ሰራተኛዬን ፕራንክ አደርጋለሁ ብዬ ትታኝ ሄደች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 261

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 7 วันที่ผ่านมา +24

    😂😂😂❤❤❤ ስአድዬ You tube ክፈችላትና በሷም ባንችም አብራችሁ ስሩ 😘😍

  • @ruikyaside5734
    @ruikyaside5734 7 วันที่ผ่านมา +43

    የኔ ውድ ስታሳዝን እስኪ ተዋቸው. ስረተው ይብሉበት ያአላህ ሳዳ ዘጊ ነሺ አታሽማቂያት😢

    • @rahmamohammad9714
      @rahmamohammad9714 7 วันที่ผ่านมา +1

      አረትጃጃይእህቴ ሰራተኛዋም ታውቃለች ሸርብ ለበሰችኮ ካሜራውንስታይ ሞኝአትሁኑ

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 6 วันที่ผ่านมา

      ​@@rahmamohammad9714 ትክክል ገናበደብአየሗት አይታውክሪምለበሰች

  • @ASH-zk4tfሡሡ
    @ASH-zk4tfሡሡ 7 วันที่ผ่านมา +13

    ባች ቤት መፈተንሽ ነው አይይይ😢😢የኔ ቆጆ አይዞሽ አሏህ የርፈትእጀራ ይስጥሽ እህት❤❤🎉🎉🎉

  • @ASH-zk4tfሡሡ
    @ASH-zk4tfሡሡ 7 วันที่ผ่านมา +15

    ምስኪን ለራስሽ ለባብሰሽ እሷ ግን ሂጃብኳን በስርአት ሳትለብስ ህህህህ😢😢😢

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 6 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢😢 በጣም ወጋችኝ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 7 วันที่ผ่านมา +28

    ምን አለ ጥላሽ በሄደቸ የተረገምሽ ልጀ መተሻል ቱ

    • @Fatima-ok1bm
      @Fatima-ok1bm 6 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 6 วันที่ผ่านมา +4

    ኢጨ ደግሞ በዚህ ፀባይሺ ፕራክ ነው ትያለሺ በወር 10ሰው እየቀያየርሺ ልብስ ይመስል ክክክክክክ ሠራተኛ ይበርክትለኛል አላለችም ሆ አልቀርብሺም
    የኔ ቆንጆ እህት ሠሚራዪ ለአንች ያለውን የእርፍት እንጀራ ይስጥሺ እህታለሚ ደግሞ ስታምርርር❤❤❤❤❤
    ሠአዳ ግን አንች ለምንድን ነው እንደዚህ ሙድር ልሁን ያልሺው

  • @Taibah-jp9ik
    @Taibah-jp9ik วันที่ผ่านมา

    ለማንኛውም ጀግና ሴትነሽ አይዞሽ ጠንክር

  • @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
    @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 7 วันที่ผ่านมา +12

    ይድረስ ለሰአድ አሁን ስላስጨነቅሻት እዉነት ለተመልካች ክብር ካለሽ ሰርፕራይዝ አድርገሽ አሳይን

    • @tube6263
      @tube6263 5 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅😅😅

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 7 วันที่ผ่านมา +4

    ያረቢ የኔ ቆንጆ እንደት እንዳሳዘነችኝ ውነትመስሏት 😅

  • @Rukiya-ሪቾ
    @Rukiya-ሪቾ 7 วันที่ผ่านมา +30

    ስዓዲ እናቷን ፕራንክ ታድርግልን ምትሉ በዛውም እንያቸው ናፍቀውናል👍👍👍

    • @fatumayusof1652
      @fatumayusof1652 7 วันที่ผ่านมา +7

      ላ እናት ብራክ አትደረግም ቀልባ ይስብራል

    • @يارب-ظ6ذ
      @يارب-ظ6ذ 7 วันที่ผ่านมา

      ጀግና​@@fatumayusof1652

    • @Rukiya-ሪቾ
      @Rukiya-ሪቾ 7 วันที่ผ่านมา

      @fatumayusof1652 ኧረ ቀልባቸውን በማይሰብር ነገር በሆነ ስዓዲን ብቻ በሚመለከት ነገር

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 7 วันที่ผ่านมา +1

      ማሻአላህሰታምርልጅቱ

    • @Rukiya-ሪቾ
      @Rukiya-ሪቾ 7 วันที่ผ่านมา

      @@semiraabdela5479 ስዓዲስ መልሳ ፕራንክ የሆነችው

  • @FazelMuhammad-y8k
    @FazelMuhammad-y8k 6 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻአላሕ ልጅቱ ዉብ ናት ሥታምር የኔቆንጆ አላሕ የራሥሽን ሒዎት ይሥጥሽ

