ዶ/ር ደብረፂዮን ብዙ የተደበቁ ሚስጥሮችን ያወጡበት ስብሰባ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • Edmond.B

ความคิดเห็น • 232

  • @محمدعلي-ش7ب5ث
    @محمدعلي-ش7ب5ث 13 วันที่ผ่านมา +11

    ያንተ ስራ ምንም ሚሰራው አይችልም በጣም ነው ምታስደስተኝ ተባረክ ኤድሞንድ ❤❤❤❤❤

  • @AbadiGmicheal
    @AbadiGmicheal 13 วันที่ผ่านมา +23

    ተባረኽ ገልፀሀዋል

  • @goesaroundcomesaround
    @goesaroundcomesaround 13 วันที่ผ่านมา +4

    ኤድሞን እሚናገራቸዎ ነገሮች በሙሉ ትክክል ነው የትግራይ ህዝብ እንደገና አደጋ ላይ እንዳይወድቅ ቅድመ ትንተና ነው ትክክልም ነው ለኤድሞን ትልቅ አዶናቆት አለኝ ተባረክ ❤🙏

  • @meemjjo677
    @meemjjo677 13 วันที่ผ่านมา +6

    Pastor Edmond God bless you and your family protect you all the time 🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @tsehayeberhie3804
    @tsehayeberhie3804 13 วันที่ผ่านมา +8

    ኤድሞንድ ብርሃነ እጅግ በጣም ከማደንቃቸው እውነትን ከሚከተሉ ሠዎች አንዱ በመሆንህ ፈጣሪ ይጠብቅህ!!

  • @madefro
    @madefro 13 วันที่ผ่านมา +11

    ❤❤❤❤❤❤❤በጣም የህዝብ ልጅ ነህ ጎቦዝ ጎቦዝ ጎቦዝ

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 13 วันที่ผ่านมา +22

    ኤድመንድ በትክክል አውቀሃቸዋል።እኔም ብዙጊዜ በተለያዩ ጊዜያት በየፖስቱ እየገባሁ አሁን አንተ የተናገርካቸውን ሁሉ ኮሜንት እየፃፍኩ ነው ።ተጋሩ ልብ በሉ በእንደዚህ ያለ ተላላኪሆዳሞች ጌታቸውን የደገፉ መስለው ትግራይን ለመከፋፈልና በጀኖሳይድ ያልጨረሱትን ህዝብ ከፋፍለው ካለመሪ አስቀርተው ሊበሉት መሆኑን ትግራዋይ ብቻም ሳይሆን የትግራይ ህዝብ ወዳጆች ልብ ብላችሁ እነዚህ ሆዳምና ቅጥረኛ ባንዳዎችን በሚናገሩት ወይንም ፖስት እንዳትከተሉ ጥብቅ ጥንቃቄ ማድረግ ተገቢ ነው ።

  • @hagosGebrehaweria
    @hagosGebrehaweria 13 วันที่ผ่านมา +13

    ኤድ ኤድ ጀግናችን ነህ ገቦዝ

  • @mimikidane6288
    @mimikidane6288 13 วันที่ผ่านมา +16

    እዝኒ ዘለዎ ይሰማእ

  • @amlesetadane5186
    @amlesetadane5186 13 วันที่ผ่านมา +8

    Keep up your great work brother Edmond 👏 👍 God bless you richly 🙏🙏🙏

  • @dawitasfeha
    @dawitasfeha 13 วันที่ผ่านมา +7

    ❤❤❤❤❤❤❤ለ ኤድመንድ ጀግናው

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 13 วันที่ผ่านมา +10

    በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ ።ህወሓትን ለማፍረስ መጣር የብልፅግና ተላላኪ ተከፋዬችን ወሬ አለመስማትና ህወሓትን መደገፍና ማጠናከር ብቻና ብቻ ነው ለትግራይ የሚበጀው።

  • @dankfanta
    @dankfanta 13 วันที่ผ่านมา +5

    Edmond a blessing person, you are standing on the right path of the history! At the end you will win 🏆!!

