ከ ጋሽዬ ጋር ተገናኘን//እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😰😰

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 2.7K

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 6 วันที่ผ่านมา +510

    የኔ አባት እስኪ አባቱን የሚወድ በላይክ ይሳየኝ❤❤❤❤😢😢

    • @ZedcoolKam
      @ZedcoolKam 6 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤❤

    • @AshamoMo-lu8fz
      @AshamoMo-lu8fz 6 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 6 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤

    • @Younus-o7g
      @Younus-o7g 6 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @MdKgjfjg
      @MdKgjfjg 6 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ❤❤❤❤❤❤❤

  • @helutube21
    @helutube21 6 วันที่ผ่านมา +818

    አባት እኮ ቁጣው እራሡ ይናፍቃል ሽ አመት ይኑሩልን ❤

  • @ፍቅራዲስ
    @ፍቅራዲስ 6 วันที่ผ่านมา +578

    ጋሽዬ የኔ አጀት አርስ ሺ ዓመት ኑርልን 😢❤🎉

    • @TiTiSHu-z3w
      @TiTiSHu-z3w 6 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝዉዴ

    • @drr8432
      @drr8432 6 วันที่ผ่านมา +2

      @@ፍቅራዲስ ኣሜን ፫💚💚💚

    • @ፍቅራዲስ
      @ፍቅራዲስ 6 วันที่ผ่านมา

      @@TiTiSHu-z3w ቆይሁ ዉዴ አድርጌሻለሁ

    • @PpPp-iv8hq
      @PpPp-iv8hq 6 วันที่ผ่านมา +1

      ስንቴ ነው የበዳሽ አንጀቴን አራሰ ያልሽው

    • @ፍቅራዲስ
      @ፍቅራዲስ 6 วันที่ผ่านมา +5

      @@PpPp-iv8hq ጨምላቃ ይሔን ጊዜ ሴት ትሆኛለሽ ይሔን ያልሽዉ !! ምን አይነት ባለጌ ብሆኚ ነዉ !?አንቺ ከወንድ ሳይሆን ከሴጣን ነዉ የተፈጠርሽዉ !!የአባትነትን ትርጉም ተማሪ ደነዝ!!

  • @MubaKasim
    @MubaKasim 6 วันที่ผ่านมา +175

    ጋሽዬ እሩታና አብርሽ ያስታርቁልን የምትሉ❤❤❤❤

  • @سلامنقوس
    @سلامنقوس 6 วันที่ผ่านมา +65

    አረ ሀይሚን ቆንጥጡልን እስዋን አቡዝዋለች የኔ አባት አባት 1000 አመት ይኑር ጋሽየ ለሀይምን ተቆጣት😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

    • @BayeBaye-w4h
      @BayeBaye-w4h 6 วันที่ผ่านมา

      እረ እሷ ተጨማልቃለች የራሷ ጉዳይ

  • @Helenyentua
    @Helenyentua 6 วันที่ผ่านมา +1129

    ኡኡ 😮አብርሽና እሩታ አስታርቅልን ጋሽየ ምትሉ 🎉🎉

    • @Faficho1234
      @Faficho1234 6 วันที่ผ่านมา +2

      ይታረቁ🎉🎉🎉🎉

    • @user-uv2vv8el9nyaAR
      @user-uv2vv8el9nyaAR 6 วันที่ผ่านมา +4

      ❤❤❤❤😭😭😭

    • @JaArman-f8b
      @JaArman-f8b 6 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤😭😭😭😭

    • @Elhem-kd1hg
      @Elhem-kd1hg 6 วันที่ผ่านมา +3

      😢😢

    • @zeni.tube.you-kk4mu
      @zeni.tube.you-kk4mu 6 วันที่ผ่านมา +2

      ይታረቃ

  • @AlmsS-gi7ou
    @AlmsS-gi7ou 6 วันที่ผ่านมา +163

    ማነውእደኔጋሽዬንየሚወዳቸው በላይክአሳዩኝ❤❤

  • @fkckcjfiv7447
    @fkckcjfiv7447 6 วันที่ผ่านมา +378

    እሰይ አስታርቁልን የምትሉ

  • @seadebinteslam6568
    @seadebinteslam6568 6 วันที่ผ่านมา +65

    ኤፋየ ለአባቱ ና ለእናቱ ያለው ክብር ተባርክ
    ጋሺየ የልጆቹ ጀግና አባት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦወት

  • @Heinas
    @Heinas 6 วันที่ผ่านมา +16

    ኤፋ ጋሽዬ ይህድ እርቅ ይፈጠር የምትሉ ሥነ ሥርዓት ያስያዜቸው

  • @jooman-f1i
    @jooman-f1i 6 วันที่ผ่านมา +52

    ባለጌን ካሰደገ የገደለ ፀደቀ አሉ ለቤተሰብ ክብር የማይጨነቅ ትውልድ

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 6 วันที่ผ่านมา +241

    አብርሽ ቢያንስ ቤተሰብ አታስጨንቁ😢 ማነው ጋሽዬ ያሳዘነው😢

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 6 วันที่ผ่านมา

      እኔ

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq 6 วันที่ผ่านมา +150

    ሩታ አብርሽ ተመለሱ ይብቃ. ቤተስብ አታስጫንቁ እባካቹ እባካቹ ስንወዳቹ ተመለሱልን🙏😭😭😭

    • @zነኝአይናፋሩ
      @zነኝአይናፋሩ 6 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @JaArman-f8b
      @JaArman-f8b 6 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢

    • @drr8432
      @drr8432 6 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤😢😢😢

