝ

    • @Dignish
      @Dignish 4 หลายเดือนก่อน +2

      anchi demo200k 😂

    • @Dignish
      @Dignish 4 หลายเดือนก่อน

      gena 13k😂😂😂😂😂

    • @EKRAMFEREJA-p7o
      @EKRAMFEREJA-p7o 4 หลายเดือนก่อน +5

      ሀይሚ አይደለችም 😂😂😂 ጋይስ

    • @sameera151
      @sameera151 4 หลายเดือนก่อน +2

      ጥገኛ በሰውስም መለመን አይከብድም😢✊✊

    • @user-pc9gm7or7c
      @user-pc9gm7or7c 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂50 ሣገቢ 200 አመረሺ😂😂😂

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 4 หลายเดือนก่อน +505

    ኤፋዬ አስታርቃቸው እባክህ😊

    • @የድግልጅነኝየደሞ
      @የድግልጅነኝየደሞ 4 หลายเดือนก่อน

      ሙቢ አታ ግባብት እዚህ ችገርላይ አበርሽ አታን ይሰማሀል

    • @yes6292
      @yes6292 4 หลายเดือนก่อน

      መቢየ ኣስታርቃች እባክህ 😢

    • @رحمه-ق5ج
      @رحمه-ق5ج 4 หลายเดือนก่อน

      አንተ አስታርቃቸው ከታረቁ በኃላ ደሞ በሚያምኑት አምላካቸውን ቃል አስገባቸው እኛም ቃላቸውን እንዳያፈርሹ ዱአ እናደርግላቸዋለን ኢሻአላህ አደራህ ሙቢዬ❤

    • @elesabetgezahin1765
      @elesabetgezahin1765 4 หลายเดือนก่อน

      😀😀😀😀😀ድራማ ዉ መቼ ነው .....

    • @SeeSaa-h8v
      @SeeSaa-h8v 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@رحمه-ق5جአረ ሙቢ አደለም ሆ😂😂😂

  • @BirkeTube35
    @BirkeTube35 4 หลายเดือนก่อน +1043

    ሩታ እና አብርሃም ይታረቁ አብረዉ ይምጡልን የምትሉ እስኪ ደምሩኝ

    • @BezayacopBezabeza
      @BezayacopBezabeza 4 หลายเดือนก่อน +2

      Ante demuuu hymuuu azennateee minkonhe neww,,yenziee derama new bro part 7 be danie TH-cam yetebekuuu 😅😅😅

    • @Lemraaman
      @Lemraaman 4 หลายเดือนก่อน +4

      አብርሽ ትግስት የኑርክ ሩታ ላተ እጂ ለማንም አይደለችም ተረዳት ለምቀኛም ታዳርክን አታፍርስ እስኪ በሌላ ቢዲዮ የምጡልን ፈሽካ ብለው የምትሉ

    • @SaraAla-xg5fj
      @SaraAla-xg5fj 4 หลายเดือนก่อน +3

      ቡራዬ ተናፍቃቿል

    • @melat-l9n
      @melat-l9n 4 หลายเดือนก่อน +2

      Bura teftachuhal beselam new🥰🥰🥰

    • @AbduShukur-n3m
      @AbduShukur-n3m 4 หลายเดือนก่อน +5

      ቡራ ሀይሚ ደና ናት

  • @ጦይቢየቦረናዋ
    @ጦይቢየቦረናዋ 7 วันที่ผ่านมา +2

    አብሪሽ ጥፋት የለበትም ገደል ግቡ እያዳዳችሁ እሩታ የቀለባችን ጌታ መሠለችህደ ይች ቦርኮ እውሽማዋላይ ነውኮ የሄደችው አብሪሽ ጀግናነው አብሪሽና ፍቅር ወደፊት🌷🌷🌷🌷🌷🌷

    • @HawaIbrahim-gn1du
      @HawaIbrahim-gn1du 7 วันที่ผ่านมา

      ውይ ህልም ነው ፍቅረና አብርሽ. መችም ባድ አይሆኑ. የሩታነው. አብረሽ. ምርጥ. ትወና ነው አብርሽና ፍቅር ክክ

  • @FatyaBNT
    @FatyaBNT 4 หลายเดือนก่อน +26

    ሩታዬ ይህን ስስት ህልም ተስካክሌ ስቀሽ እንይምይሽተስፋ እለኝ😭😭😭😭😭😭

  • @AybAyb-hu6iu
    @AybAyb-hu6iu 4 หลายเดือนก่อน +118

    አብርሽ እና ሩታ መታረቅ አለባቸው ከተለያዩ በጣም ይደብራልየምትሉ

  • @mamilove-di8tw
    @mamilove-di8tw 4 หลายเดือนก่อน +157

    ኤፋዬ አብርሽን ምከረው ምንም ብታጠፍ ማንም እንደለላት እያወቀ ገፍትሮ ማስወጣት አልነበረበትም😭😭😭😭

    • @ConfusedBread-mq3gn
      @ConfusedBread-mq3gn 4 หลายเดือนก่อน +5

      ሠይጣን ይገፍትረዉና

    • @AyeshaAlharthi
      @AyeshaAlharthi 4 หลายเดือนก่อน

      🙄🙄🙄🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አጭ መገን shikalit

    • @hbintmuhamed1283
      @hbintmuhamed1283 4 หลายเดือนก่อน +5

      @@ConfusedBread-mq3gn አችን ይገፍትርሽ ከብት ሂጂ ገልቱ ምንም አላጠፋ እሱ እሶስ ለምንደበቀችዉ አሽቃባጪ

    • @TiiiToiri-d8o
      @TiiiToiri-d8o 4 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክል እኔም ያናደደኝ ውጭ ከቤቴ ሲላት ነው እሱን ብላ ቤተሰብ ትታ ሂዳለት በጣም ነው የሚያናድደው 😢

    • @تنتنتنتا
      @تنتنتنتا 4 หลายเดือนก่อน

      አች ሰይጣን ምን አገባሽ አሽቃባጭ ምነዉ ሀሱ እኔ እበልጥብታለሁ አልሽ ደደም​@@ConfusedBread-mq3gn

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 4 หลายเดือนก่อน +240

    ሩታ እና አብርሽ ከተለያዩ በጣም ይከፍኛል የምትሉ 👍ደምሩኝ😊

    • @ImebetGirma
      @ImebetGirma 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤ayelayum

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw 4 หลายเดือนก่อน

      አንቺ ደግሞ ደምሩኝ ቀሱኝ ትያለሽ

  • @Burte-mj1li
    @Burte-mj1li 4 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ አስተማሪ መካሪ ብዙ በውስጡ የያዘ ነገር አለ ምርጥ ድራማ ነው ተመችቶኛል አሪፍ ነው መጥፎ አመት መስጠት አልፈልግም በርቱ በአንድ ላይ ደሞ ኑ