  • @tedlagetahun6921
    @tedlagetahun6921 13 วันที่ผ่านมา +6

    ወንድማችን ኤድመንድ ወገንተኛ ሳትሆን የምታቀርባቸው ሀቅ የሆነ ትንተና በግሌ ሳላመሰግንህ አላልፍም ::
    አርቆ ለሚያስብ ትግራዋይ ጠቃሚ መልእክት ነው ጆሮ ያለው በደንብ ቢሰማ ጥሩ ነው ❤

    • @Ethiopiandream00
      @Ethiopiandream00 12 วันที่ผ่านมา

      Don’t you know that the Adowa TPLF oppressed the other Tigrian? Don’t you know TPLF is responsible for the killing of one million

  • @DestaAbebe-cj6lb
    @DestaAbebe-cj6lb 13 วันที่ผ่านมา +7

    ዕንቋዕ ንበዐለ መስቀል አብፅሐካ።

  • @Tamekebe-o3u
    @Tamekebe-o3u 13 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ሰላም ኤድመንድ እድሜና ጤና ይስጥህ እውነት እና ንጋት እያደረ ይጠራል አይደል የሚባለው በመቀሌው ሰብሰባ በጣም ብዙ ጉድ ሰማን ይገርማል
    ክብር ለትግራይ ህዝብ
    ክብር ለህወሓት
    ክብር ለTDF
    ትግራይ ትስዕር❤❤❤❤❤

  • @TsigeGebresilaseHagos-qg6mp
    @TsigeGebresilaseHagos-qg6mp 13 วันที่ผ่านมา +7

    ትክክል ነህ

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 13 วันที่ผ่านมา +17

    አብይ አህመድ መጀመሪያውኑ ጌታቸውን የትግራይ መሪእንዲሆን የመረጡው ከህወሓትና ከትግራይ ህዝብ ነጥሎ ሊበላው አስቦአቅደውበት እንደሆነ ፈጣሪአምላክ ምስክሬነው በየፖስቱ ኮሜንት ሳደርግ ነው የቆየሁት።አሁንም ኤድመን ወንድሜ በትክክል እኔ አስቀድሜ የታየኝን ነው አንተም ያስቀመጥከው። በትክክል ነው። ።

  • @aexum1597
    @aexum1597 13 วันที่ผ่านมา +5

    Selam Edmondo hawey 🙏🏾 tekikle geyrka gelyskayo tebarek 🙏🏾❤💛❤

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 13 วันที่ผ่านมา +7

    ጌታቸው ከተራራ የገዘፈ ጀግና ነበር ሐዋሪያው ጳውሎስ እንዲህ ይላል " ዴማስ ያሁኑን ዓለም ወዶ ትቶኛል ወደ ተስሎንቄም ሄዱዋል " ይላል ጌቾ ብልፅግናን ወዶ ትግራይን ትቶታል ወደ አዲስ አበባ ሄዱዋል እንደማለት ነው
    Edmond አንተ በርታ
    ደቡቦች ነን

    • @mahdergebrgziabher6900
      @mahdergebrgziabher6900 12 วันที่ผ่านมา

      አይ ደቡብ እባክህ ፈጥነህ ንስሀ ግባ ታላቁን የእግዚአብሔርን ቃል ከ ተራ ፖለቲካ ጋር አዛምደህ ምሳሌ ትሰጣለህ በል በል ጌታ ይቅር ይበልህ አይኖችህን ያብራ።

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj 12 วันที่ผ่านมา

      @@mahdergebrgziabher6900 ውሸቱን ነው ሌላ ኮምንቱን ግቢና እይው ትግራዋይ ነው😂

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 13 วันที่ผ่านมา +9

    GOD bless you our beloved hero 🙏

  • @lanchiselayalew
    @lanchiselayalew 13 วันที่ผ่านมา +6

    ወይ አንተ ንግግርህ በጣም ትምህርት ሰጪ ነው ቢማሩብህ❤

  • @pate840
    @pate840 12 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄ ህዝብ ኩራት ነው እንኳን ከናንተ ተወለድንንን 😘😘😘❤️🙏

