Pastor Endale Woldegiorgis // Lijoche Simugn // ልጆቼ ስሙኝ New Amazing Gospel Song 2019(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ต.ค. 2024
  • Published October 21,2019
    Pastor Endale Woldegiorgis
    "Lijoche Simugn // ልጆቼ ስሙኝ"
    New Amazing Gospel Song 2019(Official Video
    Official Video Clip
    authorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright © pastor Endal Woledgorgis ministries
    #pastorendalewoldegorgis
    Follow us on Facebook: / endalewoldegorgis
    Subscribe us on TH-cam: / @pastorendalewoldegior...
    God Bless You

ความคิดเห็น • 727

  • @እማየኔፍቅርውድድድ
    @እማየኔፍቅርውድድድ 5 ปีที่แล้ว +200

    አዎ የምትመጣው የኔ ትውልድ ሆይ ስማ
    የዚህ ቤተሰብ መልካም ፍሬ ምድርን ይሙላ👏😍😍😍😍😇😇😇😇😇

    • @bltanyagetachew6659
      @bltanyagetachew6659 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንን ይሙላ በጌታ ስም

    • @ኢየሱስይመጣልኢየሱስያድነ
      @ኢየሱስይመጣልኢየሱስያድነ 4 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @dawitwolde1599
      @dawitwolde1599 4 ปีที่แล้ว +1

      ሀይ paster endet nek tabarikilin andi ጥየቄ አለኝ እሱም ምንድነው የዜመ ስንቅ program endet hona malisu efaligalewu betara geta yibarak barite

    • @ደሴ
      @ደሴ 3 ปีที่แล้ว

      Hi

    • @you-ti2bo
      @you-ti2bo 3 ปีที่แล้ว

      AMEN!!!!🙏

  • @tinathedaughterofjesus5446
    @tinathedaughterofjesus5446 5 ปีที่แล้ว +88

    አባቴ እየሱስ ሆይ እንዳለን ቤተሰቡን ባርክልን

    • @selammousa750
      @selammousa750 5 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @RoRo-bf3ih
      @RoRo-bf3ih 4 ปีที่แล้ว

      Woww yene konjochi geta yasadigachu tabareku melkam betesbe geta yibarachu 😍🙌🙌🙌🙏🙏🙏👌👌💖💖💖

  • @pastorendalewoldegiorgismi8191
    @pastorendalewoldegiorgismi8191  5 ปีที่แล้ว +315

    Shalom shalom my dearest family this is also for your generation,I speak in Jesus mighty name.!!

    • @birtukanmekonen9494
      @birtukanmekonen9494 5 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @mintesnotmarkoss9285
      @mintesnotmarkoss9285 5 ปีที่แล้ว

      Pastor Endale Woldegiorgis Ministries Amen Pastor tebarekiln

    • @jo4801
      @jo4801 5 ปีที่แล้ว +2

      Pastor Endale Woldegiorgis Ministries God bless your ministry may God keep blessing you and your beautiful family.

    • @frehiwotberisso1547
      @frehiwotberisso1547 5 ปีที่แล้ว +1

      Bhwbt Eysus eskimta ymnrkakbw mzmur nw ..tbark wrs kziblay lzelalm ylm !!!❤❤❤ we love u Edu

    • @frehiwotberisso1547
      @frehiwotberisso1547 5 ปีที่แล้ว +1

      Love kinds ❤❤❤

  • @davidtume
    @davidtume 5 ปีที่แล้ว +83

    ሌላ ምን እንላለን አምላካችን እንደ ባለጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችውን ሁሉ ይሙላባችሁ

    • @mezmurlyrics909
      @mezmurlyrics909 5 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/EL1U3fm3dZM/w-d-xo.html if you like to know the song better in lyric

  • @netsanetbentigudeta7031
    @netsanetbentigudeta7031 5 ปีที่แล้ว +59

    የተወደድክ ፓስተርዬ ተባረክ በትክክል ኖረህ የምትሰብክና የምትዘምር የእ/ር ሰዉ ነህ ቤትህ ዘርህ ይባረክ!!!!!!!