  • @DemekechTefera
    @DemekechTefera 12 วันที่ผ่านมา +2

    አብርሺ ምየረገሁን ነገር ትቶ ጥፈቱን አምኖ ሩታን ይቅርታ ይጠይቀት ዬምትሉ እጅ ወዴ ለይ አንሱ ✋

  • @zuzumchale
    @zuzumchale 4 หลายเดือนก่อน +84

    ኤፋዬ አብርሽና ሩታን አስታርቃቸውው የምትሉ👍👍👍😊

    • @medinatube5989
      @medinatube5989 4 หลายเดือนก่อน

      የኛ መጠዋ ጭራሺአንችም አስታርቃቸውትይ መቸ ተጣሉ ሲጀመር ጉድ አረ አስተውሎተው😢

    • @MunaMuna-uz7pn
      @MunaMuna-uz7pn 4 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅ምጥዋ ይመችኝ ፕሮዋ አይቼ ኮሜቱ ገረመኝ😢😢😢​@@medinatube5989

  • @mamilove-di8tw
    @mamilove-di8tw 4 หลายเดือนก่อน +125

    ሩታዬ የኔ ስስት ሁሉም ተስተካክሎ ስቀሽ እንደማይሽ ተስፋ አለኝ😭😭

    • @BelchaRhadi
      @BelchaRhadi 4 หลายเดือนก่อน

      😮😮😮😮

    • @BelaymeshYelma
      @BelaymeshYelma 4 หลายเดือนก่อน

      Ena yegrmgal Ruta lemen edmtalks gedele Yegba keflge.

    • @KadijaJjj
      @KadijaJjj 10 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢😢

  • @Rchyoutube
    @Rchyoutube 4 หลายเดือนก่อน +81

    አብርሽ እና ሩታ አይለያዩ 😢😢😢ሁሉም ነገር እኮ ያለፈ ነው ለጠላት መንገድ አትክፈቱ የምር ታረቁ😢😢😢

  • @AkALECH
    @AkALECH 8 วันที่ผ่านมา +2

    ከህወታቻው ይውጡ ሜሪ ዳኒ ከህውታ ይውጡ ያምትሉ በለከ አሰዩ ይታራቁ AR❤️❤️💔😢😢😢

  • @Wuba-etho
    @Wuba-etho 4 หลายเดือนก่อน +120

    ፈጣር ከነሱጋ ይሁን እኔ ምንም አላልም 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c 4 หลายเดือนก่อน +33

    🇻🇳👌🥰አብርሽ ናሩታዬ መቼም እንድትለያዩ አንፈልግም ዶሞ ሩታዬ የኔ ጀግነ ሴት አይዛሽ🙏🙏🤲🤲😢😢😢

  • @Hwjvf
    @Hwjvf 4 หลายเดือนก่อน +87

    ትክክል ኤፍሬም እዉነክን ነዉ ሰዉ ሲነደዉ እሚለዉንም አያቀዉም እና አብርሽን አትዉቀሱ😢😢😢😢😢😢😢

    • @TGg-q5c
      @TGg-q5c 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም😢😢😢

    • @AliAhmad-fe2zz
      @AliAhmad-fe2zz 4 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ግን እራሳቸው ላይ አርገው ቢያስቡ ጥሩ ነበር

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 4 หลายเดือนก่อน

      አንቺ ሞኝ ድራማ ነው ቤተሰቡ በሙሉ ውሸታም ናቸው ደላር አስክሮቸው ነው: ወንድሙ ስለተሰደበ ነው ይሄ የውሸት ደራሲ😂😂😂

    • @Hwjvf
      @Hwjvf 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም😢😢​@@AliAhmad-fe2zz

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 4 หลายเดือนก่อน

      ዳኒ ቤት ከመምጣቱ በፈት ለምን አለተረዳትም ምንመይ አይደለም አለች እኮ እሱ ነው ማመን ያለበት ፍቅረኛው አብርሽ ደደብ ነው በር እንጂ ፍቅር እና ክበር አያቅም::​@@AliAhmad-fe2zz

  • @MahletGirma-ze5nv
    @MahletGirma-ze5nv 9 วันที่ผ่านมา +1

    ኤፍዬ አስታርቃቸው እባክህ🙏🙏🙏🙏 🙏

  • @MulukenAbebe-ci2ks
    @MulukenAbebe-ci2ks 4 หลายเดือนก่อน +5

    ቆይ ፕራንክ ካልሆነ ለምን በህግ አተስዝም ሩታ ዳኒን እሱሃ እኮ ባለ ትዳር ነች አዉን የአብሪሽ ሚስት ናት ማንም ያቃል

  • @MahiFkr-xp7uo
    @MahiFkr-xp7uo 4 หลายเดือนก่อน +96

    ትክክል ሁለቱም ጥፋተኛ ናቸዉ መቼም አይለያዩብን ዳኒ የሚባል ዉርጋጥ የስራዉን ይስጠዉ እከካም😂😂😂😂

    • @aselefgebeyawu8050
      @aselefgebeyawu8050 4 หลายเดือนก่อน

      አሺቃባጭ ምቶይበልጠዋልአብራሀምንዳኔማጀግና እናቱ የወለደችው

    • @ማርማርማር-ዐ7ቘ
      @ማርማርማር-ዐ7ቘ 4 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂ᴅᴀɴɪ ᴊɪɢᴀɴ ɴᴇᴡ😂😂😂

    • @GhFd-v7w
      @GhFd-v7w 4 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ኣገባሽ ቅማላም😂

    • @NurraNurra-fi6tq
      @NurraNurra-fi6tq 4 หลายเดือนก่อน +1

      ካች ውድ ውርጋጥ ዝብለሽ ሀማምሽን እጠቢ እስከ ማን እዛእዚህ በይአላት😂😂😂😂😂😂😂

    • @AshamoMo-lu8fz
      @AshamoMo-lu8fz 4 หลายเดือนก่อน

      Dani ikakami😂😂

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl 4 หลายเดือนก่อน +42

    ትክክል በሁለቱ ጥፋት ኣለ ኣንዳቸው ያለ ኣንዳቸው ደግሞ ባዶ ናቸው 💔ግን ኣብርሽ ለዳኒ ጣሳ ራስ ቦታ እየከፈተለት ነው ለምን ከሚስቱ ጎን ቁሞ ኣይጋፈጠውም ነው ውስጣችን ያደማው ሶ ስንት ውጣ ውረድ ስንት የቤተሰብ ችግር ይታለፋል የማይባለው ተራራ ኣልፎ ኣሁን ለዝቺ ማትረባ ነገር መለያየት ከምን ይቆጠራል እኔ ኣሞኛል ኤፋ😭 ተስፋየ መለያየት ሳይሆን ተጋብቶ ወልዶ ማየት ነው እኔ ከነሱ ብዙ ተምራለሁ ግን የተማርኩት ሁሉ በዚህ ሳምንት ገደል እየገባ ነው ኣሁንም ኣስታርቅሉን ኣብሮ ይምጡልን 😥ስለ መከርካቸው እናመሰግናለን ኤፋ 🙏