    • @HawiShife
      @HawiShife 6 วันที่ผ่านมา

      AWO 😢😢😢❤❤❤

    • @tesfaneshAbayneh
      @tesfaneshAbayneh 6 วันที่ผ่านมา

      Awo😢😢

  • @SwSw-iu7qu
    @SwSw-iu7qu 6 วันที่ผ่านมา +18

    አረ ሀይሚን ቆንጥጡልን ባጣብናለች😅🎉🎉

  • @zuzuyjamalej
    @zuzuyjamalej 6 วันที่ผ่านมา +41

    ጋሽየ ትክክል ናቸዉ ምክንያቱም ያሳለፈዉን መርሳት የለበትም አብርሽ በጣም ተጃጃለ የምር ፕራንክም ጥግ አለዉ ኤጭ

  • @AliAhmad-fe2zz
    @AliAhmad-fe2zz 6 วันที่ผ่านมา +67

    ኤፋ ለናቱ ያለው ክብር ሚስኪን እናቴ ትጨነቃለች አለ እናቱን እሚወድ ሰው ደስ ይለኛል ማነው እናቱን እሚወድ እደኔ 😥❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @GenetMamo-w2e
    @GenetMamo-w2e 6 วันที่ผ่านมา +91

    ሲጀመር የጋሺየ ልጆች ሆናችሁ ከነዛ ጋር መስራት የለባችሁም አባት በልጁ ሲያፍር ያሳዝናል ማርያም 😢😢😢

    • @drr8432
      @drr8432 6 วันที่ผ่านมา

      @@GenetMamo-w2e 👍👍👍

    • @meazatemesgen-c1s
      @meazatemesgen-c1s 6 วันที่ผ่านมา

      በጣምአገቱንሊያስደፊውነው የምርአብርሽ

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani 6 วันที่ผ่านมา +45

    ሀይሚም አብርሽም ገዘብ አያሸንፋችሁ ለቤተሰብ ክብር ይኑራችሁ ኤፋ አተጀግናነህ አላህ ያክብርህ

  • @babaabiy1404
    @babaabiy1404 6 วันที่ผ่านมา +14

    ኤፍሬም እባክህ አንተ ማስታረቅ አትችልም ጋሽዬ ሄደው ያስታርቋቸው የምትሉ

  • @saadajamal977
    @saadajamal977 6 วันที่ผ่านมา +21

    ሃይሚንም ተናገሩ ኤፋ የምትሄድበት መንገድ ልክ አይደለም ስራም ቢሆን በዚህ ልክ ይደብራል አባትህን እና አንተን ሳላደንቅ አላልፍም የምር 😢😢😢😢

  • @Fatma-n2n2d
    @Fatma-n2n2d 6 วันที่ผ่านมา +208

    እረ አባታችን ልጆቻችሁ ሁለቱ ታውረዋል አብርሽ እና ሀይሚ መጋኛ መቷቸዋልል ወደፀበል ውሰዷቸው😮😮😮😮😮

    • @TiTiSHu-z3w
      @TiTiSHu-z3w 6 วันที่ผ่านมา +2

      ደምሪኝዉዴ

    • @Tsagnsh
      @Tsagnsh 6 วันที่ผ่านมา +2

      😢😢😢😢😢😢yes

    • @JiJI-l8p
      @JiJI-l8p 6 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂

    • @الحمدللة-ق5ذ
      @الحمدللة-ق5ذ 6 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂

    • @AlainMeroni
      @AlainMeroni 6 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂

  • @fiker1816
    @fiker1816 6 วันที่ผ่านมา +212

    እስኪ እደኔ የጋሽየን መልዕክት የጠበቀ 😢😢 አስታርቁልን ባካቹህ 😢😢👍👍👍

    • @FafiAdem-e1f
      @FafiAdem-e1f 6 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም አለሁ ጋሺየ ሲያስታርቃቸው ማየት ነው የጎጎሀት ያረብ አላህ እራህመት ይውረዲ

    • @merondamise115
      @merondamise115 6 วันที่ผ่านมา

      😢😢❤

  • @አዩሽየኮቻዋቲዩብ
    @አዩሽየኮቻዋቲዩብ 6 วันที่ผ่านมา +60

    ጋሽዬ እባክህን. ያችን አሳዳጊየበደላት ፍቅርና. ዳኒ ሜሮንእሚባሉ ሰይጣኖች አውጡ ሂዱና አስታርቁ ይታረቁልን

    • @hayatabdu-ui4dz
      @hayatabdu-ui4dz 6 วันที่ผ่านมา +1

      በረካሁኚልኝ

  • @FhFj-c3r
    @FhFj-c3r 6 วันที่ผ่านมา +21

    የኔ አባት እረጂም እርሜ ከጤናጋር ይሥጥልኝ ልጆቹ ሥረአት አተዋል አባትን በዚህልክ ማሥቀየም ምን ይሉታል አብረሀም አየህ አደል እራሥ ወዳጂ መሆንህን አባትህን የዚህን ያህል ነው ያሥከፋኸው የምር ለጋሽየ ይሄ አይገባውም ነበር😢😢😢😢😢

  • @itubl-gr9km
    @itubl-gr9km 6 วันที่ผ่านมา +15

    ኳሜተሮች በስመአብ።ትገርማላቹ ሁሉም ቦታ ታሽቃብጣላቹ 😮 ቲሽ ኧራሣቹ እወቁ በመጀመሪያ ሰዉ አትበጥብጡ

  • @saada5858
    @saada5858 6 วันที่ผ่านมา +108

    እረታዉ ለጋሽየኮ ስትሉ ታረቁ እፍፍፍፍፍ ❤❤❤❤እረጂም እድሜ ከጤናጋራ ጋሽየ❤❤እባየን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢😢😢❤❤

  • @ደሰ
    @ደሰ 6 วันที่ผ่านมา +129

    ጋሸዬ በማርያም አሰታርቁልን😢😢😢😢😢😢😢

  • @lemlemwerku-m7b
    @lemlemwerku-m7b 6 วันที่ผ่านมา +340

    ጋሽዬ በማርያም አስታርቁልን 😢😢😢😢😢😢

    • @JgVg-v2c
      @JgVg-v2c 6 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @DoraKadamah
      @DoraKadamah 6 วันที่ผ่านมา