  • @liyaweldeslasse8751
    @liyaweldeslasse8751 13 วันที่ผ่านมา +5

    የሻዕብያ ሰላይ ነው ትግራዋይ መስሎ ምስጥር የመያስጥ ለሻዕባያ ስሙ ናትናኤል ኣስመላሽ ይባላል በጣም ደፋር ነው

  • @HenokDengeze
    @HenokDengeze 13 วันที่ผ่านมา +5

    ኤድሞንድየ የኹፋ ቀን ደራሸ በጣም

  • @yosefwoldegrima2070
    @yosefwoldegrima2070 13 วันที่ผ่านมา +5

    You are right 100 %❤❤

  • @josephjoseph9440
    @josephjoseph9440 13 วันที่ผ่านมา +2

    True! TPLF is the main pillar supporting the basics of life, including politics of the region.

  • @Lydiawoldu
    @Lydiawoldu 13 วันที่ผ่านมา +5

    Thank you ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethio.2024clasicals
    @Ethio.2024clasicals 13 วันที่ผ่านมา +5

    keep it bro.

  • @mizanarefane9818
    @mizanarefane9818 13 วันที่ผ่านมา +4

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 God bless you.thanks

  • @elda8805
    @elda8805 13 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ከመቀለው ስብሰባ የተረዳሁት የደብረጽዮኑ ህወሀት ያለፈውና በማለፍ ላይ ያለው ትውልድ ፓርቲ እንጂ የዚህ ወይም የመጪው ትውልድ ፓርቲ አለመሆኑን ነው

  • @Azeb1782
    @Azeb1782 13 วันที่ผ่านมา +4

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏

  • @ezanademoz8573
    @ezanademoz8573 13 วันที่ผ่านมา +4

    Good job my brother ❤❤

  • @SimretKiros-p9w
    @SimretKiros-p9w 13 วันที่ผ่านมา +2

    ኤድመንድ ያዝከው አርእስት በጣም አስፈላጊ ነው። ምክንያቱም ወጣቱ ኢየተሸወደ ነው። ምንም በማያውቀው መንገድ እነሱን ምከርልን በተረፈ ለአንተ እድሜና ሰላም እመኝልሀለሁ።

  • @Selamawit-c4o
    @Selamawit-c4o 13 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤

  • @gebreslasiegebremariam5951
    @gebreslasiegebremariam5951 12 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks wel done

  • @agamezeru4005
    @agamezeru4005 13 วันที่ผ่านมา +3

    Thank you for the great work you're doing well done..❤❤❤❤

  • @seyoum7656
    @seyoum7656 13 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nathnahom
    @Nathnahom 13 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you

  • @lemlemwoldegerima3598
    @lemlemwoldegerima3598 13 วันที่ผ่านมา +4

    Well come ❤❤❤

  • @RrUu-zh5mc
    @RrUu-zh5mc 13 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏💛💛💛❤❤💝💝💝💝💝💝💝

  • @kassahunmelese6151
    @kassahunmelese6151 12 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you Edmond ❤❤❤❤❤

  • @halhaltateferi6471
    @halhaltateferi6471 12 วันที่ผ่านมา +1

    ኩቡር ኢድሞንድ እውነትን ስለማታቀርባቸው በበኩሌ ኣመሰግናሃለን

  • @HaileGaregawi
    @HaileGaregawi 13 วันที่ผ่านมา +7

    TMN ( tîgray media network ) አዘጋጅ እልል ያለ የሻዕቢያ ካድሬ ነው ።

  • @KibrygrmayTsehay
    @KibrygrmayTsehay 13 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @LetayKmariyam
    @LetayKmariyam 13 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you very much dear