    • @mezmurlyrics909
      @mezmurlyrics909 5 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/EL1U3fm3dZM/w-d-xo.html if you like to know the song better in lyric

  • @hiwigelaye5481
    @hiwigelaye5481 5 ปีที่แล้ว +110

    ለወደፊት የምወልዳቹ ልጆቼ ይሄን መዝሙር ስሙልኝ

    • @zematube160
      @zematube160 5 ปีที่แล้ว +1

      Inem lij wolije ihen mezmur lasemahew guwagichalew

    • @eneyefiqrtwilidnegni9874
      @eneyefiqrtwilidnegni9874 5 ปีที่แล้ว +2

      Enem 😁

    • @hiwigelaye5481
      @hiwigelaye5481 5 ปีที่แล้ว +1

      @@eneyefiqrtwilidnegni9874 ዋው እግዚአብሔር ይረሰጠናል

    • @mezmurlyrics909
      @mezmurlyrics909 5 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/EL1U3fm3dZM/w-d-xo.html if you like to know the song better in lyric

    • @hiwimimikidane1789
      @hiwimimikidane1789 5 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ይሁንልን

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 5 ปีที่แล้ว +73

    አሜንንንን ይህንን መዝሙር የሰጣቹ ጌታ ይባረክ። ህይወታችሁም ይመሰክራል። ጌታ እየሱስ ዘመንናችሁን ይባርክ ። 🙏🏼🙏🏼😍😍

    • @ደሴ
      @ደሴ 3 ปีที่แล้ว

      ሰለም

    • @zinazina9423
      @zinazina9423 2 ปีที่แล้ว

      Ameeeeee Ameeeeee 💯💯💯💯

    • @azebhaile2277
      @azebhaile2277 2 ปีที่แล้ว

      ገጠየየገጠ ጠወፀፀዠወፐጰገገፀወጸፀወሸፀጸጸፀፀወፐወወፀ ጨገኸወገፈገ

      ኀጠጸገወ ገ @@zinazina9423 ነጀገጸጸጸቸዠዠዠጀዠዘዠጀቨዠጀጸነጸዠጀዠጀዘጀኸኸየዘየኸጰአረየሸዘቨየየኀኀዐጰወነወነየጸጀጀጸነነ

    • @demozabebe6564
      @demozabebe6564 ปีที่แล้ว

      Up

  • @kukuendrias937
    @kukuendrias937 5 ปีที่แล้ว +4

    አቤት እንዴት ደሰ የምል መዘሙረ ነው ሐያል ና ሉኡዑል እግዝአብሔረ አምላኬ ሆይ መጋቢ እንዳሌንና በቴሰቦቹን ብረክረክረክረክረክረክ~~~ አረጊልን

  • @aynalemkinfe1575
    @aynalemkinfe1575 5 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜንንን ብረሀን ሁኑ በጌታ በእየሱስ ስም !!!!!!!

  • @TheChristianNews
    @TheChristianNews 5 ปีที่แล้ว +26

    እውነቴን ነው የምለው በ2012 ብዙ አዳዲስ ዝማሬዎች ወጥተው ሰምቻለሁ። እንደዚህ ዝማሬ የወደድኩት ግን እስካሁን አላገኘሁም!!! የእውነት ዝማሬውን በዚህ ዘመን ለሁላችንም የሚያስፈልግ ነው። እንዳለ አንተም ቤተሰቦችህም በብዙ ተባረኩ!!! ዘመንህ ይለምልም
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሀብታምእንገዳ
    @ሀብታምእንገዳ 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረኩ ለብሩካን ሁኑ

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 5 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት አለቀስኩኝ ልክነው በልጅነታቸው መልካምን ዝሩባቸው የሚበልጠው ስጣቸው ጌታእየሱስ በቤቱ ዘመናቹ ይለምለም ፍፃሚያቸው ይመር ማሮች ህፃኖች

