ጠላቶችህ የሚያወሩት ድልህን ነው! Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 81

  • @abeba7037
    @abeba7037 3 ปีที่แล้ว +15

    ፓስተር ትምህርቶችህ በሙሉ ውስጤ ናቸው ተምሬባቸዋለው ተለውጫባቸዋለው ተባረክ ከነ ቤተሰቦችሕ እግዚያብሔር ይባርክሕ ለበረከት ሁን

  • @liyouworkbekele4105
    @liyouworkbekele4105 4 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ፓስተር አንተ የምታስተምረው ቃል ሳያንፀኝ ሳይሰራኝ አያልፍም በእውነት ተባረክ 🙌

  • @ረዳቴንአገኘሁት
    @ረዳቴንአገኘሁት 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ይህ የኛ አምላክ በዘመናት መሀል የልብ የሚናገር እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ቃሉ በአንተ አልፎ ያስተማረን ስለአንተ ይመስገን

  • @yehoshaeyobe8123
    @yehoshaeyobe8123 3 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር የእግዚአብሔር ባሪያ የሚገርም መገለጥ ነው ጨምሮ ይባርክህ ስወድህ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 3 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል እግዚአብሔር ዘልአለማዊ አልፋና ኦሜጋ ነው ❤️❤️❤️ዛሬ የጠበቃዬ ፀሐፊ ደውላ ጠበቃሽ ዛሬ ዋናው አለቃው አነጋግራው አለች እሱም በመልካም ሰምትዋታል እዉነትሽ አውቆታል መልካም መልስ እንደሚሰጠን ተስፋ አደርጋሎህ ትንሽ ጠብቂ ብላሽ አለች ጠብቂ ስትለኝ በውስጤ ደግሞ ጠበቃዋ ያለጋገረችልኝ ግዜ መቼ አለ እኔስ የጠበቅኩበት ግዜ ከልክ ያለፈ አይደለም ወይ ይልቁ ጌታ እሱ ራሱ ተራራዬ ያነጋግረው ከሰው ይልቅ እግዚአብሔር ብቻዉን ይሰራልኝ ከመኖርያ ፍቃድ የጃፓን ይልቅ የጌታ ምፅአት በተስፋ መጠበቅ ፀጋ ይስጠኝ እያልኩ ሳስብ ቆዮህ እና የፓስተር መልእክት ልስማ ብዬ መርጬ ስከፍት ቁጭ ብለዋል በልቤ ሲመላለስ የነበረው ሐሳብ እግዚአብሔር ይመስገን ፓስተር ዘመንህ የቤተሰብህ ሂወት የተባረከ ይሁን 🙏🏿ተባረክ ቅን የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ በእውነት እንዲሁ እዉነት እየተናገርክ ይለቅ ወንድሜ የድካምህ የአገልግሎትህ ዋጋ ከንቱ አይሁንብህ በመብል እና መጠጥ የሚከፈልህ ብድራት አይሁን 🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ኤልሳት
    @ኤልሳት 3 ปีที่แล้ว +3

    ይገረማሉ የእግዚአብሔር እውቀት ፖስተር ተባረክ

    • @hiwotyerdaw1697
      @hiwotyerdaw1697 3 ปีที่แล้ว +1

      Always blessed , amazing ..message!!

  • @serkalem9227
    @serkalem9227 7 หลายเดือนก่อน

    Anmen amen Jesus is great the king of king hallelujah

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! መጋቢ ኢያሱ እንደ አንተ ያሉትን አገልጋዮች ያብዛልን! አሜን!

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 3 ปีที่แล้ว

    ፓስተርየ ዘመንህ ኑሮሕ ትዳርህ አገልግሎትሕ የተባረከ ይሁን በጣም ተባርኬበታለሁ ብዙ ተምሬበታለሁ

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 3 ปีที่แล้ว

    Amennnnnn Halleluja kbr legeta Jesus Christus yhun amennnnnn GBU more and more

  • @rozinadaniel796
    @rozinadaniel796 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Hallelujah Esey Esey Esey Esey Eleleleeeee Hallelujah

  • @rozamekonnen5472
    @rozamekonnen5472 3 ปีที่แล้ว +2

    Mechem be Hiwote, woste, ende ante Ye Amlaken, kal yastemaregn yebareken woseten Yefewose yelem. Tekekelegna astemerot, ena ye mastemare Grace gar Geta yesetehe Abatachen nehe. Heavenly Father JEHOVA Bls you abundantly 🙏🏼🙏🏼

  • @alyahardubai4610
    @alyahardubai4610 3 ปีที่แล้ว

    hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah kibr misgana amlikona wudase hulun lemichil amlak le Egzabher yihun lemlimlign yabate bruk

  • @liyazewde6646
    @liyazewde6646 3 ปีที่แล้ว +1

    .ጌታ በሀገር መሪዎች ይናገራል።በሄሮድስም ይኸው ነው የሆነው።በዘመናችንም አይተናል ይሄን

  • @mihretubeletelena8689
    @mihretubeletelena8689 3 ปีที่แล้ว

    Pastorye zere tewldek yibarek !!! hulam be meleketochih Egeziabeharen amsegenwalhu elef tsega yihunlachihu tebareku bebuzu!!!!

