አባታችን አባ ገብረኪዳን ግርማ የሞት መድኃኒት ክፍል፪(2) ABA GEBREKIDAN GIRMA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 59

  • @ብርሀኔቻናል
    @ብርሀኔቻናል 2 ปีที่แล้ว

    ፀጋው ያብዛልን በእውነተ አባታችን

  • @ሀይለገብርኤልቤተክርስቲያ
    @ሀይለገብርኤልቤተክርስቲያ 4 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ለአባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን
    በሰማነው ቅዱስ ቃል 30/60/100የሃይማኖት ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
    ቤተ ጊወርጊስ እናመሰግናለን ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ
    @እሙነኝየተዋህዶእንቁ 4 ปีที่แล้ว +12

    የምወደወት አባቴ መምህሬ ሺ አመት ኑሩልኝ
    እሽ ክፍል ሶስት እንጠብቃለን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህር

  • @ሰውናሰው
    @ሰውናሰው 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዜአብሔር ይመስገን የነብስም የስጋየም ምግብ ሰጠሄን አባ ቃለህይወት ያሰማልን መግሥተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባረክ

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አባታችን ለቃ ህይወትን ያስማልን

  • @tktyemariam
    @tktyemariam 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን የአገልግሎትን ዘመንሆትን ይባሪክልን እግዚአብሕር አሜን አሜን አሜን

  • @hiwotm3254
    @hiwotm3254 4 ปีที่แล้ว +5

    ቤተጊዮርጊስ በጣም እናመሰግናለን ሳትቆራርጡ ነው የምትለቁልን

  • @danieladishe6039
    @danieladishe6039 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በውነት በጣም ደስ ይላል ቃለህወት ያሰማልን አባ

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዝአብሄር አላካችን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @huluagerishberihun5265
    @huluagerishberihun5265 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን፡፡ በእውነቱ አመስጥረው ስለሚያስተምሩ ልብ ያርሣሉ፡፡ በእውነቱ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት፡፡ የዘመናችን ሐዋርያ ነዎት አባታችን፡፡

  • @mantemekonen6766
    @mantemekonen6766 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሒወት ያሠማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን።

  • @fg6555
    @fg6555 3 ปีที่แล้ว

    የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን በቃሉ እየተመገቡ ምግቡን ለምያቃብሉን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የቃአሉ ባለቤት የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ፈጥሮ የማይጥለን የአባቶቻችን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አይለየን አደራ አሜን💚💛❤ተመስገን ተመስገን ተመስገን።

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @fiqrteyekidusmikahellij1780
    @fiqrteyekidusmikahellij1780 4 ปีที่แล้ว

    በረከተ ቅዱሳንን ያድልልን አባታችን ።

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።።

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen qale hiwet yasemaln

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን እጅግ የማይጠገብ ትምህርት ነወ😍😍😍🏵🌹🌹🌹🌹🌹

  • @meemimeemi4935
    @meemimeemi4935 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amlke weyi yee Tawahidoo lijochi Ezaberi hulee Amen Amen elelelelele elelelelele elelelelele ⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hiwotm3254
    @hiwotm3254 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwet yasemalin memiharachin be edim be tena yakoyilin

  • @youssef7918
    @youssef7918 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባ

  • @አዘክሪድንግልመሲየአርሴም
    @አዘክሪድንግልመሲየአርሴም 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @gantataewed4461
    @gantataewed4461 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ለአባታችን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን!

  • @ኢትዮጵያየኔአገርሰላማዊት
    @ኢትዮጵያየኔአገርሰላማዊት 4 ปีที่แล้ว

    አባቻችን ቃለ ህይወት ያሰማን ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እቅፍዋ ታኑሮት አባታችን ታኑረን አሜን አሜን አሜን!!!!!!

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ኣባ ገብረኪዳን ፈጣሪ ይጠብቅልን።

  • @yeshiebre7300
    @yeshiebre7300 4 ปีที่แล้ว

    እውይ ልብ ነው የሚያቀልጠው ።ቃለሒወትን ያሰማልን አባታችን

  • @አስፋዳርጌ
    @አስፋዳርጌ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @kiuregiremakiure3859
    @kiuregiremakiure3859 4 ปีที่แล้ว +1

    አግዚኣብሄር ይመስገንአሜን
    ቃለ ህይውትንያስማልንአሜን
    🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🙌🙌💚
    💛
    ❤🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🙌🙌🙌🙌✅

  • @ስለሁሉምነገርእግዛብሄርይ
    @ስለሁሉምነገርእግዛብሄርይ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ይስጥወት

