ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወንጌላዊው ደሉ ፀጋዬ አንተ በጌታና በወገኖች የተወደድክ የወንጌሉ አገልጋይ ስለሰማሁህ ምን ያህል ደስ እንዳለኝ ጌታ ያዉቃል አንተ ብሩክ
🌼የተወደድከውና ፍለጋህ አግዚአብሔር ብቻ የሆነ ወንጌላዊ ደሉ ! ስላየውህ ደስ ብሎኛል!
የወንጌልን እዉነት ተናግረህና ኖረህ ታልፍ ዘንድ የጌታችን የኢየሱስ ፀጋ ይትረፍረፍልህ ተወዳጁ ወንድማችን
አንተ ብሩክ ሰው ፀጋ ይብዛልህ🙏
Delu you are amazing.. I like your thinking, voice….may God give you long time
ወንገላዊ ደሉ ጌታ ይባርክህ በአንተ አገልግሎት በጣም ተባርይክያለሁ ሁለም ቃሉን ብቻ ሳትቀላቅል ስለምታስተምር ደስ ይለኛል
❤❤❤
Delusha ♥️♥️♥️♥️♥️
ዕረፍት መልካም ነዉለቅዱሳን መልዕክት መቀበያ ጊዜ ነዉ
እግዚአብሔር ይባርክህ
ተባረክ
Tebarake!! Nurelen. What a timely message!
This is what we need to hear ..more grace
😍❤🧡💛💖💓💚💙🙏🙏🙏
Deluye bless you!
Endew min laderegek wow amaizing
ደሉዬ what a message! እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን
ke delu gar yemitzemirew wendim eyerebeshk new your sound is horrible.
ቲክቶከሩ ኤርሚያስ ይሰማል?? በደሉ ፀጋዬ አነጋገር ዘይቤ (በኩረጃ) ኦርቶዶክስን ስትሳደብ የምትውል: እንደ ሜሎስ ቃል ማላመጥ ቀየጥ አድርገር ሃሜትና ወሬ በቲልቶክ ሱስ የሆነብህ ኤርሚያስ:ይሰማል? አየህ ወንጌል ሚሰበከው እንዲህ ነው! ያለፍርሃትና በፅድቅ ነው! ቅንነት ደግሞ ይመሰክራል! ኤርሚ ግን በእልህና በደንፉ ተነፋፍቶ "ደሉ ፀጋዬን" የሆነ መሰለው!! There is but one Delu Tsegaye! ኤርሚ ራስህን ፈልገህ አግኝ! በሌላ ሰው መጎናፀፊያ አት...
ወንጌላዊው ደሉ ፀጋዬ አንተ በጌታና በወገኖች የተወደድክ የወንጌሉ አገልጋይ ስለሰማሁህ ምን ያህል ደስ እንዳለኝ ጌታ ያዉቃል አንተ ብሩክ
🌼የተወደድከውና ፍለጋህ አግዚአብሔር ብቻ የሆነ ወንጌላዊ ደሉ ! ስላየውህ ደስ ብሎኛል!
የወንጌልን እዉነት ተናግረህና ኖረህ ታልፍ ዘንድ የጌታችን የኢየሱስ ፀጋ ይትረፍረፍልህ ተወዳጁ ወንድማችን
አንተ ብሩክ ሰው ፀጋ ይብዛልህ🙏
Delu you are amazing.. I like your thinking, voice….may God give you long time
ወንገላዊ ደሉ ጌታ ይባርክህ
በአንተ አገልግሎት በጣም ተባርይክያለሁ ሁለም ቃሉን ብቻ ሳትቀላቅል ስለምታስተምር ደስ ይለኛል
❤❤❤
Delusha ♥️♥️♥️♥️♥️
ዕረፍት መልካም ነዉ
ለቅዱሳን መልዕክት መቀበያ ጊዜ ነዉ
እግዚአብሔር ይባርክህ
ተባረክ
Tebarake!! Nurelen. What a timely message!
This is what we need to hear ..more grace
😍❤🧡💛💖💓💚💙🙏🙏🙏
Deluye bless you!
Endew min laderegek wow amaizing
ደሉዬ what a message! እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን
ke delu gar yemitzemirew wendim eyerebeshk new your sound is horrible.
ቲክቶከሩ ኤርሚያስ ይሰማል?? በደሉ ፀጋዬ አነጋገር ዘይቤ (በኩረጃ) ኦርቶዶክስን ስትሳደብ የምትውል: እንደ ሜሎስ ቃል ማላመጥ ቀየጥ አድርገር ሃሜትና ወሬ በቲልቶክ ሱስ የሆነብህ ኤርሚያስ:ይሰማል?
አየህ ወንጌል ሚሰበከው እንዲህ ነው! ያለፍርሃትና በፅድቅ ነው! ቅንነት ደግሞ ይመሰክራል! ኤርሚ ግን በእልህና በደንፉ ተነፋፍቶ "ደሉ ፀጋዬን" የሆነ መሰለው!! There is but one Delu Tsegaye! ኤርሚ ራስህን ፈልገህ አግኝ! በሌላ ሰው መጎናፀፊያ አት...