      R ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @selamhabeshawit3922
      @selamhabeshawit3922 6 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/ka6cYFNQUJY/w-d-xo.htmlsi=l89W7Hr2QrYdwCJo

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by 6 วันที่ผ่านมา

      አርርር ማርያምን እትጥሪ ለፍልም

    • @lemlemwerku-m7b
      @lemlemwerku-m7b 6 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@Mas-bn2byድራማ ይሁን አይሁን ግራ ገብቶኛል ብቻ እሩታዬ ሰላም ትሁን 😢😢😢😢

  • @Rahma-y8o
    @Rahma-y8o 5 วันที่ผ่านมา +7

    ጋሽዬን አላምነዉም እኮ እሳቸዉም ድራማ ዉስጥ ይገባሉ ያኔ አስታወሳቹ የፍቅር ቤተሰብ ጋር ሽምግልና ሄደን እንብ አሉን ያሉን ጊዜ ከዛን ፍቅር መታ በጭራሽ ሽማግለ ቤታችን አልመጣም እኔም የትም አለሄድኩም ያለችዉን እና ሁሉም ድራማ ነዉ😂😂😂😂😂

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 6 วันที่ผ่านมา +6

    ከከከከከ ጋሸየ ተጨመላለቃቸዉ አላሉም ቀላል ተጨመላለቁ ሀይሚንም ጨምሮ የምን አብርሽ ብቻ

  • @HewanMulugeta-o5x
    @HewanMulugeta-o5x 6 วันที่ผ่านมา +75

    ኤፋዬ ሁለቱንም ፀበል ውሰዱልን የሆነ ነገር ሆነዋል አብርሽም እሩታዬም እደዚህ አይነት ሰው አይደሉም ወደራሳቸው ይመለሱ😢😢

    • @user-uv2vv8el9nyaAR
      @user-uv2vv8el9nyaAR 6 วันที่ผ่านมา +1

      አዎ😭😭😭😭😭

    • @DoraKadamah
      @DoraKadamah 6 วันที่ผ่านมา +1

      R❤❤❤❤❤😢😢😢😢

    • @drr8432
      @drr8432 6 วันที่ผ่านมา

      አዎ😢😢😢❤❤❤

    • @AileenJoyPorras
      @AileenJoyPorras 6 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክልልል

    • @Dignish
      @Dignish 6 วันที่ผ่านมา +1

      Awo unti new😢

  • @BBi-r5pሥደተኛዋ
    @BBi-r5pሥደተኛዋ 6 วันที่ผ่านมา +54

    ጋሽዪ እኛ በጣም ነዉ የምን ወዳችሁ ልክ እንደተወለዳችሁን ጋሸዬ አብርሽን መልሡት ፈቅር ቤተሠቡን በሙሉ እሥከዘራችሁ ሥታሠድብ ነበር። አብርሽ የያዘዉ ሥራ ጥሩ አደለም ጋሸዬ የቤታችሁ ምሠሦ ሩታ ናት የታዬ የቤቱ ምሠሦ ናት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @moonmadina1469
    @moonmadina1469 6 วันที่ผ่านมา +24

    ኤፋየ ወንድሜ ለቤተሠቦችህ ያለህ ክብርኮ ይለያል።

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 6 วันที่ผ่านมา +13

    አባት እኮ መከታ ነዉ እድሜና ጤና ለአባቶች😊❤❤

  • @ayteawdei-n7q
    @ayteawdei-n7q 6 วันที่ผ่านมา +12

    ኤፍሬም እባክህን ሀይሚንም ስርዓት እሲዚልን የቤተስብ ምክርያስፍልጋታልስርአት. እየጠፋባትንው የቡራክ ልክ አለው

  • @Sነኝነጭናጫዋዱርዬ
    @Sነኝነጭናጫዋዱርዬ 6 วันที่ผ่านมา +46

    የኔ አባት😢 አባት ያለችሁ ነፍ አመት ይኑርላቹህ😢❤

    • @Ganiyefikrsawu
      @Ganiyefikrsawu 6 วันที่ผ่านมา

      አይዞሺ የኔ እናት 😭😭

    • @SelamawitAyanew
      @SelamawitAyanew 6 วันที่ผ่านมา

      አሜን

  • @nmlkklkk
    @nmlkklkk 6 วันที่ผ่านมา +65

    wow🎉❤❤ ጋሽዬ 1000አመት ይቆይልን❤❤🎉🎉
    ወይኔ አባቴ ቢኖር ልኝ😭😭😭

    • @EeEe-pe9hv
      @EeEe-pe9hv 6 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ ማማየ❤❤😢

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 6 วันที่ผ่านมา +62

    ጋሽዬ በጣም ነዉ የምኖድህ የምናከብርህ😢😢አብረሀም ግን በጣም ባለጌ ነዉ ከሱ በጭራሽ የማንጠብቀዉን ነገር ነዉ ያደረገዉ ምከሩት😢😢እሩታዬን መጫዋቻ አደረጋት ሠባበራት😢እሷን የተረዳት የለም😢

  • @sumeyamohammed2786
    @sumeyamohammed2786 6 วันที่ผ่านมา +44

    ሲጀመር አብርሽ እንደዚህ ተዋቂ እና ሃብታም የሆንከው በሩታ ምክንያት ነው በፊት ብዙም አይደለህ😊

    • @AberashKatisso-f7d
      @AberashKatisso-f7d 6 วันที่ผ่านมา

      Tikikil mastawal akataw inji eruta quality set nat grace yalat set❤indedero Lela video aysarum inde latidar kiber yelela sira ina yeleloch machawoch kahona hoooo