  • @SarahSarah-qz7lo
    @SarahSarah-qz7lo 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጀም እድሜና ጤና ከፀጋ ጋር ይስጥልን የኔ አባት

  • @የማርያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማርያምልጅነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታች በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አቤት ትምርቶትን ስዉደዉ

  • @ሃገረትግራይዓዲቶምጀጋኑ
    @ሃገረትግራይዓዲቶምጀጋኑ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን
    የአገልግትዎ ይባርክሎት አባታችን

  • @ልብውልቅ
    @ልብውልቅ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ሰላምማሬ
    @ሰላምማሬ 4 ปีที่แล้ว +2

    ክፍል (፩)ልቁቁልን ከቁረጣችሁት ደግሞ ምናለ ባትቆርጡብን ሙሉ ትምህርቱን ብትለቁልን የአባታችን ስብከት ቃለህይወት ያሠማልን የእውነት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤

  • @selamyegetalijsalam6075
    @selamyegetalijsalam6075 4 ปีที่แล้ว

    Kalehiwet yasmalin abat,chin👏👏👏👏👏👏👏

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 4 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ቃለህወት ያሠማልን ለመምህራችን ወኔ ደስስስ ሲል ትምህርታቸዉ

  • @adoy5108
    @adoy5108 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @elfuamenamenamenethio4534
    @elfuamenamenamenethio4534 4 ปีที่แล้ว +1

    ለምን ትቆርጣላቹ የአባቶቻችን ትምህርት በሌላ አዳምጫለው ግን ሙሉ ነበር የእግዚአብሔር ቃል አይቋረጥም እናመሰግናለን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @ማርያምእናቴናት-ከ9ቈ
    @ማርያምእናቴናት-ከ9ቈ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ መንፈስን የሚያረሰርስ ትምህርት ነው በማርያም ቀጣዩን ልቀቁልን

  • @tigistbelete7960
    @tigistbelete7960 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜናጤና ይስጥልኝ

    • @konjithabtemichael7324
      @konjithabtemichael7324 4 ปีที่แล้ว

      Anatavhen egzabher abate yebarkot kelebavhen emmet ygplrnal betekrestan memelales necha

  • @eliaswasihun7763
    @eliaswasihun7763 4 ปีที่แล้ว +1

    Amne amne👌👌👌

  • @meemimeemi4935
    @meemimeemi4935 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amlke weyi ⛪🙏🇪🇹❤❤❤❤

  • @serkalemteem3026
    @serkalemteem3026 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሠማልን መንገስተሠማያት ያውርሰልነ ደንግል ማርያ ትጠበቅህ በስክ ንስሀመ ግባት ይቻላን ጠይቅ ልን መልሱንም ነገረን አደራ ወድሜ እሰውሀገር ሁነን ተጨነቅነ አደራ

  • @tsagatsaga7676
    @tsagatsaga7676 4 ปีที่แล้ว

    kale hiwet yasemaln rejim edma ystln abatachin kfl 3enxebkalen

  • @solomonabay7598
    @solomonabay7598 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @knsnnbsbb1673
    @knsnnbsbb1673 4 ปีที่แล้ว

    Kalehywetn yasemaln ❤❤❤❤💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @abbyneshzeqee5003
    @abbyneshzeqee5003 4 ปีที่แล้ว

    qaliot yasemalin

  • @selamlethiopa9898
    @selamlethiopa9898 4 ปีที่แล้ว +1

    Kalhiwo hiwot yasemalen abatachen 🙏🙏🙏😛

  • @samsunggallery2358
    @samsunggallery2358 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ያለ ምክንያት አደለም እኮ የወደድኮት ትምህርቶት የህይወት ምግብ አጥንት የሚያለመልም ብቻ ስለሆነ ነው መምህር እርሶ ሲያስተምሩ ለምን እንደሆነ አላውቅም ውስጤን ደስ ደስ ይለዋል ለአባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ይስጥልን እኛ የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ለአህዛብና መናፍቃን አምላክ እውነቱን ይግለፅላቸው ቁጥር አንድ ተለቋል እንዴ

  • @meme3059
    @meme3059 4 ปีที่แล้ว

    Yewuket baletsga abatach bewunet kale hywet asemaln

  • @almasa5423
    @almasa5423 4 ปีที่แล้ว

    Egzaber ymsgn man am amn

  • @አዘክሪድንግልመሲየአርሴም
    @አዘክሪድንግልመሲየአርሴም 4 ปีที่แล้ว +1

    ይቅርታ ክፍል፩ላኩልኝ አጣሁት

  • @dancetadesse5327
    @dancetadesse5327 4 ปีที่แล้ว

    ስትፖስቱት ከመጀመሪያው ይሁን አትቁረጡት

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