  • @serkalemgezahagne
    @serkalemgezahagne ปีที่แล้ว +1

    Temesgene tebareku

  • @mixaworana5012
    @mixaworana5012 ปีที่แล้ว

    Amen Amen tebareku igizabhr ide inate betisebi yisxegni amen

  • @nattyendrias9679
    @nattyendrias9679 5 ปีที่แล้ว +1

    Geta hoy yibarek

  • @getugirma7334
    @getugirma7334 5 ปีที่แล้ว +30

    እውነት ነው ፣ ዋጋው ውድ ነው፡፡ በዘመኑ መካከል የዘመናት መልዕክት ነው፡፡ ተባረኩልን፡፡

  • @meeraalshamsi826
    @meeraalshamsi826 5 ปีที่แล้ว +1

    Uffffffff burhkani geta carsowe yibarkachu tabarku Amen esssss

  • @lamlamlamlam2183
    @lamlamlamlam2183 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ጌታ ይባርካቹ ደስ የሚል መዝሙር ነው የወደፊቴ ልጆቼን የምዘምርላቸው መዝሙር ነው እኔም ልጆቼን በገታ ቃል የዲኖሩ ፈጣሪዬን ለምናለው እደኔ አይነት ምኞት ያለው በላይክ ይግጫኝ💚💛💝

  • @fatimaalmuhairi2668
    @fatimaalmuhairi2668 5 ปีที่แล้ว +1

    Zsmenachuuu yebareke tebareku

  • @joesaadsimongo818
    @joesaadsimongo818 5 ปีที่แล้ว +25

    😢😢😢😢ጌታ ሆይ ልጆቼን ጠላት አይዋጣቸው እባክህን መንገድህን ምራቸው እኔንም አስበኝ ጌታ ይባርካቹ የተባረካቹ ቤተሰብ

  • @MeronWaka-gw7ez
    @MeronWaka-gw7ez ปีที่แล้ว +1

    Tebareku ❤❤❤❤

  • @lidiyalidiya1992
    @lidiyalidiya1992 5 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku

  • @ኢየሱስይይወደኛልየኬዳኑል
    @ኢየሱስይይወደኛልየኬዳኑል 5 ปีที่แล้ว +15

    ጌታ ይባርካችው እውነት ነው ክብር ክወርቅ ክሁሉ የሚበልጠውን ኢየሱስን ማስወርስ መውርስ እንዴት መታደል ነው ተባርኩ

  • @medimedo5191
    @medimedo5191 5 ปีที่แล้ว +5

    አሜን የኔም የእናንተም ልጆች ዘመናችሁ በእግዚአብሄር ቤት ይለቅ።

  • @cherinetbuchikebede5490
    @cherinetbuchikebede5490 5 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ ዘመንናችሁ ይባረክ ።

  • @SamSam-yi4in
    @SamSam-yi4in 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen tebareku

  • @osebogirma7319
    @osebogirma7319 3 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም እንዲኩዬ እንቁ የዘመና ጰዉሎስ ጌታ አንተንና ቤተሰብን ከዚህ በላይ ፀገ ይጫመሪል🙏🙏🙏!! Endesh he is my favourity lovely singer❤❤❤❤

  • @emuteklu5970
    @emuteklu5970 4 ปีที่แล้ว +5

    ልጆቼ ሆይ ስሙኝ! Wow ይሄ ቤተሰብ በደሙ የተሸፈነ ይሁንን። ጌታ ይባርካችሁ

  • @fikadumathewos2643
    @fikadumathewos2643 5 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርክህ መዝሙሮችህን እንዴት እንደሚወድ ተባረክ

  • @ፍቅርያሸንፋልአሜን
    @ፍቅርያሸንፋልአሜን 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔርን የሚፈራ ትዉልድ ታባረኩ

  • @سكينهمحمدحسين
    @سكينهمحمدحسين 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን የዓለም ብርሃንና ጫዉ ሁኑ በጌታ ስም የ እግዚአብሔር ፈት ሞጎስና ብጥበብ ይድጉ ስዎዳችሁ ከ ልበ 🥰🥰ተባረኩልኝ

  • @genetgenet1780
    @genetgenet1780 5 ปีที่แล้ว +1

    Igzabieren mafirati wode hiwot yimerali geta asadigachu be kibiru

  • @ليوبوناتيني-ع4ز
    @ليوبوناتيني-ع4ز 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ በጣም ደስ የምል መዝሙር ነው 🤲🤲 ❤️❤️❤️ ✝️

