19 | ከብልጥግና ምኞት ተጠንቀቅ | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 18 ፥ 18 - 30

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 14

  • @sinafich_yeshitila
    @sinafich_yeshitila ปีที่แล้ว +2

    Kes Tigistu Moges
    Egziabher tsegawin
    Yabzalot🙏

  • @leyuamanuelleyu3723
    @leyuamanuelleyu3723 ปีที่แล้ว

    የተወደድክ ወንድማችን እግዚአብሔር የባረከህ ምን ልበል ተባልከሃል ይጨምርልክ

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን እውነተኛ የሰማይ ባለጠጋ እግዚአብሔር ያድርግልን 🙏🙏🙏
    ቄስ ትግሰቱ ተባረክልኝ ዘመንህ ይባረክ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 ปีที่แล้ว +3

    ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤ ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @birhaneendisu7258
    @birhaneendisu7258 ปีที่แล้ว

    Really I am blessed. God bless you!

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 ปีที่แล้ว +1

    GBU more and more

  • @mastaweshatolosa2768
    @mastaweshatolosa2768 ปีที่แล้ว

    Amen amen God bells you give you strength and long age you are treasure for God and for God people I get special lessons
    Wow wow special lessons about money God talk to me 3 times but still I was said you are taking too me or someone my enemy then I lessons this massage so true I stand I don't want loose or decrease my father

  • @rahelhmariam7963
    @rahelhmariam7963 ปีที่แล้ว +1

    በጌታ በእየሱስ ስም አባባ እግዚአብሔር ሆይ ብብልጥግና ምኞት እንዳልቃጠል ፀጋ እለት እለት ይብዛልኝ፤ የአንተ በረከት ደግሞ አዘን የሌለበት ለልጅ ልጅ የሚሆን ነውና የአንተ በረከት አሁን በኔና በቤቴ ላይ ትሁን!!!
    ጌታ ሆይ ደግሞ ባርከሀኸኛል ለሰዎችና ለእግዚአብሔር መንግስት እንድጠቅም እርዳኝ!!!
    በምትሰራበት ቀን ገንዘብህ ልሁን!!!
    በእየሱስ ስም አሜን!!

  • @genetbekele7044
    @genetbekele7044 ปีที่แล้ว

    እጅግ የተወደደወን የሕይወት ቃል ስላካፈልከን ቄስ ዘመንህ ይባረክ የተወደደ የእግዚአብሔር አገልጋይ

  • @abititesfaye9782
    @abititesfaye9782 ปีที่แล้ว

    Ameseginaluew egziabiheri ebariki

  • @sisaykasa661
    @sisaykasa661 ปีที่แล้ว

    god bless you ❤️❤️❤️

  • @sababebezabeh9417
    @sababebezabeh9417 ปีที่แล้ว

    Hmmm amen geta huy erdan

  • @wtbbog142
    @wtbbog142 ปีที่แล้ว

    ተበረክ፡አሜንአሜን