    • @Sahala-ph4gl
      @Sahala-ph4gl 6 วันที่ผ่านมา

      በትክክል😅😅😅

    • @ጣይበ-ቲዩብ
      @ጣይበ-ቲዩብ 6 วันที่ผ่านมา +2

      አለህ ያፀፈለትን እንጂ ማንም ስለለ አይዳለም ሀብታም ያሆናው

    • @Azalech-c1h
      @Azalech-c1h 6 วันที่ผ่านมา

      Uneti nawu

    • @اللالل-ل8ض
      @اللالل-ل8ض 6 วันที่ผ่านมา

      በትክክል😢

  • @SalamAthopia
    @SalamAthopia 6 วันที่ผ่านมา +5

    ይሄ ነገር የምር ነው እንዴ ኧረ በፈጣሪ አባትዬው እግዚአብሔርን አሉ ኧረ አብርሽ እና እሩታ ስርአት ያዙ 😥😥😥😥😥ቤተሰቦቻችሁን አታስጨንቁ ውይ ወላጅ መሆን አንጀቴን በሉት ኡፍፍፍፍፍፍ😥😥😥😥

  • @jeedaslaliyas5540
    @jeedaslaliyas5540 6 วันที่ผ่านมา +57

    ኤፍ የኔ አባት ተባረክ ያባት ምርቃት ይደርሳል ኤፍ አብረሀም አዲሳባ ሲመጣ ጨርሶ ገደልነው የገባው ለሠይስክራይብ እያለ
    ሀይሚንም ቅመሟን እደአብረሀም ልትሆን ነው ባጭሩ ስርአት አሲዛት ወላሂ
    ኤፍ አንተ ትለያለህ ለናትና ላባትህ ያለህ ክብር

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 6 วันที่ผ่านมา +2

      ወላሂውነትሽነው ጀግናነበሩ የጋሽየልጆች የልጂአዋቂወች አሁላይግን እየተበላሹሄዱ ሀይሚናአብርሽ ከነሡይሄንአልጠብቅምነበረ የኦደንሥልብእየሠበሩነው እነሡግንአልገባቸውም😢😢😢😢😢😢😢

    • @SaahSaah-v8d
      @SaahSaah-v8d 6 วันที่ผ่านมา

      Php😢😢😢😢😢😢😢

  • @ንግስቷነኝየኪብ
    @ንግስቷነኝየኪብ 6 วันที่ผ่านมา +39

    አባቴ ነው የምመሳሳለው ወላሂ ጋሽዬ አባቴ እኮ ውዴ ነው አላህ ይጠብቅችህ❤❤❤❤❤

  • @Milil-n6j
    @Milil-n6j 6 วันที่ผ่านมา +64

    ጋሼ የኛ ጅግና ኣባቴ🙏🥰💞

  • @originalbegashaw8354
    @originalbegashaw8354 6 วันที่ผ่านมา +5

    አይሆንም ጋሽዬ መሄድ አለባቸው ኤፌ ምንም አላስተካከልክም።

  • @YonyMam-b6m
    @YonyMam-b6m 5 วันที่ผ่านมา +7

    ያባቴን ቁጣ ባለማወቄ አዝናለሁ ማነው እደ እኔ አባቱን በሞት የተነጠቀ

  • @roychehwan1959
    @roychehwan1959 6 วันที่ผ่านมา +18

    ሜሪ የምትባዪ ሴትዮዋ በጣም ባለጌ ነሽ በጠበጥሻቸው😢😢

  • @ZinetDawud-w4u
    @ZinetDawud-w4u 6 วันที่ผ่านมา +27

    ጋሽየ አሥታርቅልን አብርሽ እና ሩታን እንቢ ካሉ ግረፍልን ❤❤❤

  • @HabibaAhmed-t4k
    @HabibaAhmed-t4k 6 วันที่ผ่านมา +57

    እሰይ ጋሽየ የኔ አባት ናፍቀኸኝ ነበር ❤በዛዉም ያችን ሀይሚየን ቆጠጥ አርግልኝ ሰሞኑን አፍልታለች😂😘😘

    • @hayatHayat-bz2cq
      @hayatHayat-bz2cq 6 วันที่ผ่านมา

      አወ😂😂

    • @AmarechiWomase-u7z
      @AmarechiWomase-u7z 6 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂Awo h😂😂😂😂

    • @CellcellGlobal
      @CellcellGlobal 6 วันที่ผ่านมา +1

      Yes 😂😂😂😂😂

  • @MeronYekiya
    @MeronYekiya 5 วันที่ผ่านมา +1

    የምር ትልቅነክ ጋሸየ የእሩታ እናት በካሜራ የአብርሸ አባት ካሜራ ለምን አሰፈለገ አጥፋ ዋውውውው የእውነት ለልጆችክ የምትኖር አባት ነክ የኔ አባት ክፉ አይንካክ❤

  • @user-mf5mo7
    @user-mf5mo7 6 วันที่ผ่านมา +3

    😢😢😢😢❤❤❤❤❤ ጋሽዬ የእርሶ ልጅ አብርሃም ተጨማልቀዋል ሩታየም አጥፍታለች አባብዬ በእግዚአብሔር አስታሪኳቸው ❤❤❤❤❤

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 6 วันที่ผ่านมา +18

    ጀግና አባት እድህ ነው ትክክል ነው አባታችሁ ረጅም እድሜ ያቆይላችሁ

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 6 วันที่ผ่านมา +122

    ጋሽዬ ሀይሚን መላ በሏት ጋሽዬን የምትወዱ👍👍👍👍ደምሩኝ❤

    • @فاطمةاسيني
      @فاطمةاسيني 6 วันที่ผ่านมา +3

      ልክ ነሸ ሰራአት የምናሰጣቸው ከኛ ነን ሰበሰክራየብ ነው አንዴ ያሰበዳቸው የቱ ሰራ ነው አዚህ ያደረሳቸው የኛ ሰብክራየብ ነው ሰራአት ማጣት ያሰጠላል