  • @HaftomGgiorgis
    @HaftomGgiorgis 5 วันที่ผ่านมา

    you are right
    በትክክል
    ከዚ በፊት እኔ በፌስቡክ ፔጄ
    ኣብዩ ፃድቃንና ጌታቸው ዝዋረድሉ ባይታ ይደሊ ኔሩ ብትኽክል ተሳኺዑሉ ሐዚ ዝተርፎ ንጌታቸው እንቱፍ ክብለሉ መናዕ መናዕ ይብል ኣሎ
    ንታሪኽ ይተሓዘለይ

  • @GebregziabherHailu-kg7yw
    @GebregziabherHailu-kg7yw 12 วันที่ผ่านมา

    እደሞንድ ምርጥ ሰው ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ለተበደለናለተጨቆነ የቆምክ ነህ ጥርት ያልክ

  • @Guliakaye1850
    @Guliakaye1850 12 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🙏🙏❤

  • @almazyehdego4802
    @almazyehdego4802 13 วันที่ผ่านมา +3

    ❤️❤️❤️🎉🎉🎉❤️❤️❤️🎉🎉🎉❤️❤️❤️

  • @hagosGebrehaweria
    @hagosGebrehaweria 13 วันที่ผ่านมา +2

    ልክነህ ኤዱ ለምሳሌ አርአያ ተስፋማርያም ከዚ በፍት ጌታቸው አንገቱ ተቆርጦ ጭንቅላቱ ሚካኤል የተቀረው ማርያም ተቀበረ ሲል የነበረ ሰው አሁን ደግሞ ጌታቸው እየደገፈ ነው

  • @Mulugata-y6g
    @Mulugata-y6g 13 วันที่ผ่านมา +2

    ኤድመንድ፡ወርቅ፡አእምሮህና፡አንጀበትህ፡ሃቅ፡በቻ፡የሚያወራ፡ጀግና፡የህዝብ፡ድምፅ፡፡ቀፀጥል፡ቀጥል፡ቀአቋምህ፡፡

  • @ftsumbrhanalemngus9052
    @ftsumbrhanalemngus9052 13 วันที่ผ่านมา +2

    Dr deberasin King ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉Tplf ❤❤King ❤❤❤❤❤King ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉Tplf viva ❤❤❤❤❤

  • @tsedalegher4705
    @tsedalegher4705 13 วันที่ผ่านมา +4

    ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @anbessa6836
    @anbessa6836 12 วันที่ผ่านมา

    I’m Eritrean and I care about the people of Tigray that have been suffering in the genocide war, My advice to the people of Tigray is UNTED TIGRAY WILL STAND DIVIDED TIGRAY WILL FALL.

  • @lilifekadu304
    @lilifekadu304 13 วันที่ผ่านมา +2

    ሀይ ኤድሞንድ ዶክተር ደጺን ስትጋብዛቸው
    ስለ አዋሳው ከህዝብ ጋር የነበረውን ውይይት ጠይቃቸው ሞምክንያቱም እሳቸው ከልባቸው ነበር ሲናገሩ የነበረው ሌሎቹ ደግሞ እንደ እሳቸው አልነበሩም እባክህን ህዝብ እንዲገለጽለት ብየ ነው።

  • @Nathnahom
    @Nathnahom 13 วันที่ผ่านมา +2

    እናውቀዋለን ባሌጌ ነው

  • @GirmayWoldegiyorgis-fp9zy
    @GirmayWoldegiyorgis-fp9zy 13 วันที่ผ่านมา +1

    እድመድ እንኮን ደህናመጣህ የትግራይ ህዝብ ሓሳብ በትንሹ ይህ ይመስላል።

  • @YaredTesfay-t2t
    @YaredTesfay-t2t 13 วันที่ผ่านมา +1

    ትግራይ ያስቸገሩዋት ያሉ ሰዎች ወይ ተከፋይ ሲሁኑ ወይም የማንነት ችግር ያላቸው ሰዎች ናቸው

  • @teamebeyene-vc9eh
    @teamebeyene-vc9eh 13 วันที่ผ่านมา +2

    ባዓል ፅፁይ ሓባረታ !