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 4 หลายเดือนก่อน +170

    አብርሽ እና ሩታ ከሌሉ ዩቱቭ አይደምቅም ይታረቁልን ደምሩኝ ጋይስ

    • @zanb6852
      @zanb6852 4 หลายเดือนก่อน

      ​@RABIYA-k1oTubeሄሉ አይደለችም

  • @سميرهبهيج-ظ8د
    @سميرهبهيج-ظ8د 8 วันที่ผ่านมา

    አብርሺ እና ሩታ ይታረቁልን አብርሺ ጥፋት እያጠፋህ ነዉ ወደራስህ ተመለስ የምትሉ👍👍👍😢😢😢😢😢

  • @Meazafikru
    @Meazafikru 4 หลายเดือนก่อน +8

    ኤፋ ከስህተታቸው ተመልሰው እንዲመጡ አድርግልን በመጣላታቸወ በጣም ነወ የከፋኝ እነሱ የሚያምርበቸው በፍቅር ወደ ፊት አብረው መጥተው ሲስቁ ማየት የናፈቀኝ

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ 4 หลายเดือนก่อน +36

    ህሩታ ምንም አላጠፋችም አንድሰዉ ወደድኩሺ ቢል ምን ታርግ።
    እንደሰዉ እናስብ።

    • @hbintmuhamed1283
      @hbintmuhamed1283 4 หลายเดือนก่อน

      @@ተዉኝበቃ ለምን ደበቅችዉ በዚህ አይነትማ ገና ብዙ የደበቀችዉ ይኖራል ማለትነዉ

    • @TURKIAL-d2k
      @TURKIAL-d2k 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@hbintmuhamed1283ማንኛችንም የወደድነዉን ላለማጣት ብዙ ምስጥሮቻችንን እንጠብቃለን ለምን ታሪኩን ቢሰማ ይርቀኛል በማለት
      ይእ ደግሞ ከመቶ ሴቶች ዘጠናዎቹ የሩታ አይነት ናቸዉ ማለቴ ያለፈ ነገር ለማንም አይጠቅምም ።
      ምን ይመስልሻል?

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين 4 หลายเดือนก่อน +56

    ሡበሀንአላህ
    አልሀምድሊላ
    ላኢሊሀኢለላ
    አላሁአክበር

    • @GdfHbv
      @GdfHbv 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @تنتنتنتا
    @تنتنتنتا 4 หลายเดือนก่อน +12

    ኸረ ኤፍረም እባክህ ትላልቅ ስወች ይዛችሁ እሬ ብላችሁ አስታርቆቸዉ እሬ ሳልል እኔ እስታሁን ስራ እየስሩ መስሎኝ ነበረ ግን የምር ሀሆነ አስታርቁልኝ እኔ በነሱ የተነሣ ሰዉ ጋር ተጣልቸ እንዳርቀር እባካችሁ❤😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ggf-b5s
    @ggf-b5s 8 วันที่ผ่านมา

    ኤፍ አሥታርቃቸዉ እኛም በሧ ፈርደን ነበር ግን አብርሽም ለምኗታል እና እንቢ ሥላለችዉ ተናዶ ነዉ እንቺ አብርሽ ክፉ ሆኖ አይደለም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fyddfhsh8792
    @fyddfhsh8792 4 หลายเดือนก่อน +8

    እንዴ ወንድምህ ስለተነካ ነው ምን ለማለት ነው እሩት ማንም የላት ለሡ ስንት ዋጋ ከፍላለቻለች አባ እያለች ስለምነው እንዴት ይገፋታል ደነዝ ወንድ አደል ሚስቱን ይዞ አይጋፈጥም መሮጥ ትርጉም የለውም መቼም ቢሆን ከሩት ጎንነን ስለምታፈቅረው ነው አብራው የሆነችው እሶን ዳኒ ስለሚያፈቅራት ነው የበረባት ካልሆነ አብርሽ ከፈራህ ድል ለዳኒ 😢😢😢😢😅

    • @hbintmuhamed1283
      @hbintmuhamed1283 4 หลายเดือนก่อน

      @@fyddfhsh8792 ፋራ ቻችወዳ አለደ ለምን ደበቀችዉ ስለስዋ ብዙ እልሽነበር ግን አብርሽ ስለም ከፋዉ ለሱ ስል አልፈዋለሁ አችገን ደነዝነሽ እሽ ምን ሳታቂ እምትበጠረቂ ብጥርቅ ሂጂ ወዳ ገልቱ

  • @Meriyegrace
    @Meriyegrace 4 หลายเดือนก่อน +29

    አብርሽ ና ሩታዬ መቼም እንድትለያዩ አንፈልግም የምትሉ ብቻ ❤❤❤😢😢😢😢

  • @LehulumGezaalewu
    @LehulumGezaalewu 4 หลายเดือนก่อน +21

    መቸም እደማይለያዩ ሙሉ ተሰፋ አለን ከፈጣሪ ጋ የምትሉ 🙏🙏🙏❤️

  • @fkckcjfiv7447
    @fkckcjfiv7447 4 หลายเดือนก่อน +104

    አብርሽ እና ሩታ መቼም አይለያዩም የምትሉ

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

    • @Ahmed-e1s9q
      @Ahmed-e1s9q 4 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ 😢😢

  • @EdenEd-qe4vg
    @EdenEd-qe4vg 4 หลายเดือนก่อน +1

    አነጋገርህ ደስ ይላል ለሩታም ያለህ ክብር ደስ የሚል ነው ሁላችሁንም አይለያችሁ መዳንያለም❤❤❤❤❤

  • @የሸወዋብጥስ
    @የሸወዋብጥስ 4 หลายเดือนก่อน +4

    ከፈለግህ ኮሜት ዝጋ😢እሩታን ለብር ብሎ ክብራን የሚነካ ነገር ለምን ያረጋል ሚስት እኮ መቀለጃ አደለችም እሱ ግን ለዶላር ብሎ ያሠድባታል😢እሳ መቼም በጤነዋ አደለም😢የሆነ ነገር አስነክታታል😢ፍቅር እናቃለን😢ግን እሳ ቤተሠባን እደጠላ ለሡ ዝቅብላ እድትኖር ነዉ የሆነችዉ😢እሩታዬ በፈጠረሽ ወደቤተሠቦችሽ ተመለሽ😢በቃሽ በክብርሽ አትደራደሪ😢😢ከተሠበርሽ እደማትነሺ እወቂ😢😢😢😢😢😢