  • @alem8640
    @alem8640 3 ปีที่แล้ว +1

    Pastor b bizu tebarek

  • @ኤልሳት
    @ኤልሳት 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንን

  • @wegayehugetu5365
    @wegayehugetu5365 10 หลายเดือนก่อน

    Glory to Almighty God!!!!!!

  • @tsigieasrat8025
    @tsigieasrat8025 3 ปีที่แล้ว

    ወይ እግዚአብሔር ሲፍልግ ከአንበሶች ያድነናል እንደ ዳንኤል ሲፈልግ በአንበሶች ያድነናል እንደነዚህ ክርስቲያን አማኞች እግዚአብሔር እኮ ድንቅ አምላክ ነው !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @mebrahtomtsegay9105
    @mebrahtomtsegay9105 3 ปีที่แล้ว

    Pastor zemenh ybark sbkethn ena tmhrthn betam tebarkye alehu

  • @tsionberessa6875
    @tsionberessa6875 2 ปีที่แล้ว

    abet yekal megelet!! pastorye geta kezi belay yabzalek bereketachen neh anten yeseten amlakachen yebarek

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 ปีที่แล้ว

    One of the great servant of God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nadiaasfoor990
    @nadiaasfoor990 3 ปีที่แล้ว +1

    የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ፓስተር ኢያሱ ፣የጊዜው መልእከት ነው፣ ልብን ያሳርፋል።

  • @emyalex2122
    @emyalex2122 3 ปีที่แล้ว +2

    ፖስተር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ። የምታስተምረው የጊዜውን ቃል ነው እኔን መንፈስ ቅዱስ ባንተውስጥ ሆኖ ብዙ እያስተማረኝ ነው

  • @natanaelt8543
    @natanaelt8543 2 ปีที่แล้ว

    What a teaching, Bless you more

  • @mekdesmg7151
    @mekdesmg7151 9 หลายเดือนก่อน

    Amen amen

  • @teberhawed4146
    @teberhawed4146 3 ปีที่แล้ว

    Amennn hallelujah Eiziabiher hayal

  • @saratamere4471
    @saratamere4471 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ነው ሃያል ብርቱ አሸናፊ ባለድል ፓስተር በዚህ ዘመን ህያው የሆነ የእግዚአብሔር ቃል ለህዝቡ ስለምታካፈል በጣም አድርጌ አምላኬን አመሰግነዋለው እግዚአብሔር ቤትህንና ዘመንህን ሁሉ ይባርክ!!

  • @ethioforever1493
    @ethioforever1493 8 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 3 หลายเดือนก่อน

    Ameeeeen ameeeeeen 👍

  • @rb2782
    @rb2782 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን 🙏🏽 በጣም የሚገርም ትምህርትም መልእክትም ነው፡ ፓስተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ጌታ ባንተ አልፎ ብዙ ጊዜ ተናግሮኛል

  • @rozinadaniel796
    @rozinadaniel796 2 ปีที่แล้ว

    paster Yesema Amilak yibark Tebarek Tebarek

  • @almazgebrenugus2752
    @almazgebrenugus2752 3 ปีที่แล้ว

    Esyyyyy elelllllll gliry to god amen

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 ปีที่แล้ว

    Amennnn Amennnn haleluyaaaa kibr legeta yihun paster eyasu tebarek abate

  • @letinaeseyas2330
    @letinaeseyas2330 3 ปีที่แล้ว

    Amen.

  • @almazgebrenugus2752
    @almazgebrenugus2752 3 ปีที่แล้ว

    Heleljaya amen

  • @msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398
    @msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398 3 ปีที่แล้ว +1

    Amennnnn.kibir.leyesus.yehun
    geta.yebark.pastor❤

  • @godisgood2409
    @godisgood2409 3 ปีที่แล้ว

    Gets Eyesus Yibarkh.....

  • @almazgebrenugus2752
    @almazgebrenugus2752 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen yes true

  • @tayegirma
    @tayegirma 3 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Ewenetnew እግዚአብሔር ነው በሰልፍ
    ሀያል ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተባረክልን🙏❤

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 3 ปีที่แล้ว

    ፓስተርዬ ሚገርም ፀጋ ሁሌም ለኔ ነው የምታስተምረው ተባረክ😘🙏

    • @hiwotyerdaw1697
      @hiwotyerdaw1697 3 ปีที่แล้ว

      Blessed message always .. never missed

  • @hannaamare1755
    @hannaamare1755 3 ปีที่แล้ว

    geta yebarekh

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 3 ปีที่แล้ว

    Amen! PASTOR. We, ETHIOPIANS trust God who is over ALL!