    • @TeskaTeska-p8s
      @TeskaTeska-p8s 6 วันที่ผ่านมา

      Tikikle​@@فاطمةاسيني

    • @Ashuumohamed
      @Ashuumohamed 6 วันที่ผ่านมา

      😂😂unet nesh ❤️

    • @سميرة-ت5ط
      @سميرة-ت5ط 6 วันที่ผ่านมา

      Simirt emush asdewulesh haymin asqum

    • @BayeBaye-w4h
      @BayeBaye-w4h 6 วันที่ผ่านมา

      እዉነት ነዉ አስተዋይ ነሽ ሲሏት ጭራሽ ተጨማለቀች

  • @ኪያዬየእማ8209
    @ኪያዬየእማ8209 6 วันที่ผ่านมา +20

    ኡፍፍፍ እንደው ጋሺዬ አሳዘኑኝ አብርሽ ወደራስህ ተመለስ ይህ ፍቅር ብዙ ዋጋ የተከፈለበት ነው አብርሽ የማንም መሸቀያ አታድርገው በልልኝ ትዳርህን እባክህን 🙏🙏🙏🙏ከእንግዲህ እየሳቁ እንዲመጡ እንፈልጋለን ❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Samera-d7j
    @Samera-d7j 6 วันที่ผ่านมา +6

    አድስ አበባ ተገቦ ልጆቹ ተበላሽተዋል ጋሽዬ የድሮወ የቡታጀራ ወቹ አደሉም

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 6 วันที่ผ่านมา +18

    ኤፍሬም ጋሽዬ መሄድ አለበት አብርሺ አዋረደን እኰ እኔ ይሄን ከሱ አልጠብቅም❤

  • @HayatMehamed-dz4rkYouTube
    @HayatMehamed-dz4rkYouTube 6 วันที่ผ่านมา +15

    ወይኔ ጋሽዬን አታስከፉብን😢😢😢ዴምሩኝ ቅመሞቼ መልካምነት ለራሥነዉ አይከፈልበትምእኮ እኔስ እህታችሁ አይደለሁ ተዉ ግን😢😢😢

  • @EtagegnFekadu
    @EtagegnFekadu 6 วันที่ผ่านมา +238

    A&R ይታረቁ ምትሉ 🤗🤗👍👍👍👍👍👍👍

    • @SevanSevan-s7v
      @SevanSevan-s7v 6 วันที่ผ่านมา

      Yes father🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @user-uv2vv8el9nyaAR
      @user-uv2vv8el9nyaAR 6 วันที่ผ่านมา

      @@EtagegnFekadu ❤❤❤❤

    • @zamzam4140
      @zamzam4140 6 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤😢😢

    • @hayatHayat-bz2cq
      @hayatHayat-bz2cq 6 วันที่ผ่านมา

      አወ

    • @زمزم-ح6ص
      @زمزم-ح6ص 6 วันที่ผ่านมา

      አወ ወደፊት አ,,ሩታ 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @HadiTube9
    @HadiTube9 6 วันที่ผ่านมา +121

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ እርዚቅ ይሰጣችሁ ደምሩኝ እስኪ😊

    • @SevanSevan-s7v
      @SevanSevan-s7v 6 วันที่ผ่านมา +1

      RUTAYEE anche eko jagananesh tedareshen tabekeh yene konjo❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @FathimaEthio
      @FathimaEthio 6 วันที่ผ่านมา

      Ruta 🎉🎉🎉

    • @Kiditube-x3f
      @Kiditube-x3f 6 วันที่ผ่านมา

      Ruta pls ig lay awurign batam faligesh nw

    • @lamlamየማርያምልጅ
      @lamlamየማርያምልጅ 6 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉

    • @tmd2310
      @tmd2310 6 วันที่ผ่านมา

      እሩታ አደለችም እህቴ​@@SevanSevan-s7v

  • @mahi-a-12
    @mahi-a-12 6 วันที่ผ่านมา +2

    ኤፋ ተባረክ አንተና ማርክ ተባብራችሁ አስታርቋቸው

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 6 วันที่ผ่านมา +1

    ቆይ እኔ ምለው ኢትዮዽያ ውስጥ ለወላጅ ክብር ሚገደው የለም ማለት ነው ወላጆችን በዝህ መልኩ ማሰቃየት Stress ስንት የጤና እክል እንደሚያመጣ አታወቁም ወይ?ወይኔ ዛሬ ይሄንን ሳይ በጣም ነው ያስለቀሱኝ የተከበሩ አባት ጋሽዬ ኤሬ ለወላጆቻችን እናሰብ ❤❤❤❤

  • @HawaHawaaa-g9p
    @HawaHawaaa-g9p 6 วันที่ผ่านมา +21

    የኔ ውድ አባት አላህ ይራህመክ አባት ባየሁ ቁጥር ማልቀስ ጋሽዬ ደሞ ይለያሉ እድሜና ጤና ይስጥልን ያባት ቁጣቸውም ይጣፍጣል ❤❤❤❤❤❤❤

    • @HhdGhf-t6h
      @HhdGhf-t6h 6 วันที่ผ่านมา +1

      አይዞሽ😢

  • @ይርጋለምተክሉ
    @ይርጋለምተክሉ 6 วันที่ผ่านมา +17

    ፂጌ ና ዳኒ ክሩታና ክአብርሽ መርቂ አለባችው ኤፊ አለዛ መችም ተስማምትው አይኖሩም

  • @AlmazTakilu-ob1vh
    @AlmazTakilu-ob1vh 6 วันที่ผ่านมา +171

    Gashiye koo namni akka koo jallataan like godhaa maloo

    • @dxbdxa2867
      @dxbdxa2867 6 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤😢

    • @حياهجندي
      @حياهجندي 6 วันที่ผ่านมา +1

      Namicha cima waara duri

    • @Tube-nk7xk
      @Tube-nk7xk 6 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@حياهجندي Namicha hin jedham Abbaa ykn nama jedhii.