  • @Hatyat_H
    @Hatyat_H 4 หลายเดือนก่อน +15

    የፈለገ ነገር ቢሆን ሚስቱን ወይስ የሚስቱ ወድጄታለሁ ብሎ የመጣውንነው soአብርሽ ለሤትልጅ ክብር ይኑርህ እሺ እዚህ የደረስከው በሧነው እዳትረሣው😢😢😢

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z 4 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 4 หลายเดือนก่อน +1

      A👎👎👎👎👎🏃🏃🏃🏃🏃​@@Firoz-i9z

  • @TalefeZeyede
    @TalefeZeyede 4 หลายเดือนก่อน +10

    ኤፊ ያጋጥማል ግን በቃ ተባብራቺሁ አስታርቁዋቸው ግን ተመልከቱት ብላቺሁ እስተለከቃቺሁት ድረስ ሁሉም በተረዳው መጠን ነው እሚናገራቺሁ ግን ደሞ አዳድ ስድ ሰውቺ አላቺሁ ደባሪ ቃል አታውጡ ፈጣሪን ፍሩ ሂወት ዛሬ ታይተን ነገ ላይ የማንታይበት ጊዜ ላይ ነን ሁላቺሁም ወደ እራሳችሁ ተመለሱ

  • @ekrem24-r6x
    @ekrem24-r6x 4 หลายเดือนก่อน +68

    ኮሜን አትፃፉ ስትሉ መጀማሪያ ኮሜንት ዝጉ😂😂 ከዚህ በለይ በልጅቷ አትቅለዱበት ይበቀችወል አስማሰይዎች😣😨😡

    • @Tse-የእሩታዬ
      @Tse-የእሩታዬ 4 หลายเดือนก่อน +7

      በጣም መነገጃ አደረጓት የማይረባ ድስት አፍ እሱም ሰው ሁኖ ጢባጢቤ ተጫወተባት የተረገ ልብ ይስጠው 😢😢😢😢😢😢

    • @الحمدللة-ق5ذ
      @الحمدللة-ق5ذ 4 หลายเดือนก่อน

      እኮ😅😅

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 4 หลายเดือนก่อน +1

      😭😭💯💯💯💯​@@Tse-የእሩታዬ

    • @የባሌሚስትነኝ
      @የባሌሚስትነኝ 4 หลายเดือนก่อน +2

      የምር 😂😂😂ደሞኮ እውነት ነው ብለው የሚያምኑት ሰዎች😂😂

    • @YffFggg-c8o
      @YffFggg-c8o 4 หลายเดือนก่อน +5

      ኣስተውላቹ ፃፉ ነው ያለው ደሞ እውነቱ ነው😢😢ጥፋቱ ሁለቱም ጋር ነው ያለው😢😢

  • @wwka22
    @wwka22 4 หลายเดือนก่อน

    ኤፋ አንተ በጣም አስተዋይ ሰው ነህ የምር ኮሜንቱ እኮ ኤፋ የመጣው ከሰራው ስራ አንፃር ነው የፈለገ ስሜት ይሰማው ሴትን ያህል ነገር በጭለማ ከቤት ማስወጣት ማለት እኔጃ ብሮ በቃ እኔ ከዚ በላይ እውነት ሆኖ ቢሆን ምን ሊያደርግ እንደሚችል አስበው ትዳር እኮ መቸሳሰብ ነው እሱ ከዚ በላይ እኮ አሳልፏል ከፍቅር ጋር እና ሩታ ያረገችውን መልካም ነገር አይተናል እና ቢሆን እንኳን ከሱ የተለየ ያረገችው ምንድን ነው ያለፈ ታሪክ ነው እና ጥፋቷ ምንም ነው

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 4 หลายเดือนก่อน +2

    አስታርቃቸው ኤፍ መቸምአይላያዩም አብርሽና እሩት😢😢😢❤❤❤❤

  • @sojoh9j904
    @sojoh9j904 4 หลายเดือนก่อน +10

    መጣላት ያለ ነው ተጦልቶ ለመ ታረቅ ቀላል ነው እውነት ተደብቃ አትቀርም ሃቅ ይወጣል ሩታ በጣም ምሥኪን ናት👏👏

  • @Tejjbggh
    @Tejjbggh 4 หลายเดือนก่อน +166

    እሩታና አብርሽ አይለያዩ እምትሉ 😢😢😢

    • @FATIMAMt-q3n
      @FATIMAMt-q3n 4 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ውዶች❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ZerituMimi
      @ZerituMimi 4 หลายเดือนก่อน +1

      ሩታ የኔ አስተዋይ ፍቅር ይቅር ይላል ብዙ ዋጋ ከፍለሽበታል እና ሁለታችሁም ተለያይታችሁ ማየት አልፈልግም።

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ 4 หลายเดือนก่อน +22

    ወንድምህ ሲበዛ ሰዉ ይንቃል
    ቤተሰቦን እንኮን አላከበረም ይህ ደግሞ ንቀቱን ያሳያል።
    እኔግን አዝኜበታለዉ😢😢

    • @عاااوالهنل
      @عاااوالهنل 4 หลายเดือนก่อน

      አዎ😢

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 4 หลายเดือนก่อน +3

      ቤተሰቧ እሷ መቸ አከበረችና እሱ ሚከብርላት ሲጀመር ሴት በመጀመሪያ ቤተሰቧንና ራሷን ማሰከበር ያለባት

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 4 หลายเดือนก่อน

      😌😌😌😌😌​@@عاااوالهنل

  • @MiliLove-y4x
    @MiliLove-y4x 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሁንም አብርሽ ነው ጥፋተኛ ምክንያቱ ሩታዬ ከቤተሰቧ ስለ ተለያየች የትም አትሀድም ብሎ ነው ከቤት ያባረራት ዳኒ እኳ መጥፎ ስራ ከሰራ የሩታዬ ነው ማመን ያለበት አብርሽ ስጀመር ትግስት የለውም ሩታዬ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል 😢😢😢❤❤