  • @maritalamu1757
    @maritalamu1757 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ♥️♥️🙏🙏🙏🥰🥰

  • @kalebamanuelas6970
    @kalebamanuelas6970 5 ปีที่แล้ว +2

    E/r yibarikih endisha

  • @uhjfjgcuvchpcu0guiu740
    @uhjfjgcuvchpcu0guiu740 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዘመናቹ ይባረክ በእዉነት በጣም ነዉ ደስ ያለኚ ከገንዘብ የምበልጠዉን የጌታን ቃልእና ፍቅር እያወረሳቹ ነዉ ቀጥሉበት አሜን ዘመናችሁ ዘመናችን በሱ ቤት ያልቃል

  • @lidacall5422
    @lidacall5422 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንንንንንንንን በጌታ ስም ተባረኩልኝ ዉድድድድድድድ እወዳችኋለሁ ስለ እናንተ ቅዱስ እግዚአብሔርን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ የጌታ ስም ቡሩክ ይሁን አሜን

  • @MultiMitomito
    @MultiMitomito 5 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ! የሰው ልጅ ዋጋው በምድር ቁሳቁስ የሚላካ እንዳልሆነና የሰው መጀመሪያና መጨረሻ በእግዚአብሔር እጅ እንደሆነ ስላስተላለፋችሁ መልእክት በረከቱ በእጥፍ በቤታችሁ ይሁን! እወዳችኋለሁ።

  • @አንተያልከውይሁንጌታዬ
    @አንተያልከውይሁንጌታዬ 5 ปีที่แล้ว +16

    የእውነቱን ወንጌል ሳይሸቃቅጥ ለአለም የሟደርሰ ትጉ አገልጋይ ከነ ቤተሰብ በብዙ ተባረኩልኝ

    • @bltanyagetachew6659
      @bltanyagetachew6659 5 ปีที่แล้ว

      እህ በትክክል እውነትን ህያው የሆነውን ቃል ሳይሸቃቅጥ እየሱስ ሳይቀልበት ብኩርናውን ያልቸርቸርው ብርቱ አገልጋይ ለወንጌል ጨካኝ የፅድቅ ዛፍ ነው ይሄ እርካሽ ያደርጉት መወደዳቸው ለቀለለባቻው ትልቅ መልእክት ነው እርካሽ አይደለም ዋጋው ውድ ነው እንዱዬ ጌታ ዘመኑን ያለምልም ክፍ አያግኝህ የሚበልጠውን ስጦታ ለትውልድ ስለምታስተላልፍ ተባርክ

  • @የእሱሰልጁነኝገነት
    @የእሱሰልጁነኝገነት 5 ปีที่แล้ว +9

    ዋዉዉዉዉ
    በእዉነት ብሮከን ሁን
    እግዚአብሔር አመላካች ይባርካቸው

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej ปีที่แล้ว

    ዋው ክብር ለጌታ ይሁን በነገሩ ሁሉ ጌታን የምያስቀድሙ ድንቅ በተሰብ ጌታ ሆይ እንድ አይነት ትውልድ አብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mylord9861
    @mylord9861 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚያብሔር ትዳራችሁን እያለመለመ ያለምልመው ዘመናችሁ ይባረክ

  • @chinasweet8634
    @chinasweet8634 5 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩልኝ ይህን ቤተሰብ ጌታ አብዝቶ ይባርከው

  • @eliaslale4937
    @eliaslale4937 5 ปีที่แล้ว +24

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ:በፍቅር በእውነት ፀጋ በማስተዋል ያስድግ :ጥሩ ምክር መዝሙው :በጌታ ኢየሱስ ስም ከክፍ ሁሉ ይጠብቃቸው ልጆቻቸውን ወንድሜ ዘማር ፓስተር እንደል ጌታ ይባርክ ::ማን የማይ ወድ ውርስ ነው ተባረክ::

  • @jesusiswayjesusislifejesus1567
    @jesusiswayjesusislifejesus1567 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen hashuka tebarekuuuu Jesus Christ Uuuuuufffffff😭😭😭😭🙆📖👦

  • @deregebre6718
    @deregebre6718 5 ปีที่แล้ว +7

    አሜን ታበርኩ ጌታ ይርባርች ዛማንች የብዛርክ

  • @samsunghh8799
    @samsunghh8799 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ደባረክችሁ በእውነት ፀጋሁ ደጨመረለችሁ አሜን አሜን

  • @adanechkhc7042
    @adanechkhc7042 5 ปีที่แล้ว +2

    አዎ ልጆች አባታችሁን ስሙቢክራችሁም ያምርበታል ለጌታ ጨክኖ የቆመ ምርጥ አባት ስለሆነ!!!!