  • @lulamohammed4839
    @lulamohammed4839 12 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን የሀቅ ተሟጋች እድሜ ጤና ይሰጥክ

  • @EsayasTesfaye-h2i
    @EsayasTesfaye-h2i 13 วันที่ผ่านมา +3

    ✌✌✌

  • @bekelekumsa4994
    @bekelekumsa4994 13 วันที่ผ่านมา +3

    ስለ ክርስቶስ "ወደገዛ ወገኖቹ መጣ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም።"አንተ ግን ታድለህi የገዛ ወገኖችህ ተቀበሉህ።ጌታ ይማርህ ወንድሜ።

  • @Kulkale
    @Kulkale 13 วันที่ผ่านมา +1

    1💯

  • @ixjejhshe5142
    @ixjejhshe5142 13 วันที่ผ่านมา +1

    ጅል ራያ.ማንነቱ.አማራ.ነውትግሬ.ሆኖ.ራያ.የለም.እድሜልካችሁን.የሰውን.ማንነት.ለመቀማት.ስትሄዱ.ትንሽ አታፍሩም.ከስህተታቹ.የማትማሩ.ናቹ።

  • @Feryweldelchel8502
    @Feryweldelchel8502 12 วันที่ผ่านมา +1

    As long as betwen two who are the different mentality idea that logical politicians as far as give up for enemies &elites that disappear and disappointed people Tigray.
    As well as we have been thinking about our people Tigray. However they are happiness the enimes, I agreed with you that speeches very strongly good explanation .
    They should be respectful eachother who Getachew & Debrestuen cuz our people very tensions about them, so suddenly now.
    If they don't bring to back their lands of Tigray what is the point that federal also didn't set up for Perturea agreements.
    The opportunity of Tigray, also the Lands specifically the west land enimes who are never can't take it, Lands Tigray. As end of the day definitely to back by the heroes Tdf young people Also We don't need anymore conflicting and fighting cuz war is bad enough devilish.

  • @abdayuabaygm2394
    @abdayuabaygm2394 13 วันที่ผ่านมา

    ሥልጣኑን ላለማጣት ገና ብዙ ሚስጢር ያወጣ ይሆናል!!! የትግራይ ህዝብ አልሞተም ከሚል የከፋ ሚስጢር አያመጣም!!የራሱን ስቃይ ለራሱ ሥልጣን የሸጠ።

  • @DestaAbebe-cj6lb
    @DestaAbebe-cj6lb 13 วันที่ผ่านมา +3

    ❤😂🎉😢😮😅😊❤❤❤❤

  • @abc-m2o
    @abc-m2o 13 วันที่ผ่านมา +1

    ጓል ሁመራ ፍቅሪ ❤
    ጓል ሸራሮ ፍቅሪ ❤
    ጓል ሽረ ነቃፅ 😮
    ጓል አድዋ ?🤔
    ጓል አጋመ ሕስምቲ 😮
    ጓል መቀለ ለዋህ 😮
    ጓል ራያ ፈዛዝ 😮
    ጓል ተንቤን ተንኾለኛ 😮

    • @YehansuTesfamariam
      @YehansuTesfamariam 12 วันที่ผ่านมา

      ኣዋልድ ዓድዋ እማ ኩርዓት እባ❤

  • @ZabibaHassan-h2u
    @ZabibaHassan-h2u 13 วันที่ผ่านมา +1

    ህዙበ ትግራይ ይዕሪ ❤❤❤❤❤

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 13 วันที่ผ่านมา +5

    ህወሓትን ማፍረስ ማለት የትግራይ ህዝብን መናቅ ወይንም ማፍረስ ማለት ነው ።ምክንያቱም ትላንትም ዛሬም ከእያንዳንዱ ትግራዋይ ቤት የህይወት መስዋእትነት ና የአካል ጉዳት ዋጋ የተከፈለበት ድርጅት/ ፓርቲ ነው ።።