  • @ሳምሪዬፍቅር
    @ሳምሪዬፍቅር 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ፀጋ ይብዛላህ

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 3 ปีที่แล้ว

    GBU more and more

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 3 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnn,,, haleluyaaaaaa,,, praise God,,,, bless you more and more 🙏🙏🙏👏👏👏

  • @meazaweldegebriel872
    @meazaweldegebriel872 3 ปีที่แล้ว

    TEBAREK 🙏 pastor

  • @ariambelay1342
    @ariambelay1342 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen geta yibarkih ❤🙏

  • @melatsnlayw80
    @melatsnlayw80 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ጌታዬ የከበረነው! ሀሌሉያያያ

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 3 ปีที่แล้ว

    Amen we love you

  • @tarikuademise7689
    @tarikuademise7689 3 ปีที่แล้ว

    Tarekwa Denesa

  • @heavenonearth5796
    @heavenonearth5796 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen! Hallelujah! ክብር ለሱ ብቻ ይሁን::

  • @gvjhyshy3990
    @gvjhyshy3990 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏🙏

  • @semharasevaw4817
    @semharasevaw4817 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ተባረክ ፓስተር 🙏

  • @addisalemchewaka8866
    @addisalemchewaka8866 3 ปีที่แล้ว

    Haleluyaa! Geta abzito Yibarkih! Glory be to God for the message he put in you!

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha2781 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤👏👏

  • @geni4jesusparsagrace436
    @geni4jesusparsagrace436 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ተባረክ ያብዛልህ አቤኔዘር ብያለሁ😘😘

  • @kidistendres8542
    @kidistendres8542 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ፓስተር ድንቅ መልእክት ነው

  • @sinanjirayesus413
    @sinanjirayesus413 3 ปีที่แล้ว

    Tebarek yanzalih

  • @Tigiyegeta
    @Tigiyegeta 3 ปีที่แล้ว

    ዘመንህ ይባረክ ፓስተሬ

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 3 ปีที่แล้ว

    MAY GOD BLESS U ABUNDANTLY ...

  • @elsajesus4586
    @elsajesus4586 3 ปีที่แล้ว

    ፓስተር በብዙ ተባረክ

  • @memezenebe6153
    @memezenebe6153 3 ปีที่แล้ว

    God bless you Pastor 🙏 ❤ 🙌.

  • @bisratasfha7782
    @bisratasfha7782 3 ปีที่แล้ว

    Amen hallelujah stay blessed pastor all you teaching is my message 🙏 may God give you more grce !

  • @Jbeth-EL
    @Jbeth-EL 3 ปีที่แล้ว

    God bless you!

  • @genetgetatchow2582
    @genetgetatchow2582 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው እግዚብሄር ዘብንህን ያባርክው

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ 🙌

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @astereganate2783
    @astereganate2783 3 ปีที่แล้ว

    የእግዝአቤሔርሠውተባረክትምህርትህየተቀባነውሕይወትንየሚቀይነውተባረክተባረክተበረክ

  • @wasstenaanetteneh3722
    @wasstenaanetteneh3722 3 ปีที่แล้ว

    ትምህርቶች ትምህርት ብቻ አደሉም ቅባት አለባቸው በጣም ያስተምራሉ ተባረክ
    በዚህኛው ትምህርት ላይ እንዲህ ብለህ የተናገርከው ቃል ብፈልገው አጣሁት ልትልክልኝ ትችላለህ? "አንድ ልብ ያለው ሁለት ልብ ካለው ጋር ሊዋጋ ቢሄድ አስቀድሞ ይቅርታ ይጠይቀው ምክንያቱም ማሸነፍ በዛ የለምና..." የሚለውን
    ቃል በቃል በትክክል ያልፃፍኩት ስላላገኘሁት ነው እስቲ ቃሉ ወይም ከዚህ ከተናገርከው ሀሳብ ጋ የሚመሳሰል ቃል ያለበትን ቦታ please txt me?

    • @AmmanuelOrg
      @AmmanuelOrg  3 ปีที่แล้ว +2

      የሉቃስ ወንጌል 14
      31፤ ወይም ሌላውን ንጉሥ በጦርነት ሊጋጠም የሚሄድ፥ ከሁለት እልፍ ጋር የሚመጣበትን በአንድ እልፍ ሊገናኝ የሚችል እንደ ሆነ አስቀድሞ ተቀምጦ የማያስብ ንጉሥ ማን ነው?
      32፤ ባይሆንስ ሌላው ገና ሩቅ ሳለ መልክተኞች ልኮ ዕርቅ ይለምናል።

    • @wasstenaanetteneh3722
      @wasstenaanetteneh3722 3 ปีที่แล้ว

      @@AmmanuelOrg በብዙ ተባረክ

    • @astereganate2783
      @astereganate2783 3 ปีที่แล้ว

      ፖስተርተባረክትምርትህበጣምነልብየሜለዉጥነውመላበተሠብህይባረኩየህንቅባትለልጃችህያዉርሥልህፓሥተርተባረክ።አመንአሜንአሜን

  • @eyesusgetanew6507
    @eyesusgetanew6507 11 หลายเดือนก่อน

    are brk bel yabate bruk slante getaye amesegnalew

  • @ኤልሳት
    @ኤልሳት 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንን

  • @ረዳቴንአገኘሁት
    @ረዳቴንአገኘሁት 2 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @tigistyirgu2282
    @tigistyirgu2282 3 ปีที่แล้ว

    God bless you.