    • @TsigeEthio
      @TsigeEthio 6 วันที่ผ่านมา +2

      Kotu lubuu matii naf ta ii

    • @Zainab-x4i7i
      @Zainab-x4i7i 6 วันที่ผ่านมา

      Mal jedhara an affan kaan hin beku

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 6 วันที่ผ่านมา +5

    አብርሽ የነካዉነገርአለ ለምን ተለወጠ ለምን ባድሆኑ ብለዉ ምቀኛ ገባባቸዉ ጋሽየ አስተካክሉት🎉😢😢

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 6 วันที่ผ่านมา

      ኧረሰዎችእናተባልሴትይዞእቤትቢጠብቃችሁምንታደርጋችሁ እንዳውምታጋሽነውልጁ ድራማካልሆነ

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 6 วันที่ผ่านมา

      Yehon ngrma asenketawe new😢

  • @mimekebede5623
    @mimekebede5623 2 วันที่ผ่านมา

    እረ ጋሽዬ ሁለቱንም ሄደው ጆሮዋቸውን ጐትተው አምጧቸው እነዚህ የተለከፉ ናቸው።

  • @Meerah335
    @Meerah335 6 วันที่ผ่านมา +27

    አባት ካለ አጊጥ አሉ😢❤❤ከድህነት ወደ ሀብት ሰው ሲቀየር አንቻልም እሩታ ደሞ ለናተ ቤት ሀብት ነው ያመጣችው በፊት እዴት ነበራችሁ

    • @Rukiya-uh2kr
      @Rukiya-uh2kr 6 วันที่ผ่านมา +6

      ከንቱ ልመና ላይ ነበሩ ወይም የሠውልጅ በሂደት እደሚቀየር አታቂምነው

    • @ZinetAragawu
      @ZinetAragawu 6 วันที่ผ่านมา

      አይባልም

    • @ነቢዘማርያምጽዮንNenithemar
      @ነቢዘማርያምጽዮንNenithemar 6 วันที่ผ่านมา

      እውነት😢😢😢

  • @Sadikgedefa
    @Sadikgedefa 6 วันที่ผ่านมา +14

    አብሽ ጋሺዬ ምንም አይሆኑም አብርሽ እና ሩታን ማንም ሊለያያቸዉ አይችልም ኢንሻአላህ ሁሉቱም የእናታቸው እና ያአባታችዉ ምክር የሚሰሙ ልጆች ናቸው ❤ እናም ኢንሻአላህ በቀርብ አንድ ላይ ሆኖ ደስታቸውን እናያለን ።ግን አንድ መልክት አለኝ ለፍቅር ግን ምን አልባት ቢሳካልሽ ያአብርሽ ወላጆችን የማየት አቅሙ አለ ?

  • @HewanMulugeta-o5x
    @HewanMulugeta-o5x 6 วันที่ผ่านมา +31

    የኔ ማልቀስ ከነ ጋሽዬጋ😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን ኤፋዬ ክበርልን 🙏🙏

    • @JaArman-f8b
      @JaArman-f8b 6 วันที่ผ่านมา

      😭😭😭😭😭😭

    • @HeleDawed
      @HeleDawed 6 วันที่ผ่านมา

      ወላሂእኔአስለቀሰኚ😢😢😢😢😢

    • @HewanMulugeta-o5x
      @HewanMulugeta-o5x 6 วันที่ผ่านมา

      @HeleDawed እንዴት እደሆነ አይ አባት

    • @TdfChu
      @TdfChu 6 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢

    • @HeleDawed
      @HeleDawed 6 วันที่ผ่านมา

      @@HewanMulugeta-o5x ግንወላይልጃቺእኳጠግበዋል የኔአባትእንደትእዳስለቀሰኚ

  • @AndebetGetaneh
    @AndebetGetaneh 6 วันที่ผ่านมา +1

    ጋሽዬ ምርጥ አባት ነው አብርሀም አባትህ የሚለውን ነገር መስማት አለብህ

  • @ZetaZeta123-n6h
    @ZetaZeta123-n6h 6 วันที่ผ่านมา

    እነዚ ልጆች ምን ያጨማለቃሉ ቆይ ስነስረአት ያዙ

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 6 วันที่ผ่านมา +15

    ኤጭ ጋሽየ በጣም አሳዘነኝ አባት እናት እንደዚ ማስከፋት ያሳዝናል ጋሽየ አንጀቴ በላኝ😢😢😢

  • @DohaQatar-g3g
    @DohaQatar-g3g 6 วันที่ผ่านมา +22

    አረ ደሞ ፍቅር ተብዬዋ እስከዛሬ የት ሄዳ ነው አሁን መጥታ የሰው ሂወት የትበጠብጠው ቢያንስ እናትና አባት ሲቆጡ እየሰማች ለምን አተውም አረ ይደብራል አብርሽ ደሞ ለትዳርህ ክብር ይኑራችሁ

    • @user-uv2vv8el9nyaAR
      @user-uv2vv8el9nyaAR 6 วันที่ผ่านมา +1

      በጠም😢😢😢😢

    • @MadeenaEthopia-mi9gx
      @MadeenaEthopia-mi9gx 6 วันที่ผ่านมา +1

      ፍቅርማ ዶላርልመናህዳነው ዶላር አንሷት ነበር😂

    • @SelamGonfa-c8t
      @SelamGonfa-c8t 6 วันที่ผ่านมา +1

      Lemenat enji alemenchwu ke fkr ras weredu

    • @allall8995
      @allall8995 6 วันที่ผ่านมา

      ​@@SelamGonfa-c8t አሰልዋ እኛ ግን ያየንው እንደዛ አይደለም

  • @MhmmMhmm-p9r
    @MhmmMhmm-p9r 6 วันที่ผ่านมา +19

    በነካ እጅህ ሀይሚንም እልክ አስገባልን ተባብረዉ አሰበዱንኮ ሆሆ😢😢😢😢😢😅😅

  • @getuwoldtsadik2932
    @getuwoldtsadik2932 5 วันที่ผ่านมา

    እኛም እንደጋሽዬ ነዉ የተናደድነው ለቤተሰብ ክብር የሚባል የላችሁም

  • @AglisBaktoro
    @AglisBaktoro 6 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ አባት ግን መወሰን የምችለው እኮ አብርሃም ነው ቤተሰብ ስለወደደም ያው አብርሃም ሊወድ ይችላል መወሰን አለበት ግን እሱ ካልፈለገ ምንም ማድረግ አይቻልም ከተቻለ ይርዳችሁ😮 ግን ይሄ በግድ የሚሆን ነገር በኋላ እንዳያስቸግር በደንብ አስቡበት😢🤔