    • @Milkana-d2x
      @Milkana-d2x 13 วันที่ผ่านมา

      Le hizbu enji le sibhat nege zer altewagam

  • @KirosGebreselase
    @KirosGebreselase 11 วันที่ผ่านมา

    ሚዛናዊ ብትሆን ጥሩ ነው።

  • @askal1949
    @askal1949 13 วันที่ผ่านมา

    God bless you and famley your mom she live for aver my Daer

  • @almazwondimu7328
    @almazwondimu7328 13 วันที่ผ่านมา

    Go to the point.

  • @HaileGebre-fl8di
    @HaileGebre-fl8di 13 วันที่ผ่านมา

    ኤድመንድ,ላይክ ብለናል: እናከብርሃለን ኑርልን።

  • @SoritiEjersa
    @SoritiEjersa 12 วันที่ผ่านมา

    የት እሚደርሱ መሰላቸው። ያገኞታል ለጊዜው። ነው አስመሳይ ጋዜጠኞች

  • @SoritiEjersa
    @SoritiEjersa 12 วันที่ผ่านมา

    ኤድመንድ ለምን አታወጣውም ምክንያቱ ም የትግራይ ህዝብ እሱን። ሰምቶ ወደ አንድ መምጣት። እንዲችሉ

  • @MedihnKassa
    @MedihnKassa 12 วันที่ผ่านมา

    ከትግራይ ሙርከኛ ሲፈቱ ከማከላዊ መንግስት የታሰሩት ግን አልተፈቱም ለምን እባክህ ኤድመድ ከቻልክ ጠይቅልን 3 እና 4 አመት ሆናችዋል አልተፈቱም በህወት ከሌሉም ቁሪጣችን አመትሆናችዋልአልተፈቱምበህወትከሌሉምቁሪጣችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ezanaghirmay8138
    @ezanaghirmay8138 13 วันที่ผ่านมา

    Nice distribution, keep it on.

  • @azmeratesfay6273
    @azmeratesfay6273 11 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @Selam-s4u
    @Selam-s4u 13 วันที่ผ่านมา +2

    ❤️❤️❤️❤️💛❤️❤️❤️💊💊💊🌼🌼🌼🏵

  • @goesaroundcomesaround
    @goesaroundcomesaround 13 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ኤድሞንሻ 🙏🙏🙏

  • @adamuabiy1938
    @adamuabiy1938 13 วันที่ผ่านมา +1

    ገብቶሃል የአብይ የንግሥና አስተሳሰብ።

  • @peaceisgood9639
    @peaceisgood9639 12 วันที่ผ่านมา

    በቃ የትግራይን ነገር ፖለቲከኛውም ኣክቲቪስቱም መዘርገፍ ነው:: መያዝ ብሎ ነገር የለም:: ምስኪን ህዝብ::

  • @gebreslasiegebremariam5951
    @gebreslasiegebremariam5951 12 วันที่ผ่านมา

    Very wise person

  • @sabramohammad1138
    @sabramohammad1138 13 วันที่ผ่านมา

    የአማራ ማለት አሁን ገና የውጣ ድርጂት ነው ኢሃዲግ ግን 27 አመት የነበረ ፓርቲ ነው አሁ ግን ፋኖ ከኢሃዲግ በጣም ጠንክሮ የሚወጣ ፓርቲ ነው በአይንክ ታያለክ ፋኖ የሚታገለው ለአማራ ለማዳን ነው

  • @jemal.hassen8736
    @jemal.hassen8736 12 วันที่ผ่านมา

    ሉአላዊ ነው ስሙ

  • @yade716
    @yade716 12 วันที่ผ่านมา

    ህውሃት የሚባል ደም ካልፈሰሰለት የማይንቀሳቀስ ጣኦት።

  • @EtAb-qs9kr
    @EtAb-qs9kr 13 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሉም ትግርኛ እየፃፈ የሚያወራ ሁሉ ትግራዋይ አይደለም ከፋፋይ ሀሳብ የሚያመጣ ሻብያ ደጋፊዎች ናቸው።