  • @toyba893
    @toyba893 2 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂3ወር አለች እኔ እህቴ እዳች ያረብ ሰራተኛ ነበረች ሰራተኛ ይዛ 7አመት ተቀምጣለች አባይን ያላዬ ምጭ ይናፍቀዋል ነዋ ነገሩ ሁሉ ብርቁ አትሁኚ እያመጣሽ ይቱብ አሸቅይባቸው 😢

  • @wollo1630
    @wollo1630 7 วันที่ผ่านมา +5

    ሠአድ በሠላም አሏሕ ይገልግልሺ ❤
    በረቱ ቆጆዬናት አጋዢሺ😂🎉

  • @hayatali5809
    @hayatali5809 7 วันที่ผ่านมา +7

    😂😂😂አይ ሰዐዲ ስድብ ተመችቶሻል መሰል

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 7 วันที่ผ่านมา +7

    ሳአዲ እሷ ፑራክ ምንደሆነ አታውቅም ይመስለኛል ፑራክ አታድርጋት 🎉🎉🎉🎉

  • @zabibaali5090
    @zabibaali5090 7 วันที่ผ่านมา +8

    ሠአዳ ግን ያለፍቃድ አንድንሠዉ ቪዶ ቀርፆ ሦሻል ሚድያ ማዉጣት በህግ እደሚያሥቀጣ እወቂ ሥለሦሻል ሚዳያ እሚያቅ ዘመድ ካያት ያሥቀጡሻል ጠብቂ🚫🚫🚫🚫

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 6 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ካለልጅቷፍቃድ ዝብላ ትቀርፃለችደበዛላይ ማንምህዝብየሚያየውን.ሻርብኳ አስተካክላ አለበሰችም ሰአድ እድህ ለባንሳስመጣ. በጣምየምገርምናት