  • @vffgffhgt8964
    @vffgffhgt8964 4 หลายเดือนก่อน +4

    አብርሽ እና ሩታየ መላያየት ኣንፈልግም❤❤❤❤❤❤የኔ የኔማሮች

  • @AskwalGebre
    @AskwalGebre 4 หลายเดือนก่อน +39

    ሀይሚ ና ቡርኬ አምጣልን❤❤❤❤አብርሽ ና ሩታም ድራማ ከልሆነ ይታረቅሉን❤❤❤❤

    • @AllahWakkil-h4w
      @AllahWakkil-h4w 4 หลายเดือนก่อน

      ሀይሚእና ቡራ ደህናናቸው ወደቡታጅራ ህደዋል አሉ አህሙ ቱዩብ ገብታችሁ እዬ

    • @HsbgzbfInxehfbb
      @HsbgzbfInxehfbb 4 หลายเดือนก่อน

      👎👎👎🙃🙃🙃

  • @Milil-n6j
    @Milil-n6j 4 หลายเดือนก่อน +41

    ሀይሚን ሀይሚ ሀይሚ ሀይሚ እንዴት ነሽ ኤፍሬም ብጣዕሚ ናፈቅናያኮ😢😢😢😢❤❤❤🎉🎉

    • @TigistBirhanu-x9u
      @TigistBirhanu-x9u 4 หลายเดือนก่อน +1

      Haymi butajira hedalech

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 4 หลายเดือนก่อน +2

      ብታጀራናተደህናናት❤🎉አለሙቤ

    • @Rouda-dc2ht
      @Rouda-dc2ht 4 หลายเดือนก่อน

      ሀደሚ😢😢😢ሀደሚ።

  • @Lubabakindu
    @Lubabakindu 4 หลายเดือนก่อน +83

    በፍፁም ተለያይተው ማየት አንፈልግም😢😢😢😢😢😢በቪድዮ ሳይሆን አግኝተህ አውራቸው😢😢😢😢😢ኤፊ አደራ😢😢😢😢😢😢

  • @Kahajssjs
    @Kahajssjs 4 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ዳኒ እኮ አውሬ ነው አውሬ እኮ ነው እነሱ በፍቅር የኖሩ በቃ ስለ አማራጭ እና አብረሽም ሰላማራት እና ታቃጥለው ከሆነ ገና ይቃጠላል እንጂ እሱ የራሱ ትዳር አያስተካክልኝ የሰው ትዳር ጣልቃ ይገባል እና ደሞ አብረሽም እና ሩታም አይለኝም የዘላለም አይለይም እስከ ልጅ ልጅ ማለት ነው ጠላት ያፍራል እንጂ እነሱ አያፍሩም ወደ ፊት ነው እንጂ ወደኋላ አይሉም ግን ይሄ ሰውዬ ማለት ነው😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @Hgjf-qr2qd
    @Hgjf-qr2qd 9 วันที่ผ่านมา +1

    እፍሬምተባረክእሩታየሳበራትየስራህንይሰጥህ😢😢

  • @طيبه-ح5ن
    @طيبه-ح5ن 4 หลายเดือนก่อน +60

    መጀመሪያ አቡሪሽ ለሩታ ክብር ይኑርህ እኔ መቸም አቡሪሽ የሚባል ሰዉ አስጠልቶኝል😢😢😢😢💔💔💔ሩታየ ፈተናሽ በዛ አይዞሽ የኔ ቆጄ🎉🎉🎉

    • @Kdsan-lz3gu
      @Kdsan-lz3gu 4 หลายเดือนก่อน +1

      መጀመሪያ አብሪሽ ለሩታ ክብር ይኑርህ ሩታየ ፈተናሽ በዛ አይዛሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤

    • @ኘኘ
      @ኘኘ 4 หลายเดือนก่อน +5

      አቺ ገደል ግብ ስጀመሪ ሩታ በራሱዋ ክብር ይኑሪ 🤧🤧🤧🤧😜😜 ደሞ በህዎተ ዳኒ እሱዋ አይ ፋቅርትም😜😜😜😂😂

    • @DghFhj-b8y
      @DghFhj-b8y 4 หลายเดือนก่อน +2

      ገልቱ እናመቸዉደጂኝ አለ ተለጣፊ

    • @FgFg-dg6ej
      @FgFg-dg6ej 4 หลายเดือนก่อน

      ገልቱ ኢጭጭጭ ካስጠላሽ ኣብሩሽ ወጪ ወንድምች ወደ ሸጋራ የተዘረጉ ኣብሩሽ ወደ ሰራ ይሮጣል

    • @embeytu
      @embeytu 4 หลายเดือนก่อน

      abrshye ayzeh wndmye❤💪💪💪💪

  • @toybaYimer-r5h
    @toybaYimer-r5h 4 หลายเดือนก่อน +32

    ኤፋየ የአብርሽ መከተ የሩታየ ወድም አደራ እዳይለያዩ ጥላት በዝቷል እነሱን ለማለያየት አደራ😢

  • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና
    @ህይወትበፈተናህይወትበፈና 4 หลายเดือนก่อน +25

    🙏😔በፈጠራችሁ እደዉ ይች ልጂ አትጎዳ
    ለወንድምህም በዙሪያዉ ላሉት ጠቀመቻችሁ
    ታዳ ለዚች የዋህ ልጂ ምስጋና ሲገባት
    ሩታዬ ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምረዉ የዘመኑ ሰዉ ዉለታ ቢስ ነዉ

    • @rabi1011
      @rabi1011 4 หลายเดือนก่อน +3

      ፅድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ አሉ ምስጋናዉ ቀርቶባት ምነዉ አሁንኳ ክብሯን በጠበቁላት 😢 እነሱ ብር ብቻ ነዉ የሚያቁት 😡😡

    • @mamilove-di8tw
      @mamilove-di8tw 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@ህይወትበፈተናህይወትበፈና በጣም አበዙት ፍቅር የስራህን ይስጥክ የማይገናኘውን ያገናኛል😭😭😭

    • @SofiyaSofi-ym2lt
      @SofiyaSofi-ym2lt 4 หลายเดือนก่อน +4

      😢😢😢😢ምስጋናው ቀርቶባት በተዋት እሱዋን እደባለፈው ህይወቱ ከስውጋር እድትጠላ የሚያርጉትስ ነገር እኒህ የስው ስይጣኖች አልታወቀባቸው ደግሞኮ አብርሽም እሩታም ጥፋተኛ ናቸው አለ😢😢😢የሩታ ጥፋት እምኑ ላይ ነው አይ የስው ክፋት ደግሞ እወድሻለሉኝ ይወድሻል ይላል አልቀርበትም ክብር በስጡዋት 😢😢😢😢

    • @accacc5974
      @accacc5974 4 หลายเดือนก่อน

      አብርሽ እኮ ንቀት አለበት ይቸኩላል ግን ድል ዘይት የሌለው ሽሮነው

  • @ፌዳው
    @ፌዳው 4 หลายเดือนก่อน

    ኤፍዬ በጣም አስታዋይ ነህ ልክ ነህ ለኮሜት አትቸኩሉ ለአንድ ቁንጫ ተብሎ ትዳር አይፈርስም i Love YoU Ab/ ru መልካም እርቅ ይን