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 5 ปีที่แล้ว +3

    ምሳሌ 11 (Proverbs)
    21፤ ክፉ ሰው እጅ በእጅ ሳይቀጣ አይቀርም፤ የጻድቃን ዘር ግን ይድናል።God bless this family

  • @habtamuminalu4168
    @habtamuminalu4168 3 ปีที่แล้ว +5

    እንዲህ ለትውልድ የሚሻገር ቅዱሱን የእግዚአብሔር ቃል ለእናም ለልጆቻችንም ስለሰጣችሁን ተባረኩ

  • @አማረችነኝምሕረትይባዛልኝ
    @አማረችነኝምሕረትይባዛልኝ 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውው አሜን ድንቅ መዝሙር እግዚአብሔር አምላክ የሠራዊት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህች ውድድ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tigistalemayehu5780
    @tigistalemayehu5780 5 ปีที่แล้ว +12

    ዋው እውነት ነው!!!! ፓስተር በእውነት አሁንም ይህ
    ህይወት ይብዛላቹ ነው ማለት የምፈልገው ምክንያቱም ህይወት የሆነውን ክርስቶስን በዝማሪዎች ላይ አይቻለሁ በተለያዩ የሚድያ ምስክሮችህ
    ላይ ሰምቼሀለሁ ሁሉም የሚያሳርፍ እና እራስን የሚያሳዩ መሆናቸውን አልክድም አሁንም ይብዛልህ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ለትውልድ ጠቃሚ ያርጋቹ ጌታ ኢየሱስ በጥበብና ሞገስ በፊቱ እደጉ👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @messimessi4157
    @messimessi4157 4 ปีที่แล้ว +2

    Begeta Similar tebareku Sitamruuuu hulachihum misaleyochi Nachihu

  • @diboratameru3213
    @diboratameru3213 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ለመላው ለሀገራችን ልጆች !!!!!!!!! ተባረኩ

  • @cheruabilemma8521
    @cheruabilemma8521 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow geta yibarikachu ye Egiziabiher betesabochi

  • @beletechealetaye9783
    @beletechealetaye9783 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭አብት እግዚአብሔር የባርብክ አብትን.. አቷኮዑውት 😭😭😭🙌🙌🙌🙌

  • @ሠላሜኢየሱስነው
    @ሠላሜኢየሱስነው 5 ปีที่แล้ว +21

    ጌታዬ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @lidiafanosietube4795
    @lidiafanosietube4795 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ቤተብህን ይጠብቅልህ...

  • @አብላካትልጄኑርልኝ
    @አብላካትልጄኑርልኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    ፓ/ እንዳለ ጌታ ዘመንህን ትዳርህን ልጆችህ ይባርክልህ

  • @የህይወትቃልYouTube
    @የህይወትቃልYouTube 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዛማናችሁ በጌታ ፊት ይላቅ አሜን 🙌🎷🙌🎸🙌🥁🙌🎺🙌🎻🙌🎹🙏🇪🇹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💖💋

  • @yemanebirhanbeyene9413
    @yemanebirhanbeyene9413 4 ปีที่แล้ว +1

    wed wendme endale ewedhalew tebarek

  • @orangeorangeorange4776
    @orangeorangeorange4776 5 ปีที่แล้ว +8

    አሜንንን ፓስተር እንዱ እግዚአብሔር ይባርችሁ

  • @selammousa750
    @selammousa750 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ያሳድግልህ እናዚን ጣፋጭ ልጆችህን ዘማሪእዳልዬኮ