  • @حضرمحمدسيد
    @حضرمحمدسيد 7 วันที่ผ่านมา +6

    ልጅቱ ደስ ትላለይ የዋህ ነገር ናት

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 6 วันที่ผ่านมา +4

    ለእኛ እልክ ነው አይደል አስር ጊዜ ሰራተኛዬ የምትይው

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 6 วันที่ผ่านมา

      ጉረኛናትእኮለማስመሠልነውይቱብላይየምትቀለለሠው

  • @rabiyesufiyoutube9826
    @rabiyesufiyoutube9826 7 วันที่ผ่านมา +4

    ሰአዲ አችም ፕራክ ጀመርሺ ልጅቱ ግን ታምራለች ማሻአላህ ሁለተኛ እዳይደገምሺ ጥላሺ እዳትሄድብሺ ዋ😂😂😂😂

  • @NewStr-ur7dz
    @NewStr-ur7dz 6 วันที่ผ่านมา +2

    ባለፈውም ብለሽኛል እያለችሽ ነው ብትቆጣቸው ሳጠፉ ምን አለበት ሲጀመር ከካሜራ ጀርባ ያለውን ነገር ነው የለቀቅሽው👁👁

  • @Taibah-jp9ik
    @Taibah-jp9ik วันที่ผ่านมา

    የኔ ቆንጆ ሆዳቸዉን እንዳይርባቸው

  • @hiuhu6358
    @hiuhu6358 7 วันที่ผ่านมา +3

    ይቱብ ክፈችላት ሳእዲ ❤❤

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 7 วันที่ผ่านมา +4

    😂😂😂😂ማን አድርጊ አለሽ እነሱ ኢትዮ ያሉ አዳንዶቹ ፕራክ አያውቁም እኮ

  • @ZuzuRebi
    @ZuzuRebi 7 วันที่ผ่านมา +4

    ሰአድ የኔ ቆጆ አቺ ላይ ብቻ ሁሉ ነገር ይገንብሻል ዝም ብለሺ ወደፊት

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 6 วันที่ผ่านมา

      ዝበይ አስመሳይ ዱዝ

  • @መድመቅደላዋማሻ
    @መድመቅደላዋማሻ 6 วันที่ผ่านมา

    ስአድየ በርች እንደዚህ ፈታ እያላችሁ አለማምጃት😂😂😂

  • @አወል-ኀ8ጸ
    @አወል-ኀ8ጸ 6 วันที่ผ่านมา +6

    ደቆሮ አቺምገረድነበርሽ ሰራተኛየአትበይ

  • @zeharaJemal-o2y
    @zeharaJemal-o2y 6 วันที่ผ่านมา +3

    ኢትዮ ሰራተኛ መሆን በጣም ከባድ ነው በተለይ ዩትዮቨር ቤት መስራት የነሱ መነገጃ መሆን ነው ሲቀጥል ያለፍቃዳቸው ካሜራ ለምን ታስገባላችሁ አሁን አንችም ስደትን ቀምሰሺ ማዘን ሲገባሺ ፕራክ ትያለሺ ተይ ሰዓዳ

  • @ሰንደሏ
    @ሰንደሏ 7 วันที่ผ่านมา +8

    እረተይ በሸሪአችን ለቀድብሎ ሙእሚንን ማሥደንገጥ አይፈቀድም አሏህን ፍሪ ተይ ዝቅብላ በምትሠራ ሚሥኪን ለመሸቀል ማሠብ በራሡ አሏህ ፊት ከጥያቄ አታመልጭም ተይ አሏህን ፍሪ ክብሯ ተጠብቆ ወርቅም ቢሆን ያንች ካሣ ይቅርባት ብቻ ሊያግዙሽ ሚመጡትን እያወጣሽ አታሥጭ !!

  • @habibaethiotube9598
    @habibaethiotube9598 6 วันที่ผ่านมา +1

    ስታምር ቆንጆ ናት ደግሞ

  • @فاطومافاطوما-ه1ب
    @فاطومافاطوما-ه1ب 5 วันที่ผ่านมา

    ሰአዲ ዘመዷን አምጥታ እየተጫወተችባችሁ ነው አዳሜ ትሳደቢያለሽ 😂😂😂😂

  • @mucajalaa8463
    @mucajalaa8463 4 วันที่ผ่านมา

    Abishir ❤

  • @GhfhG-ue6ml
    @GhfhG-ue6ml 5 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ እናት ስታሳዝን 😢😢የዋህነቷ ልክ እንደህቴ

  • @Fነኝየወሎልጅ
    @Fነኝየወሎልጅ 7 วันที่ผ่านมา +3

    ስታምር

  • @የበረሀዋእረግብ-መ3የ
    @የበረሀዋእረግብ-መ3የ 6 วันที่ผ่านมา +2

    ደግ አረገችሺ ብሺቅ

  • @MediDam
    @MediDam 7 วันที่ผ่านมา +3

    የሰራተኘ መቀያየአ ጀግና ወላ ብስል አያስብልም ለሰራተኘ ክብረ የለሽምናነዊ ሰራተኘ ስባል ማቆሽሽ ትወዳለችሁ ብሜት እቶቤ አልሰራም

  • @Abranjenat
    @Abranjenat 7 วันที่ผ่านมา +6

    ሰአዲ አብራችሁ ስሩ ብሩን እኩል አካፍሊያት

  • @WahlWerku
    @WahlWerku 7 วันที่ผ่านมา +10

    ስአዳ ግን ትጨማለቂያለሽ ኤጭ ክፍ አታናግሩኝ አትላላጭብኝ❌❌🤔

  • @fatemahosain6027
    @fatemahosain6027 7 วันที่ผ่านมา +2

    ምስኪን ነፈር እሷ ምን አሳወቃት የፕራንክን ጣጣ 😅😅😅😅

  • @hbhhbh8109
    @hbhhbh8109 7 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ ሚስኪን ፕራክ ምን አሳወቃት ሰአዲ የስራሽን አሳቅሽኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @tube-qb6xp
    @tube-qb6xp 6 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ዳሀ ትላለች አያቴ ቱ አላህ ሂዳ ይስጥሽ ቆሌዋን ገፈፍሻት