  • @HabasiKhfda
    @HabasiKhfda 4 หลายเดือนก่อน +2

    እስካሁን ተወዛግበ ነበረ ድራማ እያመሰለኝ ነበረ እዉነት ነዉ እንዴ🙆🙆😂😂 ኣብረሽየ የኔ የዋህ ኣይዞህ ሁሉም ነገረ ለቦጎ ነዉ

  • @MmMm-hq9cw
    @MmMm-hq9cw 4 หลายเดือนก่อน +34

    አወን አይለያዩ ለዳኒ ሢሉ ትልቅ ደረጃ ይድረሡ😢😢😢😢😢😢የምር ዲኒ ባሌጌ ነዉ😢😢😢አላህ የሥራዉን ይሥጠዉ😢😢😢😢ዳኒ

  • @Hiwetube-mz2
    @Hiwetube-mz2 4 หลายเดือนก่อน +20

    ኤፋየ አስታርቅልን😢 ሀይሚ እና ብራም ናፍቀውናል😢😢

  • @kidsttube
    @kidsttube 4 หลายเดือนก่อน +11

    አብርሽየ የኔ ምርጥ ወድም ሩታየ የኔ ውድ እህት እባካችሁ ይሄን በመሀላችሁ የገባውን ሰይጣን አስወጡት ይሄልጅ የሆነ ተልኮ አለው እሱን መጋፈጥ እምትችሉት ሁለታችሁም ባንድ ስትሆኑ ነው የኛ እቁወች እኛንም አታስጨንቁን እንወዳችሗለን

  • @yes6292
    @yes6292 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኤፈየ ኣብርሽ ለሩታ የማይከብራት ከሀና ገደል ይግባ እፍፍፍፍፍ ኤፍየ የኔ ቆንጆ የነረ ምስክን ሰው ኣክባሪ

  • @jobazamoussa927
    @jobazamoussa927 9 วันที่ผ่านมา

    የፍሬም ያችሸርሙጣ እንገድላታለን ዳኒም እደዛዉም አብርሽም ሩታም አሥታርቃቸዉ የጋሽዬልጅ ጀግኖች ታሥታርቃቸዋለህቤዬ እምነት አለኝ

  • @ABTube-x1n
    @ABTube-x1n 4 หลายเดือนก่อน +56

    ለኛ የተጨነቃችሁ በሙሉ በጣም እናመሰግናለን እናቃለን እንዴት እንምትወዱን🙏🙏

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 4 หลายเดือนก่อน

      @@ABTube-x1n ታረቁ

    • @RdgDhc
      @RdgDhc 4 หลายเดือนก่อน +4

      A❤R

    • @zamzammuhammed5829
      @zamzammuhammed5829 4 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂

    • @Foziyaa-j1d
      @Foziyaa-j1d 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤​@@RdgDhc

    • @ZainaIijBediru
      @ZainaIijBediru 4 หลายเดือนก่อน

      ጀዝበ ለኛ አለልሽም ስሙን ቃይር😂😂😂😂

  • @azaludeneken8461
    @azaludeneken8461 4 หลายเดือนก่อน +10

    italitii Rutaa kunii Ofi akabdii qalaqali jetii jalalalii gagabasa jibbaa gagabasa fiddaa qimamochee Madame baromasaa Siif haat'uu waan hundaa durusaa maatii ofi kabajutuu durusaa Love mother Father ❤❤❤❤

    • @BiftuuAbduroo
      @BiftuuAbduroo 4 หลายเดือนก่อน +1

      👌👌👌👌

    • @Feenetmucaakakuu
      @Feenetmucaakakuu 12 วันที่ผ่านมา

      Dhugaa jeete luubee ❤😂😂

  • @stayooapee8784
    @stayooapee8784 4 หลายเดือนก่อน +12

    ፍቅር እንደዚህ ነው እንዴ ሰው ፍቅር ማለት እኮ መሰዋት ያስከፍላል። እስከ ህይወት ድረስ ማለት ነው ትክክለኛ እና ወንድም ወንድምህ ትክክል አይደለም

  • @kxx683
    @kxx683 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሩታዬ አና አቡርሸዬ አፈዬ ፍጣረ በቻ ይጣቡቃቻሁ በጣም ጫቅኝል ማርያምን አፈዬ መቼም አይልይቼሁ መቼም አይላዬም 😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ናፍቀቼሁኝል ❤❤❤❤የኔወርቅቼ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኣይ ወንድምኮ የባት መከታ ነዉ ኤፋየ የኔ ዝምተኛ ኣይዞህ ይስተካከላል ሁልም ለበጎ ነዉ 😢❤❤

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 4 หลายเดือนก่อน +198

    ሩታ ለአብርሽ ብቻ የተፈጠረች ጣፋጭ ነች የምትሉ ደምሩኝ😂😂

    • @HeluTube940
      @HeluTube940 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @TGg-q5c
      @TGg-q5c 4 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@HeluTube940😢😢😢

    • @haykelbintmuhamed
      @haykelbintmuhamed 4 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂😂አጣፍጦነበረ የሰጠውኮ 😂ረሳውዴ😂

    • @ToibahSayeed
      @ToibahSayeed 4 หลายเดือนก่อน

      ዚፍጥ

    • @Saadah1Bb2
      @Saadah1Bb2 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @kidsttube
    @kidsttube 4 หลายเดือนก่อน +31

    እውነት ነው ኤፋየ እባካችሁ ሚዛናዊ ሁኑ እህት ወድሞቸ እኛ እመንፈልገው እድታረቁልን ነው

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 4 หลายเดือนก่อน +1

      አይደል ለድራማ መግፋት ይሄ እሸቀለ ነው እናቱ : ውሸት ከቤታቸው ነው😂😂😂😂😂

    • @kidsttube
      @kidsttube 4 หลายเดือนก่อน

      @@gebreslasegebremedhin5386 ምቀኛ 👊👊👊

  • @meazi05946
    @meazi05946 4 หลายเดือนก่อน +21

    ሩታዬ ብቻ እዴት እደሆንይ ብነግረን😢❤

  • @AbebechSaleamlak
    @AbebechSaleamlak 4 หลายเดือนก่อน +7

    ኧረ ወንደምህ ስለሆነ ነው ሴጀመር ለሱብላ አደል ቤተስቦቾ ጥላየመጣችህ እሩታየዉጭ አይባልም አረባክህ ወንድምህን ምከረው ኢፍርም 🎉🎉🎉