  • @mekuriayeshi2305
    @mekuriayeshi2305 6 วันที่ผ่านมา +19

    ሀይምዬ ተይ ይብቃ አባትሽን አታሳዝኚ እናትሽን እይ አአብርሽ ይበቃል ተይ የእዉነትም ከሆነ እዉነታዉን ከብሩኬ ገር አዉርተሽ መስመር አስይዢ ግን በዉነት እንዲህ አይነት ፕራንክ ይቅርባችሁ በርግጥ ትምህት ይኖረዋል ሲበዛ ደግሞ ችግር አለዉ

    • @allall8995
      @allall8995 6 วันที่ผ่านมา

      ኤፋ ቤት ነሽኮ

  • @AdisDayne-nx7cl
    @AdisDayne-nx7cl 6 วันที่ผ่านมา +10

    አራ ግን ቤተሰብ ማስጭናቅ ጥሩ አይደለም 😢ማርያም ጋሽ ሺህ ኑሩ❤

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh 6 วันที่ผ่านมา +20

    ጋሽየ የኔ አባት😢😢😢😢 እባክ አሥታርቃቸው ለጥላት ቦታ አይፈቱ😢

  • @RAHMHRAHMH-v3t
    @RAHMHRAHMH-v3t 6 วันที่ผ่านมา

    ሀይሚንም ተቆጡልን ጋሺዬ አረ ምንድ ነው

  • @TejituNibret
    @TejituNibret 6 วันที่ผ่านมา

    ጋሽየ ስለአየሁህ ደስ ብሎኛል አባታችን ግን አብርሽንና ሩታየን አስማማልን ጋሽየ

  • @Bezamesfn
    @Bezamesfn 6 วันที่ผ่านมา +123

    አብርሽና ሀይሚ በርበሬ መታጠን አለባቸው የምትሉ👍😅😅😅

    • @medinamohammed806
      @medinamohammed806 6 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂 ነበር

    • @BaleyShukuri
      @BaleyShukuri 6 วันที่ผ่านมา

      👍👍👍👍👍😂

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 6 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @AyshaHiba-q6v
      @AyshaHiba-q6v 6 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @ZimamTsegaye
      @ZimamTsegaye 6 วันที่ผ่านมา

      Betam😅😅😅😅😅

  • @sameeraSameera-l6z
    @sameeraSameera-l6z 6 วันที่ผ่านมา +18

    ስጀመር አብርሽ በጣም አናድኛል እደዝህ ማድረግ የለበትም ምነው ያኔ ፍቅር አልፈልግህም ብላ እደህደች

  • @H-ll5ks
    @H-ll5ks 6 วันที่ผ่านมา +13

    አቤት ኩርት ነው ጋሽዬ ብአለህ አስታርቁልን 😢😢😢

    • @غلبعلو
      @غلبعلو 6 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 6 วันที่ผ่านมา

    እንዴ ጋሽየ በሴት ልጅ እንደዛ በጥፊ ሲመታ ምን ያድርግ እንዴ ጋሽየ

  • @HdhdIsis-kj1ix
    @HdhdIsis-kj1ix 6 วันที่ผ่านมา

    ኤፉየ ለአባቱ ና ለእናቱ ያለው ክብር ተባርክ

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 6 วันที่ผ่านมา +18

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰኡዲ እስር ቤት ላሉ እህት ና ወድም ድምፅ እንሁናቸው

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 6 วันที่ผ่านมา +30

    ጋሽየ የኛ መልካም አባት😢😢😢

    • @dinqesoresa
      @dinqesoresa 6 วันที่ผ่านมา

      Tiyi🤑🤑🤑😑🤧🤧🤧🤧

    • @AlemNiguse-u3g
      @AlemNiguse-u3g 6 วันที่ผ่านมา

      አንተ አመዳም ደግሞ አታፍርም የኛ መልካም አባት ስትል

    • @Wayiin
      @Wayiin 6 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @زمزم-ح6ص
      @زمزم-ح6ص 6 วันที่ผ่านมา

      አረተዉ አብርሺዬ ቆምብለክ አሥብ ሁላችሁም አጥፍታችሗል በቃይቅር አተቢያንሥ ወንድነክ ትችለዋለህ እሩታዬን አትጉዳት በናትህህህህ👍👍👍👍👍👍እሩታዬ አብርሺዬ ወደፊትትትት

    • @زمزم-ح6ص
      @زمزم-ح6ص 6 วันที่ผ่านมา +1

      እሥኪ ለኛለመዳም ቅመሞችም አሥቡልነ እኔ እሄዉ እናተጋ ግርግር ከተፈጠረወዲህ አልሠራ አልበላ ተጥመንምኘ ልሞትነዉ 😂😂😂😂😂😂

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu 6 วันที่ผ่านมา +167

    ጋሽዬ ጆሮ ጆሮውን በለው አብረሀም ተብየውን ጠግቧል ያችን የዋህ ልጅ ተጨወተባት

    • @Rukiya-uh2kr
      @Rukiya-uh2kr 6 วันที่ผ่านมา +13

      እኔግን አንድ ነገር ይገርመኛል ለምንድነው አብረሀም ጋያለው ጥፋት ብቻ የሚታያችሁ እሷ ከቤት ከወጣች ሰንበት ግዜ ሆናት በዛላይ አንድ ተራ ወንድ ጋነው እኮ አብራ ያለችው