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 5 วันที่ผ่านมา

    ዝባያት ቆጠጥ አድርገሽ አሳድጊላት ሲጀመር ተመካክረውነው ሰአዳ ደሞ ለተመልካች ያለሽንቀት 😅😅 እነሱ ይሰድቡሻልአች እየደጋገምሽ በሰራተኛ ሙድትይዣለሽ 😂😂

  • @LumitaIbrahim-jc9ne
    @LumitaIbrahim-jc9ne 5 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢ተው ግን አለፍላጎት አትቅረጡ

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied 7 วันที่ผ่านมา +1

    ፕራክ❤ታቃለች እሷ❤ኧረታስቂኝሠአድ

  • @hanaa1558
    @hanaa1558 6 วันที่ผ่านมา

    Anse yalch alga Aderegilate seadi lesum dekem welew wdiyaw heda tejet yelalu lebetm des yelachwal 🙏

  • @Taibah-jp9ik
    @Taibah-jp9ik วันที่ผ่านมา

    3ወር 😁😁😁😁😁

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 7 วันที่ผ่านมา +3

    ሚሥኪን ፕራንክ መሆኑን ምንአሳወቃት ሰአድ 😂😂😂😂😂

  • @Pnice-uq3gs
    @Pnice-uq3gs 6 วันที่ผ่านมา +2

    ኮሜታተሮችየስድብሱስአለባችሁምንችግርአለውቀልድነው

  • @MehbubaAwol
    @MehbubaAwol 6 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂 ተበላሽ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 6 วันที่ผ่านมา

    አህለን ሳዲ🎉🎉🎉🎉

  • @ሰሙነኝወሎየዋ-የ8ጐ
    @ሰሙነኝወሎየዋ-የ8ጐ 7 วันที่ผ่านมา +1

    ደግ አረገችሺ😂😂😂😂😂😂😂ይገባሻል ሰአዲ

    • @Bzu632
      @Bzu632 6 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

  • @EkremKebede
    @EkremKebede 6 วันที่ผ่านมา +1

    በፕራክ አስመስለሽ የውስጥሽን ነው የተናገረሻት

  • @Tmr930
    @Tmr930 6 วันที่ผ่านมา

    በዚህ አጋጣሚ መረጃሽን ይዘሽ እደሚመቱና እደማይመቱ አውቀሻል ይመችሽ

  • @ወሎየዋ-ጸ9ለ
    @ወሎየዋ-ጸ9ለ 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሚስኪን ስታዛዝን የኢትዮ መዳም ይቅሩብኝ መዳም ትግደለኝ

  • @Tayba-u7q
    @Tayba-u7q 6 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ቆጆ ናት ልጅቱ

  • @Aisha-bg6yr
    @Aisha-bg6yr 7 วันที่ผ่านมา +3

    እንዴ ሰዓዳ ስድብ የጠማው የለም በዚች ምድር የተመታሽ ኪኪኪኪካኪ ኮሜንታተሮች አይሰዱሽም ቻይው

  • @TibaToto-c4z
    @TibaToto-c4z 6 วันที่ผ่านมา

    አይሰአዲ ጉድሁነሻል ክክክ የምንፕራክነው
    ሚስኪን ስታሳዝን

  • @እራቢቲአራጌ
    @እራቢቲአራጌ 6 วันที่ผ่านมา +1

    3ወሪ😅😅😅ብዙነው

  • @KewnitaKewnita
    @KewnitaKewnita 5 วันที่ผ่านมา

    የሆንሽ ሰገጢት ምኑም አያምርብሽ በደካሞች ቀልብ ትጫወቻለሽ😢

  • @zahara-tube
    @zahara-tube 7 วันที่ผ่านมา +1

    መዳም ስታናደን እንደዚህ ሻንጣየን አስቸ ባስፈራራኅት ግን አይሆንም እኔ ነኝ እምፈራው እሷ አይደለችም ይመችሽ ሰአድ

  • @samerah5514
    @samerah5514 6 วันที่ผ่านมา +1

    ምድነው ሰራትኝ መቅያየረ😂😂😂😂ሰአድ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 6 วันที่ผ่านมา