  • @asnakechabera6939
    @asnakechabera6939 2 ปีที่แล้ว

    አሜሜሜሜን እናንተ የአባቴ ብሩካኖች ዘመናቹ ይባረክ እውነት ነው ገታን መከተልና እርሱን መፍራት ለሰማይም ለምድርም በረከትና ዋስትና ነው የልጆቻችን ዘመን በቤቱ ይለቅ ለርሱ ክብር ለምድርም በረከት ያድርግልን ጌታ አሜሜሜሜሜን❤❤❤❤

  • @arbicaarbica9860
    @arbicaarbica9860 5 ปีที่แล้ว +1

    AMENI AMEN TEBAREKU 😘😘😘😍😍😍😍

  • @tedlagichamo2576
    @tedlagichamo2576 5 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተርዬ ዘመናችሁን ጌታ ይባርክ

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
    @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 ปีที่แล้ว +30

    ቤቱን ትቶ አገልግሎት እያለ የሚባዝነውን ፓስተር በእንዲህ መልኩ አስተምርልኝ ጋይስ አገልግሎት ከቤት ይጀምራል አትሞኙ የዘመኑ አገልጋዮች ይሄ ቤተሰብ ጌታ ይባርክ

  • @ሁሉበእርሡሆነእየሱስጌታነ
    @ሁሉበእርሡሆነእየሱስጌታነ 5 ปีที่แล้ว +6

    ተባረኩ በብዙ ልጆች ያላቸው ለልጆቻቸው ያልወለዱ ነገ ለሚወልዱት ልጆች ምን መምከር እንዳለባቸው ከዚህ ይማሩ

  • @DjgChg-z5h
    @DjgChg-z5h ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ ዳስ የምትሉኛ ታምረላቹ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹ እግዚአብሔር

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 5 ปีที่แล้ว +30

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነዉ

  • @jesusiswayjesusislifejesus1567
    @jesusiswayjesusislifejesus1567 5 ปีที่แล้ว +1

    Uuuuuufffffff Hashuka tebarekuuuu Jesus is Way Jesus is life Jesus is lay it

  • @fitsumambelo3534
    @fitsumambelo3534 5 ปีที่แล้ว +1

    Geta beberketu yibarkachiw 'wow'#1

  • @tesfahunlion3272
    @tesfahunlion3272 10 หลายเดือนก่อน +2

    It is a song that I will sing to my children in the future.

  • @godisgoodallthetimejesusis6006
    @godisgoodallthetimejesusis6006 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ተባረኩ ያባቴ ብሩኮች 🙏🙏🙏🙌🙌🙌😢😢😢 አሜን የሀጢያትን ነገር አንስማ ኢየሱስ ሆይ እባክህ ነፍሴን ስጋየን መንፈሴን በአንተ በኢየሱስ ደም የተሸፈነ ይሁን አሜን ተባረኩ በብዙ ።

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 4 ปีที่แล้ว

    ላሎለድኳቸው ወደፍት ለምወልዳቸው ልጆቼ ። ይሁንልኝ

  • @AdotEthiopianfood
    @AdotEthiopianfood 5 ปีที่แล้ว +2

    የጸጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ እንዱዬ ያንተ መዝሙሮች እንዴት ልብ እንደሚያሳርፉ ጸጋው ይጨመርህ በዘር ሀረግህ ሁሉ እንዳንተ ጌታን የሚውድ ሰው አይጥፋ! በጣም እንወዳችዋለን ተባረኩልን

  • @tizitanigussie6176
    @tizitanigussie6176 5 ปีที่แล้ว +1

    Yene wedoch tebareku edegu temendegu !enduye kene balebeteh beruk hunelegn🙏😘😘😘😘💚💛❤

  • @elsabetbekru6697
    @elsabetbekru6697 5 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ተባረክ በዚህ ዘመን የጠፋ መልክት

  • @fireyaamsale1583
    @fireyaamsale1583 5 ปีที่แล้ว +9

    ዘመናቹ ይባረክ እንደዚ ቃሉን እየነገር ያሳደገ ቤተሰብ ቢኖረኝ ኖሮ ለፀፅት የተዳረገ ሂውት አልኖርም ነበር ። ግን አባቴ ሰሙ ይባረክ ከናንተ ብዙ እናገኛለን ❤❤❤