    • @LemlemTubeለምለምቱዩብ
      @LemlemTubeለምለምቱዩብ 6 วันที่ผ่านมา +8

      ኣብረሃም ብቻ ሳይሆን ሩታም በጣም አጥፈአለች ለምንድነዉ አብርሽ ላይ የምትፈርዱ

    • @mulu5
      @mulu5 6 วันที่ผ่านมา +4

      ​@@Rukiya-uh2krሲጀመር ጥፋቱ የእሷ ነዉ ምክኒያቱም ሴት እስከሆነች ድረስ መዉጣት የለባትም ነበር ለዛዉም እሱን ከእሷ ማለያየት እሚፈልጉ ሰዉች ጋር

    • @Rukiya-uh2kr
      @Rukiya-uh2kr 6 วันที่ผ่านมา

      @mulu5 ሣህህህህ

    • @ፈዲላአብደላአህመድ
      @ፈዲላአብደላአህመድ 6 วันที่ผ่านมา +6

      ​@@LemlemTubeለምለምቱዩብበእርግጥ ሁለተቻውም ጥፋተኛ ናቸው ግን ትንሽ አብርሽ አበዛው😔

  • @Mesi21-b7e
    @Mesi21-b7e 6 วันที่ผ่านมา +1

    እነዚህ ቃልቃልዎች ጋሺየን አናደዱትኮ ኡፍፍፍ የኔ አባት 😢

  • @EeEe-hg7cx
    @EeEe-hg7cx 6 วันที่ผ่านมา +4

    እፍፍ ጋሽየልጆችህ ምገድይ እየሳቱነው ህዝብ በወደዳቸውልክ እድጠሉ እየጣሩነው ለምድነው እፍፍ አብርሽና ሀይሜይ እርፎው ተመለሱ

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 6 วันที่ผ่านมา +12

    ጋሽይ እባክሁ እሩታና እነ እብርሽን እስታርቁ በፈጣር ይወድድሎ ገሽይ እባኩህ 😢😢😢 እይዙክ ይተርቁ

  • @mahaboobadam5611
    @mahaboobadam5611 6 วันที่ผ่านมา +54

    ጋሽየ ሀይሚን ቆንጥልን በይ ሙቢን ባባረርግበት ዱላ በልልን ሀይሚን😂😂

    • @NiumaAwir
      @NiumaAwir 6 วันที่ผ่านมา +1

      ምን አረገች🤔😂😂😂😂

    • @Sosiyeyetadelij-fw4dz
      @Sosiyeyetadelij-fw4dz 6 วันที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @mahaboobadam5611
      @mahaboobadam5611 6 วันที่ผ่านมา

      @@Sosiyeyetadelij-fw4dz ፕራኩ ቀለል ታርገዉ የኔ ምስኪን የሰዉ ቻናል እያሳደገች የራሳ ቀዝቀዝ አለ ሰብ እያረጉ አይደለም

    • @mahaboobadam5611
      @mahaboobadam5611 6 วันที่ผ่านมา

      @@NiumaAwir ፕራኩ ቀለል ታርገዉ ዉዴ ቻናልዋም ቀዝቀዝ አለ ሰብ እያረጉላት አይደለም

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 6 วันที่ผ่านมา +67

    አብርሽና ሩታ መታረቅ አለባቸው😢😢

  • @bettyhayla-qb9ok
    @bettyhayla-qb9ok 6 วันที่ผ่านมา +2

    ጋሽዬ የባት ጀግና።❤❤❤❤❤ አምላክ እድሜ ከጤናጋር ያድልልን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FelixKoppel-mj5pq
    @FelixKoppel-mj5pq 5 วันที่ผ่านมา

    አብርሽ ምን ነካክ ስርአት ያ ዝርዝር በጣም አስጠላህፕ እርሳህው እደዛ ደም አልቅሰህ ለቤተሰብ ክብር ይኑርህ እሩታን የስልት ልጅ አታስለቅስ

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 6 วันที่ผ่านมา +10

    እስኪ ልብ በሉት ወላጆች እንዴት እንደተጨናነቁ ምን መውለድ መከራ የሁለቱም ቤተሰቦች ልብይሰብረአል 🙏🏽🙏🏽

  • @AdhanDawar
    @AdhanDawar 6 วันที่ผ่านมา +11

    ጋሽዬ የኔ አባት አጀት አርስ❤ ሺ አመት ቆዬልን ኧረ አስታርቁልን ሩታ ተጎዳች እፍፍፍፍፍ😢❤

  • @jeedaslaliyas5540
    @jeedaslaliyas5540 6 วันที่ผ่านมา +18

    ጋሽዬ የኔ አባት ዳኒና ፅጌ ሜሪ ፍቅር አፈር ያስበላችሁ ጋሽየን እዲህ እዳናደዳችሁ ሜሪ ዳኒ ዘራችሁን ያጥፍው የአብርሽንና የእሩታን ትዳር የበጠበጣችሁት

    • @rimeber669
      @rimeber669 6 วันที่ผ่านมา

      እራስሽ ብይ ደነዝ መሀይም

    • @jeedaslaliyas5540
      @jeedaslaliyas5540 6 วันที่ผ่านมา +2

      @rimeber669 አንቺ ነሽደነዝ ሸርሙጣ የነዳኒ ወዳጅ 😁😁😁😁

    • @rimeber669
      @rimeber669 6 วันที่ผ่านมา

      @@jeedaslaliyas5540 የራሴ ወዳጂ ነኝ እዳች መሀይም መሰልኩሽ ድጋይ ራስ

    • @meazabaye3111
      @meazabaye3111 6 วันที่ผ่านมา

      በያት💪🏽😂😂😂​@@rimeber669

  • @dei2024
    @dei2024 6 วันที่ผ่านมา

    ጋሽየ ልጆችህ ጠግበዋል ሀይሚም ጠግባለች እሶንም ተቆጣት😮

  • @EmanMohammed-r3b
    @EmanMohammed-r3b 6 วันที่ผ่านมา

    ጋሺየ ይንጣና ያስታርቃቸው ነገሩ እየከረረነው