      ዙሩቱከሄደችአራተኛናትይቺክክክ

  • @የፍቅርሀገር
    @የፍቅርሀገር 7 วันที่ผ่านมา +4

    ገልቱ ቀልደሺ ሙተሻል መዳም ያሰቃየችሺን እሶ ላይ ልትወጭ ነው

  • @z-qh7dt
    @z-qh7dt 6 วันที่ผ่านมา

    የኔ ሚስኪን ስታሳዝን ወይ ሰአዲ

  • @Hawa-h1f
    @Hawa-h1f 5 วันที่ผ่านมา

    ካሚራ እየደቀሽ ሰራተኛየ እያልሽ አትሰፈጨቂ እሽ

  • @Fatima-z5z6g
    @Fatima-z5z6g 7 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂የትአባሽ አዙራ ፕራንክ አደረገችሽ😂😂

  • @FatumaMohammed-t5u
    @FatumaMohammed-t5u 6 วันที่ผ่านมา

    እኔ ብሆን ጥፊ ትቀምሽነበር 😂😂😂

  • @ዘቦግደለሿ
    @ዘቦግደለሿ 7 วันที่ผ่านมา

    ስታምር ያሁኒቱ ደግሞ😘😘😘

    • @-oj4gq5xi8g
      @-oj4gq5xi8g 7 วันที่ผ่านมา

      በጣም አሊ ቀልጥፍበል😂😂😂

  • @SARATubeqn5ws
    @SARATubeqn5ws 7 วันที่ผ่านมา +1

    ቆይ መዳምን እደዚህ ነዉ የማረጋት ሣልመታቸዉ መታሻቸዉ እያለች ትቻት ነዉ የሚሄደዉ

  • @መሬምሰለምቲዋ
    @መሬምሰለምቲዋ 5 วันที่ผ่านมา

    ስታዛዝን

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 6 วันที่ผ่านมา

    አይሰአዳ እምሰሪው አተሻልበይ አይ ይሄ ፕራንክ

  • @HabshiEthiopia-xd7gg
    @HabshiEthiopia-xd7gg 6 วันที่ผ่านมา

    እውይይይ የኔ ሚስኪን ኡፍፍፍ

  • @Meriym496
    @Meriym496 7 วันที่ผ่านมา +1

    ወይጉዱ ትመታቸዋለች ብለሽ ጠርጥረሽ በፕራንክ መልኩ ለመናገር ፈልገሽ መሆን አለበት ኸረ አታሰቃያት

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 6 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ልጅቷኮ ባለፈውምብለሽኝነበርአለቻት. እና ጠርጥራ በፕራክመልኩ ልንገራትብላነው. እደሰአዳኮ ጮሌ የለምትነግድባቸዋለች. 😂