  • @bekiyqueenyoutube5060
    @bekiyqueenyoutube5060 5 ปีที่แล้ว +2

    Zemenachu yilemelem.tebereku

  • @selammousa750
    @selammousa750 5 ปีที่แล้ว +2

    የእግዚአብሔር መንፈስና ጥበብ የሞላባችሁ ቤተሰቦችሆይ ለምልሙልኝ ውይ ሳከብራችሁ ብታዩ ዘማሪ እዳልዬ

  • @venusterefe1538
    @venusterefe1538 5 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek

  • @merhawittesfaye7713
    @merhawittesfaye7713 5 ปีที่แล้ว +2

    Endesh ken betsebek beruk hunelegn ....le wadefit lejoche yihem mezmur 😍🥰

  • @JESUSMYLOVE-c4v
    @JESUSMYLOVE-c4v 3 ปีที่แล้ว

    በጌታበኢየሱስበጣምእወዳቹዋለሁ፡ተባረኩ

  • @Deto-w3n
    @Deto-w3n 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ጌታ ኢየሱስ የብረክ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤💔💔🔥❤️✝️✝️🙌🙌💗💗✅🤲🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🙌

  • @CookSimple12
    @CookSimple12 5 ปีที่แล้ว +2

    Geta yibarkachihu zemenachihu endihu bezmare yilek

  • @tgmelkam1239
    @tgmelkam1239 5 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ አብዝቶ ይባረክ የወላጅ ምስሌ ያድርግህ!!

  • @redietkefetew8417
    @redietkefetew8417 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን! ብርሀን ሁኑ ለአለም ሁሉ። ተባረኩ።!!!

  • @genettechale2783
    @genettechale2783 24 วันที่ผ่านมา

    እንድዬ እና ቤተሰቡ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ።

  • @askalmegiso1697
    @askalmegiso1697 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባረካችሁ አሜን አሜን

  • @סבלהטקל
    @סבלהטקל 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሄር ይባርካችሁ ያሳድጋችሁ

  • @genalegatola7039
    @genalegatola7039 4 ปีที่แล้ว +1

    enwodachualen,,,tebareku endex

  • @amenadisu4991
    @amenadisu4991 5 ปีที่แล้ว +1

    Wowowow Uuufff eyesusi geta new Yadenal elelelelele Hayeluya amen amen amen tebereku wud ye e.g. beteseboch geta abezeto yebarekachu kiber le egezebehr yehune be eyesuse sem

  • @tihundinku3505
    @tihundinku3505 5 ปีที่แล้ว +1

    wow betam des yemil melikt new, zemenachehu yetebareke yihun!! lijochachin mesmat alebachew!!

  • @rabakahasan2856
    @rabakahasan2856 5 ปีที่แล้ว +1

    Abana Eyesus lewadafite lejochi sisetegn hule yihegngn denke mezemur hule asemachawalew egeziyabeher yibarkachu

  • @jesusislord8548
    @jesusislord8548 4 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ዘመናቹ ይባርክ ፀጋው ይብዛላቹ በደሙ ይሸፍናቹ አዲስ አዲስ ዝማሬ. ከውስጣቹ. ይፍለቅ ተባረኩልኝ ውድድድድ ነው የማረጋቹ።

  • @ዘድነኝ-አ9ዠ
    @ዘድነኝ-አ9ዠ 5 ปีที่แล้ว +2

    ጸጋ የተደለደለ እንደ እናንተ ያሉ ያብዛለን
    ጌታ ሆይ እኔ ቤት እንደዚህ የምትመለክበት ዘመን ይፍጠን አሜን አሜን ተባረኩ ውድድድ ውዶች 😘😘

  • @tadewosseyoum9910
    @tadewosseyoum9910 5 ปีที่แล้ว +1

    Pastor zemanachu ybarek!

  • @netsanetmegersa5766
    @netsanetmegersa5766 5 ปีที่แล้ว +1

    Enduya Zemenhe Ybareke . Bmzmuroche Bzu Tbarkyalu , Yemedane Qenda Getaye Amlka Yasnesw Lena , Ybezenale yalkute ybezenale Tbarke.