  • @Yasinmusame
    @Yasinmusame 4 หลายเดือนก่อน

    የለፈው አልፎወል አብርሽ ይራገገ ለውሰኔ አይቾክል ደሞ ለአብርሽ የእቅርተ ልብ ይኑረው ሩተ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አብርሽ ይቅር በል በአለህ ይሁነብህ ጠለትህን አቀጥለው 😢😢😢😢😢😢

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 4 หลายเดือนก่อน +44

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤

    • @KenzeSebsb
      @KenzeSebsb 4 หลายเดือนก่อน +1

      saw saw saw 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Rahma-k1q
      @Rahma-k1q 4 หลายเดือนก่อน +1

      s,a,w

    • @momtube7231
      @momtube7231 4 หลายเดือนก่อน +1

      صلي الله عليه وسلم

    • @saudalmotirir-vg7xi
      @saudalmotirir-vg7xi 4 หลายเดือนก่อน +1

      ሰለላህወአለይሂ ወሰለም

    • @ZahrahassanMohamed-r9d
      @ZahrahassanMohamed-r9d 4 หลายเดือนก่อน

      ስሏላህ አሊህውሰለም

  • @aaasssaqqawweesffsshgfffx
    @aaasssaqqawweesffsshgfffx 4 หลายเดือนก่อน +44

    አብርሽ ወድምህ ከሆነ ምከርዉ እሩታ ብዙ መስዋት የከፈለች ሚሲቱ ነችተለያይተዉ ማየት አንፈልግም 😢😢😢😢😢😢😢ኧር አስማምሉን ተቸገርን😢😢😢😢😢😢😢

  • @AbrashAsefa
    @AbrashAsefa 4 หลายเดือนก่อน +16

    አብርሽ ጥፋተኛ ነዉ እዴት እደዝህ ያረጋል ምን ታርግ እሩታ ወድ አደለም እዴ እቤቱ ሲያገኘዉ አይለወም ነበር ፈሪ ነዉ አብረሀም አናዶኛል ዳኒ በጣም ንቆታል ሲበዛ እሡም ፈርቶታል ወይ አንተ ሄድለት

  • @LemlemSebhat
    @LemlemSebhat 4 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ጎበዝ ኤፍየ ሃሳብህን ጥሩ ነውና ሁለቱም ማለት አብራሃምና ሩታ ቆም ብሎ በተረጋጋ መንፈስ መነጋገርና መረዳዳት አለባቸው። ወዳጅ እንዳለ ሁሉ ጠላትም እንዳለህ ማወቅ አለባቸውና አደራ ኤፍ። በህይወት ጉዞ ላይ ፈተና እና ችግር ያለ ስለሆነ በተቻለክ መጠን አስታርቃቸው አደራ አደራ። በትክክል ቆም ብሎ ማሰብ በጣም ይጠቅማል።

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 4 หลายเดือนก่อน

    ኤፍዬ መልካም ሰው. ልክ ነህ አብርሀም. ሲፈጥረው ትግስት የለውም. ልክ ነክ ሰው ሲናደድ ብዙ ያደርጋል. ደሞም ያናድዳል

  • @فاطمةفااطمة-و3ط
    @فاطمةفااطمة-و3ط 4 หลายเดือนก่อน +32

    ሀይሚ እንዴት ናት በጣም ናፍቅኛለች የምሬንነውቀኑአልመሽም ብሎኝል

    • @ኘኘ
      @ኘኘ 4 หลายเดือนก่อน +1

      ዉደ ሀይሚ ከሙብ ጋር ቡታጅራ ሄደቺ እና በ ቂሪቢ ጠቢቂ😥😥💝💝

    • @HB-h7v
      @HB-h7v 4 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ነዉ 😢@@ኘኘ

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 4 หลายเดือนก่อน

      አረ ተይ​@@ኘኘ

  • @AgerSileshi
    @AgerSileshi 4 หลายเดือนก่อน +9

    እውነት ነው ኤፋየ ሰላማቸው ናፍቆናል😢😢እንደምንም ብላችሁ አስታርቋቸው❤❤❤

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 4 หลายเดือนก่อน +7

    በትክክል ወንድሚ ኢፊ እርታም።ተናግራለች ክፍቱታል ብላለች ኢፊ ትልልቅ ሠው ፈልገሕ አስታርቃቸው እሽ ፈጣሪ ይጨመርበት❤❤❤❤

  • @SelamNega-d9z
    @SelamNega-d9z 4 หลายเดือนก่อน

    ኤፍዬ ልክ ነህ ሁለቱም ጋ ጥፋት ሊኖር ይችላል ነገር ግን አብርሽ ሁሊም የሆነ ነገር ሲሆን ቆም ብሎ አስታውሎ ችግሩን ለምፍታት አይሞክርም
    መሮጥ መሮጥ ሰውን ማዳመጥ እንኳን አይችልም በስሜት በጭፍን እሚያረገውን አያቅም እንዴ ማንም መጦ ሰላምህን ሊነጥቅህ ሲመጣ ሂወትክን ሊያበላሽ ሲመጣ እንደ ተራ ነገር ውጭ ብለህ ታስወጣታለህ እንዴ እንደ ውንድ ተጋፈጥ እንጂ😢😢😢

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሩታ አብርሽን😢😢😢😢😢😢😢አስታርቃቸው ኤፋየ💔💔💔💔💔💔💔💔😥😥😥😥😥👍👍👍👍👍👍👍የምትሉ በላይክ

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 4 หลายเดือนก่อน +9

    አብርሽ እና ሩታዬ እንወዳችሃለን ጌታ እስከ መጨረሻው አንድ ያድርጋችሁ ቶሎ ወደ ድሮ ፍቅራቸው ይመለሱልን ፀሎቴ ነው😢😢❤❤❤❤

  • @ጋልትግራይየአብርሽአድናቅ
    @ጋልትግራይየአብርሽአድናቅ 4 หลายเดือนก่อน +10

    አንድ አንድ የሩታ አድናቅ ተብየዎች እንድለያዩ እምትፈልጉ ምድረ ሰገጤ መቸም አይለያዩም በጎች አይዞህ የኔ የዋህ የሴቶች አቃጣይ ቀብረር በል ወንድሜ❤❤❤❤❤❤

    • @ወለየ_ዋ
      @ወለየ_ዋ 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 4 หลายเดือนก่อน

      ከአንቺ በላይ በግ ማን አለ ጓል ዛ ሓሽከር ባርያ አብራሃም መምሰሊት ጥሩምባ አፍ

  • @zumiy2173
    @zumiy2173 4 หลายเดือนก่อน +19

    ያረቢ ኸረ ፈጣሪ ሰላማችሁን ይመልስልን

  • @NNj-pm2sg
    @NNj-pm2sg 4 หลายเดือนก่อน +1

    Efa ማሻአላህ አሥተሳስብ አብርሺና እሩታ ተርቀው እከማይ ቸኩያለሁ ተሎበሉ ቶሎበሉ ሥል የነበረው ለዚህ ነው በፍቅር መሀል መቀኛ ሥለማይጠፍ እሥከዛሬ የት ነበር ዳኒ ተብየው የምቀኚነት መሆኑን እኮ ከዚህ መረዳት ይቻላል