  • @hawaAHMDE
    @hawaAHMDE 7 วันที่ผ่านมา

    ታስቃኝለሸ ግን እወድሻለሁ ጀግናብልህ ስለሆነሸ

  • @mariam3292
    @mariam3292 7 วันที่ผ่านมา +1

    ግን እየፈቀዱልሽ ነው እምለቂው

  • @SikoSilo-h1b
    @SikoSilo-h1b 7 วันที่ผ่านมา +3

    ያረቢ መልሡ ሸቃል ያርግሸ 😂😂😂😂እሸአላህ

    • @ዱኒያድካምብቻ
      @ዱኒያድካምብቻ 7 วันที่ผ่านมา +2

      አይባልም. ሰራ. ተኛ ማለት. ምንም. ችግር የለዉም. እህት. 😅😅😅

  • @SaraSara-om6cf
    @SaraSara-om6cf 6 วันที่ผ่านมา

    ወይ እንዴ አስቻለሽ ዝቅ ስትል አታሳዝንሽም ኡፍ

  • @Rukiya-ሪቾ
    @Rukiya-ሪቾ 7 วันที่ผ่านมา +4

    ኧረ ስዓዲ ክፉ ሰው እንደዚህ አይደለም አላለችም የኔ ሚስኪን 😂😂😂😂😂😂

  • @nawal5119
    @nawal5119 7 วันที่ผ่านมา +3

    አይ ሰአዲ ባለፈወሰ ሰራተኛ ብለሸ ሴቱ ሰለተንጫጫ አሁንም እይታሸ ቀነሰ መሰለኝ ደገምሸው እንግዲ ቻይው

  • @Vucic-bz9xf
    @Vucic-bz9xf 5 วันที่ผ่านมา

    ስሚልደውልልሽና በኔላይ ስራ አናግረሻል አልተመቸሽኚም ብለሽ በያት

  • @Mariyam-l8b
    @Mariyam-l8b 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    mariyam

  • @Saleema-wx4iy
    @Saleema-wx4iy 6 วันที่ผ่านมา

    ተጨማለቅሽ

  • @nesihasirmolo-e2s
    @nesihasirmolo-e2s 7 วันที่ผ่านมา +1

    ዊ ያኔ እነት ምነው ሰአዲዬ ምንም እኮ አተውቅም

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 7 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ

    • @nesihasirmolo-e2s
      @nesihasirmolo-e2s 7 วันที่ผ่านมา

      @maryamdawood5052 እሺ ማሬ አንቺም ደምሪኝ

  • @zemzemtube2551
    @zemzemtube2551 6 วันที่ผ่านมา

    ውይ ይችልጅግን ሰራተኞቹ መቀያየር አይቀመጡ ያለፍቃዳቼው ካሜራ ተያቸው ይስሩበት ተይ ግን ግፍ

  • @rabiyayousef9562
    @rabiyayousef9562 6 วันที่ผ่านมา

    ብራክ ነው ምን አሰዳባችሁ 😢ee

  • @ametullahtube3452
    @ametullahtube3452 7 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላሕናትአጋዥሺ.አንችምበሰላም.ተገልገይ.

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 7 วันที่ผ่านมา +2

    ኮመታተሮች ግን ያማችሆል. ዝም ብላችሁ ስድብ

  • @Bzu632
    @Bzu632 6 วันที่ผ่านมา

    😁😁😁😁😁

  • @Fatuma1994
    @Fatuma1994 6 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MeremalyuAlyuahmed
    @MeremalyuAlyuahmed 6 วันที่ผ่านมา

    ሻርቡን አሥተካክላ አልብሣብራላልገባዉ ንገሪ

  • @hikmu378
    @hikmu378 6 วันที่ผ่านมา

    ቱቱቱቱቱቱ ተይ ሰአዱ

  • @FgFg-hk9bs
    @FgFg-hk9bs 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማስጠሊ

  • @Hosq-v8f
    @Hosq-v8f 6 วันที่ผ่านมา

    አዝግነሽ

  • @lubabaYasin-q9c
    @lubabaYasin-q9c 7 วันที่ผ่านมา

    ውይውይ ተይ እጂ 3 ወር በጣም ቆየች በይ የከፋ ነው

  • @ሀያትመሀመዲ
    @ሀያትመሀመዲ 7 วันที่ผ่านมา

    ዉይ አንቺሰ አበዛሺዉ. አረ አይባልም😢😢😢

  • @tube3507
    @tube3507 7 วันที่ผ่านมา

    ሠሚራ ሞክሼ ❤

  • @FatimaMolla-k6u
    @FatimaMolla-k6u 7 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂ሰአዲ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኘ4በ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኘ4በ 7 วันที่ผ่านมา +1

    Camera eyayech eko new😂😂

  • @እሙፈሪሀ-ነ9ዀ
    @እሙፈሪሀ-ነ9ዀ 7 วันที่ผ่านมา

    እየተመካከራቺሁ ስሩ እንደነውብየ❤❤❤

  • @sofiyanegewo2088
    @sofiyanegewo2088 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zizumohammed683
    @zizumohammed683 7 วันที่ผ่านมา +1

    ተይ መልስሽ አችም ሽቃላ እዳትሆኒ ግርፍጥ

  • @MohammedAnwar-os9nt
    @MohammedAnwar-os9nt 4 วันที่ผ่านมา

    አችም ሰራተኛነበርሽ የተነሳሽበትን እውቂ