  • @buunicorn5419
    @buunicorn5419 12 วันที่ผ่านมา

    ኤድመንድ ሊቀመንበሩን ባታቀርባቸው ጥሩ ይመስለኛል. ሀሳባቸውን በአማርኛ በደንብ መግለፅ ስለማይችሉ በክፋት እየተተረጎመባቸው ነው እናም አንዱን ለማስተካከል እንደገና ሌላ ተናገሩ ተብሎ ደሞ መነጋገሪያ ከሚሆኑ ባይቀርቡ ይሻላል
    ረዬት ሚድያ እሳቸው ለማለት የፈለጉትን ሀሳብ አጥቶት ወይም ሳይገባው ቀርቶ ሳይሆን በነሱ ሚዲያ ስላልቀረቡ እና በግል ጥላቻ ይመስለኛል. እውነት ለሰብአዊነት ካሰቡ የብልፅግናዉን መንግስት ትተው የጀኖሳይድ victim የሆኑት ሰው ላይ እንዲ መሆን ይገርማል

  • @semeregebre2835
    @semeregebre2835 13 วันที่ผ่านมา +1

    Natnael Asmelash

  • @dhhfth4904
    @dhhfth4904 12 วันที่ผ่านมา

    እናውቀዋለን ኢድመንድ ደንበኛ ሸዓቢያ ነው አዛኝ ቅቤ አንጓች

  • @Selmawet564
    @Selmawet564 13 วันที่ผ่านมา +2

    አሁን ካንተ በላይ መሰሪ ጦርነት ቀስቃሽ መጥፎ ሰው አለ?

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 13 วันที่ผ่านมา

    ሀይ ኤድሞንድ የሸርሙጣ ፖለቲካ እንዲእኮነው ሚጫወቱት ግልብጥብጥነው ጫወታው

  • @OromiyaaOromoo-b1l
    @OromiyaaOromoo-b1l 12 วันที่ผ่านมา

    Dr Dabratsiyon ❤❤

  • @edenayele1720
    @edenayele1720 13 วันที่ผ่านมา +1

    ኩፍአት ኢኹም!!ጀነራል ጻድቃልዶ አይኮነን ስልጣን አብዩ ትግራይ ክከላኸል ሜዳ ዝወረደ! ደገ ሐዲምኩም ዓይኒ ትግራይ ጀነራል ጻድቃን ክትሐምዩ! ደጊምዶ ንዓኹም ክንሰምዕ! ክሳብ ሕጂ ተጋሩ መሲሉና ሰሚዕናኩም ሕጂ ይአክል! ሐሰዉቲ ሀይማኖት ዘይብሎም ቀጠፍቲ ኢኹም!

  • @tsehaitukiros8361
    @tsehaitukiros8361 12 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢 😢

  • @mulugetakebede7429
    @mulugetakebede7429 13 วันที่ผ่านมา +1

    አየ ኤድሞንድ ሁላችሁም ከነበራችሁበት ባንዴ እንዲህ መውረድ ምን ይባላል? ሁላችሁም ከቴዲ ርዮት ሚድያ ትምህርት ቅሰሙ፤ለህሊናና ለህዝብ ነው መስራት ለግለሰቦች አይደለም። 360 ዎች መሰላችሁ

  • @SimretKiros-p9w
    @SimretKiros-p9w 13 วันที่ผ่านมา

    ራያ ከአማ ይዋጋል እንጂ ምንነት የለውም ኀይለስላሴ ጠይቅ

  • @BerhanuBogale-fs1xv
    @BerhanuBogale-fs1xv 13 วันที่ผ่านมา

    እና አመንከው? የዘባረቃቸውን ሁሉ መላልሰህ አድምጥ