  • @HewotDesta
    @HewotDesta 8 วันที่ผ่านมา

    አብርሽ በጣም እያባዝህው ነው ደስ አይልህም አብርሽ ነው ከ መጅማርም ጀምሮ ንግሩን ያብላሸው ከ ግን እኔ ከ አብርሽ አህንን አልትብኩም ንብር በውናትህ አብርሽ እይድርግ ያለው ንግር በጣም በጣም ይድብራልህ የ ሩታ ስተቲክ ዳን ቤት ምሃዱው ብቻህ ነው ግን እንዳት አብርህም ከ ዱር ፍቅራይንዩው ጋራ ይሃዳልህ ብአንስ ትንሽ ግዝህ ዎስዶ ማሰብህ የለባትም 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @Jani19-v2d
    @Jani19-v2d 4 หลายเดือนก่อน +7

    A&B❤❤😢😢😢yene wudochii kifu akachu anileyachu

  • @uutgmf0gy921
    @uutgmf0gy921 4 หลายเดือนก่อน +18

    እሩታና አብርሸ አይለያዩ እምትሉ❤❤❤😢😢

  • @AbeyAse
    @AbeyAse 4 หลายเดือนก่อน +41

    ኤፍየ አብርሃም ሊረዳት ይገባል ማፍቀር ብቻ ምን ዋጋለው 😢😢😢

    • @Kdsan-lz3gu
      @Kdsan-lz3gu 4 หลายเดือนก่อน +1

      ኤፍየ አብርሃም ሊረዳት ይገባል ማፍቀር ብቻ ምን ዋጋሐው😢😢😢😢

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 4 หลายเดือนก่อน +2

      ኧብራሃም አስመሳይ ነው

    • @AbeyAse
      @AbeyAse 4 หลายเดือนก่อน

      @@gebreslasegebremedhin5386 ይመስላል

  • @sabanizgi4131
    @sabanizgi4131 7 วันที่ผ่านมา

    Er zmbel Ruta mn stareglet ayeh Leksona chikchik😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ke Fikr gar ❤❤❤

  • @zorilaeolsv1901
    @zorilaeolsv1901 4 หลายเดือนก่อน

    ኤፋዬ ያሀይሚ መከታ እንዴት ነት በጌታ ደንናትወን መወቅ እንፈልጋል? ሀይምዬ ያኔ ፍልለቅ ያኔ አሰተወይ በለሸበት ሰለመሽ ይበዘልን በሰጨናቃሸ ነገረ ሁሉ እግዚአብሔረ አላዉ ይበልሽ ዬኔ ልእልት😓😓😓በደስታ እንድምተማለሽ ተስፋ አደርገላወ

  • @tsedeyanteneh2743
    @tsedeyanteneh2743 4 หลายเดือนก่อน +15

    አብርሽ ወንድሜ የምለምንህ ነገር ቢኖር ይህንንምቀኛ ዳኔ አሳፍረህ ሚስትህን ይዘህ አሳፍረው ጠንካራ ሁን ምቀኛ ብዙያወራል በናተ የተነሳ ታሜአለሁ እግዚአብሄር ይርዳችሁ ፀልዩ ወደበተክርስትያን ሂድና ፀልዩ

    • @GdfHbv
      @GdfHbv 3 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @misraktadese7280
    @misraktadese7280 4 หลายเดือนก่อน +20

    ሀይሚ በጣም ነው የናፍቅሽን

  • @Meki618
    @Meki618 4 หลายเดือนก่อน +70

    ወንድምህን ምከረው ጠግቧል በጣም ለሱ የከፈለችውን ሁሉ እረሳው

    • @embeytu
      @embeytu 4 หลายเดือนก่อน

      esey enkan tegebe endachi eydelem rahabtegna abrsh💪💪💪

    • @RakLive-w4q
      @RakLive-w4q 4 หลายเดือนก่อน +1

      አብርሽ🎉አሥተዋነው💪💪💪💪💪💪💐💞💞💞💞💞💞💞💞💞💪

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 4 หลายเดือนก่อน

      ቀላል ፈጣሪ በገላገላት

    • @jemila51wollo
      @jemila51wollo 4 หลายเดือนก่อน

      እሡም እኮ አድ እዉ ነት እዳለዉ አና ቅም እኛኮ ተመልካችነን የሠዉ ላዉን እጅ ዉሥጡን አናቅም እናም ለፍርድ እንቆይ 😊

    • @user-ug8nz
      @user-ug8nz 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @AyenalemNguse
    @AyenalemNguse 4 หลายเดือนก่อน

    አብርሽ ብትችል ለሴት ልጅ ክብር ስጥ የምትሉ 1000አስገብኝ

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 4 หลายเดือนก่อน +30

    ሩታዬ የኔ ውድ እሱ ህዝብ እንዲጠላት ተንኮል እና ሴራ ቢያሴርም እሷ ግን ፈጣሪ የሰው ፍቅር ሰጥቷታል አሁንም ባለችበት ሰላሟ ብዝዝዝት ይበል የኔ የዋህ ለሱ ብላ ከቤተሰቦቿ ተለይታ ክብሯን ዝቅ አርጋ እሱን ከፍ አረገችው አንድ ቀን ለራሷ ተጠቅማ አታቅም በሷ ምክንያት ነበር እናንተም የፈመሳችሁት ግን ዛሬ ላይ አውጥቶ ወረወራት 💔😏💔

    • @RakLive-w4q
      @RakLive-w4q 4 หลายเดือนก่อน +1

      አቡርሽ💪💪

    • @HalimahAaa-s2d
      @HalimahAaa-s2d 4 หลายเดือนก่อน

      😢😢

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 4 หลายเดือนก่อน

      አየሹ የአብራሃም ስም ለመገንባት ነው የመጣው እንጂ ድራማ ነው ሰው ለምን ለሩታ ይደግፋሉ ብሎ ነው

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@RakLive-w4qየውሸት ድራማ ደጋፊ😂😂😂😂😂😂😂

    • @nawafnawaf7127
      @nawafnawaf7127 4 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው የኔ የዋህ ሩታዪ❤

  • @jemila51wollo
    @jemila51wollo 4 หลายเดือนก่อน +9

    ትክክል ነህ ኤፋ ሁሉ ጋ ጥፋት ይኖራል ኮሜተሮች ግን ለሚወዱት ብቻ ነዉ እሚ ጋፈጡት😊